You are on page 1of 10

በአራዳ ክ/ከ ወረዳ 06 እና 09 የዳግማዊ ምንሉክ ክሊስተር ማዕከሌ የ8ኛ ክፍሌ የሁሇተኛ

መንፈቅ አመት ሞዴሌ ፈተና


አማርኛ ግንቦት 2015 ዓ.ም
የተፈቀደ ጊዜ፡- 40 ደቂቃ
የጥያቄ ብዛት፡ 60
አጠቃሊይ ትዕዛዝ
ይህ የሒሳብ ፈተና ነው፡፡ በዚህ ፈተና ውስጥ 60 ጥያቄዎች ተካተዋሌ፤ ሇእያንዳንዱ
ጥያቄ ትክክሇኛ መሌስ የሆነውን አማራጭ የያዘውን ፊደሌ በመምረጥ ሇመሌስ መስጫ
በተሰጠው ወረቀት ሊይ በማጥቆር መሌስ ይሰጣሌ፡፡
በፈተና ሊይ የተሰጡትን ትእዛዞች በጥንቃቄ በማንበብ ፈተናውን መስራት ይጠበቅባችኋሌ፡፡
መሌስ የሚሰጠው ከፈተናው ጋር በተያያዘው የመሌስ መስጫ ወረቀት ሊይ ነው ፣በመሌስ
መስጫው ሊይ ትክክሇኛውን መሌስ የሚጠቆረው በእርሳስ ብቻ ነው፤ትክክሇኛውን መሌስ
በማጥቆር ሲሰራ ሇማጥቆር የተፈቀደው ቦታ ሙለ በሙለ በሚታይ መሌኩ በደንብ
መጥቆር አሇበት፤የጠቆረውን መሌስሇመቀየር ቢፈሇግበደንብ በማጥፋት መጽዳት አሇበት፡፡
ፈተናውን ሰርቶ ሇመጨረስ የተፈቀደው ሰዓት 1 ሰዓት ነው፡፤ ፈተናውን ሰርቶ ሇመጨረስ
የተሰጠው ሰዓት ሲያበቃ ሇመስሪያነት የምንጠቀምበትን የመጻፊያ እርሳስ ማስቀመጥ እና
ፈተናውን መስራት ማቆም አሇብን፡፡ ፈተናው እንዴት እንደሚሰበሰብ በፈታኙ/ኟ እስከሚነገር
ድረስ በቦታችን ተቀምጠን መጠበቅ አሇብን፡፤
መኮረጅ ወይም በፈተና ሰዓት የፈተናን ህግ የማያከብር ተፈታኝ ፈተናው አይያዝሇትም፤
ፈተናውንም እንዳይፈተን ይደረጋሌ፡፡
ፈተናውን መስራት ከመጀመራችሁ በፊት በመሌስ መስጫው ሊይ መሞሊት የሚገባውን
መረጃ ሁለ በጥንቃቄ መሞሊት አሇበት፡፡

ፈተናውን መስራት ጀምሩ ሳይባሌ መጀመር አይፈቀድም !

Page 1 of 10
መመሪያ አንድ፡- ከተራቁጥር 1-10 ያለትን ጥያቄዎች ከዚህ በታች በቀረበው ምንባብ
ሊይ የተመሰረቱ ናቸው።በመሆኑም ሇቀረቡት ጥያቄዎች ትክክሇኛ መሌስ በመምረጥ
በክፍት ቦታው ሊይ ፃፉ።

ምንባብ

በሃመር ማህበረሰብ ሊም በግ ወዘተ..ጥርስ የሚያበቅለት በታችኛው ድዳቸው ስሇሆነ ቅዱስ


ይባሊለ፡፡አህያ ፈረስ ጅብ ወዘተ…ደግሞ የሚያበቅለት በሊይኛው ድዳቸው በመሆኑ በርኩስ ይባሊለ፡፡
የሰው ሌጅም የወተት ጥርሱን ማብቀሌ የሚገባው እንደርኩሳት በሊይኛው ካበቀሇ ሇማህበረሰቡ አይበጅም
ቢያድግም አባቱን የሚገፋና የሚገድሌ ይሆናሌ ተብል ይታመናሌ ፡፡ ሰሇዚህም ገፊ በአካባቢው
አጠራር “ሚንጊ” ነው ተብል ይጣሊሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጥርስ እንደማብቀለ መውሇቁ ሊይም ችግር
አሇበት፡፡ በቅድሚያ መውሇቅ ያሇበት በታችኛው ድድ የበቀሇው ጥርስ መሆን አሇበት፡፡በሊይኛው ድድ
የበቀሇው ጥርስ ቀድሞ ከወሇቀ አሁንም ሚንጊ ተብል ይጣሊሌ፡፡የዚህ እምነት ሰሇባ ከሆኑት የሃመር
ተወሊጆች አንዱ እኔ ነኝ፡፡

ከሇሆራ እባሊሇው የተወሇድኩት ሃመሮች በብዛት በሚገኙበት የቡስካ ተራራ ስር ነው፡፡በህጻንነቴ ዘመን
እናቴ በምትሇብሰው ቆዳ ሸፈን አድርጋ ከሰውነቷ ጋር ሇጥፋኝ ስቅስቅ ብሊ ታሇቅስና በሻካራ ቅጠሌ
የታችኛውን ጥርሴን ትሞርድሌኝ ነበር፡፡

ጥርሴ የበቀሇው መጀመሪያ በታችኛው ቀጥል በሊይኛው ድዴ ነበር፡፡ይሁን እንጂ አንድ ቀን ጥጃ


ሇመመሇስ ስሮጥ ወድቄ የሊይኛው አንዱ ጥርሴ ወሇቀ፤ላሊው ደግሞ ተሸረፈ፡፡እንደ አበቃቀለ ሁለ
በቅድሚያ በታችኛው ድዴ ሊይ የበቀሇው ጥርስ መውሇቅ ሲገባው የሊይኛው ቀድሞ በመውሇቁ ሇአደጋ
ተጋሇጥኩ ፡፡ እናቴ ይርሴን ትሞርድሌኝ የነበረውም የታችኛው ቀድሞ የወሇቀ ሇማስመሰሌ ነበር፡፡

ጥረቷ ሁለ ከንቱ ነበር፡፡ወድቄ ሳሇቅስ ጥርሴ ወሌቆ ያዩ ሰዎች ሇሽማግላዎች ነግረው ስሇነበር አንድ
ቀን አባቴ ባሇነበረበት ወቅት ሚንጊየ ተባለ ሌጆችን የሚጥለት ሽማግላዎች ወደ እኛ ጎጆ መጡ፡፡እናቴ
በርቀት እንዳየቻቸችው ሰውነቷ ተንቀጠቀጠ፡፡እንቦሳዋን እንደምትሌስ ሊም ሰውነቴን ደጋግማ እየሳመች
ስቅስቅ ብሊ አሇቀሰች፡፡

ሽማግላዎች ጥርሱን አስወሌቀን እናምጣው ብሇው ከእቅፉዋ መነጨቁኝ፡፡ብትቃወም ባህሌ ገርሳሽ


ተብሊ የከፋ መከራ ስሇሚደርስባት አሌተከሊከሇችም፡፡ እንደዘበት ገፋ አድርጋ አስረከበቺኝ፡፡እሪታዬን
አቀሇጥኩት የደረሰሌኝ ግን ማንም አሌነበርም፡፡

ሽማግላዎቹ ከመንደራችን ራቅ ወደ አሇስፍራ ወሰዱኝ፡፡ ቁጥቋጦ የበዛበት ተራራማ ቦታ ስንደርስ


ወደ እነሱ ሳሌዞር ከፊት ሇፊታቸው ከተራራው ጫፍ እንድቆም አዘዙኝ፡፡ አሊስችሌ ስሊሇኝ ድንገት ዘወር
ስሌ አንደኛው ሽማግላ የወረወረው ጦር ትከሻዬ ሊይ ተቀበቀበ ወዲያው ገፈታትረው ወደ ገደለ
ጨመሩኝ ከተራራው አናት የሚወረወሩት ትንንሽ ናዳዎችም ፈነከቱኝ፡፡የደም አበሊ ዋጠኝ እነሱም
ሞቷሌ ብሇውት ተውኝ ሄዱ፡፡

Page 2 of 10
እዚያው ስጓጉር አድሬ በነጋታው ረፋድ ሊይ ድምጼን የሰሙ መንገደኞች አግኝተውኝ ቤታቸው
ወስደው ከሞት አተረፉኝ ሇትንሽ ጊዜ እነሱ ጋር ከሰነባበትኩ በኋሊ የመንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኞች
ስሇሆኑ ወደ ጂንካ ከተማ ሲዛወሩ አብሬ ሄድኩ፡፡ እዚያም ት/ቤት አስገቡኝና ትምህርቴን መከታተሌ
ጀመርኩ፡፡

ከወሊጆቼና ከአካባቢዬ በተሇየሁ በአስራ ሶስት አመቴ የመሰረተ ትምህርት ዘማች ሆኜ ወደ ትውሌድ
ቀዬዬ ዘመትኩ እዚያ እንደደረስኩ አንጋፋዎቹ አወቁኝ፡፡አባቴ ቢሞትም እናቴንና ላልቹን ዘመዶቼን
በሰሊም አገኘኋቸው፡፡በጦርና በድንጋይ ወግረው ገደሌ የከተቱኝን ሽማግላዎች እንዳየኋቸው ቂም
ያረገዘው ሌቤ ሉበቀሊቸው ቋመጠ፡፡

ዳሩ ግን ባህለ እንጂ ሰዎቹ ተፈጥሯዊ ጭካኔ እንደላሊቸው በትምህርት የተገራው በሳለ አእምሮዬ
ሹክ አሇኝ፡፡እኔም ፊደሌ ከማስቆጠር ጎን ሇጎን ይህንን እና ላልችንም ጎጂ ሌማዶች የማህበረሰቡ
ተወሊጆች እንዲዋጉ ሇማስተማር ቆርጬ ተነሳው፡፡

ፍቅረ ማርቆስ ደስታ፤ ከቡስካው በስተጀርባ

1. በአካባቢው አጠራር “ሚንጊ” የሚሇው ስያሜ ምንን ይገሌጻሌ?

ሀ. ጥሩእድሌን ሇ. ገፊን ሏ.ሽማግላን መ. ፍቅርን

2. ከሇሆራን ከሞት ያዳነው ማነው?

ሀ. እናቱ ሇ. የአካባቢውሽማግላዎች ሏ. አባቱ መ. መንገደኞች

3. ከሇሆራ ሽማግላዎችን እንደተመሇከተ ከፍተኛ ብስጭት የተሰማው በምን ምክንያት ነው?

ሀ. ከሞትስሊተረፉት ሏ. ከእናቱእቅፍሰሇነጠቁት

ሇ. አባቱንስሇገደለበት መ. በጦርናበድንጋይወግረውገደሌስሇከተቱት

4 በሀመር ማህበረሰብ ዘንድ “ቅዱስ” የሚባሇው እንስሳ የቱ ነው?

ሀ.ፈረስ ሇ. ጅብ ሏ.አህያ መ.ሊም

5. ከሇሆራ ነጥቀው ሲወስዱት እናት ያሌተቃወሙት ምክንያት ምንድነው?

ሀ.አቅም ስሇላሊቸው ሏ.ገንዘብ ስሇሚያስፈሌግ

ሇ.ባህሌገርሳሽተብሇውችግርስሇሚደርስባቸውመ.ሁለም

6.ከሇሆራ የመሰረተ ትምህርትዘማች ሆኖ ወደ ትውሌድ ቀዬው የዘመተው ከስንት ዓመት በኋሊ ነው?

ሀ.ከ10 ሇ.ከ13 ሏ.ከ7 መ.ከ12

Page 3 of 10
7. የወተት ጥርስ ሇሚሇው ተመሳሳይ የሚሆነው የቱ ነው?

ሀ. ወተት ሲጠጣ የሚበቅሌ ጥርስ ሏ.በመጀመሪያ የሚበቅሌ ጥርስ

ሇ.በታችኛው ድድ ሊይ የሚበቅሌ ጥርስ መ.የተሸረፈ ጥርስ

8. በሀመር ማህበረሰብ አንድ ህጻን ሚንጊ ተብል የሚጣሇው ምን ሲሆን ነው?

ሀ.የወተት ጥርሱ በሊይኛው ድዱ ሲያበቅሌ ሏ. በሊይኛው ድድ የበቀሇ ጥርስ ቀድሞ ከወሇቀ

ሇ.ያሇ ቀኑ ሲወሇድ መ.ሀ እና ሏ

9. ከሇሆራ በመጨረሻ የወሰደው እርምጃ ምንድነው?

ሀ.ጠሊቶቹን መበቀሌ ሏ.ትውሌድአካባቢውንጥልመጥፋት

ሇ.የማህበረሰቡ ተወሊጆች ጎጂ ሌማዶችን እንዲዋጉ ማስተማር መ.ሁለም

10. ባሇታሪኩ የተወሇደው የትነው?

ሀ. አዲስ አበባ ሇ.ጂንካ ሏ.ሀመር መ.ቡስካ ተራራ ስር

መመሪያ ሁሇት፡- ቀጥሇው የተሇያዩ ይዘት ያሊቸው ጥያቄዎች ቀርበዋሌ።እያንዳንዱን


ጥያቄት ትእዛዝ በጥሞና አንብቡና ሇጥያቄዎቹ ተገቢነው የምትለትን ሆሄ በመምረጥ
በመሌስ መስጫ ቦታ ሇይ ጻፉ።

11.የክርክር አቀራረብ መመሪያ ያሌሆነውየቱነው?

ሀ. ክርክሩን የሚቀርብበትን ቅደምተከተሌ መወሰን

ሇ. ራስን ሇአድማጮች ማስተዋወቅ

ሏ. ክርክሩን አስፈሊጊ በሆኑ አካሊዊ እንቅስቃሴ ማጀብ

መ.ሇተቃዋሚ ቡድን ግብረ መሌስ መስጠት

12. ከሚከተለት ውስጥ ውስብስብ ዓረፍተነገር የሆነው የቱ ነው?

ሀ. ወጥቶ ሄደ።

ሇ. አቶ ከበደና ወ/ሮ አሌማዝ ሁሇት ሌጆች አሎቸው።

ሏ. የነብላን እናት ሇሌጆቻቸው የተሇያዩ መጫወቻዎችን ገዙ።

መ. ሃይላ ገ/ስሊሴ የማራቶን ውድድሩን በድሌ አጠናቀቀ።

Page 4 of 10
ትምህርት ሳይንስ ወይም አርት ነው? የሚሌው ጥያቄ አከራካሪ ነው፡፡ አርት ነው የሚለት የተማረ
ያስተምር የሚሌ አቋም ሲኖራቸው ሳይንስ ነው የሚለት ሇማስተማር መማር ብቻውን አይበቃም የስነ-
ትምህርት ዘዴንና ህጉን ማወቅ አሇበት ይሊለ፡፡የሰው ሌጅ በህግ ካሌተገዛ አስቸጋሪ ስሇሚሆን ህግን
ጠንቅቆ ማወቅ ተገቢነት አሇው፤ስሇዚህ ትምህርት ሳይንስ ነው የሚሇው የተሻሇ ነው፡፡

13.ይህ ከሊይ የቀረበው አንቀጽ በየትኛው የድርሰት ስሌት የተጻፈ ነው?

ሀ. ስእሊዊ ሇ. ተራኪ ሏ. አመዛዛኝ መ. ገሊጭ

14.የአጭር ሌብወሇድ ባህሪ የሆነው ከሚከተለት ውስጥ የቱ ነው?

ሀ. ቁጥብነት ሇ. ረቂቅነት ሏ. ጥድፊያ መ. ሀ እና ሏ

15.ከሚከተለት ቃሊት መካከሌ “ን” ቅጥያ ሆና የገባችው በየትኛው ቃሌ ነው?

ሀ. ወገን ሇ.ዘፈን ሏ. ጎድን መ. በሩን

16.ፊት ሊይ የሚወጣ ሽፍታ በቀሊለ በሰዎች እይታ ያጋሌጣሌ። የተሰመረበት ቃሌ በዚህ


ዓረፍተ ነገርእንዴት ይነበባሌ ?

ሀ. ሊሌቶ ሇ. ጠብቆ ናሊሌቶ ሏ. ጠብቆ መ. መሌሱ የሇም

17.ከዚህ በታች ከቀረቡት ቃሊት ውስጥ ድርብ ቃሌ ያሌሆነው የቱ ነው?

ሀ. እግረ ደረቅ ሇ. አይን አፋር ሏ. መሰረተ ትምህርት መ. መጥፎ ባህሪ

18.ከሚከተለት ምሳላያዊ አነጋገሮች መካከሌ የሚናገር ወይም ሀሳበን የሚገሌጽ መታጣቱን


የሚመሇክተውከሚከተለትአማራጮችየቱነው?

ሀ. ዝም አይነቅዝም ሏ. ዝምታ ወርቅ ነው

ሇ. ዝም ባሇ አፍ ዝንብ አይገባም መ.ቄሱም ዝም መጽሃፉም ዝም

19.ቀጥል ከተዘረዘሩት ቃሊት መካከሌ የተገብሮ ቃሌ የሆነው የቱነው?

ሀ. ገዛ ሇ. ገዛች ሏ. ተገዛ መ.ገዙ

Page 5 of 10
20.ከሚከተለት ቅደም ተከተሊቸው ያሌጠበቁ የድርጊት ሂደቶች ተስተካክሇው የሚነበቡት በየትኛው
አማራጭ ነው?

1. ከማንኛውም ሉመጣ ከሚችሌ አደጋ ራስን በመጠበቅ በትክክሌ ወደ ትምህርት


ቤት መጓዝ
2. የሰንደቅ አሊማ ስነስርአት አክብሮ ክፍሌ ውስጥ ገብቶ መማር
3. በጠዋት ተነስቶ ንጽህናን ጠብቆ ሇብሶና አምሮ ቁርስ በሌቶ የትምህርት
መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ትምህርት ቤት ጉዞ መጀምር
4. መመሪያን ጠብቆ የአሇቱን ትምህርት ተከታትል ወደ ቤት መመሇስ
5. መታወቂያ በማሳየት ወደ ትምህርት ቤት ግቢ መግባት

ሀ. 1፣5፣2፣3፣4 ሏ. 3፣5፣1፣2፣4

ሇ. 3፣1፣5፣2፣4 መ. 3፣5፣2፣1፣4

21. አንድ ድርጊት መቼ እንደተፈጸመ ወይም መቼ እንደሚፈጸም የሚገሌጽ የግስ ባህሪ ምን ይባሊሌ?

ሀ. መደብ ሇ. ጊዜ ሏ. ድርጊት መ. ቁጥር

22.ከሚከተለት ውስጥ የቢጋር (የአስተዋጽኦ) መንደፍ ጥቅም የሆነው የቱ ነው?

ሀ. ከሃሳባችን እንዳንወጣ ያግዛሌ ሏ.የሃሳብ ቅንጅትን ሇመግሇጽ

ሇ. በቀሊለ ሃሳብን ሇመግሌጽ መ. ሁለም መሌስ ነው

23.ቀጥሇው ከቀረቡት ዓረፍተ ነገሮች ውስጥ በአሁን ጊዜ የተገሇጸው የቱ ነው?

ሀ.ብላን ከናዝሬት ሌብስ አመጣችሌኝ፡፡ ሏ. ሄኖክ ገሊውን እየታጠበ ነው፡፡

ሇ. ደቻሳ በሚቀጥሇው ሳምንት ይመጣሌ፡፡ መ.መስሪያ ቤታችን የተመሰረተበትን አስረኛ አመት ያከብራሌ፡፡

24.የአንድ ቃሌ የመጨረሻ ፊደሌ ሳድስ ሲሆን የሚወስደው የአማርኛ አብዢ ቅጥያ ከሚከተለት
ውስጥ የትኛው ነው?

ሀ. -ዎች ሇ. -ኣማ ሏ. -ኦች መ. -ኣት

25.ከሚከተለት ውስጥ በሌብወሇድ ውስጥ የምናገኘው የግጭት አይነት የቱነው?

ሀ. ሰው ከራሱ ጋር ሇ. ሰው ከተፈጥሮ ጋር ሏ. ሰው ከማህበረሰቡ ጋር መ. ሁለም መሌስ ነው

26.ሀይለ ወንድሙ ክፉኛ መታመሙን ነገረኝ፡፡ በዚህ ዓረፍተ ውስጥ የተሰመረበት ሀረግ ዓይነት
ምንድነው?

ሀ. ስማዊ ሀረግ ሇ. ግሳዊ ሀረግ ሏ. ቅጽሊዊ ሀረግ መ. ተውሳከግሳዊ ሀረግ

Page 6 of 10
27.ጥሪ በተደረገሊቸው መሰረት ሰሊም____ፍቅርና ተስፋ መጥተዋሌ_____ የቀሩት ጥሪ የተደረገሊቸው
ግን እስካሁን ያለበትን አሊሳወቁም፡፡ በዚህ ዓረፍተ ነገር ውስጥ በቅደም ተከተሌ ሉገባ የሚችሇው
ትክክሇኛ ስርአተ ነጥብ የቱ ነው?

ሀ. ፤ እና፣ ሇ.፤ እና ፡፡ ሏ. ፡፡ እና ፡ መ.፣ እና ፤

28. ማታ ጨሇምሇም ሲሌ እንጦጦ ተራራ ጫፍ ሊይ ሆኖ ቁሌቁሌ አዲስ አበባን ሲመሇከቷት ውብ ናት


በየቦታው ብሌጭ የሚለት የመብራት አምፖልች ሰማዩን ትተው ምድር ሊይ መኖር የጀመሩ ከዋክብት
ይመስሊለ፡፡

ይህ ጽሁፍ ሇየትኛው የድርሰት ዓይነት ምሳላ ይሆናሌ?

ሀ. ተራኪ ሇ.ገሊጭ ሏ.ሥዕሊዊ መ.አመዛዛኝ

29.ሌጅነታቸውንና በሚሇው ቃሌ ውስጥ ያሇው የምዕሊድ ብዛት ስንት ነው?

ሀ. አራት ሇ. አምስት ሏ.አንድ መ.ሦስት

30.የንግግር አዘገጃጀት መመሪያ የሆነው ከሚከተለት መካከሌየትኛው ነው?

ሀ. የንግግሩን ኣሊማ ሇአድማጭ ማስተዋወቅ ሏ. ስብዕናን መጠበቅ

ሇ. አድማጭን ማመሰገን መ. የንግግሩን ኣሊማ መረዳት

31.ከሚከተለት ውስጥ የግሌ አስተያየት የሆነው የቱነው?

ሀ. ሰው ሁለ ሟች ነው ሏ. ውድድሩን የምናሸንፍ ይመስሇኛሌ

ሇ. ጸሀይ በምስራቅ ወጥታ በምእራብ ትጠሌቃሇች መ. በርትቼ ስሊጠናሁ ፈተናውን አሇፍኩ

32.ቁንዳሊ ሇሚሇው ቃሌ ተመሳሳይ ፍቺ የሆነው የቱ ነው?

ሀ. የጸጉር ቁርጥ ሇ.ሹሩባ ሏ.አፍሮ መ. ጸጉር በብዛት ያሇው

33. ከሚከተለት የክሂሌ ዘርፎች መካከሌ መሌእክት ማሰተሊሇፊያ የሆነው የትኛው ነው?

ሀ.መናገርና ማንበብ ሏ. ማዳመጥና መናገር

ሇ. መናገርና መጻፍ መ. ማዳመጥና ማንበብ

34.አንድ ሰው የሚፈጽመውን ድርጊት ወይም ተግባር የሚገሌጽ ግስ ምን ይባሊሌ?

ሀ. ተገብሮ ሇ. አፈጻጸም ሏ. ገቢር መ. መፈጸም

35.ከሚከተለት ውስጥነገሮችን አግዝፎ ወይም በጣም አሳንሶ የሚያቀርብ የዓረፍተ ነገር አይነት
የቱነው?

ሀ. ትእዛዛዊ የዓረፍተ ነገር ሇ.ሏተታዊ የዓረፍተ ነገር ሏ.አጋናኝ የዓረፍተ ነገር መ. መጠይቃዊ የዓረፍተ ነገር

Page 7 of 10
36.አንድ ቃሌ በቀጥታ ከሚኖረው ፍቺ ባሻገር የሚሰጠው ሚስጥራዊ ፍቺ--------ይባሊሌ

ሀ. እማሬያዊ ፍቺ ሇ. ፍካሬያዊ ፍቺ ሏ. አውዳዊ ፍቺ መ. ተመሳሳይ ፍቺ

37. ከአራቱ የአማርኛ ክሂልች መካከሌ መጀመሪያ መምጣት ያሇበት የትኛው ነው?

ሀ. መናገር ሇ.ማዳመጥ ሏ. ማንበብ መ.መጻፍ

38.በጫካ ወስጥ በርካታ እንስሳት ይኖራለ፡፡ የተሰመረበት ቃሌ የስም ዓይነት --------- ነው?

ሀ. የተጸውኦ ስም ሇ.የወሌ ስም ሏ.ረቂቅ ስም መ. የነገር ስም

39. ሇመሇመ፣ ሰበሰበ፣ መረጠ ፣ ረጠበ የሚለ ቃሊት ቀርበዋሌ በፊደሌ ገበታ ቅደም ተከተሌ መሰረት
ሁሇተኛ የሚሆነው የቱ ነው?

ሀ. ሰበሰበ ሇ. መረጠ ሏ.ሇመሇመ መ. ረጠበ

40. ከሚከተለት ተረትና ምሳላዎች መካከሌ ሌዩ የሆነውየትኛው ነው?

ሀ. ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታሌ ሇ. ሇተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው

ሏ. የቸኮሇች አፍሳ ሇቀመች መ.የጅብ ችኩሌ ቀንድ ይነክሳሌ

41.በግጥም ውስጥ የሃሳብ ተሇጣጣቂነት፣ ስርዓታዊ የድምጽ ፍሰትና አወራረድ እንዲኖረው የሚደርግ
ምን በመባሌ ይጠራሌ?

ሀ. ዜማ ሇ. አንጓ ሏ. ምት መ. ምጣኔ

42.አምድ ሊይ በምትቀጠሌ "ተ" ምእሊድ የሚፈጥር አምድ የትኛው ነው?

ሀ. ገቢር ሇ. አምድ ሏ. ተገብሮ መ.ገብር

43.ከሚከተለት ዓረፍተ ነገሮችመካከሌ በአለታዊ የተገሇጸው የትኛው ነው?

ሀ. ቤተ-መጽሃፍት ሌትገባ ነበር ሏ. ቤተ-መጽሃፍት አሌገባችም

ሇ. ቤተ-መጽሃፍት ገብታ ይሆናሌ መ. ቤተ-መጽሃፍት ገብታሇች

44.ሳር ቅጠለ ሇሚሇው ፈሉጣዊ አነጋገር ተመሳሳይ ፍቺ የሚሆነው የትኛው ነው?

ሀ.ጫካና ሳሩ ሇ. እሳት የሚነድ ሏ. ሳሩ ሁለ መ. ሁለም ሰው

Page 8 of 10
45. አባይ ወዲያ ማዶ ትንሽ ግራር በቅሊ፣

ሌቤን ወሰደችው ከነስሩ ነቅሊ፡፡ ይህ ቃሊዊ ግጥም ከየትኛው ስሜት የገሌጻሌ?

ሀ. የፍቅር ሇ.የጥሊቻ ሏ. የምሬት መ.የንቀት

46. አንድ ተፈሊጊ መረጃን ብቻ ነጥሇን ሇማውጣት የምንጠቀመው የንባብ ስሌት ------ ይባሊሌ?

ሀ.የገረፍታ ንባብ ሇ. የዝግታ ንባብ ሏ.የጥሌቀትንባብ መ.የአንክሮ ንባብ

47. ወንዶች ወጣቶች ክርስቲያን ማህበር የሚሇው ስም በአህጽሮት ቃሌ ሲጻፍ

ሀ. ወወ.ክ.ማ ሇ. ወወክ.ማ ሏ.ወ.ወክማ መ. ወ.ወ.ክ.ማ

48.ሌጁ ከሄደበት ቶል ተመሇሰ፡፡የተሰመረበት ቃሌ ከየትኛው የቃሌ ክፍሌ ይመደባሌ?

ሀ.ስም ሇ. መስተዋድድ ሏ. ቅጽሌ መ. ተውሳከ ግስ

49.ይህ ምሌክት በአንቀጽ ውስጥ ሀይሇቃሌ በየትኛው ቦታ እንደሚገኝ ይገሌጻሌ?

ሀ. በአንቀጽ መጀመሪያ ሏ. በአንቀጽ መጨረሻ

ሇ.በአንቀጽ መሀከሌ መ. በአንቀጽ መጨረሻና መጀመሪያ

50የኔማ እመቤት የፈተሇችው፣ የሸረሪት ድር አስመሰሇችው፡፡ ይህ ቃሊዊ ግጥም ምንን ይገሌጻሌ?

ሀ.ፍቅርን ሇ. ሀዘንን ሏ. ጥሊቻን መ. ሙገሳን

51.ተጠቃሚነት የሚሇው ቃሌ ተነጣጥል ሲጻፍ ትክክሇኛው አጻጻፍ የቱነው?

ሀ. ተጠቃሚ-ነት ሇ. ተ-ጠቃሚ-ነት ሏ.ተ-ጠቃሚነት መ. ተጠቃሚነ-ት

52.ከሚከተለት ውስጥ የሩቅ ሃሊፊ ጊዜ የሆነው የቱነው?

ሀ. በሇጡ ትናንትና ከክፍሇ ሀገር መጣች ሏ. ፍቃዱ በሌጅነቱ ኳስ ይጫወት ነበር

ሇ. የታክሲው ጎማ ተንፍሷሌ መ. ሌጁ ባሇፈው አንደኛ ወጣ

53.መጥፎ ንግግሩ አንጀቴን ቆረጠው የተሰመረበት ፈሉጣዊ አገሊሇጽ ፍቺ የሆነው የቱ ነው?

ሀ.አታሇሇኝ ሇ.አስቀየመኝ ሏ.አሳዘነኝ መ. ሆዴን በሊው

54ስሇአንድ ነገር አሰራር፣ አፈጻጸም ምንነት የሚገሌጽ የድርሰት ዓይነት የቱ ነው?

ሀ. ተራኪ ድርሰት ሇ. አከራካሪ ድርሰት ሏ. ገሊጭ ድርሰት መ. ስእሊዊ ድርሰት

Page 9 of 10
55.ድምጾች በስርዓት ተቀናጅተው ትርጉም ያሇው ነገር የሚያስገኙበት መዋቅር ------------- ይባሊሌ?
ሀ. ቃሌ ሇ. ዓረፍተነገር ሏ. ሀረግ መ. አንቀጽ
መመሪያ ሶስት ቀጥሇው የቀረቡት ጥያቄዎች ቀጥል በቀረበው ግጥም ሊይየተመሰረቱ
ናቸው፡፡ ግጥሙን በትኩረት በማንበብ ከቀረቡት አማጮች ተገቢውን መሌስ ምረጡ

ጠዋት ብትታይም ጸሃይ ከፍ ብሊ፣

የማታ የማታ እሷም አሽቆሌቁሊ፡፡

አይቀርም መጥሇቋ አይቀርም መውረዷ፣

ብርሃኗን ሰውራ ከዓይን መጋረዷ፡፡

ሰውንም ስናየው ሳሇ በህይወቱ፣

እሳት ነው ሇጋ ነው በወጣትነቱ፡፡

በጠዋት ጉዞ ምንም ቢበረታ፣

አይቀርም መድከሙ ሲመሽ ወደ ማታ፡፡

ምንጭ(አፈወርቅ ዩሃንስ)

56.ግጥሙ ---------ሀረግ ሲኖረው የስንኙብዛት ደግሞ ---- ነው

ሀ. 16፣8 ሇ.8፣16 ሏ.8፣15 መ. 16፣9

57.የአራተኛው ስንኝ መድረሻ ሀረግ የቱ ነው?

ሀ. ብርሃኗን ሰውራ ሇ.ሰውንም ስናየው ሏ. ሳሇ በህይወቱ መ.ከዓይን መጋረዷ

58. በግጥሙ ውስጥ የተነጻጸሩት ማንና ማን ናቸው?

ሀ. ጨረቃና ጸሃይ ሏ.እንስሳትና ሰው

ሇ. ሰውና ጸሃይ መ.ጸሃይና ጨሇማ

59.የሰባተኛው ስንኝ መነሻ ሀረግ የቱነው?

ሀ. ምንም ቢበረታ ሇ. አይቀርም መድከሙ ሏ.ሲመሽ ወደ ማታ፡፡ መ.በጠዋት ጉዞ

60. የግጥሙ ቤት መድፊያ ቃሌ የቱ ነው?

ሀ. በወጣትነቱ ሇ. መጋረዷ ሏ.ማታ መ.ቢበረታ

Page 10 of 10

You might also like