You are on page 1of 4

IC.

ግምገማ ቅጽ ሀ 35(የወላጆች ወይም እንክብካቤ ሰጪዎች ቃለ መጠይቅ)

የመሇያ ጥያቄ መሌስ ስጋት የሚያስነሱ


ክፍልች ጉዳዮች

የቤተሰብ/አኗኗር 1. በአሁኑ ወቅት በቤት ውስጥ ከህፃኑ ጋር የሚኖር ግሇሰብ ማን ነው? (በቤት
ሁኔታ ውስጥ ያለትን አባሊት በሙለ ስም ፆታ እድሜ እና ያሊቸው ግንኙነት
ይዘርዝሩ)

2. የህፃኑ ወሊጅ ካሌሆኑ እንዴት ከእርሶ ጋር ሉኖር ቻሇ? ሇምን ያህሌ ጊዜ


ከእርሶ ጋር ኖሯሌ

ምግብ እና ተ 3. በቤት ውስጥ በቂ ምግ አሇ ብሇው ያስባለ? ከላሇ ሇምን እንዯሆነ ያብራሩ


መጣጠነ ምግብ

የምግብ ዋስትና 4. ቤተሰቡ ሇምን ያህሌ ጊዜ በቀን ምግብ ይመገባሌ? ምን አይነት ምግብ
ይመገባሌ?

ተመጣጠነ 5. ህፃኑ እንዯ ላልች የእድሜ አቻዎቹ እያዯገ ነው ብሇው ያምናለ?


ምግብ እና
እድገት

ቤተሰብ 6. ሇቤተሰቡ የገቢ ምንጭ ምንድን ነው?


/መጠሇያ

7. ቤቱ/ህፃኑ የሚኖርበት ተቋም የክረምት ወራትን ጨምሮ ንፁህ እና ዯረቅ


ነው? (ይህንን በእይታ መሌስ ሉሰጡ ይችሊለ)

8. የንጹህ ውሃ አቅርቦት አሇ? ንጹ ውሃ የሚገንበት ቦታ ርቀት ምን ያህሌ


ነው

9. አግባብነት ያሇው እና በቂ የንፅህና መጠበቂያ አገሌግልት አሇ ?

እንክብካቤ 10. ህፃኑን የሚንከባከበው ማን ነው


11. ህፃኑ በሚያዝንበት በሚጎዳበት ወይንም በሚታመምበት ወቅት ሇእርዳታ
ወዯ ማን ይሄዳሌ?

12. ህፃኑ በቤት ውስጥ ያሇው ሀሊፊነትና የስራ ድርሻ ምንድን ነው?

13. ህፃናት በቤት ውስጥ ያሊቸው የስራ ሀሊፊነት እና ግዴታ ምንድን ነው?

14. በህፃኑ እና በላልች የቤተሰቡ አባሊት እርሶን ጨምሮ ያሇው ግንኑነት


ምንድን ነው?

15. ስሇዚህ ህፃን ዯህንነሰት ስጋት አልት?

16. ህፃኑ በዯህንነት እና ከሇሊ ጉዳይ የሚያስጨንቀው ነገር አሇ?

ጥበቃ 17. ህጻኑ ዯህንነት ይሰማዋሌ ብሇው ያስባለ?

ጥቃት እና 18. እርሶ ወይም ላሊ ግሇሰብ በህፃኑ ሊይ የወሲብ ጥቃት ሉዯርስበት


ብዝበዛ እንዯሚችሌ እና ላልች አዋቂ ሰዎች ወይንም ከህፃኑ እድሜ ከፍ ያለ
አዋቂዎች ግንኙነት ሊይ ይወድቃለ/ አሊስፇሊጊ አካሊቸውን ይነኳቸዋሌ
ብሇው ይሰጋለ?

19. እርሶ እስካልት ግንዛቤ በዚህ ህፃን ሊይ ጉዳት ዯርሷሌ ብሇው ያስባለ
በምን አይነት መንገድ?

20. ህፃኑ ሇስራ ተግባር የሚሰማራ ከሆነ (ሇምሳላ፡-ውሃ መቅዳት)


ማንኛውም አይነት ጉዳት ሊይ ሉወድቅ ይችሊሌ ብሇው ያስባለ?

የህግ ከሊሊ 21. ህፃኑን ሇመንከባከብ ህጋዊ ሀሊፊነት ያሇበት ግሇሰብ ማን ነው

22. ይህ ህፃን የሌዯት ምዝገባ ወይም የምስክር ውረቀት አሇውን?

23. በህጋዊ ሁኔታዎች እና በማንኛውም የህግ ችግሮች/ክፍተቶች ምክንያት


ህፃኑ አገሌግልት እንዳያገኝ ተከሌክሎሌ? ምሊሾ አዎ ከሆነ ምን አይነት
አገሌግልት እና ምን አይነት ችግር?
24. ህፃኑ በህመም ምክንያት ሇምን ያህሌ ጊዜ ከትምህርት ከስራ ወይም
ከላልች ተግባራት ሉቀር ችሎሌ ?

ጤና 25. የህፃኑ ጤና በምን አይነት ሁኔታ ሊይ ይገኛሌ?

ዯህንነት 26. ህፃኑ ሇመጨረሻ ጊዜ ስሊጋጠመው የጤና እክሌ ወይም ህመም ይግሇፁ

27. ህፃኑ ከበሽታ ሇመከሊከሌ ያስችሇው ዘንድ ክትባት ወስዷሌ?

የጤና 28. ህፃኑ ህመም ሲያጋጥመው ወዯ ህክምና ተቋም ይወስደታሌ?


እንክብካቤ
አገሌግልት

29. የህፃን ፍሊጎት ሇማሟሊት አዳጋች የሆኑ ሁኔታዎች አለ? ሇምሳላ


መድሀኒት የማግኘት

30. ህፃኑ ማግኘት ያሇበት የጤና አገሌግልት ኖሮ ነገርግን ሳያገኝ


የቀረበት ሁኔታ አሇን

31. ሇታዳጊዎች/ሇህፃኑ ስሇ ኤችአይቪኤድስ የሚያወያየው ሰው አሇ? ካሇ


ኤችአይቪ/ኤድስ እንዴት እንዯሚተሊሇፍና መከሊከሌ እንዯሚቻሌ
ያወያየዋሌ?

የስነ አዕምሮ - 32. ህፃኑ ሇምን ያህሌ ጊዜ ዯስታና ሀዘን ሊይ ይወድቃሌ? እንዴት
ማህበራዊ ይገሌጹታሌ?
ጉዳዮች

የስነሌቦናዊ 33. ህፃኑ ዯስተኛ ካሌሆነ ሇእርዳታ ወዯሚያነጋግረው ሰው ተወስዷሌ


ሁኔታ ሇማን?

34. ህፃኑ በአብዛኛው ያሇቅሳሌ ወይንም ራሱን ያገሊሌን ይህንንም ተግባር


ከበርካታ ህፃናት በማይጠበቅ መሌኩ ይፇፅማሌ?

የማህበረሰብ 35. ህፃኑ ሇአዋቂዎች የሚያሳየወው ባህሪ ምንድን ነው? ከእርሶ ወይም
ባህሪያት ከአዋቂዎአች ጋር ምን አይነት ባህሪ ያሳያሌ

36. ህፃኑ የማይታዘዝ ወይም ያሌተገባ ፀባይ ካሳየ እርሶ ምን ያዯርጋለ?


ይህ ተግባርስ በየስንት ጊዜው ይፇፀማሌ?

37. ከላልች ሌጆች ጋር ያሇውን ግንኙነት እንዴት ይገሌፁታሌ?

ትምህርት/ክህል 38. ህጻኑ ዕድሜው ሇትምህርት ከዯረሰ ወዯ ትምህርት ቤት ሌከዋሌ?


ት ማዳበሪያ ምሊሹ አሌሊኩም ከሆነ ሇምን ያህሌ ጊዜ ህጻኑን ወዯ ትምህርት ቤት
ስሌጠና ሳይሄድ ቀርቷሌ? የመጨረሻውን የተማረበት የትምህርት ዯረጃ ይግሇፁ?

ስራ ክንውን 39. ትምህርቱን ከእድሜ አቻዎቹ ህፃናት እኩሌ እየተከታተሇ ይገኛሌ?

40. መምህራን ህፃኑ ትምህርት ቤት ውስጥ ጎበዝ ተማሪ እንዯሆነ


ይገሌፃለ?

የትምህርት 41. የትምህርት ቤት ክፍያውን የትምህርት ቤት የዯንብ ሌብሱን እና


ስራዎች ላልች የመማሪያ ቁሳቁሶችን የሚገዛሇት ማን ነው?

42. ህፃኑ ቤት ውስጥ ስራ ሇመስራት ምን ያህሌ ጊዜ በቤት ውስጥ


ይቆያሌ?

43. ህጻኑን በላልች ምክንያቶች ሇምን ያህሌ ጊዜ ከትምህርት ይቀራሌ?

44. ህፃኑን በገቢ ማስገኛ ስራዎች ሊይ ይሰማራሌ? አዎ ካለ በምን አይነት


የስራ መስክ

45. ህፃኑ በቀን ውስጥ ሇምን ያህሌ ጊዜ ስራ ይሰራሌ?

የጉዳይ አያያዝ ሰራተኛው የስጋት ሁኔታውን ከፍተኛ/ መካከሇኛ/ ዝቅተኛ የፍትህ አገሌግልት ወይም ከፍትህ አገሌግልት ውጪ
የሚያስፇሌጉ አገሌግልቶች በማሇት መግሇጽ አሇበት

You might also like