You are on page 1of 2

የ 2014 ዓ.

ም የወበል ጉድኝት የሁለተኛ ሴሚስተር የ 5 ኛ ክፍል የስነ-ዜጋና ስነ ምግባር ሁለተኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና

ስም ______________________________________________ ክፍል _____________ ቁጥር ________________

የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሀሰት በማለት መልሱ

1. የስራ ሰማትጋ ማክበር ጉሩ የሙያ ስነ- ምግባር ነው


2. ዕውቀት የስልጣኔ መሰረት ነው
3. በፈለጉበት አካባቢ ሰርቶ መኖር ህገ ምንግስት የስራ መብት ነው
4. የመሳሪያ ቁሳቁሶችን በአግባቡ መያዝ የጓደኝነት መገለጫ ነው
5. የተፈጥሮ ሀብትን ምንከባከብ ያለበት መንግስት ብቻ ነው
6. ንቁ ህዝባዊ ተሳትፎ ማድረግ ማህበራዊ ቸግር ለመቅረፍ ይጠቅማል
7. ተጫማሪ ዕውቀት ለማግኘት መጽሔቶችን ጋዜጣን ማንበብ አይስፈልግም
8. መቆጠብ የሚችሉት ሀብታሞች ብቻ ናቸው
9. የራስን አቅም ጠንቅቆ ማወቅ በራስ ለመተማመን ይጠቅማል
10. ስራ የሰው ልጅ የህይወት መሰረት ነው
በ ሀ ስር ለተዘረዘሩት በ ለ በተመምረጥ አዛምዱ
11. የዜጎች ሰርቶ የመኖር መብት ሀ. ሙያ
12. ዕውቀት የሚጠይቅ ለ. የሙያ ችሎታ
13. ሰዎች በጋራ የሚያከናውኑት ተግባር ሐ.የስራ መብት
14. አንድ ባለሙያ ለሙያ የሚሰጠው ከበሬታ መ.የሙያ ስነ-ምግባር
15. በስራ ለመሰማራት የሚያስችል ስለ ስራው ሠ. የግል ስራ
የሚኖር ዕውቅና ረ. የቡድን ስራ
ትክክለኛው መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ
16. መልካም ስነ ምግባር የሌላቸው ተማሪ መግለጫ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. መ/ራን አያደምጡም ለ. በሰአቱ አይገኙም ሐ.ጠንክሮ መሰረት መ.
ሁሉም
17. የእውቀት ምንጭ የሆነው የቱ ነው ሀ. ት/ቤት ለ. ጋዜጣ ሐ. ሬድዮ መ. ሁሉም
18. ከሚከተሉት መካከል ነውርና አሳፈሪ ተግባር የቱ ነው ሀ. ስራን ሳየማርጡ መስራት ለ.ሳይሰሩ
መከላት
ሐ. ጠንክሮ መስራት መ. መልስ የለም
19. ስራን ፈጥሮ ለመስራት የሚጠቅመው የትኛው ነው ሀ. የስራ ተነሳሽነት መኖር ለ. የስራ ክቡርነት መረዳት
ሐ. ጥረት ማድረግ መ. ሁሉም
20. ራሱን የቻለ ሰው ------ነው ሀ. በራሱ ይተማመናል ለ. የዝቅተኝነት ስሜት አለው ሐ. ከሌላ ሰው
የበላይነት አለው መ. መልስ የለም
21. ቁጠባ የሚጻረሩ ተግባር የቱ ነው ሀ. ከአቅም በላይ ድግስ ለ. ቁጥብነት ሐ. በእቅድ መመራ መ. ሀናለ
22. ሲሰኛ መሆን ማለት -----ነው ሀ. አንድን ሙያ አጥብቶ መያዝ ነው ለ. በደባል ሱሶች ቁጥጥር ስር
መዋል ነው
23. በሲቢክ ማህበራት መለያ ያልሆነው የቱ ነው ሀ. በአትራፊ የተቋቋሙ ናቸው ለ. በመንግስት የተቋሙ
ናቸው
ሐ. የፖለቲካ ወገንተኝነት አላቸው መ. ሁሉም
24. የትጉህ ተማሪ መለያ ያልሆነው የቱ ነው ሀ. በት/ቤት አዘውትሮ መቅረት ለ. የቤት ስራ መስራት
ሐ. ታላቅን ማክበረ መ. መዝናኛ
25. አስተማማኝ የእውቀት ማግኛ ምንጭ የሆነው የቱ ነው ሀ. ታላላቅ ሰዎች ለ. ት/ቤት ሐ. አካባቢ
መ. መዝናኛ
26. ከሚከተሉት ውስጥ የመረጋ ምንጭ የቱ ነው ሀ. ጋዜጣ ለ. ሬድዮ ሐ. ቴሉብዥን መ. ሁሉም
27. ጎጅ ልማዳዊ ተግባር ያልሆነው የቱ ነው ሀ. ገላን አዘውትሮ መታጠብ ለ. የወንዶች የበላይነት
ሐ. ስራን መናቅ መ. ሁሉም
ባዶ ቦታውን ሙሉ
28. ለብክነት የሚዳርጉ ጎጅ ተግባራት መካከል ቢያንስ 2 ቱን ጻፍ
29. ከእውቀት ማግኛ ምንጮች መካከል 2 ቱን ጻፍ

You might also like