Professional Documents
Culture Documents
Safari Academy: Your Kids Our Kids!" "
Safari Academy: Your Kids Our Kids!" "
Safari Academy: Your Kids Our Kids!" "
የ፳፻፲፮ ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አማርኛ ሞዴል 1 ፈተና ለ፰ኛ ክፍል ምድብ ________
የመምህሩ/ሯ ስም __________________________________________ ቀን_______________________ የተሰጠውሰዓት ______
የተማሪው/ዋስም_____________________________________________ ተራ ቁጥር__________________
ምንባብ
ወርቅነህ እሸቴ ወይም ድክተር ቻርሌስ በ1857 ዓ.ም ከአባታቸው ነጋዴራስ እሸቴ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ዯስታ
ወ/ማርያም በጎንዯር ከተማ ተወሇደ፡፡ አፄ ቴዎዴሮስ በ1860 ዓ.ም አእምሮአቸው በቁጣ እየታወከ፤ የወቅቱ ሁኔታ
ካቀደት ጋር አሌጣጣም ቢሊቸው የጎንዯር ካህናትና ታሊሊቅ ሰዎችን እያሰሩ በግዞተኝነት ወዯ መቅዯሊ መሊክ
ጀመሩ፡፡ በዚህ ጊዜ ነጋዴራስ እሸቴም ታስረው ወዯ መቅዯሊ ተወስዯው ነበር፡፡ ሚስታቸው ወ/ሮ ዯስታም ታስረው
ወዯ መቅዯሊ ተወስዯው ነበር፡፡ ሚስታቸው ወ/ሮ ዯስታም እንዱሁ አንዴ ሌጃቸውን ወርቅነህን ይዘው ወዯ መቅዯሊ
በግዞት ሔዯው ተቀመጡ፡፡
በ1860 ዓ.ም በሚያዝያ ወር እንግሉዞች አፄ ቴዎዴሮስን ወግተው መቅዯሊን ሲይዙ ህፃኑ ወርቅነህ እሸቴ
እዴሜያቸው የሁሇት ዓመት ከመንፇቅ ሌጅ ነበሩ፡፡ በዚህ ወቅት እንግሉዞች በመቅዯሊ ኮረብታ ሲገቡ ሽብር ሆነና
ሁለም ራሱን ሇማዲን ሽሽት ያዘ፡፡ በዚህን ጊዜ ወርቅነህ እሸቴ ብቻቸውን በአንዴ ቤት ቀርተው ነበርና የእንግሉዝ
ወታዯሮች ህፃኑ ወርቅነህን ባገኟዋቸው ጊዜ አዝነው ወዯ ጦር አሇቃ ወስዯው አስረከቧቸው፡፡
እንግሉዞች ከመቅዯሊ የዘረፏቸውን ቅርሶችና የተሇያዩ ንዋየ ቅዴሳት ይዘው ወዯ ሀገራቸው ሲመሇሱ እቴጌ
ጥሩወርቅን፣ ሌጃቸው ሌኡሌ ዓሇማየሁን እንዱሁም ወርቅነህ እሸቴን ይዘው ወዯ ጠረፍ እየተጓዙ ሳሇ እቴጌ
ጥሩወርቅ ገና ጠረፍ ሳይዯርሱ ታመው ሞቱ፡፡ ከባህር ወዯቡ ሲዯርሱም ዓሇማየሁ ቴዎዴሮስ እና ወርቅነህ እሸቴ
ተሇያዩ፡፡ ጄኔራሌ ሮበርት ናፒየር ጠረፍ ሲዯርስ ወዯ እምግሉዝ ሀገር ስሇተጠራ ሌኡሌ ዓሇማየሁን ይዞ “H.M.S
force” በሚባሇው መርከብ ተሳፍሮ ወዯ እንግሉዝ አመራ፡፡ ህፃን ወርቅነህ እሸቴ ዯግሞ ከኮልኔሌ ቻርሌስ
ቸምበርሉን ጋር በመሆን ወዯ ህንዴ አቀኑ፡፡
እንግሉዛዊው ኮልኔሌ “ቻርሌስ” የተባሇውን የራሱን ስም ሇብሊቴናው ወርቅነህ እሸቴ በመስጠት ወርቅነህ ስማቸው
ቻርሌስ እየተባለ ይጠሩ ጀመር፡፡ በህንዴ ሀገር ከአሳዲጊያቸው ጋር መኖር የጀመሩት ወርቅነህ እሸቴ ሇአራት
ዓመታት ያህሌ በህንዴ እንዯቆዩ አሳዲጊ አባታቸው ኮልኔሌ ቻምበርሉን ከዚህ ዓሇም በሞት ተሇዩ፡፡ ይሔኔ ኮልኔሌ
ማርቲን የተባሇው ኦፊሰር ፑንጃብ ውስጥ ከአንዴ የሚሲዮን ትምህርት ቤት አስገቧቸውና ትምህርታቸውን በዚያው
እየተከታተለ አዯጉ፡፡
ወርቅነህ እሸቴ ፑንጃብ ሊይ እየተማሩ ካዯጉ በኋሊ በመንግስት ክፍሌ ሲቪሌ ድክተር ሆነው ይሰሩ ጀመር፡፡ ወዯ
ፑንጃብ ዩኒቨርሲቲም በመግባት ጎበዝ ከሚባለ ተማሪዎች መካከሌ ሐኪም ወርቅነህ አንደ ሇመሆን ጊዜ
አሌወሰዯባቸውም፡፡ በመጨረሻም በህክምና ሙያ ተመርቀው በረዲት ሐኪምነት ስራቸውን ቀጠለ፤ እያዯረም በቀይ
ጥገና ሙያቸው በህንድች ዘንዴ ተወዲጅ እየሆኑ መጡ፡፡ ሇሁሇት ዓመት ያህሌ ካገሇገለ በኋሊም ከፍተኛ ትምህርት
ሇመከታተሌ ከህንዴ ወዯ እንግሉዝ ተጓዙ፡፡
በ1889ዓ.ም ወዯ እንግሉዝ ሔዯው በኤዯንብራና በጎስጎው ዩኒቨርሲቲ ህክምና ተምረው በቀድ ጥገና ሙያ በታሊቅ
ማዕረግ ተመረቁ፡፡ ሲመረቁም ከሐኪሞች ማህበር “የመጀመሪያው ባሇ አንጎሌ ጥቁር ሐኪም” የሚሌ የምስክር
ወረቀትና መቀስ ተሸሇሙ፡፡እ.ኤ.አ. በ1891 ዓ.ም በ36 ዓመታቸው ህንዴ ግዛት ወዯ ነበረችው ወዯ በርማ ተሊኩ፡፡
በትውሌዴ ኢትዮጵያዊ ዜግነት እንግሉዛዊው ድክተር ቻርሌስ ማርቲን በእንግሉዝ የህክምና ተቋም ውስጥ የሰሩ
የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የህክምና ባሇሙያ ሇመሆን በቁ፡፡
1. አፄ ቴዎዴሮስ የጎንዯር ካህናትና ታሊሊቅ ሰዎች ወዯ መቅዯሊ መሊክ የጀመሩት ሇምንዴን ነው?
ሀ. ሰዎቹ ስሊስቸገሩ ሇ. በሁኔታዎች አስገዲጅነት፡፡
ሐ. የወቅቱ ሁኔታ ካቀደት ጋር ስሊሌተጣጣመ መ. መሌሱ አሌተሰጠም፡፡
2. በሶስተኛው አንቀፅ የመጨረሻው መስመር “አቀኑ” ሇሚሇው ቃሌ ፍቺ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. አስተካከለ ሇ. ሔደ ሐ. ቅናት ያዛቸው መ. አሳዯጉ
3. ሐኪም ወርቅነህ ፑንጃብ ሚሲዮን ውስጥ ያስገባቸው ማነው?
ሀ. ኮልኔሌ ማርቲነን ሇ. ኮልኔሌ ቻርሌስ ሐ. ጄኔራሌ ሮበርት መ. ሀናሐ መሌስ ናቸው
4. ሐኪም ወርቅነህ እሸቴ መጀመሪያ ሲሰሩ የነበረው ምንዴን ነው?
ሀ. በመንግስት ክፍሌ ሲቪሌ ድክተር ሆነው
ሇ. በኤዯንበራ ዩኒቨርሲቲ መምህር ሆነው
ሐ. በርማ ውስጥ ድክተር ሆነው
መ. በፑንጃብ ዩኒቨርስቲ ጎበዝ ሀኪም ሆነው
5. ሐኪም ወርቅነህ በስንት ዓመታቸው የምስክር ወረቀት እና መቀስ ተሸሇሙ?
ሀ. በ35 ሇ. በ36 ሐ. በ34 መ. በ32
6. ሐኪም ወርቅነህ ፑንጃብ ውስጥ ሚሲዮን ትምህርት ቤት የገቡት በምን ምክንያት ነው?
ሀ. አሳዲጊ አባታቸው በሞት ስሇተሇዩ
ሇ. ኦፊሰሩ በጣምስሇሚወዲቸው
ሐ. ድክተር ሇመሆን ስሇፇሇጉ
መ. ከኢትዮጵያ የሔደ ስዯተኛ ስሇሆኑ
7. ይህ ዴርሰት የተፃፇው በየትኛው የዴርሰት ዓይነት ነው?
ሀ. በገሊጭ ሇ. በትረካ ሐ. በስዕሊዊ መ. በአመዛዛኝ
8. እንግሉዞች መቅዯሊን የያዙት በስንት ዓ.ም ነው?
ሀ. በ1857 ሇ. በ1860 ሐ. በ1863 መ. በ1889
9. በአጠቃሊይ ዴርሰቱ ስንት አንቀጾች አለት?
ሀ. ስዴስት ሇ. አምስት ሐ. ሰባት መ. ስምንት
10. የአምስተኛው አንቀጽ አጠቃሊይ ሃሳብ የሚያተኩረው ምን ሊይ ነው?
ሀ. የሐኪም ወርቅነህን አስተዲዯግ፡፡
ሇ. የሐኪም ወርቅነህን ወዯ ትምህርት ዓሇም መቀሊቀሌ፡፡
ሐ. የሐኪም ወርቅነህን ከፍተኛ የትምህርት አቀባበሌ እና ሥራ
መ. መሌሱ አሌተሰጠም፡፡
መመሪያ ሁሇት፡- ሇሚከተለት ጥያቄዎች አራት አራት አማራጮች ቀርበዋሌ ትክክሇኛ መሌስ የያዘውን ፊዯሌ
በመምረጥ እንዯ አጠያየቃቸው መሌስ(ሺ)፡፡
11. የማንኛውም ቋንቋ መዋቅር መሰረቱ ነው፡፡
ሀ. ቃሌ ሇ. ሀረግ ሐ. ዴምፅ መ. ዓ/ነገር
12. ‹‹ የበሬው ቆዲ ሇቦርሳ መስሪያነት እንዱያገሇግሌ ሆኖ ሇፋ ፡፡›› የተሰመረበት ቃሌ አውዲዊ ፍቺ የሚሆነው
የቱ ነው?
ሀ. ዯከመ ሇ. ሇሰሇሰ ሐ. ተገፇፇ መ. ተቆረጠ
13. ስሇአንዴ ነገር ምንነት ፣አሰራር ፣ ጠቀሜታ ወዘተ የሚያስረዲ የዴርሰት አይነት የቱ ነው?
ሀ. ስዕሊዊ ዴርሰት ሇ. አመዛዛኝ ዴርሰት ሐ. ገሊጭ ዴርሰት መ. ተራኪ ዴርሰት
14. ‹‹ሳራ ምሳዋን በሊች፡፡›› የሚሇው ዓ.ነገር የተነገረበት የጊዜ አይነት ከሚከተሇው አማራጭ ውስጥ የቱ
ነው?
ሀ. የሩቅ ኃሊፊ ጊዜ ሇ. የቅርብ ኃሊፊ ጊዜ ሐ. የትንቢት ኃሊፊ ጊዜ መ. የዋህ ኃሊፊ ጊዜ
15. -------------- ሁሇት ሰዎች ወይም ቡዴኖች መካከሌ የሚዯረግ ስርዓት ያሇው ሙግት ነው፡፡
ሀ. ጭውውት ሇ. ክርክር ሐ. ውይይት መ. ንግግር
31. ሁሇት እና ከዚያ በሊይ የሆኑ ነገሮችን (ጉዲዮችን) በማምጣት ስሇምንነታቸው ሌዩነታቸው እና
ተመሳሳይነታቸው የሚያትት የዴርሰት አይነት ----------- ይባሊሌ፡፡
ሀ. ተራኪ ዴርሰት ሐ. ስዕሊዊ ዴርሰት
ሇ. አመዛዛኝ ዴርሰት መ. አስረጂ ዴርሰት
32. በአማርኛ ቃሊት የአበዛዝ ስርአት መሰረት ነጠሊ የሆኑ የመጨረሻ ሆሄያቸው ሳዴስ የሆኑ ስሞችን ሇማብዛት
የምንጠቀምበት ምዕሊዴ የቱ ነው ?
ሀ. -ኦች ሇ.-ዎች ሐ. -ኡ መ. -ኣችን
33. ከሚከተለት ውስጥ የቢጋር ጠቀሜታ ያሌሆነው የቱ ነው ?
ሀ. የዴርሰትን መፃፊያ ስሌት ይወስናሌ ሇ. የሀሳብ ቅዯም ተከተሌ እንዲይዛባ ይረዲሌ
ሐ. የሚዘነጋ ሀሳብ እንዲይኖር ያዯርጋሌ መ. የዴርሰትን አቅም ያሳይሌናሌ
34. -----------ጥሌቅ የሆነ የማሰብ ችልታ ሇማዲበር እና ነገሮችን በቀሊለ የመረዲት ችልታን ሇማዲበር የሚረዲ
ጥበብ ነው፡፡
ሀ. ዴርሰት ሇ. ቃሌ ሐ. ቅኔ መ.ሌቦሇዴ
35. በእውነተኛ ታሪክ ሊይ የተመሰረቱ ታሪኮች ሊይ ተመስርቶ የሌቦሇዴ አፃፃፍ ስርዓትን ተከትል
የሚቀርበው የቱ ነው ?
ሀ. ሌቦሇዴ ሇ. ኢ-ሌቦሇዴ ሐ. ረጅም ሌቦሇዴ መ. አጭር ሌቦሇዴ
36. ---------------ዯራሲው ታሪኩን የሚያቀርብበት የትረካ አቅጣጫ ነው፡፡
ሀ. ትሌም ሇ.አንፃር ሐ ግጭት መ.መቼት
37. ከሚከተለት ዓ.ነገሮች ውስጥ ቀጥተኛ ተሳቢ የላሇው ዓ.ነገር የቱ ነው ?
ሀ. ቤቱ በጣም ሰፊ ነው፡፡ ሐ. ግንበኞቹ ህንፃውን አፇረሱት፡፡
ሇ. ህፃኑ ብርጭቆውን ሰበረው፡፡ መ. ወታዯሮቹ አስፇሪውን አውሬ ገዯለት፡፡
38. …………….በሌቦሇዴ ታሪክ ውስጥ ዴርጊቱ የሚፇፀምበትን ግዜ እና ቦታ ይገሌፅሌናሌ፡፡
ሀ. መቼት ሇ. ታሪከ ሐ. ገፀ-ባህሪ መ. ትሌም
39. ሇስንዳ ይታጨዲሌ ካሌን ሇጥጥ ------------ እንሊሇን፡፡
ሀ. ይቆረጣሌ ሇ. ይሇቀማሌ ሐ.ይሰበራሌ መ. ይሸሇቀቃሌ
40. በመነሻውና በመዴረሻው ሊይ ቅጣይ ምዕሊድች የላለት ቃሌ የቱ ነው?
ሀ. አሌመጣም ሇ. አስተባበረ ሐ. አውራሪስ መ. አይበሊም
41. ከሚከተለት ውስጥ በትርጉም ሌዩ የሆነው ቃሌ የቱ ነው ?
ሀ. ህፀፅ ሇ. ችግር ሐ. እንከን መ. ክፋት
42. ‹‹ሰውዬው የወንበር ፍቅር ሇሞት ዲረገው፡፡›› የተሰመረበት ቃሌ ፍካሬያው ፍቺ የሆነው የቱ ነው ?
ሀ. መቀመጫ ሇ. ማረፊያ ሐ. ስሌጣን መ. ሀእና ሇ
43. ከሚከተለት ውስጥ ገቢር ግስ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ሌጁ ብርጭቆ ሰበረ፡፡ ሇ. ሌጁ እግሩ ተሰበረ፡፡
ሐ. ሌጁ ብርጭቆ ሰባበረ፡፡ መ. ሀ እና ሐ መሌስ ናቸው፡፡
44. ‹‹ብዙ ሇመግዛት ካሰብኩኝ በኃሊ
መዝኜ መሇስኩት ያንን የሰው ገሇባ፡፡›› በሚሇው ሰምና ወርቅ ቅኔ ውስጥ ወርቁ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. የሰው ገሇባ ሇ. ገሇባ ገዛሁ ሐ. የማይረባ ሰው መ. ሀ እና ሇ መሌስ ናቸው፡፡
45. የሀረግን መጠሪያ የሚወስነው ነው፡፡
ሀ. በውስጡ የሚገኙት ቃሊት ሇ. መሪው ሐ. ተጣማሪዎቹ መ. ገሊጩ ቃሌ
46. የንግግር ክህልትን ሇማዲበር ከምንጠቀምባቸው ተግባራት መካከሌ የማይካተተው የቱ ነው?
ሀ. የፅሁፍ ሪፖርት ሇ. ጭውውት ሐ. ክርክር መ. ውይይት
47. ‹‹አዴሮ ቃርያ ›› ሇሚሇው ፇሉጣው አነጋገር ፍቺ የሚሆነው የቱ ነው?
ሀ. የማይበሊ ሇ. የማይሻሻሌ ሐ. የሚያቃጥሌ መ. ያሌበሰሇ
መመሪያ ሁሇት፡ ከስር የቀረበውን ግጥም መሰረት በማዴረግ ከተራ ቁጥር 56-60 ሇቀረቡት ጥያቄዎች ትክክሇኛውን
ምሊሽ በመምረጥ መሌሱ፡፡
ግጥም
ቀረ መፇረጅ፣
56. በመጀመሪያው ስንኝ ክፍት ቦታ ሊይ ሉገባ የሚችሇው ትክክሇኛ ሀረግ ከሚከተለት የቱ ነው?
ሀ. መቀጥቀጥ ሙያ ነው ሐ. ሇጠነከረ እጅ
ሇ. መቀጥቀጥ ሙያ መ. ነው ሇጠነከረ