You are on page 1of 5

ሙከራ 1 የተፈቀደው ጊዜ 60 ደቂቃ

ስም________________________________________ክፍል_________ቁጥር________

ሀ/የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክል የሆነውን ‹‹እውነት››ስህተት የሆነውን ደግሞ ‹‹ሐሰት››በማለት መልሱን በተሠጠው
ቦታላይ ፃፉ፡፡(10%)

_______1. አንድ ሠራተኛ የሙያ ችሎታ ብቻ ካለው ተገልጋዮች ያለምንም ችግር በአግባቡ ሊያስተናግድ ይችላል፡፡

_______2. ሀላፊነቶች ሁሉ ተመሳሳይ በመሆናቸው የተለየ ደረጃና አይነት የላቸውም፡፡

_______3. የሙያ ስነ ምግባር ማለት ሰዎች በተፈጥሮ ያላቸውን እውቀት አዳብረው የሚያገኙት የብቃት መለኪያ ነው ፡፡

_______4.ከጋራ ሀላፊነት አንዱ የተፈጥሮና ሀብትና ታሪካዊ ቅርሶችን መጠበቅ ነው፡፡

_______5.ቃል ከመግባት በፊት አስቀደሞ ችሎታንና አቅምን መፈተሹ ቃል አባይነትን ያስከትላል፡፡

ለ) በ‹‹ሀ›› ስር ለቀረቡት በ‹‹ለ›› ስር ከተዘረዘሩት እየመረጣችሁ አዛምዱ(10 %)፡፡

ሀ ለ

_____6. የቀደምት ሰዎችን ስልጣኔና ጥበብ የሚያሳዩ ሀ. የሙያ ችሎታ

_____7. የራሱ የሆነ ልዩ ዕውቀትን የሚጠይቅ፣በስልጠና ሊዳብር የሚችል ለ. የሙያ ስነ ምግባር

_____8. ቁሳዊና መንፈሳዊ ፍላጎት በሌሎች እንዲሟላ መጠበቅ ሐ. የተፈጥሮ ቅርስ

_____9. የሰዎች ጥበብ ያልታከለበት መ.ጥገኝነት _____10.


ማንኛውም ሰራተኛ ሊያከብረው የሚገባ ደንብና ስነስርአት ሠ.ታሪካዊ ቅርስ

ሐ) በ‹‹ሀ›› ሥር ለቀረቡት ከ ‹‹ለ›› ሥር የሚስማማቸውን እየመረጣችሁ አዛምዱ፡፡(10%)

ሀ. ለ.

______11.የሴት ልጅ ግርዛት ሀ.ቀይ ቀለም

______12.ዜግነት ለ.ህዝብን ማክበር፣መውደድ

______13.የሀገር ፍቅር መገለጫ ሐ.አረንጓዴ ቀለም

______14.የሕዝቦች የሃይማኖት እኩልነት ይባላል መ.የአንድ ሀገር ህጋዊ አባል መሆን

______15.ህዝቦች ወደፊት ያላቸውን ብሩህ ተስፋን ይገልፃል ሠ.በሰማዊ መደብ የተከበበ ምልክት

ረ.ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት

1
ሰ.ቢጫ ቀለም

ቀ. ቃል ኪዳን

መ/ የሚከተሉት ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ (13%)፡፡

_____16. አንድ ሰው ለራሱ በሚሆኑ ፣ ተግባራት ሁሉ በጉልበት ፣በገንዘቡና በእውቀቱ ተሳትፎ

ያላደረገበት የትኛውን ይገልፃል ?

ሀ. የሙያ ችሎታ አለመኖርን ለ. ሳይሰሩ መብላትን

ሐ.ሀላፊነት አለመቀበልን መ. ቃል ኪዳን መፈፀምን

______17. በኢ.ፌ.ዴ..ሪ ሕገ መንግስት ስለ ኢኮኖሚ አላማዎች የተደነገገው አንቀፅ ስንት ነው?

ሀ. አንቀፅ 49 ለ/ አንቀፅ 89 ሐ. አንቀፅ 79 መ. አንቀፅ 69

____18. ታሪካዊ ቅርሶችን መጠበቅና ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ ምንን ያመለክታል ?

ሀ. ፍትሐዊነትን ለ.የስልጣኔ አለመኖርን ሐ. ኋላቀርነትን መ. የሀላፊነት ስሜትን

____19.አንድን ነገር በታማኝነትና በሀቀኝነት ለመስራት ለራስ ወይም ለሌሎች የሚሰጥ መተማመኛ__ይባላል፡፡

ሀ. ዴሞከራሲያዊ መብት ለ. የሙያ ስነ ምግባር ሐ. ስልጣን መ. ቃል ኪዳን

____20. ቃል ኪዳን መግባትና ቃልን ማክበር__________ይጀምራል፡፡

ሀ. መዋለ ህጻናት ለ. በከፍተኛ ትምሀርት ተቋም ሐ.በአካባቢ መ. በቤተሰብ ሕይወት ውስጥ

_____21.ቀጥሎ ከቀረቡት መከካል የተለየው የቱ ነው ?

ሀ. የሀረር ግንብ ለ. የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ሐ. የኮንሶ የእርከን ስራ መ. የአክሱም ሀውልት

22.በበጎ ፍቃድ አካባቢንና ነዋሪውን በነፃ የሚያገለግሉ ወጣቶች ቡድን -------ይባላል

ሀ.ወታደሮች ለ.ተማሪዎች ሐ.ስካውት መ.መንግስታዊ ያልሆኑ ድጅቶች

______23.ሀገሬን እወዳለሁ ከሚል ዜጋ ከሚጠበቁ ተግባራት መካከል አንዱ ይጠቀሳል፡፡

ሀ.የሥራ ተነሳሽነት መኖር ለ.ፍትሐዊ መሆን

ሐ.በህዝቦች ማንነት ማስከበር መ.ሁሉም መልሶች ናቸው

______24. የሰዎች መብቶች እንዲከበሩ ምን መደረግ አለበት ?

ሀ.በጉልበት መብትን ማስከበር ለ.ሕግን መጠቀም

2
ሐ.ፍትህን ማስፈን መ.ለ እና ሐ መልሶች ናቸው

______25.ማህበራዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋም ያልሆነው የቱ ነው?

ሀ.የመከላከያ ሚኒስተር ለ.ት/ቤት ሐ.ጤና ጣቢያ መ.ሁሉም መልሶች ናቸው

______26.ከሚከተሉት አንዱ ለፍትህ መጓደልና ለመብት መጣስ ምክንያት አይሆንም፣

ሀ.ፍትህን ማስፈን ለ.የዜጎች መብት አለማክበር

ሐ.የመንግስትን ሥልጣን አላግባብ መጠቀም መ.ህዝቦች በእኩል አለመስተናገድ

______27.ከሚከተሉት አንዱ ትከክለኛ ፣ቀና፣ሚዛናዊ ፣መክንያት በሚል ሀሳብ የገለፃል፣

ሀ.የሕግ የበላይነት ለ.ፍትሐዊነት ሐ.እኩልነት መ.ዴሞክራሲያዊ ሥርአት ______28.ከሚከተሉት አንዱ ጎጂና


አፍራሽ ተግባራት ውስጥ ይመደባል፡፡

ሀ.ሠአትን አክበሮ መገኘት ለ.ንብረቶችን ማበላሸት

ሐ.አርአያነት ያለው ተግባር መፈፀም መ.ለታላላቆች መታዘዝ

ሠ)የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ባለው ክፍት ቦታ ላይ ትክክለኛውን ቃል ወይም ሐረግ ሙሉ ፡፡ (7%)

29. ሀገርና ሕዝብን የሚወክል መገለጫ ምልክት_____________ተብሎ ይጠራል፡፡

30. ዜጎች ከሚያገኙት ገቢ ላይ ተቀናሽ ሆኖ ለመንግስት የሚከፈልግዴታ --------- ይባላል።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

3
4
5

You might also like