You are on page 1of 4

ክፍል አሐዱ

አእትሪኮን - ልሳነ ሰብእ ( የሰው ቋንቋ )


አተርጋዎን/አተርግዋን - ልሳነ መላእክት ( የመላእክት ቋንቋ )
በርፎሪኮን - ልሳነ እንስሳት ( የእንስሳት ቋንቋ )

ፊደል - ማለት ፈደለ (አመለከተ ፣ ጻፈ፣ አምሳል ፣ መልክ ፣ሥዕል ሆነ ።)


ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም -> ምልክት ፣ አምሳል ፣ የድምፅና
የቃል -> መልክእ ፣ ሥዕል ፣ መግለጫ፣ ማስታወቂያ ማለት ነው።
በመሆኑም ፦

 ፊደል ማለት - ትእምርተ ድምፅ ነው። ( የድምፃችን ምልክት ነው።)


 ፊደል ማለት - መልክአ ድምፅ ነው። (የድምፃችን መልክ ነው።)
 ፊደል ማለት - ሥዕለ ድምፅ ነው። (የድምፃችን ሥዕላዊ መግለጫ ነው። )
ተ.ቁ የግእዝ ፊደላት ተ.ቁ የግእዝ ፊደላት
(የመጀመሪያ አቀማመጣቸው) (ሁለተኛ አቀማመጣቸው)
1. አ 04. መ 1. ሀ 04. ከ
2. በ 05. ነ 2. ለ 05. ወ
3. ገ 06. ሠ 3. ሐ 06. ዐ
4. ደ 07. ዐ 4. መ 07. ዘ
5. ሀ 08. ፈ 5. ሠ 08. የ
6. ወ 09. ጸ 6. ረ 09. ደ
7. ዘ !. ፀ 7. ሰ !. ገ
8. ሐ !1. ቀ 8. ቀ !1. ጠ
9. ኀ !2. ረ 9. በ !2. ጰ
0. ጠ !3. ሰ 0. ተ !3. ጸ
01. የ !4. ተ 01. ነ !4. ፀ
02. ከ !5. ጰ 02. ኀ !5. ፈ
03. ለ !6. ፐ 03. አ !6. ፐ
ለብዎት - የግእዝ ፊደላት !6 ናቸው። ለብዎት - የግእዝ ፊደላት !6 ናቸው።

 ኑባሬ ፊዯል (የፊዯል አቀማመጥን በተመሇከተ) - የመጀመሪያው


አቀማመጣቸው የኢትዮጵያ ቀዳማዊ ጳጳስ አቡነ ሰሊማ ከሳቴ ብርሃን
ፊዯሇ ግእዝን (የግእዝ ፊዯልን) ከማሻሻሊቸው በፊት የነበረና በአሁኑ
ጊዜ በየሐውልቱ ተጽፎ የሚገኝው ነው።
 ሁሇተኛው አቀማመጣቸው ብፁዕነታቸው(አቡነ ሰሊማ/አባ
ፍሬምናጦስ) ከመምህራነ አክሱም(በእክሱም ከተማ ካለ መምህራን)
ጋር በመሆን አሻሽሇው ያዘጋጁት የፊዯል አቀማመጥ ነው።
 በግል ጥረት ሇመነሻ ያክል መምህራንን በመጠየቅ ሉሆን ይችሊል፣
በማንበብ ፣ ከፍ ሲልም በመማር ሉመሇሱ የሚችለ በእእምሮ
ሉመሊሇሱ የሚችለ ጥያቄዎች...(Brain storming questions)

1. አባ ሰሊማ ከሳቴ ብርሃን (አባ ፍሬምናጦስ) ማን ናቸው?

2. ሇግእዝ ቋንቋ፣ሇቤተክርስቲያን ብሎም ሇሀገራችን ኢትዮጵያ ምን


አበረከቱ?

3. ልሳነ ግእዝስ ከሳቸው መምጣት በፊት ይዘቱ ምን ይመስል ነበር?

ዝርዋን (ሕጹጻን) ወይም ዲቃላ ፊደላት


(ከአነባበባቸው ጋር)
መነሻ
ፊደላት ግእዝ ሣልስ ራብዕ ኀምስ ሳድስ
ከ ኰ(ክ+ወ) ኲ(ክ+ዊ) ኳ(ክ+ዋ) ኴ(ክ+ዌ) ኵ(ክ+ው)
ቀ ቈ(ቅ+ወ) ቍ(ቅ+ዊ) ቋ(ቅ+ዋ) ቌ(ቅ+ዌ) ቍ(ቅ+ው)
ገ ጐ(ግ+ወ) ጒ(ግ+ዊ) ጓ(ግ+ዋ) ጔ(ግ+ዌ) ጕ(ግ+ው)
ኀ ኈ(ኅ+ወ) ኊ(ኅ+ዊ) ኋ(ኅ+ዋ) ኌ(ኅ+ዌ) ኍ(ኅ+ው)

 ቀመሩ የመነሻ ፊደላቱ ሳድሳቸው ሲደመር ወ ዊ ዋ ዌ ው ነው።


 አስተውሉ እነዚህ ፊደላት የካዕብ እና የሳብእ የ«ወ» ቅጥያዎች
ወይም ቤተሰቦች አልያም ወገኖች የሏቸውም፤ በዚህም ሕጹጻን
ፊደላት (የጎደሉ ፊደላት) ከመደበኛው የግእዝ ፊደላት በሁለት ፊደላት
ያነሱ ተብለዋል።
መራሕያን (መሪዎች) ወይም ተውሊጠ ስም

/ Pronouns /
ተ.ቁ በግእዝ በአማርኛ በእንግሉዘኛ

1. አነ እኔ I
2. ንሕነ እኛ we
3. አንተ አንተ you
4. አንትሙ እነአንተ you
5. አንቲ አንቺ you
6. አንትን እነአንቺ you
7. ውእቱ እሱ he
8. ውእቶሙ እነእሱ they
9. ይእቲ እሷ she
0. ውእቶን እነእሷ they

You might also like