You are on page 1of 21

ምዕራፍ ስድስት

አማርኛ
ምዕራፍ ስድስት
ኛ ክፍል ባህላዊ ሙዚቃ

የምዕራፉ አላማዎች

ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋላ፡-

• ፅሑፍን አዳምጣችሁ ተዘውታሪ ቃላትን በመጠቀም


ዓረፍተ ነገር ትመሰርታላችሁ::
• ከሚነበብ ጽሑፍ ውስጥ ተዘውታሪ ቃላትን በመለየት ፍቺ
ትሰጣላችሁ::
• የጥያቄ ምልክትንና ቃልአጋኖን ትጠቀማላችሁ፡፡
• ቃላትን ከመነሻ ቅጥያቸው ጋር አጣምራችሁ ትጠራላችሁ::

፶፱ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 59


ምዕራፍ ስድስት

O ( ማዳመጥ
((

ባህላዊ
ባህላዊየሙዚቃ
የሙዚቃመሳሪያዎች
መሳሪያዎች

ቅድመ-ማዳመጥ
1. ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ ታውቃላችሁ? መልሳችሁ &አዎ&
ከሆነ ምን ምን ታውቃላችሁ? ዘርዝሩ፡፡
2. ባህላዊ ጭፈራ ማለት ምን ማለት ነው?

፷ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 60


ምዕራፍ ስድስት
አዳምጦ መናገር

. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በአዳመጣችሁት ምንባብ መሰረት


ትክክል የሆኑትን “እውነት” ስህተት የሆኑትን ደግሞ “ሐሰት”
በማለት በቃል መልሱ፡፡

1. ከበሮ የትንፋሽ ባህላዊ መሳሪያ ነው፡፡

2. ዋሽንት አምስት ክሮች አሉት፡፡

3. ከጅማት ክርና ከእንጨት የሚሰራው ክራር ነው፡፡

. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በሚገባ በማንበብ በቡድን ሆናችሁ


ለጥያቄዎቹ በፅሁፍ መልስ ስጡ፡፡

1. ከምታውቁት ባህላዊ ጭፈራ (ውዝዋዜ) የአንዱን የአተገባበር

ሂደት በማስታወሻ በመያዝ በቃል ተናገሩ፡፡

2. መምህራችሁ በሚያዟችሁ መሰረት ቡድን መስርታችሁ

ስላዳመጣችሁት ምንባብና ስለተወያያችሁበት ባህላዊ ጭፈራ

(ውዝዋዜ) ጠቅለል ያለ ሀሳብ ጻፉ፡፡

፷፩ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 61


ምዕራፍ ስድስት

Ñቃላት
. የሚከተሉትን የባህላዊ መሳሪያ መጠሪያዎች ከስዕላቸው ጋር
አዛምዱ፡፡

ምስሎች መልስ መጠሪያ


1. ሀ. ከበሮ

2. ለ. ዋሽንት

3. ሐ. መለከት

4. መ. ማሲንቆ

5. ሠ. ክራር

፷፪ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 62


ምዕራፍ ስድስት
የልጆች መዝሙር
.የሚከተለውን የልጆች መዝሙር በሚገባ
በሚገባ በማንበብ
በማንበብ በተመሳሳይ
በተመሳሳይ
ፊደልየሚጨርሱ
ፊደል የሚጨርሱቃላትን
ቃላትንለይታችሁ
ለይታችሁአውጡ፡፡
አውጡ፡፡
ጨረቃ ድንቡል ዶቃ
አጤ ቤት ገባች አውቃ
አጤ ቤት ያሉት ልጆች
እንክርዳድ ፈታጊዎች
ፈተጉ ፈታተጉ
በጭልፋ አስቀመጡ
ጭልፋዋ ስትሰበር
በዋንጫ ገለበጡ
አጃ ቆሎ ስንዴ ቆሎ
ይህችን ትተሽ ያችን ቶሎ
ምሳሌ፡- ገባች እና ልጆች

1. እና
2. እና
3. እና
4. እና
5. እና

. የሚከተሉትን ሆሄያት በሳጥኑ ውስጥ ካሉት ቃላትጋር


ካሉ ቃላት ጋር
በማዋሃድ
በማዋሃድከፊደሉ
ከፊደሉጎንጎንፃፉ፡፡
ፃፉ፡፡

1. ጨ፡- ፣ ጨመረ መሰንቆ


2. ጠ፡- ፣ መረጠ ጠበቀ
ጠፈር ጨረቃ
3. መ፡- ፣

፷፫ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 63


ምዕራፍ ስድስት
መነጠልና ማጣመር
. የሚከተሉትን ቃላት ፊደላቱን በሚገባ በማንበብ በምሳሌው
መሰረት ነጣጥላችሁ ፃፉ፡፡

ምሳሌ፡- የተለያዩ = የ-ተለያዩ

ከባህል = ከ-ባህል

1. ከእንጨት፡- 4. ከሸንበቆ፡-

2. የመሳሪያ፡- 5. በከብት፡-

3. የሚሰራ፡-

የሚከተለውን ፅሑፍ
.. የሚከተለውን ፅሑፍ በማንበብ
በማንበብ ፅሑፉን
ፅሑፉን የሚወክለውን
የሚወክለውን ፊደል
ፊደል
ፃፉ፡፡
ፃፉ፡፡

እኔ ማን ነኝ…?

እስክስታ የምመታ ሰው እመስላለሁ፡፡ በ ‘‘ሸ’’ እና በ ‘‘በ’’መካከል


እገኛለሁ፡፡ በርካታ ቃላት ይመሰርቱብኛል፡፡ በፊደል ገበታ
በዘጠነኛው መስመር ላይ እገኛለሁ፡፡ እኔ ማን ነኝ…?

፷፬ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 64


ምዕራፍ ስድስት
& ንባብ

ቅድመ ንባብ ጥያቄዎች


1. ተማሪዎች ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን ምን ምን ክበባት
ላይ ትሳተፋላችሁ@
2. ክበባት ውስጥ ተሳትፎ የምታደርጉ ከሆነ ምን ምን
ተግባራትን ታከናውናላችሁ@

የባህል ቀን

ዕለቱ ሀሙስ ነው፡፡ ሜሮን ከትምህርት ቤት እንደገባች የደንብ


ልብሷን ቀየረች፡፡ ወዲያውኑ ባህላዊ ዘፈኖችን ከፍታ መወዛወዝ
ጀመረች፡፡ እናቷ ተደብቀው ያይዋታል፡፡ ልጃቸው የተለያዩ ውዝዋዜ
መቻሏ ገርሟቸዋል፡፡ እናቷም ከልጅነት የዕድሜ ዘመናቸው
ጀምሮ ባህላዊ ተወዛዋዥ በመሆን ያገለገሉ በመሆናቸው በትዝታ
ተዋጡ፡፡ ድንገት ሜሮን “እማዬ” ብላ ተጣራች፡፡ እናቷም “አቤት
ልጄ” አሏት፡፡ “ነገ በትምህርት ቤታችን የባህል ቀን ይከበራል፡፡
‘ሁላችሁም የተለያዩ ባህላዊ ልብሶች ልበሱ፤ ባህላዊ ጭፈራዎችንም
ተለማመዱ፡፡’ ተብለናል።’’ አለቻቸው፡፡
፷፭ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 65
ምዕራፍ ስድስት
የሜሮን እናት በሜሮን ድርጊት የሚደሰቱ ይመስላችኋል?

እናቷም “ጥሩ ነው! ባህላዊ ሙዚቃዎቻችንና ባህላዊ ጭፈራዎቻችንን


በሚገባ ማወቅ አለብን፡፡ እኛ ያወቅነውን ለእናንተ እናስተላልፋለን፤
እናንተ ያወቃችሁትን ደግሞ በመጨመር ለቀጣይ ትውልድ
ታስተላልፋላችሁ፡፡ ይህ ሲሆን ባህላችን እንደተጠበቀ ይቀጥላል።
ስለዚህ ቅድም ስትወዛወዢ እያየሁሽ ነበር፤ የተሳሳትሻቸው
እንቅስቃሴዎች አሉ፡፡” በማለት ማስተካከያ ሰጧት፡፡ ሜሮንም
ትምህርት ቤት ሄዳ የባህል ቀን ላይ ጥሩ ውዝዋዜ አቀረበች።
ባቀረበችውም ውዝዋዜ ተመልካቾች ስለተደሰቱ በሽልማት
አንበሻበሿት፡፡

አንብቦ መረዳት
የሚከተሉትን ጥያቄዎች በአዳመጣችሁት ምንባብ መሰረት ትክክል
የሚከተሉትን ጥ¦ቄዎች
የሆኑትን “እውነት” ባዳመጣችሁት
ስህተት ምንባብ
ሆኑትን ደግሞ መሰረት
“ሐሰት” ትክክል
በማለት በቃል
መልሱ፡፡ “እውነት” ስህተት ሆኑትን ደግሞ “ሐሰት” በማለት በቃል
የሆኑትን
መልሱ፡፡

1. የሜሮን እናት የባህላዊ ሙዚቃ ተወዛዋዥ ነበሩ፡፡


2. በእነሜሮን ትምህርት ቤት የሚከበረው የሴቶች ቀን ነበር፡፡
3. የሜሮን ችሎታ(ተሰጥኦ) ሥነ ፅሑፍ ማዘጋጀት ነው፡፡

አቀላጥፎ ማንበብ
ተማሪዎች “የባህል ቀን” የሚለውን ምንባብ ተራ በተራ እየተነሳችሁ
ለክፍል ጓደኞቻችሁ አንብቡ፡፡

፷፮ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 66


ምዕራፍ ስድስት

Ñቃላት
. ምንባቡን
ምንባቡን መሰረት
መሰረት በማድረግ
በማድረግ በበ “ሀ”
“ሀ”ስር
ስርያሉትን
ያሉትንበ በ“ለ”“ለ”
ስርስር
ካሉት
ካሉት ጋር
ጋር እንደአገባባቸው
እንደአገባባቸው አዛምዱ፡፡
አዛምዱ፡፡
ሀ መልስ ለ
1. ውዝዋዜ ሀ.ታዳሚ

2. ጥሩ ለ. መልካም

3. ተመልካች ሐ. እስክስታ

4. ትዝታ መ. ልማድ

5. ባህል ሠ. ትውስታ

፪.፪. ምሳሌውን
ምሳሌውን መሰረት
መሰረት በማድረግ
በማድረግ በተመሳሳይ
በተመሳሳይ ፊደል
ፊደል የሚጀምሩ
የሚጀምሩ
ቃላትን
ቃላትንመስርቱ፡፡
መስርቱ፡፡
ምሳሌ፡- /ዘ/ ሀ፡- ዘፈነ
ለ፡- ዘመረ
1. /ከ/ ሀ፡- 3. /መ/ ሀ፡-
ለ፡- ለ፡-
2. /በ/ ሀ፡-
ለ፡-
፫.
፫. ምሳሌውን
ምሳሌውን መሰረት መሰረት በማድረግ
በማድረግ በተመሳሳይ
በተመሳሳይ ፊደል
ፊደል የሚጨርሱ
የሚጨርሱ
ቃላትን
ቃላትንመስርቱ፡፡
መስርቱ፡፡
ምሳሌ፡- ክራር እና ብድር
1. ሀ፡- 2. ሀ፡-
ለ፡- ለ፡-

፷፯ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 67


ምዕራፍ ስድስት
3. ሀ፡-
ለ፡-

፬. በሳጥኑ ውስጥ ያሉትን የሙዚቃ መሳሪያዎች ባህላዊና


ዘመናዊ በማለት መድቧቸው፡፡

ከበሮ ጊታር ፒያኖ በገና ማንዶሊን


ማሲንቆ ክራር ሳክስፎን ዋሽንት ኪቦርድ

ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች

@ ጽሕፈት
. መምህራችሁ የሚያነቡላችሁን ሁለት ዓረፍተ ነገሮች በሚገባ
በማዳመጥ ደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡
. መምህራችሁ የሚያነቡላችሁን ሁለት ዓረፍተ ነገሮች በሚገባ
በማዳመጥ ደብተራችሁ ላይ ፃፉ፡፡
. የሚከተሉትን ዓረፍተ ነገሮች በሚገባ በማንበብ በሳጥኑ
ውስጥ የተቀመጡትን
. የሚከተሉትን ስርዓተበሚገባ
ዓረፍተ ነገሮች ነጥቦችበማንበብ
በመጠቀም አሟሉ፡፡W
በሳጥኑ ውስጥ
የተቀመጡትን ስርዓተ ነጥቦች በመጠቀም አሟሉ፡፡

? !
1. ስንት ሰዓት ነው
2. የሜዳው ሳር በጣም ደስ ላል
3. የባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያው ድምፅ ይማርካል
4. ባህል ማለት ምን ማለት ነው
፷፰ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 68
ምዕራፍ ስድስት
. ተማሪዎች የሚከተሉትን ተግባራት በጋራ ሆናችሁ ስሩ፡፡
ሀ. በቡድን በቡድን ሆናችሁ ተቀመጡ፡፡
ለ. ባህላዊ ሙዚቃን በተመለከተ ሁላችሁም የየራሳችሁን ሶስት
ሶስት ጥያቄዎች ፃፉና እርስ በርስ ተቀያየሩ፡፡
ሐ. ላወጣችኋቸው ጥያቄዎች በጋራ በመሆን በፅሁፍ ምላሽ
ስጡ፡፡
መ. በጋራ በመሆን ላወጣችኋቸው ጥያቄዎች የተሰጠው መልስ
ላይ ተነጋገሩ፡፡
የማጠቃለያ ተግባር
. የሚከተሉትን ቃላት ፊደላቱን በሚገባ በማንበብ የመጀመሪያ
ፊደላቸውን ከቃሉ በመነጠል ጻፉ፡፡
ሀ. የጭፈራ መ. ከሰርግ
ለ. ለሙዚቃ ሠ. በእንቢልታ
ሐ. በሥርዓት ረ. የነጋሪት
. የሚከተለውን ተግባር በአጠያየቁ መሰረት መልሱ፡፡

እስኪ አወቁኝ…?

ከእንጨት የምሰራ ባህላዊ የሙዚቃ


መሳሪያ ነኝ፡፡ ቁመቴ ረጅም ነው፡፡
በውስጤ አስር አውታሮች (ክሮች)
አሉኝ፡፡ ለስለስ ያለ ድምፅ ስለማወጣ
በርካታ ሰዎች ይወዱኛል፡፡ ብዙ ጊዜ
ለመንፈሳዊ አገልግሎት እውላለሁ፡
፡በአንዳንድ መንፈሳዊ በዓላት ላይ
እገኛለሁ እኔ ማን ነኝ…?

፷፱ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 69


አማርኛ
ምዕራፍ ሰባት
ኛ ክፍል መልካም ስነ ምግባር

የምዕራፉ አላማዎች

ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋላ፡-



• ከአመጣችሁት ፅሑፍ ውስጥ አዳዲስ ቃላትን በመጠቀም


ነጠላ ዓ.ነገሮችን ትመሰርታላችሁ፡፡
• ከምንባቡ ለወጡ ቃላት አውዳዊ ፍቺ ትሰጣላችሁ፡፡
• ተመሳሳይ ቅጥያ ያላቸውን ቃላት ትዘረዝራላችሁ፡፡
• በተገቢ ፍጥነት አጫጭር ታሪኮችን ታነባላችሁ፡፡
• የተሰጣችሁን ቃላት በትክክል ትፅፋላችሁ፡፡

፸ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 70


ምዕራፍ ሰባት

O ( ማዳመጥ
((

ትክክለኛ ዳኛ
ትክክለኛ ዳኛ

ቅድመ-ማዳመጥ
1. በምትማሩበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሲጣሉ ምን
ታደርጋላችሁ@
2. ከላይ የቀረበውን ምስል በትኩረት በመመልከት የተረዳችሁትን
ሐሳብ ለመምህራችሁ ተናገሩ፡፡

፸፩ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 71


ምዕራፍ ሰባት
አዳምጦ መናገር
. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በአዳመጣችሁት ምንባብ መሰረት
ትክክል የሆኑትን “እውነት” ስህተት የሆኑትን ደግሞ “ሐሰት”
በማለት በቃል መልሱ፡፡

1. ዳኛው ከፍትህ ይልቅ ለወዳጅነት ያደላል፡፡


2. ለጓደኛ ማዳላት የትክክለኛ ዳኛ መገለጫ ነው፡፡
3. አቶ በልሁ የፍርድ ቤት ዳኛ ናቸው፡፡
4. ዳኛው መልካም ስነ ምግባር ያለው ነው፡፡

. መምህራችሁ ያነበቡላችሁ ምንባብ


ምንባብ ውስጥ
ውስጥ ባሉ
ባሉ ቃላት
ቃላት አምስት
አምስት አጫጭር
አጫጭር ዓረፍተ
ዓረፍተ ነገሮችን
ነገሮችን መስርቱ፡፡
መስርቱ፡፡
ምሳሌ፡- ሲራጅ የቅርብ ወዳጄ ነው፡፡

Ñቃላት
. የአዳመጣችሁትን ምንባብ መሰረት በማድረግ በ’’ሀ’’ ስር
የቀረቡትን ቃላት ከ’’ለ’’ ስር ካሉት ቃላት ተቃራኒያቸውን
በመፈለግ አዛምዱ፡፡

ሀ ለ

1. እውነተኛ ሀ. ጠላት

2. ማዳላት ለ. ሐሰተኛ

3. ወዳጅ ሐ. ጽድቅ

4. ሐጢአት መ. ሚዛናዊነት

5. ክብር ሠ. ውርደት

፸፪ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 72


ምዕራፍ ሰባት
፪. በሳጥኑ ውስጥ ያሉትን ቃላት በትኩረት በማንበብ ተመሳሳይ
፪. የመድረሻ ፊደል ያላቸውን
በሳጥኑ ውስጥ ቃላት በትኩረት
ያሉትን ቃላት በተሰጡት በማንበብ
ምድቦች አስቀምጡ፡
ተመሳሳይ

የመድረሻ ፊደል ያላቸውን ቃላት በተሰጡት ምድቦች አስቀምጡ፡
በላች የዋህነት አየች ጫማዎች ተማሪዎች
በላች የዋህነት አየች ጫማዎች ተማሪዎች
ገበሬዎች
ገበሬዎች ደግነት
ደግነት ቸርነትቸርነት ሰራችሰራች

በ’’ች’’ የሚጨርሱ በ’’ዎች’’ የሚጨርሱ በ’’ነት’’ የሚጨርሱ

በምሳሌው
መነጠልና መሰረት በክቡ ውስጥ ያለውን ቃል ከሌሎቹ ቃላት
ማጠመር
ጋር አጣምሩ፡፡
በምሳሌው መሰረት በክቡ ውስጥ ያለውን ቃል ከሌሎቹ ቃላት ጋ

ሀ. መልካም ሰው
ለ. መልካም
ምግባር
ሐ. መልካም ስራ
መ.
ሠ.
ረ.
ሰ.
ሸ.

፸፫ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 73


ምዕራፍ ሰባት
& ንባብ
ቅድመ ምንባብ ጥያቄዎች

1. ተማሪዎች ፊደል የት እንደተማራችሁ ታስታውሳላችሁ@አዎ

ካላችሁ ምን ምን ነገሮችን እንደምታስታውሱናገሩ፡፡



2. በምስሉ ላይ የምትመለቷቸው ስዎች ምን እያደረጉ
ይመስላችኃል?
“ሀሁ…”

አንድ ትንሽ ልጅ ወደአንድ የኔታ

ዘንድ ሄዶ “ሀ ሁ” ይቆጥር ነበር፡

፡ ወላጆቹም እጁን ይዘው መንገድ

ያሻግሩትና ከየኔታጋር ያገናኙታል፡፡

የኔታም ወደክፍል ያስገቡትና


ፊደል እንዲቆጥር ያደርጉታል፡፡

አንድ ቀን ይሄው ተማሪ እያለቀሰ

ወደቤቱ መጣ፡፡ አባቱም “ምነው@

ምን ሆነህ ነው የምታለቅሰው?”

ሲሉ ይጠይቁታል፡፡

፸፬ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 74


ምዕራፍ ሰባት
ልጅ፡- “የኔታ ተቆጡኝ!”

ልጅ፡-
አባት፡-“መነሻውማ ‘ሀ’ በል ዝም
“መቼም ሳታጠፋ ሲሉኝብለው
ዝም አይቆጡህም፤
ስላልኳቸው ነው!”
በል አለ፡፡
አባት፡-
እውነቱንተናደደና
ንገረኝ!“አንተ
ከዋሸህእንዴት
እኔም ዝም ትላለህ? አሉት፡፡
እቀጣሃለሁ!” ‘ሀ’ ማለት አቅቶህ

ነው?” ብሎ በንዴት ጠየቀው፡፡


ልጅ፡- “መነሻውማ ‘‘ሀ በል’’ ሲሉኝ ዝም ስላልኳቸው ነው!” አለ፡፡
ልጅ፡-
አባት፡-“አይ አባዬ አላቃተኝም፤
ተናደዱና ግንዝም
“አንተ እንዴት እሱን ብቻ አይጠይቁም፡፡”
ትላለህ? ‘ሀ’ ማለት አቅቶህ

ነው?”
አባት፡- “እና ብለው
ምንድን ነውበንዴት ጠየቁት፡፡
የሚጠይቁህ?”

ልጅ፡- ‘ሀ’
ልጅ፡- “አይስትል
አባዬ‘ሁ’
አላቃተኝም፤ ግን እሱን
በል ይሉሃል፡፡ ብቻ አይጠይቁም፡፡”
‘ሁ’ ብዬ ተገላገልኩ ስትል

አባት፡-‘ሂ’“እና
በል ምንድን
ይሉሃል፡፡
ነውእንዲህ እያሉ እስከ ‘ፐ’ ያስለፈልፉሃል!
የሚጠይቁህ?”
አያድርስብህ አባዬ!” አለና መለሰ፡፡
ልጅ፡- ‘’ ‘ሀ’ ስትል ‘ሁ’ በል ይሉሃል፡፡ ‘ሁ’ ብዬ ተገላገልኩ ስትል
አባት በልጁ
‘ሂ’ በል ይሉሃል፡፡ ስንፍና
እንዲህ ደነገጠ፡፡
እያሉ እስከ ‘ፐ’ ያስለፈልፉሃል!

አባት፡- አያድርስብህ አባዬ!”


“ልጄ ያንተኮ ስራ አለና
መማርመለሰ፡፡
ነው፡፡ የኔታ ደጋግመው

የሚያስተምሩህ
አባት፡- ጥሩደነገጡ!
በልጁ ስንፍና እውቀት“ልጄ
እንዲኖርህ
ያንተኮ ነው፤ ስለዚህ ነው፤
ስራ መማር ከነገ

ጀምሮ
የኔታ በርትተህ
ደጋግመው መማር አለብህ፡፡” ጥሩ
የሚያስተምሩህ ብሎእውቀት
መከረው፡፡ልጁም
እንዲኖርህ
የአባቱን ምክርናከነገ
ነው፤ ስለዚህ የመምህሩን ትምህርትመማር
ጀምሮ በርትተህ ተቀብሎ ጎበዝ ተማሪ
አለብህ፡፡” ብለው
ሆነ፡፡
መከሩት፡፡ ልጁም የአባቱን ምክርና የመምህሩን ትምህርት

ተቀብሎ ጎበዝ ተማሪ ሆነ፡፡

፸፭ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 75


ምዕራፍ ሰባት
አንብቦ መረዳት
. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ምንባቡን መሰረት በማድረግ ትክክለኛውን
መልስ ምረጡ፡፡
1. ትንሹ ልጅ የኔታ ጋር እንዲሄድ የተደረገው ለምንድን ነው?
ሀ. እንዲረብሽ ለ. እንዲማር ሐ. እንዲሰለች
2. ልጁ ከተመከረ በኋላ ምን ሆነ?
ሀ. ሰነፍ ተማሪ ለ. ስልቹ ተማሪ ሐ. ጎበዝ ተማሪ
3. በምንባቡ ውስጥ “ተገላገልኩ” የሚለው ቃል አገባባዊ ፍቺ
ምንድን ነው?

ሀ. ጨረስኩ ለ. ጀመርኩ ሐ. ደከመኝ


.ተማሪዎች በቡድን ሆናችሁ “ሀሁ…” የሚለውን ምንባብ ዋና
ሐሳቡን በአጭሩ ፃፉ፡፡

Ñቃላት
. ለሚከተሉት ቃላት በምንባቡ መሰረት ፍቺ ስጡ፡፡
1. መማር
2. ጥበቃ 4. እውቀት
3. መንገድ 5. ምክር
. በ“ሀ” ስር ያሉትን ምልክቶች ከ“ለ” ስር ካሉት ስያሜያዎቻቸው
(መጠሪያዎቻቸው) ጋር አዛምዱ፡፡
ሀ ለ
1. X ሀ. ማካፈል
2. $ ለ. ማባዛት
3. + ሐ. መቀነስ
4. - መ. እኩል ይሆናል
5. = ሠ. መደመር

፸፮ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 76


ምዕራፍ ሰባት
. የሚከተሉትን ምልክቶች ከዓረፍተ ነገሮቹ ጋር በማጣጣም
አገናኙ፡፡
x + - $ =
አብዛ (ጨምር) (ቀንስ) (አካፍል) (እኩል)

1. መልካምነትህን አብዛ።

2. ያለህን ለሌለው ።

3. ደግነትና የዋህነትን ።

4. ስንፍናን ።

5. ለሁሉም አመለካከት ይኑርሽ፡፡


አቀላጥፎ ማንበብ

“ሀሁ…” የሚለውን ምንባብ በተገቢው የአነባበብ ስልት ደጋግማችሁ

በማንበብ እንደአባትና ልጅ በመሆን ለክፍል ጓደኞቻችሁ በቃላችሁ

አቅርቡላቸው፡፡

@ጽሕፈት
. ለሚከተሉት ቃላት ተቃራኒያቸውን በመፈለግ ጻፉ፡፡
1. ደግ፡-
2. ሰነፍ፡-
3. ጥሩ፡-
4. ውሸት፡-
5. ምርቃት፡-
፸፯ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 77
ምዕራፍ ሰባት
. በተሰጣችሁ ሰንጠረዝ መልካም ምግባር እና መጥፎ ምግባር

የሚባሉትን ተግባራት በየምድባቸው ፃፉ፡፡


መልካም ምግባር መጥፎ ምግባር
ሠውን መርዳት መስረቅ
1. 1.
2. 2.
3. 3.
በሚከተሉት ቃላት
. በሚከተሉት በምሳሌው
ቃላት መሰረት
በምሳሌው ዓረፍተ
መሰረት ነገርነገር
ዓረፍተ ስሩ፡፡
ስሩ፡፡
ምሳሌ፡- ጓደኛ፡- የብርቱካን ጓደኛ ታማኝ ናት፡፡

ዳኛ፡- አቶ ሲራጅ ዳኛ ናቸው፡፡

1. ፍርድ ቤት፡-

2. መከባበር፡-

3. ትህትና፡-

4. መታዘዝ፡-

5. ደግነት፡-
የማጠቃለያ ተግባር
. . በሳጥኑ ውስጥያሉትን
በሳጥኑ ውስጥ ያሉትን
ቃላት ቃላት
በትኩረትበትኩረት በማንበብ
በማንበብ ተመሳሳይ
ተመሳሳይየመድረሻ
የመድረሻ ፊደልቃላት
ፊደል ያላቸውን ያላቸውን ቃላትምድቦች
በተሰጡት በተሰጡት ምድቦች
አስቀምጡ፡፡
አስቀምጡ፡፡

መጣን
መጣን አነበብን
አነበብን በላህበላህገዛህ ገዛህ
ተኛህ
መልካምነት ልጅነት
ተኛህ በጎነት ሰጠን
መልካምነት ልጅነት በጎነት ሰጠን

፸፰ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 78


ምዕራፍ ሰባት
በ’’ን’’ የሚጨርሱ በ’’ህ’’ የሚጨርሱ በ ‘’ነት’’ የሚጨርሱ

. በሚከተሉት ቃላት ዓረፍተ ነገሮችን መስርቱ፡፡

1. መርዳት፡-

2. አረጋውያን፡-

3. ምግባር፡-

4. መተባበር፡-

5. ጥላቻ፡-

፸፱ የ ፪ኛ ክፍል አማርኛ የተማሪ መፅሐፍ 79

You might also like