You are on page 1of 4

የስሜት መዛባት መጠይቅ

(MDQ)
ስም: ቀን:
አዎ አይ
ይህን ምልክት በክፈት ቦታ በመሙላት (x) ለእርስዎ የሚስማማውን መልስ

ያረጋግጡ።
እባክዎን እያንዳንዱን ጥያቄ በተቻለዎት መጠን ይመልሱ።

1. እንደተለመደው እራስህ ያልሆንክበትና...


…በጣም ጥሩ ወይም በጣም ከፍ ያለ ስሜት ስለተሰማህ ሌሎች ሰዎች አንተ
እንዳልሆንክ አድርገው ያስቡ ነበር ወይስ ስሚትህ በጣም ከፍ ያለ ስለነበር ችግር
ውስጥ ገባህ?
…በጣም ተበሳጭተህ በሰዎች ላይ ጮህክ ወይም ጠብ ወይም ክርክር ጀምረክ ታውቃለህ?

…ከወትሮው የበለጠ በራስ የመተማመን ስሜት ተሰምቶህ ታውቃለህ?

…ከወትሮው ያነሰ እንቅልፍ አግኝተህ በእርግጥም እንቅልፍ እንዳላጣህ ሆነህ ታውቃለህ?

…የበለጠ ተናጋሪ ነበሩ ወይም ከወትሮው በበለጠ ፍጥነትምመናገር ታበዛለህ?

…ሀሳቦች መብዛትና መፍጠን ይበዛቦታል ወይስ አእምሮዎን/አስተሳስቦን/ መቆጣጠር


አይችሉም?
…በዙሪያህ ባሉ ነገሮች በቀላሉ ተረበሸ ነበር እናም በማተኮር ወይም ህሃስሳብን
ስብሥቦ ለመቆየት ችግር ነበረብህ?
…ከወትሮው የበለጠ ጉልበት ተስምቶህ ታውቃለህ?

…እርስዎ የበለጠ ንቁ ሆነው ወይም ከወትሮው የበለጠ ብዙ ነገሮችን አድረገዋል?

…እርስዎ ከወትሮው የበለጠ ማህበራዊ ሕውት ተግባቢ ነበሩ፣ ለምሳሌ፣


በእኩለ ሌሊት ለጓደኞችዎ ስልክ ደውለው ያውቃሉ?
…ከወትሮው የበለጠ የወሲብ ፍላጎት መጨመር ሁኒታ ነበረ?

…ለአንተ ያልተለመደ ወይም ሌሎች ሰዎች ከልክ ያለፈ፣ ሞኝነት ወይም አደገኛ
ናቸው ብለው የሚያስቡሉ ነገሮችን አድርገዋል?
…ያለ አገባብ ገንዘብ በማውጣት እርስዎን ወይም ቤተሰብዎን ችግር ውስጥ ያስገባዎታል?

2.ከላይ ከተጠቀሱት ውስጥ ከአንዱ በላይ አዎ ብለው ካረጋገጡ፣ ከእነዚህ ውስጥ


ብዙዎቹ በተመሳሳይ ጊዜ ውስጥ ተከስተዋል ወይ? እባክዎን 1 ምላሽ ብቻ ያረጋግጡ።
3. ከእነዚህ ውስጥ ምን ያህል ችግር ተፈጠረብዎት - በስራ; በቤተሰብ, በገንዘብ ወይም የህግ
ችግሮች; ጭቅጭቅናወ ጠብ? እባክዎን 1 ምላሽ ብቻ ያረጋግጡ።

የለም አነስተኛ ችግር መጠነኛ ችግር ከባድ ችግር

4. ከደም ዘመዶችዎ (ማለትም፣ ልጆች፣ ወንድሞች፣ እህቶች፣ ወላጆች፣ አያቶች፣ አክስቶች፣


አጎቶች) የማኒክ-ዲፕሬሲቭ ሕመም ወይም ባይፖላር ዲስኦርደር ነበረባቸው?
5. የጤና ባለሙያ የማኒክ-ዲፕሬሲቭ በሽታ ወይም ባይፖላር ዲስኦርደር እንዳለቦት
ነግሮዎትያውቃል?
ይህ መጠይቅ እንደ መነሻ ሆኖ ሊያገለግል ይገባል። ሙሉ የሕክምና ግምገማ ምትክ አይደለም.ባይፖላር ዲስኦርደር
ውስብስብ በሽታ ነው፣እና ትክክለኛ፣ ጥልቅ ምርመራ ሊደረግ የሚችለው በሐኪምዎ የግል ግምገማ ብቻ ነው።
Adapted from Hirschfeld R, Williams J, Spitzer RL, et al. Development and validation of a screening instrument for bipolar
spectrum disorder: the Mood Disorder Questionnaire. Am J Psychiatry. 2000;157:1873-1875.
ይህ መሳሪያ ለማጣሪያ ዓላማዎች ብቻ የተነደፈ ነው እና እንደ መመርመሪያ መሳሪያ ጥቅም ላይ

አይውልም

መመሪያ
መጠይቁን ለማጠናቀቅ ከ 5 ደቂቃ ያነሰ ጊዜ ይወስዳል። ታካሚዎች ለጥያቄዎቹ ምላሽ ለመስጠት በቀላሉ
አዎ ወይም የለም የሚለውን ሳጥን ምልክት ያድርጉ። የመጨረሻው ጥያቄ የታካሚውን የተግባር እክል ደረጃ
ይመለከታል. ከዚያም ሀኪሙ፣ ነርስ ወይም የህክምና ሰራተኛ ረዳት የተጠናቀቀውን መጠይቅ
ይመዘግባል።
እንዴት ማስቆጠር እንደሚቻል/scoring/
ለባይፖላር ዲስኦርደር ተጨማሪ የሕክምና ግምገማ ታካሚው በግልጽ የተረጋገጠ የሚሆነው-

• በጥያቄ #1 ውስጥ ለ 7 ወይም ከዚያ በላይ ለሆኑት ሁነቶች አዎ የሚል መልስ ክስጠ
እና

ለጥያቄ ቁጥር 2 አዎ ምላሾች ካገኝ


እና

• ለጥያቄ ቁጥር 3 መካከለኛ ችግር ወይም ከባድ ችግርን ካለበት


MQ-36188 3000129717

You might also like