You are on page 1of 7

ለአስረኛ ክፍል የተዘጋጀ የአማርኛ ጥያቄ

ሀ/ ከዚህ ቀጥሎ ለቀረቡት ጥየቄዎች ትክክል ከሆነ እዉነት ስህተት ከሆነ ደግሞ ሐሰት በመማለት መልስ ስጡ፡፡
1-ቋንቋ አንደበታዊ እና ስርዓታዊ የሆነ የሁሉም ፍጥረታት መግባቢያ ነዉ፡፡

2-የቁስ አካላዊን የቋንቋ መላምት ቋንቋ የእደ-ትበብ ዉጤት ነዉ ይላሉ፡፡

3-ቤተ-መፅሐፍ ዉስጥ የጠናትና ምርምር ዉጤቶች አይገኙም ፡፡

ለ/ከቁጥር 4-6 ላሉት ጥያቄ ከተሰጡት አማራጭ ዉስጥ በመምረጥ ትክክለኛዉን መልስ ምረጡ፡፡
4-ንግግር ከማቅረባችን በፊትለታዳሚ ወይም ለአድመጭ የንግግራችንን ------------- ማሳወቅ ተቀዳሚ ተግባር ነዉ፡፡

ሀ/ማተቃለያ ለ/ርዕስ ሐ/ዓላማ መ/ገለፃ

5-የአማርኛ የቃል ክፍል ዉስጥ ማሰሪያ አንቀፅ የሆነዉ የቱ ነዉ? ሀ/ስም ለ/ቅፅል ሐ/መስተዋደድ መ/መልሱ አልተሰጠም

6-ከሚከተሉት ቃላት ዉስጥ ነፃ ምዕላድ የሆነዉ የቱ ነዉ ? ሀ/ለማር ለ/አለቀ ሐ/በላ መ/ሁሉም መልስ ናቸዉ

ሐ/አጭር መልስ ስጡ

7-መጣች ለሚለዉ ቃል ነፃ መዕላዱን እና ትገኛ ምዕላዱን ለይታችሁ አዉጡ፡፡

8-ከቋንቋ ባህሪያት ዉስጥ ሁለቱን ጽፈህ አሳይ ፡፡

9-ምዕላድ በሁለት ይከፈላል ፡፡በጽሁፍ ዘርዝረህ/ሽ ለመምህርህ አሳዪ/አሳይ፡፡

መልስ

1- ሐ 5-መ
2- እ 6-ሐ
3- ሐ
4- ሐ
ለዘጠነኛ ክፍል የተዘጋጀ የአማርኛ ጥያቄ
ሀ/ ከዚህ ቀጥሎ ለቀረቡት ጥየቄዎች ትክክል ከሆነ እዉነት ስህተት ከሆነ ደግሞ ሐሰት በመማለት መልስ ስጡ፡፡
1-መግባቢያዎች ሁሉ ቋን ቋ አደሉም ፡፡

2-ቋንቋ ድምፃዊ እና ኢ-ደመነፍሳዊ ነዉ፡፡

3- በቋንቋ መካከል የዘዬ ልዩነት መኖር መግባባትን ያግዳል፡፡

ለ/ከቁጥር 4-6 ላሉት ጥያቄ ከተሰጡት አማራጭ ዉስጥ በመምረጥ ትክክለኛዉን መልስ ምረጡ፡፡
4-ባህል ለሚለዉ ፍቺ------- ሆናል ፡፡

ሀ/ወግ ለ/ልማድ ሐ/ሰላም መ/ሀ እና ለ መልስ ናቸዉ

5-ለአንድ ምክንያት ብዙ ዉጤቶች ሊኖሩት ይችላል፡

ሀ/እዉነት ለ/ ሐሰት

6-ስነ-ቃል ---------ይፈልጋል፡፡

ሀ/ተደራሲ ለ/አዉዳዊነት ሐ/ክዋኔ መ/ሁሉም መልስ ናቸዉ

ሐ/አጭር መልስ ስጡ

7-ከቋንቋ ባህሪያት መካከል 3 ጥቀስ/ሽ

8-የስነ-ሰብ ተመራማሪዎች--- ብለህ/ሽ በመፃፍ አስነብቡ፡፡

9-አጎሳቆሏት ---- ብላችሁ በመፃፍ አስነብቡ ፡፡

መልስ

1-እ 4-መ

2እ 5-ሀ

3እ 6-መ

You might also like