Professional Documents
Culture Documents
Chmi Civi Modal
Chmi Civi Modal
ም የባ/ዳር ከተማ አስተዳደር የ 8 ኛ ክፍል ስነ-ዜጋና ስነ-ምግባር ት/ት ሞዴል ፈተና 60% የተሰጠ
ጊዜ 1፡00 ስዓት
የሚከተሉትን ጥያቄዎች ከተሰጡት አራት የአማራጭ መልሶች ትክክለኛ የሆነዉንየመልስ ሆሄ አጥቁሩ
1. ህዝቦች ስለሀገራቸዉ ተጨባጭ ሁኔታና መንግስት ስለሚያከናዉነዉ ተግባርና መረጃ የማግኘት መብት
እንዳላቸዉ የተገለፀዉ በየትኛዉ መርህ ነዉ?
ሀ) ግልፀኝነት ለ) ተጠያቂነት ሐ) የህግ የባላይነት መ) ሁሉም
2. የተወካዬች ምክር ቤት የስራ ዘመን ስንት አመት ነዉ?
ሀ) ሶስት ዓመት ለ) አራት ዓመት ሐ) አምስት አመት መ) ስድስት ዓመት
3. የፊድራሉ መንግስትና ክልሎች ከሚከተሉት የትኛዉ ስልጣን አላቸዉ?
ሀ) ህግ አዉጭነት ለ) ህግ አስፈፃነት ሐ) የዳኝነት መ) ሁሉም
4. አንድ ባለሙያ ለሙያዉ የሚሰጠዉ ከበሬታ ምን ይባላል?
ሀ) የሙያችሎታ ለ) የሙያ ስነ-ምግባር ሐ) የስራ መደብ መ) የስራ ፈጠራ
5. ሁሉቱ የከተማ መስተዳደሮች ተጠሪነታቸዉ ለማን ነዉ?
ሀ) ለፊደራሉ መንግስት ለ) ለተወካዮች ም/ቤት ሐ) ለፊደሬሽን ም/ቤት መ) ለሁሉም
6. ቃልኪዳንን በብቃት መወጣት፡-
ሀ) ግላዊ ጥቅም የለዉም ለ) የመንፈስ እርካታና የኑሮ ለዉጥ ያስገኛል
ሐ) ከቃልኪዳን ጋር አይገናኝም መ) ለአርአያነት አይጠቅምም
7. ከሚከተሉት የዲሞክራሲ ተቋማት መካከል በመንግስትና በግል ደረጃ መቋቋም የሚችለዉ የትኛዉ ነዉ?
ሀ) እምባ ጠባቂ ለ) ፍ/ቤት ሐ) መገናኛ ብዙሃን መ) ፀረ ሙስና ኮሚሽን
8. ከሚከተሉት ዉስጥ የህፃናት መብት የሆነዉ የቱ ነዉ?
ሀ) በህይወት የመኖር ለ) ስምና ዜግነት የማግኘት
ሐ) ኢ.ሳባዊ ከሆነ ቅጣት ነፃ የመሆን መ) ሁሉም
9. ኢትዬጵያ ከዉጭ ሀገራት ጋር የምታደርገዉ ግንኙነት ጥቅሙ ምንድን ነዉ?
ሀ) የገብያና የኢንቨስትመንት እድል ለማግኘት ለ) እርዳታ ለማግኘት
ሐ) ከዉጭ የሚሰባሰብ ግብር ለማግኘት መ) በሌሎች ሀገራት የበላይ ለመሆን
10. ብሔራዊ ነፃነቱና ክብሩ በየትኛዉም የዉጭ ሀይል ያልተዳፈረ ነፃ ሀገር ምን ባላል?
ሀ) መልካም አስተዳደር ለ) ዲሞክራሲያዊ ሐ) ሉዓላዊ መ) መ/የለም
11. የእቅድ መኖር ጠቀሜታዉ
ሀ) ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያግዛል ለ) ራዕይን ለማሳካት ያግዛል
ሐ) ዉጤታማ ለመሆን ይጠቅማል መ) ሁሉም መልስ ናቸዉ
12. ከሚከተሉት ዉስጥ ለአንድ ሀገር ራስን ለመቻል ማረጋገጫ የሆነዉ የቱ ነዉ?
ሀ) የተፈጥሮ ሀብት ይዞታ መጠበቅ ለ) የህዝብ ብዛት መኖር
ሐ) የስራ እድል ማጣት መ) ሁሉም መለስ ናቸዉ
13. የእኩልነት መብት በህገ-መንግስቱ አንቀፅ ስንት ላይ ተደንግጓል?
ሀ) አንቀፅ 24 ለ) አንቀፅ 25 ሐ) አንቀፅ 11 መ) አንቀፅ 35
14. ዜግነት በኢትዬጵያ በስንት መንገድ ይገኛል?
ሀ) በአንድ ለ) በሶስት ሐ) በሁለት መ) በአራት
15. የብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች የእኩልነት መገለጫዎች የሆነዉ የቱ ነዉ?
ሀ) በሀገር ሀብት እኩል ተጠቃሚ መሆን ለ) በቋንቋ መጠቀም
ሐ) ራስን በራስ ማስተዳደር መ) ሁሉም መልስ ናቸዉ
16. የሚከተሉት ዉስጥ የፍትህ አካላት የሆነዉ የቱ ነዉ?
ሀ) ፍ/ቤት ለ) መምህር ሐ) ትምህርት ቤት መ) ጤና ተቋም
17. የስልጣን ገደብ በለመኖር ሊከሠት የሚችል ችግር የቱ ነዉ?
ሀ) የህግ የበላይነት ይከበራል ለ) ስረዓት አልበኝነት ይሰፋናል
ሐ) የዜጎች መብት ይከበራል መ) ግልፅኝነትና ተጠያቄነት ይሠፍናል
18. ከሚከተሉት ዉስጥ ከሲቪክ ማህበራት የማይመደበዉ የቱ ነዉ?
ሀ) ከመንግስት ቁጥጥር ነፃ ያልሆነ ለ) ከማንኛዉም ፓለቲካ ነፃ የሆነ
ሐ) ለአትራፊነት የሚሠራ መ) ሁሉም መልስ ናቸዉ
19. የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ መሠረት የሆነዉ የቱ ነዉ?
ሀ) እኩልነት መብቶች ለ) ለህግ የበላይነት መገዛት
ሐ) የመምረጥና የመመረጥ መብት መከበር መ) ሁሉም
20. ጠቅላይ ሚኒስሩ ተጠሪነታቸዉ ለማን ነዉ?
ሀ) ለፕሬዝዳንቱ ለ) ለሚኒስተሮች ም/ቤት
ሐ) ለህዝብ ተወካዬች ም/ቤት መ) ለፊደሬሽን ም/ቤት
የስነ-ዜጋ መልስ
1. ሀ 12. ሀ 21. ለ
2. ሐ 13. ለ 22. ሀ
3. መ 14. ሐ 23. መ
4. ለ 15. መ 24. መ
5. ሀ 16. ሀ 25. ሐ
6. ለ 17. ለ 26. ሀ
7. ሐ 18. ሀ 27. ለ
8. መ 19. መ 28. ሀ
9. ሀ 20. ሐ 29. ለ
10. ሐ 30. ሐ
11. መ 31 መ
32. ለ 41. መ 53. ሐ
33. ሐ 42. ሐ 54. ሀ
34. ሀ 43. መ 55. ለ
35. መ 44. መ 56. መ
36. ሐ 45. ለ 57. ሐ
37. ሐ 46. ለ 58. ለ
38. ሀ 47. ሐ 59. መ
39. ለ 48. ሐ 60. ሐ
40. ሐ 49. መ
50. ለ
51. መ
52. ለ
IN 2013 E.C BAHIR DAR CITY Ad/ZONE CHEMISTRY MODEL EXAMINATION FOR GRADE 8 TH
(60%)
1. A 21. D 41. D
2. B 22. A 42. D
3. A 23. C 43. A
4. C 24. B 44. B
5. C 25. D 45. C
6. C 26. A 46. D
7. B 27. C 47. D
8. D 28. D 48. C
9. A 29. A 49. B
10. D 30. B 50. A
11. B 31. C 51. A
12. A 32. D 52. A
13. C 33. C 53. B
14. D 34. B 54. C
15. A 35. A 55. D
16. B 36. A 56. A
17. C 37. B 57. B
18. D 38. B 58. C
19. C 39. C 59. D
20. B 40. C 60. A