You are on page 1of 2

School of Aygoda/bulbula campus/

kg,PRIMARY, SECONDARY & COLLEGE PREPARATORY


2019/20 Academic year
Tel; 011440-43-78

Name ________ ________________________Full date_________________________


Grade 5 Section _____ Subject: -Science(A) 3rd Quarter: - Review Exercise

I. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ እውነት ትክክል ካልሆኑ ደግሞ ሐሰት በማለት መልስ ስጡ፡፡

--------1. ዝንብ እና ንብ የጀርባ አጥንት የላቸውም፡፡

--------2. ወደ ውጭ የምንተነፍሰው አየር የውሃ ተን የያዘ ነው፡፡

--------3. እሪት በህዋስ ግንባታ ሂደት የተፈጠረ ውጋጅ ነው፡፡

--------4. ከ 200 በላይ የሆኑ የበሽታ ዓይነቶች ከምግብ ንፅህና ጉድለት ይመጣሉ፡፡

--------5. ገበሬው ምርቱን በፀሀይ በማቆየት ከብልሽት ማዳን ይችላል፡፡

--------6. ፀረ ጠረኖችን ለሽንት ቤት መጠቀም አስፈላጊ አይደልም፡፡

--------7. በውሃ ውስጥ ለመዋኘት የሚያስችለው የዓሳ ሰውነት ክፍል ስንጥብ ነው፡፡

--------8. ገበሎ አስተኔዎች በእርጥብ ቆዳቸው አማካኝነት ይተነፍሳሉ፡፡

II. በ “ ስር የተዘረዘሩትን በ “ለ” ስር ከተዘረዘሩት ጋር አዛምዱ፡፡

ሀ ለ

--------1. እንሽላሊት ሀ. እግር የሌለው ገበሎ አስተኔ

--------2. ጉርጥ ለ. የገበሎ አስተኔዎች የመተንፈሸ አካል

--------3. እባብ ሐ. የዓሳዎች መተንፈሻ አካል

--------4. ዓሳ መ. እግር ያለው እንቁራሪት አስተኔ

--------5. ስንጥብ ሠ. አካሉ በላባ የተሸፈነ እንስሳ

--------6. ሳንባ ረ. ኩይሳ ለመኖሪያነት የሚገነባ እንስሳ

--------7. ምስጥ ሰ. እግር ያለው ገበሎ አስተኔ

--------8. ወፍ ሸ. አካሉ በጸጉር የተሸፈነ

--------9. ላም ቀ. በውሃ ውስጥ የሚኖር እንስሳ

III. ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡

--------1. እግር ያለው እንስሳ የትኛው ነው?

ሀ. ጉርጥ ለ. እንሽላሊት ሐ. እባብ መ. ሀ እና ለ

--------2. ሽንት የሚያስወግደው የሰውነት ክፍል የትኛው ነው?

ሀ. ሳንባ ለ. ቆዳ ሐ. ኩላሊት መ. ፀጉር


--------3. ከሚከተሉት ውስጥ ከሚያስወግዱት ነገር ጋር በትክክል ያልተዛመደ የትኛው ነው?

ሀ. ቆዳ . . . ላብ ለ. ኩላሊት . . . ላብ ሐ. ሳንባ . . .ካርቦንዳይ ኦክሳይድ መ. ሳንባ. . . ውሃ

--------4. ከሚከተሉት ውስጥ የመፀዳጃ ቤት ንፅህና አጠባበቅ የሆነው የትኛው ነው?

ሀ. መንፅሆዎችን መጠቀም ሐ. ምግብን በደንብ ማብሰል

ለ. ምግብን ስናበስል ንፁህ ኮፊያ ማድረግ መ. ምግብን በጨው ማቆየት

--------5. ፅድጃ የሚወገደው በ ነው፡፡

ሀ. በኩላሊት ለ. በሳንባ ሐ. በቆዳ መ. ሁሉም

--------6. ከሚከተሉት አንዱ ስጋ እና ዓሳ ሳይበላሽ የማቆያ ዘዴ ነው፡፡

ሀ. በኮምጣጤ ማቆየት ለ. በፀሐይ ማቆየት ሐ. በጨው ማቆየት መ. ሁሉም

--------7. ዩሪያ የሚፈጠረው በ ነው፡፡

ሀ. ጉበት ለ. ኩላሊት ሐ. ቆዳ መ. ሳንባ

--------8. የኮሮናን ቫይረስ ስርጭት ለመገደብ መደረግ ያለበት ጥንቃቄ የመጀመሪያው መሆን ያለበት የትኛው ነው?

ሀ. የሽንት ቤት ንፅህናን መጠበቅ ሐ. እጅን በውሃና በሳሙና መታጠብ

ለ. ምግብን አብስሎ መብላት መ. ዓይንን መታጠብ

--------9. ከሚከተሉት አንዱ የሶስት አፅቄዎች ዓይን ይገኝበታል፡፡

ሀ. ሆድ ለ. ራስ ሐ. ደረት መ. ኩምቢ

--------10. ከሚከተሉት አማራጮች ውስጥ አንዱ የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ምድብ ብቻ ያካትታል፡፡

ሀ. ዓሳ ፣ ንብ ፣ ርግብ ሐ. ዓሳ ፣ እባብ ፣ ላም

ለ. ቢራቢሮ ፣ ላም ፣ እባብ መ. አንበጣ ፣ አንበሳ ፣ ነብር

IV. የሚከተሉትን ባዶ ቦታዎች በተስማሚ ቃላት ሙሉ፡፡

1. ከእንጨት የተሰሩ ቤትና አጥር የሚያወድሙ ይባላሉ፡፡

2. የልተፈጨ ምግብ በፊንጢጣ የሚወገድበት ሂደት ነው፡፡

3. በሳንባችን ወደ ውጪ የሚወገድ ፅድጃ ነው፡፡

You might also like