You are on page 1of 1

የየካ ምስራቅ ጮራ ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2016 ዓ.


የመጀመሪያው መንፈቅ አመት የ 4 ክፍል የጤ.ሰ.ማ ትምህርት አንደኛ ወርሀዊ ፈተና
ስም ክፍል ተፈቀደ ሰአት 10 ደ.
I. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በማንበብ ትክክለኛውን መልስ የያዘዉን ፊደል በመምረጥ መልሱ 1
1.______ማለት የራስን ስሜቶች ሀሳቦች እና እሴቶች በትክክል የመለየት ችሎታ ነው?
ሀ. የራስ ግንዛቤ ሐ. ማህበራዊ ግንኙነት

ለ. ራስን መምራት መ. መልስ የለም 1

2. ከሚከተሉት አማራጮች መካከል ልዩ የሆነዉ የቱ ነዉ ?


ሀ. ጤና ሐ. ማህበራዊ ግንኙነት

ለ. የአካል ብቃት መ. 1የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን ያለድካም መስራት

3. የጤናና ሰዉነት ማጎልመሻ ትምህርት ግንዛቤ የሌለው ሰዉ ስለ ጤ.ሰ.ማ ት/ት ምን ሊል ይችላል ?


ሀ. ኳስ ጨዋታ ብቻ ነዉ ለ.ጊዜ ማሳለፊያ ብቻ ነው ሐ.ወንዶች ብቻ የሚወዱት ት/ት መ.ሁሉም

4.ስለ አካል ብቃት በትክክል የሚገልጸው የቱ ነዉ?


ሀ. የትኛውንም ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ያለድካም ማከናወን ለ. ሰዉነትን እንደፈለጉ ማዘዝ መቻል

ሐ. በራስ መተማመንን ይጨምራል መ. ሁሉም

II. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በማንበብ ትክክል የሆነዉን እዉነት ያልሆነዉን ደግሞ ሀሰት በማለት መልሱ
5. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በጨዋታ እና በውድደር መልክ የሚሰጥ 1 ነው።
6. ጤና የሚዳበረዉ በተመጠነ እንቅስቃሴ እና በተመጠነ አመጋገብ ስርዓትነዉ፡፡1
7. የዉሃ ዋና የልብና የአተነፋፈስ ብርታትን ለማሻሻል የሚጠቅም የስፖርት ዓይነት ነው፡፡
1 8. ኃላፊነት የተሞላበት ውሳኔ አሰጣጥ ማለት መቼ፣ እንዴትና የት እንደሚንቀሳቀሱ መወሰን ማለት ነው፡፡1
III. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ስጡ 1
9. ጤናና የአካል ብቃት ማለት ምን ማለት እንደሆነ አብራርታችሁ ጻፉ
10. በየትኛዉም የስፖርት አይነት የሚሳተፍ አትሌት አበረታች ንጥረ ነገር ወይም ዶፒንግ ቢጠቀም ምን አይነት ጉዳት
ይደርስበታል?

አዘጋጅ :- አየለ

You might also like