You are on page 1of 2

አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች

ABUNE GORGORIOS SCHOOLS


የ!)03 ዓ.ም በሁሇተኛ ወሰነ ትምህርት ሇ፭ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ የኀብረተሰብ
ሳይንስ መሇማመጃ ጥያቄ - 4

ስም _______________________________ ክፍል _________ ቁጥር_________


I. የሚከተለትን ጥያቄዎች ካነበባችሁ በኋሊ ትክክል የሆነውን “እውነት” ስህተት
ከሆነ ደግሞ “ሀሰት” በማሇት መልሱን በመልስ መስጫ ቦታው ሊይ ፃፉ፡፡

1. ጏጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ብዙውን ጊዜ በተሳሳተ እምነት ሊይ የተመሠረቱ


ናቸው፡፡

2. ኤች.አይ.ቪ./ኤድስ በመጨባበጥና አብሮ በመቀመጥ ሉተሊሇፍ ይችሊል፡፡

3. የሕፃናትን መብትና ደህንነት መጠበቅ የመንግሥትና የህብረተሰብ ኃሊፊነት


ነው፡፡

4. እንጥል ከምሊሳችን ወረድ ብሎ በጉሮሮ ቀዳዳ መግቢያ ሊይ ሲገኝ መቧጠጥ


ያሇበት የአካል ክፍል ነው፡፡

5. ከሴት ልጅ ብልት ሊይ የሚቆረጥ ወይም የሚሰፋ ልማዳዊ ድርጊት ንቅሣት


(Tatoo) ይባሊል፡፡

6. ህፃናት ከተወሇዱ ጀምሮ ስም የማግኘት መብት አሊቸው፡፡

7. ዩኒሴፍ (UNICEF) የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል


ድርጅት ነው፡፡

II. በ“ሀ” ስር ሇቀረቡት ከ“ሇ” ሥር የተዘረዘሩት መገሇጫዎች ጋር በማዛመድ


መልሱን በመልስ መስጫ ቦታ ሊይ ፃፉ፡፡
“ሀ” “ሇ”

8. ኤች.አይ.ቪ ሀ. በጨቅሊ ህፃናት የሚተገበር

9. ኤድስ ሇ. ሇፊስቱሊ የሚዳርግ

10. ያሇ ዕድሜ ጋብቻ ሐ. ከጉሮሮ መግቢያ ሊይ የሚገኝ የሰውነት አካል (ቀሰብ)

11. እንጥል መ. የበሽታ ስም

12. ግግ ማስወጣት ሠ. የቫይረስ መጠሪያ

ረ. በልጃገረዶች ሊይ የሚተገበር

1
2nd WS4G5
III. ሇሚከተለትን ጥያቄዎች ትክክሇኛውን መልስ የያዘውን ሆሄ በመምረጥ
በተሰጠው በዶ ቦታ ሊይ ፃፉ፡፡

13. ከጋብቻ አፈፃፀም ጋር የተያያዘ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት የትኛው ነው?

ሀ. ጠባሳ ሇ. ድድ ማውጣት ሐ. ያሇ ዕድሜ ጋብቻ መ. እንጥል መቧጠጥ

14. ከሚከተለት ውስጥ የኤች.አይ.ቪ. ኤድስ መተሊሇፊያ መንገድ ያልሆነው


የትኛው ነው?

ሀ. በደም ንክኪ ሇ. ስሇታማ ነገር በጋራ መጠቀም

ሐ. አብሮ መብሊት መ. ጥንቃቄ የጎደሇው ግብረ ሥጋ ግንኙነት

15. ከሚከተለት ውስጥ በሰውነት ክፍሎች ሊይ ፊት እጅ ሊይ የሚደረግ የአካል


ሊይ ምልክት የትኛው ነው?

ሀ. ግርዛት ሐ. ንቅሣት (Tatoo)

ሇ. ጠባሳ (መጥበስ) መ. ሇ እና ሐ መልስ ናቸው

IV. ቀጥሎ ሇቀረቡት ጥያቄዎች አጭር መልስ ስጡ፡፡


16. ሇኤች.አይ.ቪ መተሊሇፍ ምክንያት ከሚሆን ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ውስጥ ሁሇቱን
ጥቀሱ፣
ሀ. ___________________________________

ሇ. ___________________________________

17. በህፃናት መብት ሇማስከበር የተቋቋሙትን ዓሇም አቀፍ ድርጅቶችን ጥቀሱ፣


ሀ. ___________________________________

ሇ. ___________________________________

18. የመልካም አስተዳደር መገሇጫዎችን ዘርዝሩ፣


_______________፣ _______________፣ ______________፣ ____________

19. የድንገተኛ አደጋ ዋና ዋና ምንጮች ውስጥ ሁሇቱን ጥቀስ፣


_________________፣ ___________________

20. ፈጣን የሕዝብ ቁጥር እድገት ከሚያመጣቸው አለታዊ ተፅዕኖዎች ውስጥ ሁሇቱን
ጥቀሱ፣
ሀ. ___________________________________

ሇ. ___________________________________

2
2nd WS4G5

You might also like