You are on page 1of 5

Gibson School System

Campus: Mek. Subject: Amharic Grade: 2


Quarter 3
Test.1

እውነት/ሀሰት
ትክክል የሆኑትን እውነት ስህተት ከሆነ ሀሰት በማለት መልሱ።
1.ከበሮ የትንፋሽ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ ነው።
2.ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ ከምንላቸው መካከል አንዱ ዋሽንት ነው።
3.ስንት ሰዓት ነው? ይህ ዓረፍተ ነገር ትክክለኛ ስርዓተ ነጥብ ተጠቅሟል።
4.ከጅማት ክርና ከእንጨት የሚሰራው ክራር ነዉ።
5.የተለዩ የሚለው ቃላት ተነጣጥሎ ሲፃፍ የ-ተለያየ ነው።
ምርጫ
የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ።
1.በጅማት ክርና ከእንጨት የሚሰራው -----ነው።
ሀ.ከበሮ ለ.በገና ሐ.ጊታር መ.ጥሩንባ
2.በተመሳሳይ ፊደል የሚጨርሱ ቃላት ለዩ?
ሀ.ዘፈነ-ዘመረ ለ.ክራር-ብድር ሐ.አለቀሰ-አስለቀሰ መ.ለቀቀ-ለበሰ
3.ዘመናዊ የሙዚቃ መሣሪያ የሆነው የቱ ነው?
ሀ.ከበሮ ለ.ዋሽንት ሐ.ፒያኖ መ.በገና
4.በጥምር ቃላት የተጻፈ ቃላት የቱ ነው?
ሀ.ሸንበቆ ለ.ገበሬ ሐ.መልካም መ.የስራ ሰው
5.ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ የሆነው የቱ ነው?
ሀ.ጊታር ለ.ክራር ሐ.በገና መ.ዋሽንት
አዛምድ
በ"ሀ"ስር ያሉትን በ"ለ" ስር ካሉት ጋር እንደ አገባባቸው አዛምዱ
ሀ ለ
1.ውዝዋዜ ሀ.ታዳሚ
2.ጥሩ ለ.መልካም
3.ተመልካች ሐ.እስክስታ
4.ትዝታ መ.ልማድ
5.ባህል ሠ.ትውስታ
ክፍት ቦታው አሟሉ
የሚከተሉትን ዓረፍተ ነገሮች በሚገባ በሚገባ በማንበብ የሚያስፈልገውን ስርዓተ ነጥብ በመጠቀም አሟሉ።
1.ስንት ሰዓት ነው-------
2.ዋው-----ስታምር።
3. እናቴ ስኳር-----ሽንኩርት እና ቡና ገዛች።
4.ስሜ አስቴር ነው-----
5.አሁን ከጠዋቱ 2--30 ሰዓት ነው።
Test.2
እውነት/ሀሰት
የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክል ከሆነ እውነት ስህተት ከሆነ ሀሰት በማለት መልሱ።
1."መልካም ሰው "የሚለው ቃላት ተጣምሮ የተፃፈ ነው።
2.አዳምጦ መናገር ማለት አንድን ንግግር ከሰማን በኋላ ስለ አዳመጠረነው ነገር መለስ መስጠት አዳምጦ መናገር ይባላል።
3.የጭፈራ የሚለው ቃላት የመጀመሪያ ፊደሉን ስንነጥለው ፈራ የሚል ይሆናል።
4.በገና በውስጡ አስር አውታሮች ወይም ክሮች አሉት።
5.ጫማዎች የሚለው ቃላት በ" ነት"የሚጨርስ ቃላት ነው።
ምርጫ
ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ።
1.ከእንጨት የሚሰራ ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ-----ነው።
ሀ.ፒያኖ ለ .ጊታር በገና መ.ሳክስፎን
2.የዋህነት የሚለው ቃላት የመጨረሻ ፊደሉ የቱ ነው?
ሀ."ዎች " ለ."ነት" ሐ."ራች" መ."ች"
3."የጭፈራ "የመጀመሪያው ፊደሉ ከቃሉ ተነጥሎ ሲጻፍ----ነው።
ሀ.ፈራ ለ.የጭራ ሐ.ጭፈራ መ.ጭፍ
4.ከሚከተሉት ቃላት በጥምር ቃላት የተመረተው የቱ ነው?
ሀ.ሰው ለ.መልካም ሐ.ምግባር መ .መልካም ስራ
5.-----ማለት ምንባቡን ከማንበባችን በፊት ስለ ምንባቡ የምንገምተው ነገር ነው። ይህ ከየትኞው የምንባብ ደረጃ
ይመደባል።
ሀ.ቅድመ ማዳመጥ ለ.አንብቦ መረዳዳት ሐ.ቅድመ ንባብ መ.አዳምጦ መረዳት
አዛምድ
በ" ሀ"ስር የቀረቡትን ቃላት ከ"ለ"ስር ካሉት ተቃራኒያቸውን በመፈለግ አዛምዱ።
ሀ ለ
1.እውነተኛ ሀ.ጠላት
2.ማዳላት ለ.ሀሰተኛ
3.ወዳጅ ሐ.ጽድቅ
ለ 4.ሀጢያት መ.ሚዛናዊነት
5.ክብር ውርደት
ፃፍ/ፊ
በሳጥኑ ውስጥ ያሉትን ቃላት የመድረሻ በፊደላቸውን ለዩ።

1.ሰራች
2.ጫማዎች
3.ደግነት
4.ስራህ
5.ተማሪዎች
1.
2.
3.
4.
5.
T3
እውነት/ሀሰት
የሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆነ እውነት ስህተት ከሆነ ሀሰት በማለት መልሱ
1.መጠነኛ ለሚለው ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ በርካታ ነዉ።
2.ስለበላ ተነጥሎ ሲፃፍ"ስለ-በላ"የሚል ይሆናል።
3.አዳምጦ መናገር ማለት አንድን ንግግር ካዳመጥን በኋላ ስለ ንግግሩ ተገቢውን ምላሽ መስጠት ነው።
4.ለሁሉም እኩል አመለካከት ይኑርህ ።ካልን ስፍናህ ጨምር እንላለን ።
5.መልካምነት እና ልጅነት አንድ አይነት የመድረሻ ፊደል አላቸው።
ምርጫ
ትክክለኛ መልስ የያዘው ፊደል ምረጡ።
1."እንደፃፍ"የሚለው ቃላት ተነጥሎ ሲፃፍ -----ነው።
ሀ. እንደ ለ.ጻፍ ሐ.እንደ-ፃፈ መ.እን-ጻ- ፈ
2."መጠነኛ "በፍቺ የሚመሳሰለው " ቃል የቱ ነው?
ሀ.ከፍተኛ ለ.በርካታ ሐ.ብዙ መ.መካከለኛ
3.መልካምነትህ አብዛ ከልን ያለህን----እንላለን።
ሀ.አካፍል ለ.አብዛ ሐ.እኩል መ.ቀንስ
4.የምርቃት ተቃራኒ ፍቺ ---ነው።
ሀ.ውሸት ለ.መረገም ሐ.መወደድ መ.ደስታ
5."ተገላገልኩ "የሚለው ቃላት አግባባዊ ፍቺ ምንድን ነው?
አዛምድ
በ" ሀ"ስር ያሉትን የሒሳብ ምልክቶች በ"ለ"ስር ካሉት መጠሪያቸው ጋር አዛምዱ።
ሀ ለ
1.× ሀ.ማካፈል
2.÷ ለ. ማባዛት
3.+ ሐ.መቀነስ
4.- መ.እኩል ይሆናል
5.= ሠ.መደመር
ጻፍ
በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተ ነገር መስርቱ።
1.መርዳት
2.አረጋዊያን
3.ምግባር
4.መተግበር
5.ጥላቻ
መልስ

T1
እውነት/ሀሰት ገፅ
1.ሀሰት 60
2.እውነት 59
3.እውነት 67
4.እውነት 60
5.እውነት 63
ምርጫ ገፅ
1.ለ 60
2.ለ 66
3.ሐ 67
4.መ 63
5.ሀ 67

ምርጫ ገፅ
1.ሐ 66
2.ለ. 66
3.ሀ 66
4.ሠ 66
5.መ 66

ክፍት ቦታውን መሙላት። ገፅ


1.? 67
2.! 67
3. ÷ 67
4.። 67
5.: 67

T2
እውነት/ሀሰት ገፅ
1.እውነት 72
2.እውነት 71
3.ሀሰት 68
4.እውነት 68
5.ሀሰት 72
ምርጫ ገፅ
1.ሐ 68
2.ለ 72
3.ሐ 68
4.መ 72
5.ሐ 73
አዛምድ ገፅ
1.ለ 71
2.መ 71
3.ሀ 71
4.ሐ 71
5.ሠ 71
ፃፍ ገፅ
1.ች 72
2.ዎች 72
3.ነት 72
4.ህ 72
5.ዎች 72

T3
እውነት/ሀሰት ገፅ
1.ሀሰት 81
2.እውነት 81
3.እውነት 80
4.ሀሰት 76
5.እውነት 77
ምርጫ ገፅ
1.ሐ 81
2.መ 81
3.ሀ 76
4.ለ 76
5.ሀ 75
አዛምድ ገፅ
1.ለ 75
2.ሀ 75
3.ሠ 75
4.ሐ 75
5.መ 75
ፃፍ ገፅ
1.ደካሞችን መርዳት የጥሩ ስነምግባር መገለጫ ነው።
2.መቄዶኒያ በርካታ አቅመ ደካማ አሉ።
3.ጥሩ ምግባር ያለው ሰው ለሀገር ይጠቅማል።
4.እናት እና አባት ያሉንን መተግበር አስፈላጊ ነው።
5.ጥላቻ መጥፎ ምግባር ነው።

You might also like