You are on page 1of 1

በ 2015 ዓ.ም አባዪ ሲአር.

ሲ የ 2 ኛ ሰምስተር የ 5 ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ፈተና

ስም-------------------------------- ክፍል--------- ቁጥር -----------

I. የተሰጡትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሀሰት በማለት መልሱ

1. ምግብ እንጂ ልብስ ባህልን አይገልፅም ።

2. የግል ንፅእና ከሰፈር እንጂ ከግል አይጀምርም ።

3. የአሜርካ ዶሮ ጫጩት ተወልዳለች።

4. 'ጠ' ብለን 'ጦ' እንላለናን።

II. 'ሀ' ሥር የተሰጡትን ፊደሎች 'ለ ስር ካሉት ቃላቶች ጋር አዛምዱ

ሀ ለ

5. ከ ሀ. በሰሌ

6. ተ ለ. ቸበቸበ

7. ቸ ሐ. ቱ ታ

8. በ መ. ከበሮ

9. መ ሠ. መሪ

10. ሰ ረ. ሰዉ

III. ለተሰጡት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፍደል ምረጡ።

11.የቤት እንስሳ የሆነው የቱ ነው? ሀ. አንበሳ ለ. ነብር ሐ. ላም መ. ሁሉም

12. ቋንቋ ------------ መሳሪያ ነው። ሀ. መግባብያ ለ. መያዣ ሐ. ማክቻ መ. ሁሉም

13. ከምከተሉት ውስጥ አንዱአልባሳት ነው። ሀ. ኮት ለ. ቤት ሐ. ጀበና መ. ሁሉም

14. ለእርሻ የሚያገለግለው እንስሳ ------------ ነው። ሀ. በሬ ለ. ላም ሐ. ፍየል መ. በግ

15. የፍየል ልጅ ----------- ይባላል። ሀ. ግልግል ለ. ጥጃ ሐ. ወይፈን መ. ሁሉም

16. ሦስት የቤት ቁሳቁስ ፃፍ -----------, 2--------------,3--------------

17. ሁለት የአልባሳት አይነት ፃፍ 1---------------,2.------------------

You might also like