You are on page 1of 3

KG: +251-113-201748

Primary: Grade 1 – Grade 8: +251-113-203832


Pre-KG – Grade 12: /Hilltops Knowledge Village/: +251-930-07-71-27
 70538 E-mail: hilltopsacademy@yahoo.com, www.hilltops1.com, Addis Ababa, Ethiopia

2ኛውመንፈቅ ዓመት (3ኛውሩብ ዓመት) 2013 ዓ.ም ›T`— SMSÍ 5 ክፍል 8__
ስም ____ቀን
ሀ) ከዚህ በታች የቀረቡትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሰረት በአግባቡ መልሱ
(እያንዳንዱ አንድ ነጥብ)
አንበሳዎች በተሇምዶ የጫካ ንጉስ ይባሊለ እንጂ ጫካ ውስጥ አይኖሩም።
የሚኖሩት ገሊጣ እና ሳራማ ቦታ ነው። የአንበሳ መንጋ 15 የሚደርሱ አባሊት
ሉኖሩት የሚችሌ ሲሆን እስከ 40 የሚደርሱ አባሊት ያሊቸውም ታይተዋሌ ሴት
አናብስቶች ከተወሇዱ ጀምሮ እስኪሞቱ ድረስ ከቤተሰባቸው ጋር ነው የሚኖሩት።
ወንዱ ግን እንደጎረመሰ የራሱን ቤተሰብ ሇመመስረት ከቤተሰቡ ተነጥል ይሄዳሌ።
ከላልች የዱር እንስሳቶች በተሇየ ከ80 እስከ 90 በመቶ የሚያድኑት ሴት
አናብስቶች ናቸው። ነገር ግን ቀድሞ የሚመገበው ወንድ ነው ቀጥል ሴቶች
በመጨረሻም ህፃናቶች አንበሶች በ እረፍት ሰዓታቸው በተሇያየ መንገድ
ፍቅራቸውን ቢገሊሇፁም በምግብ ሰዓት ግን አመሊቸው ተሇዋውጦ ቁጡ እና ግሇኛ
ይሆናለ። ወንድ አንበሶች ቤተሰቡን በሙለ የመጠበቅ ግዴታ አሇባቸው።
አናብስቶች በማንኛውም ሰዓት ማደን የሚችለ ቢሆንም በሇሉት የማየት
ችልታቸው ከፍተኛ ስሇሆነ በቀሊለ ሇሉት ማደን ይሳካሊቸዋሌ ወንዱ አንበሳ
ጎፈሬው ግርማ ሞገሱን ይጨምርሇታሌ እንዲሁም እንስሳቶች እንዲፈሩት
ይረዳዋሌ። የ አንበሳ ግሳት በጣም አስፈሪ ነው። ዋና ጥቅሙ ደግሞ ይህ ግዛት
የኔ ነው ተጠንቀቅ እንደማሇት ነው። በዚህ ግሳት ከሩቅ ያለ ጠሊቶቹን
በማስጠንቀቅ እራሱን ይጠብቃሌ እና ቤተሰቡን ይጠብቃሌ።

1. አንበሳዎች አመሊቸው የሚሇዋወጠው እና ቁጡ የሚሆኑት መቼ ነው?


–––––––––––––––––––––––––
2. ቤተሰቡን በሙለ የመጠበቅ ኃሊፊነት ያሇባቸው የትኞቹ ናቸው?
–––––––––––––––––––––––––
3. ግርማ ሞገስ የሚጨምርሇት እና ላልች እንስሳት እንዲፈሩት የሚያደርገው
ምኑ ነው?
–––––––––––––––––––––––––

ሂልቶፕስአካዳሚ2013 1 3ኛውሩብዓመት /አማርኛ/ /መልመጃ-5/ ክፍል-8


4. “አናብስቶች” የሚሇው ቃሌ ስንት ቅጥያ አሇው ነጥሊችሁ ፃፉ?
––––––––––––––––––––––––––

5. በአንበሳዎች ቤተሰብ ህግ በመጨረሻ የሚመገበው ማን ነው?


––––––––––––––––––––––––– 5

ሇ. ከዚህ በታች ሇቀረቡት ቃላት ተቃራኒ ፍቺ ፃፉ፡፡(እያንዳንዱ አንድ

ነጥብ)

1. መርዶ፡- ––––––––––––––

2. ሇገሰ፡- ––––––––––––––

3. ባልደረባ፡- ––––––––––––––

4. የተዛባ፡- ––––––––––––––

5. መጣደፍ፡- –––––––––––––– 5

ሐ. ከዚህ በታች በቀረቡ ቃላት ስርአቱን የጠበቀ ዓ.ነገር መስርቱ፡፡ (እያንዳንዱ


አንድ ነጥብ)

1. ተቋደሰ፡-

2. አበሰረ፡-

3. ተከራከረ፡-

4. ውይይት፡- 4

መ. ከዚህ በታች በቀረቡት ዓ.ነገር ውስጥ ተውሳከ ግስ የሆነውን ሇይታችሁ ፃፉ፡፡


(እያንዳንዱ አንድ ነጥብ)

ሂልቶፕስአካዳሚ2013 2 3ኛውሩብዓመት /አማርኛ/ /መልመጃ-5/ ክፍል-8


1. አበራ የገዛት መኪና ዛሬ መጣች፡፡

2. አስቴር በትምህርቷ በጣም ጎበዝ ናት፡፡

3. እኛ ዛሬ ባህር ዳር እንሄዳሇን፡፡

4. አበበ በሬውን በሀይል መታው፡፡

5. መንግስቱ በፍጥነት ይራመዳል፡፡

ሂልቶፕስአካዳሚ2013 3 3ኛውሩብዓመት /አማርኛ/ /መልመጃ-5/ ክፍል-8

You might also like