You are on page 1of 4

G/science worksheet

I. If the statement correct write True and incorrect is false


1. Mixtures can be separated in to their components by physical means.
2. Dr. Aklilu lemma discovered prevent to bilharzia disease from the fruit Endod.
3. Sublimation is a direct change of solid state to liquid state.
4. Velocity is a vector quantity.
5. The SI unit of current is ampere.
6. Kuna is the SI unit of mass.

7. 1kg/m3 is equal to 10g/cm3.


8. Temperatures not affects how fast particles move.
9. Gases have definite shape and volume.
10. A chemical reaction is the process of converting products to reactants.
II. Match column “A” with column “B”
A
11. Evaporation B
12. Condensation A Graphite conduct electricity
13. Sedimentation B Used to fill car batteries
14. Filtration C Blood
15. Element D Clean air
16. Compound E NaNO3
17. Homogeneous mixture F Mg(magnesium)
18. Heterogeneous mixture G Separate insoluble particles
19. Sulfuric acid H Separate impurities like silicon gees
20. Nonmetals used to I Change gas in to liquid
J Change liquid into gas
III. Choose the best answer
21. Two or more type of elements that are chemically composed called_______.
A. compound B. mixture C. element D. all
22. _________ are written using the valance number of the element combined.
A. symbol B. Chemical formula C. all D. none
23. The name of CO2 is _______
A. carbon mon oxide B. carbon dioxide C. carbon trioxide D. all
24. Which one is the chemical symbol of silver? A. Au B. Cu C. Ag D. Fe
25. Quantitatively the formula 3F2 represents _______
A. 3 atoms of fluorine B. 2 molecule of fluorine
C. 3 molecule of fluorine D. 6 molecule of fluorine
26. Compounds composed of only two different elements are known as ______
A. binary compounds B. Molecules C. Poly atomic ion D. ion

Amharic worksheet

I. የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሀሰት በማለት መልሱ::


1. የዓ/ነገሮችን ባለቤና ማሰሪያ አንቀጽ በብዙቁጥር መጻፍ ይቻላል።
2. የግለሰብን የህይወት ታሪክ ለመጻፍ ማስረጃን በቅደም ተከተል ማደራጀት አያስፈልግም።
3. በስንኝ መጨረሻ ቃል ላይ የሚገኝ የመጨረሻ ፊደል ቤት ይባላል።
4. እማሬያዊ ፍች እና ፍካሬያዊ ፍች ተመሳሳይ ናቸው።
5. ግስ ላይ አል_ ግስ_ ም የሚሉ ቅጥያዎች ካሉት ዓ/ ነገሩ አሉታዊ ነው።
6. ቀጥተኛ ተሳቢ የማይፈልግ ኢ _ተሳቢ ግስ ነው።
II. ትክክለኛ መልስ የያዘውን ምረጡ።
7. አበበ ና አለሙ ኳስ ተጫዎቱ። የዚህ ዓ/ነገር ባለቤት—————— ነው።
ሀ)አበበ ለ)አለሙ መ)አበበና አለሙ ሠ)ኳስ
8. ማሰሪያ አንቀጽ የሚገኘው ከዓ/ ነገሩ ———ሀ)መጀመሪያ ለ)መጨረሻ መ)መሀከል
ሠ)አይታወቅም
9. ጎህ ሲቀድ ለሚለው ሀረግ ፍቺ———— ሀ)ሲመሽ ለ)ለሊት መ)ሲነጋ ሠ)
ሀናለ
10. አጃቢወች የሚያጅቡትን ሀረግ የሚጠቁም የሚያመላክት ምን ይባላል?
ሀ)አያያዥ ለ)ጥገኛ መስተዓምር መ)ተቋሚ መስተዓ ምር ሠ)ሀ ና ለ
11. መማር መብት ነው፤———— መስራት ደግሞ ግዴታ ነው። አስፈላጊው አያያዥ ———
ሀ)ቢሆንም ለ)ስለሆነ መ)ነገር ግን ሠ)ሁሉም
12. ነጠላ ቁጥር ተባዕታይ ጾታን የሚያመላክቱ——————
ሀ)ይች፣ እሷ፣ ያቺ ለ)ይህ፣እሱ፣ያ መ)እነዚህ፣ እነዚያ ሠ)መልስ የለም
13. ለዓይን ያዘ ለሚለው ሀረግ ፍቺ—— ሀ)ነጋ ለ)መሸ መ)ብርሀን ሆነ ሠ)ሁሉም
14. ግሱ ቀጥተኛ ተሳቢ የሚፈልግ ከሆነ ምን ይባላል?
ሀ)ሳቢ ግስ ለ)ኢሳቢ ግስ መ)ግስ ሠ)መልስ የለም
15. ያለ ምንም ተሳቢየሚነገር ___________ሀ)ግስ ለ)ሳቢ ግስ መ)ኢሳቢ ግስ ሠ)ሀ ና ለ
16. የ ቃላት ቀጥተኛ ፍቺ የሆነና መዝገበ ቃላት ላይ ሰፍሮ የሚገኝ ————— ይባላል።
ሀ)እማሬያዊ ለ)ፍካሬያዊ መ)ሀ ና ለ ሠ)አይታወቅም
17. የትኛውን የትምህርት ዓይነት ትወዳለህ?ይህ ዓ/ ነገር —————
ሀ)አሉታ ለ)መጠይቃዊ መ)አወንታዊ ሠ)ሀ ና መ
18. ቃሉ ለየት ያለ ፍች ያለው ከሆነ ምን ይባላል?
ሀ)እማሬያዊ ለ)ቀጥተኛ መ)ፍካሬያዊ ሠ)ሁሉም
19. እነሱ ነገ እዚህ ይሰበሰባሉ። የዚህ ዓ/ ነገር ጾታ —
ሀ)ተባዕታይ ለ)አንስታይ መ)ሀ ና ለ ሠ)ጾታ አይለይም
20. እሷ ትናንት ልብሷን አጠበች። የዚህ ዓ/ ነገር መደብ
ሀ)ሶስተኛ ለ)አንደኛ መ)ሁለተኛ ሠ) ሁሉም መልስ ናቸው
21. እኔ መጽሀፍ ተሸለምኩ። የዚህ ዓ/ነገር ቁጥር ———
ሀ)ብዙ ለ)ነጠላ መ)ሀ ና ለ ሠ)አይታወቅም
22. እሱ እና እሷ አንደኛ ለመውጣጥ ተወዳደሩ ። ተውላጠ ስሙ
ሀ)እሱ ለ)እሷ መ)ሀ ና ለ ሠ)ተወዳደሩ
III. በ“ሀ” ስር ለተዘረዘሩት ፈሊጣዊ አነጋገሮች ከ“ለ” ትርጉማቸውን በመፈለግ አዛምዱ::
ሀ ለ
23. አምባ ሀ. ላሂ
24. ፍንትው ለ. ስለት
ሐ. ጥረት
25. ሀሴት
መ. ዘዴ
26. ግዙፍ
ሠ. ግልጽ
27. መቅረዝ
ረ. ተራራ
28. ባልጩት ሰ. ስበብ
29. ኩልል ሸ. ደስታ
30. ስልት ቀ. ትልቅ
31. ጠንቅ በ. ማብሪያ
ተ. ጥረት

You might also like