You are on page 1of 2

የ 2014 ዓ.

ም የወበል ጉድኝት የሁለተኛ ሴሚስተር የ 5 ኛ ክፍል የሳይንስ ሁለተኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና

ስም ______________________________________________ ክፍል _____________ ቁጥር ________________

የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሀሰት በማለት መልሱ

1. የጀርባ አጥንት የሌላቸው እንሰሳት ኢ-ደንደንሴ ይባላል፡፡


2. ሶስት አጽቂወች በጣም ትልልቅ ፍጥረታት ናቸው ፡፡
3. ገበሎ አስተኔዎች ተራማጅና ተሳቢ እንስሳት ናቸው፡፡
4. የመጸዳጃ ቤት በዘመናዊ ወይም በባህላዊ መንገድ አይዘጋጅም፡፡
5. መሬት በጸሐይ ዙሪያ ለመዘር አንድ አመት ወይም 365 ከ ¼ ቀናት ይፈጅበታል
6. በመስራት ለሰው ልጅ ጠቃሚ ነው፡፡
7. ብረት አስተኔዎች ግለትን በፍጥነት ያስተላልፋሉ
የሚከተሉትን ጥያቄዎች በ ሀ ስር የተዘረዘሩት በ ለ ስር አዛምዱ
ሀ ለ
8. ራስ ሀ. በሬ
9. እምቢያ ለ.የቤት ዝንብ
10. ህልጸ ሆድ ሐ. የመራቢያ አካል ናቱሊን የያዘ
11. ኢ-ደንዳኔ እንስሳ መ. እግሮቻቸውን ከንፈሮቻቸውን የያዘ
12. ደንዳኔ እንስሳ ሠ. አይናቸውንና አፋቸውን የያዘ
ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ
13. የአንበጣ ምንጋ መከላከያ ዘዴ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ጅራፍ ማጮህ ለ. ቖርቆሮ ማንኳኳት ሐ. አፈር ምርጨት መ. ሁሉም
14. አሳዎች በምናቸው የተነፍሳሉ ? ሀ. በስንጥባቸው ለ. በቆዳቸው ሐ. በአፋቸው መ. በሳንባቸው
15. ለመራባት የግድ ውሀ የሚያስፈልጋቸው የትኞቹ ናቸው?

ሀ. ገበሎ አስተኔ ለ. እንቁራሪት አስተኔ ሐ. አሳዎች መ. ሁሉም

16. ከሚመለከቱት ውስጥ ጸዳጅ አስወጋጅ አካለት የሆነው የቱ ነው ?


ሀ. ሳንባ ለ. ቆዳ ሐ. ኩላሊት መ. ሁሉም
17. ምግብ ሳይበላሽ ማቆያ ዘመናዊ ዘዴ የሆነው የቱ ነው ?
ሀ. ማሸግ ለ. ማቀዝቀዝ ሐ. በጨው ማሸግ መ. ሀና ለ
18. የመጠን ሙቀት አለም አቀፍ አሀዱ የሆነው የቱ ነው ?
ሀ. ኬሊቢን ለ.ስልሽየስ ሐ. ፋራናይት መ. ሁሉም
19. የግለት ጉልበት መተላለፊያ መንገድ የሆነው የቱ ነው ?
ሀ. ንክኪ ለ.ፍልክልክ ኮታ ሐ. ጨረራ መ.ሁሉም
20. የኤች አይቢ ኤድስ መተላለፊያ መንገድ ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. የጥርስ ቡርሽ በጋራ መጠቀም ሐ. ስለታም ነገሮች በጋራ መጠቀም
ለ. በደም ንክኪ መ. አብሮ ማከለት
21. የጁፒተር የመረቃ ብዛት ስንት ነው?
ሀ. 16 ለ. 20 ሐ. 15 መ.2
22. ከሚከተሉት ውስጥ ከይ አካላት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ብረት ለ. ምስማር ሐ. እንጨት መ. ሁሉም
23. ድንክዮ ፕላኔት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ፕሎቶ ለ. ኢረስ ሐ. ሲረስ መ. ሁሉም

1
24. መርእይ ገንዳ ከምን ከምን ይሰራል ?
ሀ. ፕላስቲክ ለ. ከመስታዎት ሐ. ከእንጨት መ.ሁሉም
25. የግር ደሽ አይነቶች ስንት ናቸው?
ሀ. 2 ለ. 3 ሐ. 4 መ. 5
26. የህይወት ክህሎት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ቢራስ መተማመን ለ. ጭንቀትን መቋቋም ሐ. ርስን መግዛት መ. ሁሉም
27. ከሚከተሉት ውስጥ ገበሎ እስተኔ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. እባብ ለ. አሳ ሐ. እንቁራሪት መ. አንበጣ
28. ሦስት አጸቂዎች ራሳቸውን ለመተካት የሚራቡበት የእደገት ደረጃ ---------ነው?
ሀ. ሙሽሬ ለ. እጭ ሐ. ጉልምስ መ. እንቁላል
ባዶ ቦታውን ሙሉ
29. -------------- የግለት ጉልበት በአካላዊ ንክኪ ግንኙነት ከአንዱ ወደ አንዱ መተላለፍ ነው፡፡
30. ከኩላሊት አማካኝነት ከሰውነት የሚወገደው በ------------መልክ ይወገዳል፡፡

You might also like