Professional Documents
Culture Documents
Baseline Assesement Questionair Draft
Baseline Assesement Questionair Draft
በዚህ ቃለ መጠይቅ ውስጥ ተሳትፎ በማድረግ ላደረጉልን ፈቃደኝነትና እርዳታ በፈጣሪ ስም እናመሰግናለን፡፡
1.2 ዞን....................
1.3 ወረዳ---------------
ቀበሌ
1.4 ደብር/ቤተ-ክርስቲያን------
መስጅድ------------
3. አመለካከቶችን የተመለከቱ
(እባክዎ በተገቢው ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ)
4. የግል ጠባያት
(እባክዎ በተገቢው ቦታ ምልክት ያድርጉ)
4.1
የኤችአይቪ ምርመራ አድርገው ያውቃሉ ?
መልስዎ አላውቅም ከሆነ ወደ 5.5 ይሂዱ አወ
የለም
4.2 መልስዎ አዎ ከሆነ ለመጨረሻ ጊዜ የኤችአይቪ ወር---------- ዓ.ም--------------------
ምርመራ ያደረጉት መቼ ነው? (ወርና ዓ.ም)
4.3 ውጤትዎን ለማን አጋሩ? ለማንም
ለትዳር ጓደኛ
ለጓደኛ
ለስራ ባልደረባዮ
ለዘመድ
ለልጄ
ለሌሎች (ይገለጽ)
……..
4.3.1 መልስዎ ለማንም አላጋራሁም ከሆነ ለምን…….
4.4 የኤችአይቪ ምክርና ምርመራ አገልግሎት አወ
በተደጋጋሚና በመደበኝነት ያደርጋሉ? የለም
4.4.1 መልስዎ የለም ከሆነ
ያብራሩ-----------------------------------
4.5 የግብረ-ሥጋ ግንኙነት አድርገው ያውቃሉ(18 ዓመት አወ
በላይ ለሆናቸው)
(መልስዎ የለም ከሆነ ወደ ጥያቄ ቁጥር 5.10 ይለፉ የለም
4.5.1
አንድ
ሁለት
ከሶሰት እስከ
መልስዎ አዎ ከሆነ ባለፉት 12 ወራት ከስንት ሰው ጋር አምስት
የግብረ ስጋ ግንኙነት ነበረዎ? ከአምስት በላይ
4.6 ሁልጊዜ
ባለፉት 12 ወራት ምን ያህል ጊዜ ኮንዶም ብዙ ጊዜ
ተጠቅመዋል? በጭራሽ
አልተጠቀምኩም
4.7 ለመጨረሻ ጊዜ ባደረጉት የግብረ-ሥጋ ግንኙነት አወ
ወቅት ኮንደምን ተጠቅመዋል?
የለም
4.8 ባለትዳር ነኝ
ጓደኛዬ እምቢ
ስላለች/ለ
ጠጥቼ ስለነበረ
ዓይናፋርነት
ኮንዶም ለመግዛት
መልስዎ የለም ከሆነ ምክንያትዎ ምንድን ነው? አቅም ስለሌለኝ