Professional Documents
Culture Documents
ጩህ። ለነገሩማ አሁንስ ቢሆን በሀገርህ ምድር ላይ እየተማረክህ፣ ማተብህን እየበጠስክና እየሰለምክ አላሁ
አክበር እያልክ አይደል? ኧረ ለመሆኑ አላውቃችሁምን? ግለሰብ የሆነውን ባልንጀራችሁን፣ ያውም ካህኑ
ካህኑን በጥቅማ ጥቅም በድሎኛል፣ በሥራየ ላይ እንቅፋት ሆኖብኛል እያላችሁ ለመግደል ስትሉ ሽጉጥ
በየቀሚሳችሁ ደብቃችሁ በመያዝ እንደ ሽፍታ የምታደቡበትን ሰይጣናዊ ጉዳችሁን ምን ልትሉት ነው?
ለግል ጥቅማችሁ ብላችሁ እንደ ዓለማዊያን ሰዎች ግለሰብ ስትገሉ ክህነታችሁ አይፈርስም ማለት ነው? ስለ
ሀገር፣ ስለ ሕዝብ፣ ስለ ሃይማኖት፣ ስለ ነጻነት፣ ወዘተ ወዘተ........ብላችሁ ስትዋጉና ስትገሉ ግን ክህነታችሁ
ይፈርሳል?¡¡¡¡¡¡ ሃሃሃሃሃሃ ቂቂቂቂቂቂ ቅቅቅቅ ኧረ በጣም ነው የምትገርሙኝ።
እንዲያው በሞቴ! ግለሰብ ባልንጀራችሁን በተራ ጥቅማ ጥቅም ገላችሁ ስልጣነ ክህነታችሁ ከሚፈርስና
ከምትኮነኑ ይልቅ ስለ ሀገርና ስለ ሕዝብ ብላችሁ ከወራሪ ጠላት ጋር ብትዋጉና ስልጣናችሁ ፈርሶ ከኩነኔ
ፍርድ ግን ነጻ ሁናችሁ ገነትን መውረስ አትወዱምን? እንኳን የማይፈርሰውን። ይህም ምስጋና
ለመድኃኒዓለም ይሁንና በቅዱስ ሲኖዶስ የሚስተካከልና የሚወሰን መሆኑን አታውቁምን? ባይገርማችሁ
ማንም ሆንክ ማን፣ ምንም ሆንክ ምን፣ አስመሳይ ዲያቆናት፣ አስመሳይ ካህናት፣ አስመሳይ መነኮሳት፣
አስመሳይ ጳጳሳት፣ አስመሳይ ፓትርያርክ፣ አስመሳይ አርቴፊሻል አበባ የሆንከው ክርስቲያን ሁሉ አስረግጨ
እውነቱን የምነግርህ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ሳልፈጽመው በመቅረቴ በጣም የሚጸጽተኝ፣ የሚቆረቁረኝና
የሚያናደኝ ነገር ኢትዮጵያን፣ በጌምድር ጎንደርን፣ ቤተ አምሓራን፣ ጎጃምን፣ ሸዋን፣ ነገደ አማራን ሊያጠፋ
ከመጣው የትግሬ ወያኔ የወያኔ ትግሬ ከሆነው ሰይጣኒዝም ሠራዊት ጋር ቀሚሴን አውልቄ (እንደልቤ
አያፋልመኝምና) ቆቤን ግን ሳላወልቅ እንደጫንኳት፣ መስቀሌን በአንገቴ፣ ዳዊቴን በትክሻየ፣ አድርጌ ዝናሬን
በወገቤ ታጥቄ፣ ጠብመንጃየን በቀኝና በግራ እጆቼ እያቀላጠፍኩ በማቀባበልና በማነጣጠር በጦር ሜዳ
በውጊያ ሳልገጥመውና ከሃምሳ የበለጠ እንጅ ያላነሰ ሰይጣኒዝም ወያኔ ተከዜን ተሻግሮ እስኪፈረጥጥ ድረስ
ከአርማጭሆና ከወልቃይት ጠገዴ ጀግና ወገኖቼ ጋር ሆኜ ጀርባውን በአቃጣይ ጥይት እየጠበስኩ ሳላባርና
ሳልደመስስ በመቅረቴ ሁሌም ይቆጨኛል። በቃል ጦርነትማ ሃያ ሰባት ዓመት ሙሉ እንደተዋጋን ነው
ሳያሸንፉኝ የተሰናበቱ። በትጥቅ ጦር (በጥይት) ማለቴ ነው እንጅ። እውነት ልንገራችሁና ወያኔን መግደል
ማለት አጋንንትን መግደል ማለት ነው እንጅ ሰውን መግደል ማለት እንዳይመስላችሁ።
እኔ ወያኔን ለገደለ ንስሐ አልሰጥም። እኔም ወያኔን ብገል ሰው ገድያለሁ ብየ ንስሐ አልገባም። ብቻ ግን
ተነውና በነው ጠፉ። ሰዎች አለመሆናቸውና አጋንንት መሆናቸው አጠፋፋቸው መሠከረ። ለወሬ ነጋሪ
ሳይተርፉ። መንጋ የፈርዖን ልጅ፣ መንጋ የሰናክሬም ልጅ ሁሉ ሰይፍና ወንዝ በልቶት አለቀ። በል እንግዲህ
አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል ነውና የሰይጣኒዝም ወያኔ ወገን የሆንክ ሁሉ አብዚሎ ቅምቡሎ እያልክ ዋይ
ዋይ እያልክ ጩህ። እኔስ ልግደል ያልኩ ታጣቂውን ወያኔን ነው። እናንተ ግን አርባ ሰባት ዓመት
የወልቃይትን ሰላማዊይና ያልታጠቀውን ሕዝብ የፈጃችሁና መጨረሻም ላይ ማይ ካድራ ላይ
የፈጸማችሁትን ግፍ እንደ መልአክ ክንፍ አውጥቼ በሰማይ ብበርም ሆነ እንደ ኤልያስ በቅቼ ብሰወርም
እንኳ የግፉዓን አምላክ የመጨረሻ ፍርዳችሁን ሳይሰጣችሁና ድንጋይ ተሸክማችሁ ኢትዮጵያን፣ አማራን፣
በጌምድርንና ቤተ አምሓራን ማሩን፣ ኧረ ማሩን፣ አጥፍተናል፣ ይቅር በሉን ሳትሉ እኔ ከእናንተ ጋር? ምንም
ምንም ምንም ነገር። ነገረኛ የሆነ ሁሉ አሁንስ ኦነግና ኦህዴድ አሉልህ አይደል?
ለዚህ ሁሉ ጉድ ያበቁን ግን ያለምንም ጥያቄና ክርክር በቀዳማዊነትና በመሪነት ጥንትም ትናንትም ዛሬም
ሀገርንና ታሪክን፣ ሕዝብንና ሃይማኖትን ከሀዲ አፍራሽ ሻጭ አጥፊ የሆነው ባንዳው የትግሬ ነገድ ሲሆን
በተከታይነት ደግሞ ጥንትም ትናንትም ሳይሆን ዛሬ በሐሰት ትርክት ምክንያት አስተሳሰቡ ሁሉ ጠባብ
የሆነውና አርበኛ አባቶቹን ሰድቦ አሰዳቢ የሆነው የኦሮሞ ነገድ ሲሆን በሣልሳዊነት ደግሞ በጽሑፍና
በድምፅ መልእክቴ ደጋግሜ እንደተናገርኩት ጥንት ሳይሆን ትናንትናና ዛሬ እንደ አስቆሮቱ ይሁዳ ገንዘብ
በመውደድ ጌታውን መምህሩን አባቱን ወንድሞቹን የሚክድ፣ እንደ ዔሳው ሆዱን በመውደድ ክብሩን
የሚሸጥ፣ እንደ ውሻ ሥጋ (አጥንት) ሲጥሉለት ቤቱንም ጌታውንም ለጠላት አሳልፎ የሚሰጥ፣ የትግሬና
የኦሮሞ ቅጥረኛና ጥገኛ፣ ድስት ጠራጊ ልክስክስ የሆነውና ስልጣን ፈላጊው የአፍ እንጅ የልብ ኩራት
የሌለው ተዋርዶ የሚያዋርድ አማራ ሲሆን በተለይ ደግሞ የትናንቱና የዛሬው የበድኑ ብአዴን ባለስልጣናትና
(መጻጉዕ ተሻገር) አንባቢያን ሆይ መጻጉዕ ያልኩት አገኘሁ ተሻገር የሚባለው የአማራ ፕሬዝዳንት ተብየውን
ነው። ፊቱም ግብሩም መጻጉዕን ስለሚመስለኝ እኔ መጻጉዕ ብየዋለሁ። መጻጉዕ የተባለው ድውይ ያዳነውን
ጌታ በጥፊ የተማታና መጨረሻው ያላማረ እንደነበር ሁሉ ይህም ሀገርንና ወገንን፣ ራሱንም ጭምር
የሚጠብቁትን ፋኖዎቻችንን እያሳደነ የሚገልና የሚያስገድል ስለሆነ መጻጉዕ ብየዋለሁና እናንተም ከዛሬ
ጀምራችሁ መጻጉዕ በሉት። ይህን ስላልኩ ግን እነ ገዱ አንዳርጋቸውና እነ ተመስገን ጥሩነህ ሁላችሁም
ብትሆኑ ከፍርድ የማታመልጡበት ጊዜው ሩቅ አይደለም።
እናም የጥፋቱ ተካፋይ የሆኑት አባላቱ ሁሉ ሲሆኑ እንዲሁም በአራተኛነት ደረጃ ደግሞ በዕውርነትና
በድንቁርና መንፈስ ተይዞና ታስሮ ከእነዚህ ውጭ መኖር የሚችል የሚመስለው እኔ ስለ ሃይማኖት እንጅ ስለ
ሀገር፣ ስለ ሰንደቅ ዓላማ፣ ስለ ታሪክ፣ ስለ ማንነት ወዘተ ወዘተ ስለምትሉት ነገር ሁሉ አያገባኝም የሚለው
ሴቱ ነጠላውን አመሳቅሎ ለብሶና ተከናንቦ፣ ወንዱም ጋቢውን አመሳቅሎ ለብሶ፣ ነጭ በነጭ ሆኖ ወደ
በተስኪያን ሲሄድ ሲያዩት "መንጋ የቆላ ፍየል" የሚመስለውና "አርቴፊሻል አበባ" የሚመስለው (ለነገሩማ
ግብሩስ ቢሆን እንደዛው አይደል)። ደሞ እንደልማድህ ሰደበን ብለህ የተለመደውን ቱቦ አፍህን ክፈትብኝ።
መቼም ጠማማ ነህና። ስለሆነም የመዳን እድልህ የጠበበ ነው። እናም የኦር. ተዋ. ሃይ ተከታይ ነኝ የሚለው
አስመሳይ ክርስቲያን ተብየው ሁሉ ባንድነት ሆነው ነው።
ይሁንና በኢትዮጵያ የግዛት መሬት ጉዳይ፣ በሕዝቧ ጉዳይ፣ በታሪኳ ጉዳይ፣ በሰንደቅ ዓላማዋ ጉዳይ፣
በሃይማኖቷ ጉዳይ፣ በአንድነቷ ጉዳይ፣ በነጻነቷ ጉዳይ፣ በማንነቷ ጉዳይ፣ በህልውናዋ ጉዳይ ሁሉ ለጥፋቷ
እጃቸውን የዘረጉባት፣ እግራቸውን ያነሱባት፣ ዓይናቸውን የገለጡባት፣ አፋቸውን የከፈቱባት የስም
ኢትዮጵያውያን የሆኑት ብቻ ሳይሆኑ ይህ ሁሉ ጥፋት በከሃዲዎች ሲጸነስባት፣ ሲወለድባት፣ ሲያድግባት፣
ሲፈጸምባት እኔን ምን ቸገረኝ ብላችሁ ዝምታን የመረጣችሁ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ማንም ይሁን ማን፣
ምንም ይሁን ምን፣ መቼም ይሁን መች፣ የትም ይሁን የት፣ በምንም ይሁን በምን በመድኃኒዓለም የቁጣ
መቅሰፍት አብራችሁ መጠረጋችሁና ወደ ሲዖል መጣላችሁ እንደማይቀርላችሁ እያንዳንድህን በድንግል
ማርያም ስም አስረግጨ መናገሬን እወቅ።
በዚህ መሠረት የአማራ ነገድ የሆንክ ትውልድ ሁሉ ራስህን በራስህ በምትበድልበት ኃጢአትህና ነገድህን፣
ወገንህን፣ የወንዝህን ልጅ፣ የደብርህን ልጅ በምትበድልበት ኃጢአትህ ሁሉ በአማኑኤል የቁጣ መቅሰፍት
ልትጠረግ ነውና የት ትገባ? ምን ይውጥህ? ሀገርህን ኢትዮጵያን ከማንኛውም ጠላት እንደምትጠብቅና
ቀድመህ እንደምትሞትላት ሁሉ ነገድህን፣ ወገንህን፣ የወንዝህን ልጅ፣ የደብርህን ልጅ ባትገልና እርስ
በእርስህ የምትከባበር፣ የምትዋደድና የማትገዳደል ቢሆን ኖሮ በምድር ላይ ማን እንዳንተ??
ከእስራኤላዊያን የማትማሩ ከንቱዎች ናችሁ።
በጌምድር ጎንደር
ስማኝ ባዶ እንዳትቀር፣
ጎጃምና ሸዋ
ስማኝ ባዶ እንዳትቀር፣
አንተ ቤተ አምሓራ
ስማኝ ባዶ እንዳትቀር፣
ከዐረቦቹ በፊት ኦሮሞ ሊወርህ
መምጫ መድረሻውን ሌት ከቀን ሲመክር፣
ባዶ እጅህን ሆነህ ተው አታንቀላፋ
መንግሥት አለኝ ብለህ ሳታደርግ ተስፋ
ተዘጋጅተህ ጠብቅ ባንድነት በይፋ።
ጎንደር ተነስና ንገረው ለጎጃም
ጎጃም ተነስና ንገረው ለሸዋ
ሸዋ ተነስና ንገረው ለወሎ
ተዘጋጅቶብሃል ሊወርህ ኦሮሞ
በዓብይ አትታለል ንቃበት በቶሎ።
ትግሬና ኦሮሞ መጥፊያቸው አንድ ነው
የሁላችን ጠላት ዐረብ ሲገባ ነው።
ትግሬና ኦሮሞ ሆይ፦ እናንተ ደግሞ እጅግ በጣም በጣም ትልቁና ሰማይን የነካው ኃጢአታችሁ
ሀገርን፣ ሕዝብን፣ ሃይማኖትን፣ ታሪክን፣ የሰው ልጅ ነጻነትን፣ የሕዝብንና የሀገርን አንድነት፣ የሰውንና
የሀገርን ህልውና፣ የሰውን ልጅ መብት፣ የሰውን ልጅ ክብር ሁሉ በማጥፋታችሁ የኢትዮጵያና
የኢትዮጵያዊያን አምላክ ኃያሉ እግዚአብሔር በመለኮታዊ መቅሰፍተ መዓቱ አይቀጡ ቅጣት ሊቀጣችሁ፣
ሊጠርጋችሁና ለዘላለም ሊያጠፋችሁ፣ ወደ እሳት ባሕር ሊከታችሁ ከፊታችሁ፣ ከጀርባችሁ፣ ከቀኛችሁ፣
ከግራችሁ፣ ከጭንቅላታችሁ ላይ ቆሞባችኋልና የሚያድናችሁ ማን ይሆን?? ማንም ማንም። ወዮላችሁ
ከፊታችሁ ላለችባችሁ ለዚያች ቀን።
"ከዐው መዓተከ ላዕለ አሕዛበ ኢትዮጵያ እለ ኢየአምሩከ። ወላዕለ መንግሥተ ኢትዮጵያ እንተ ኢጸውዐ
ስመከ"።
ትር፦ በማያውቁህ በኢትዮጵያ ሕዝብ አሕዛብ ላይ፣ ስምህንም በተዋህዶ እምነት በማይጠራ በኢትዮጵያ
መንግሥት ላይ መዓትህን አፍስስ።
"ኢታርምም ወኢትጸመም እግዚኦ። እስመ ናሁ ወውዑ ጸላእትነ። ወአንሥኡ ርእሶሙ ጸላእትነ። ወተማከሩ
ላዕሌነ። ወይቤሉ ንዑ ንሥርዎሙ እምአሕዛብ። ወኢይዝክሩ እንከ ስመ ኢትዮጵያ። እስመ ተማከሩ ኅቡረ
ወዐረዩ። ላዕሌነ ተሰካተዩ ወተካየዱ"።
ትር፦ አቤቱ ዝም አትበል፣ አትዘግይም።
እነሆ ጠላቶቻችን (በእኛ በአማራዎችና በክርስቲያኖች ላይ) ጮኸዋልና፣ ጠላቶቻችንም (በእኛ
በአማራዎችና በክርስቲያኖች ላይ) ራሳቸውን በትዕቢት አንሥተዋልና። በእኛም (በአማራዎችና
በክርስቲያኖች) ላይ ተማከሩ። ኑ ከሌላው ነገደ ሕዝብ ለይተን (አማራን) እናጥፋቸው አሉ። ከእንግዲህም
ወዲያ የኢትዮጵያን ስም አያስቡ አያንሱ አሉ። በአንድነት ተካክለው ተማክረዋልና። በእኛ (በአማራዎችና
በክርስቲያኖች) ላይ ሤራ ቆረጡ። ቃል ኪዳንም አደረጉ (ጨርሰው ለማጥፋት) ማለት ነው። እንዲህ
የሚያደርጉብን እነማናቸው? ካላችሁኝ ትግሬና ኦሮሞ እንዲሁም ዐረብና አውሮጳዊያን ናቸው እንጅ ሌላማ
ማን? ማንም። ይኸው ትናንትም ዛሬም የኤሳው፣ የፈርዖን፣ የሰናክሬም ልጆች ሁነው ኢትዮጵያን፣ አማራን፣
ክርስቲያንን እያስቸገሩ ያሉ እነሱ ናቸው። ዋጋቸውን የሚያገኙበት ቀን ሩቅ ባይሆንም። ለጊዜው ግን በጣም
አስቸገሩን።
"አምላኪየ ረስዮሙ ከመ ሣዕር ዘቅድመ ገጸ እሳት። ወከመ እሳት ዘያውዒ ገዳመ። ወከመ ነበልባል ዘያነድድ
አድባረ። ከማሁ ስድዶሙ በዐውሎከ። ወሁኮሙ በመቅሠፍትከ። ምላእ ውስተ ገጾሙ ኃሣረ። ወያእምሩ
ስመከ እግዚኦ። ይትኀፈሩ ወይትሀወኩ ለዓለም። ይኅሠሩ ወይትኃጎሉ። ወያእምሩ ስመከ እግዚአብሔር።
ከመ አንተ ባሕቲትከ ልዑል ዲበ ኩሉ ምድር።
ትር፦ አምላኬ ሆይ፣ የአማራንና የክርስቲያኖችን ጠላቶቻችንን ሁሉ በእሳት ፊት እንዳለ ገለባ አድርጋቸው።
እሳት ዱርን እንደሚያቃጥል፣ ነበልባልም ተራሮችን እንደሚያነድ አንተም እንዲሁ በቁጣህ አሳዳቸው።
በመቅሰፍትህም አስደንግጣቸው። በፊታቸውም እፍረትን ሙላ። አቤቱ ስምህን ይወቁ። ይፈሩ፣ ለዘላለምም
ይታወኩ። ይጎስቁሉ፣ ይጥፉም። ስምህም እግዚአብሔር እንደሆነ፣ በምድርም ሁሉ ላይ አንተ ብቻ ልዑል
እንደሆንክ ይወቁ። አሜን አሜን አሜን።
ዘላለማዊ ድልና ክብር ለአንዲት ኢትዮጵያና እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ለሆኑት ሁሉ ይሁንልን። ዘላለማዊ
ውርደትና ሞት ለሀገር ውስጥና ለሀገር ውጭ የአንዲት ኢትዮጵያና የአንድ ኢትዮጵያዊያን ጠላቶቻችን
በሆኑት ሁሉ ላይ ይሁንባቸው። ደግሞም ይሆናል በምንም ተአምር አይቀርም።
"እናንተ በክርስቲያን አማራነታችሁና በሙስሊም አማራነታችሁ፣ በንጹህ ኢትዮጵያዊነታችሁ ምክንያት
የውጭ ጠላቶቻችን ቅጥረኛና ባንዳ በሆኑት በትግሬ ከሀዲዎችና በኦሮሞ ከሀዲዎች ጠላትነት እየተሰቃያችሁ
ያላችሁት ሁሉ፣ አይዟችሁ ዛሬ በሰይጣኒዝም ሥራቸው በርትተው የምታዩአቸውን የትግሬና የኦሮሞ
ከሀዲዎች ሁሉ ከቅርብ ጊዜ በኋላ ለዘላለም አታዩአቸውምና መከራውን ታገሱ። እግዚአብሔር ለእኛ በግፍ
ለተገፋነው ሁሉ ማዳኑንና ደስታውን በዓይናችን ያሳየናልና"።
የመጨረሻ ማሳሰቢያ።
መዝጊያ፦
አሁን በሦስተኛ የጽሑፍ መልእክቴ ላይ በውስጥ መስመሬ በጣም ብዙ ሰዎች በቁጥር ከአርባ በላይ
የሆናችሁ ብዙ ብዙ ደብዳቤ ልካችሁልኛል። በተለይ ደግሞ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ማኅበርተኛ የሆናችሁ
ጨዋነት የተሞላበት የጽሑፍ ደብዳቤአችሁን ሁሉንም አንድ በአንድ አበጥሬ አይቸዋለሁና አመሰግናለሁ።
የሚናገረውን ከማያውቅ የማኅበርተኛችሁ አባል ከሆነው ከአንድ እውቀተ አልባ ዲያቆን ተብየ ከሆነው
በቀር። ወትሮም እኮ ዲያቆን በ "ዲ" ፊደል ስትጠሩ ነው የተበላሻችሁ። ዲ፦ ዲያብሎስ። ዲ፦
ዲዮቅልጥያኖስ ወዘተ....ደሞ በጽሑፉ ሲያመሰግነኝ፣ ሲያገነኝ፣ ሲያከብረኝ፣ ሲመሰክርልኝ አለማፈሩ።
አርተፊሻል አበባ የሆነ ዲያቆን ነው። የሚገባህ ከሆነ በቁጥር ሦስት የጽሑፍ መልእክቴ ላይ የሰይጣን
ሰላምታና ምስጋና ለፈጣሪና ለመላእክት ምናቸውም አይደል ብየሃለሁ። ስለዚህ የምናምንቴዎች
ምስክርነት፣ ምስጋና፣ ክብር፣ ግነት፣ መውደድ ሁሉ ለአምኃ ኢየሱስ እውቅናው......ነው ብለህ የምታስብና
የምታምን ከሆነ ሁልህም ተሳስተሀልና አስተውል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ የእናንተን ክብር አልሻም
የአባቴን እንጅ፣ እኔ ከእናንተ ክብር አልሻም ከአባቴ እንጅ እያለ በዘመኑ የነበሩትን የአፍ ቅቤዎችን የልብ
ጠማማዎችን ሁሉ ይገሥጻቸውና ያሳፍራቸው ነበር። ስለዚህ ስለ አምኃ ኢየሱስ ማንነትም የሚመሰክሩለት
ግዑዟ የኢትዮጵያ ምድር፣ እውነት፣ መድኃኒዓለም፣ ድንግል ማርያም፣ ቅዱሳን ስውራን ናቸው እንጅ በሥጋ
ገበያ እየተመላለስክ አንዴ ቀዝቃዛ አንዴ ሙቅ እየሆንክ የምታደርገው የጠፋብህ አስመሳይ ክርስቲያን
የሆንከው ሁሉ አይደለህም።
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ማኅበርተኞች ስለ ማኅበሩ ማንነትና ምንነት በጽሑፋችሁ መልስ እንድሰጣችሁ
ስለ ነገራችሁኝ፣ ስላሳሰባችሁኝ፣ ስለጠየቃችሁኝ፣ ስለተማጸናችሁኝ ነገር ሁሉ እያመሰገንኩ ስለ እናንተ
እውነተኛነትና ስህተተኛነት እናንተም ሆናችሁ ጠላቶቻችን የምትሏቸው ሁሉ እንድትነግሩኝም
እንዲነግሩኝም አ ል ፈ ል ግ ም አልፈልግም። ምስጋና ለመድኃኒዓለምና ለእናቱ፣ እንዲሁም ለቅዱሳን
ስውራን ይሁንና ከእውርነቴ የሚመራኝ፣ ከድንቁርናየ የሚነግረኝ፣ ከሽባነቴ የሚያራምደኝ፣ ከዱዳነቴ
የሚያናግረኝ፣ ከጎባጣነቴ የሚያቀናኝ፣ ከለምፃምነቴ የሚያነፃኝ.....መሪ ስላለኝ አትጨነቁ። ለእናንተም ሆነ
ለሚቃወሟችሁ ሁሉ የምመክረው እንደ ዘመነኞቹ ነጋዴ ፖለቲከኞችና የወንጌል ደላላዎች ምናምንቴ
ሳትሆኑ ዝም ብላችሁ ለእግዚአብሔር፣ ለራሳችሁ ነፍስና ለሰዎች ችግር ስትሉ ነብዩ ዳዊት ከክፉ ሽሽ
መልካምንም አድርግ ባለው መሠረት መልካም ሥራን ብቻ ሥሩ እስቲ። የክፉዎችን ሥራ ማየትና
ቃላቸውን መስማት ይቅርባችሁ። እስቲ በሞቴ ሰይጣን በአካል ተገልጦ ቢሰድባችሁና ግብ ግብ
ሊገጥማችሁ ቢመጣ መልሳችሁ ልትሰድቡት ነው? ግብ ግብስ ልትገጥሙት ነው? አታሸንፉትማ። ይህን
የምነግራችሁ እኔ በተማርኩት ትምህርት ብቻ ሳይሆን እውነት እውነት እላችኋለሁ በአካል እየተገለጠ
ስለምንገናኝና ስለምንገጥም ነው። እናም የእሱ መሸነፊያና የእኔ ማሸነፊያ አንድና አንድ ብቻ ነው።
"ማማተብ" ብቻ። ያኔ ከመ ቅጽበት ብን ብሎ ይሰዎራል።
ታስታውሱ እንደሆን በቁጥር አንድ የአዋጅ መልእክቴ ላይ ከዘንዶ ጋር በአካል ገጥሜ እንደነበር
ነግሬአችኋለሁ። እናም ያኔ ዘንዶውን ያሸነፍኩት በ፲፮ ዓመቴ የልጅነት ጉልበቴ የትግል ግብ ግብ በርትቸበት
አይደለም። በመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ደራሽነትና በማማተብ ብቻ ነው ትቶኝ ተምዘግዝጎ እንዲሄድ
የሆነው። እናም እነዚህ ክፉ ተቃዋሚ የሚባሉት ስዎች ለምሳሌም፦ እነ ጋኔል ክብሪት (ዳንኤል ክብረት)
ዲያቆን ተብየው ዲ ዲ አባይነህ ካሴ እነ የወንጌል ደላላው ሁሉ ቆሞ ሲሄድና ሲያወራ ሰዎች
አይምሰሏችሁ። ጌታ ቢገልጥላችሁ ደስ ይለኝ ነበር። ሰይጣንን በአካላቸው ተሸክመውት ሲሄዱ ብታዩ
ወየው ወየው ብላችሁ ነው የምታለቅሱላቸው። እናማ እነዚህና ተከታዮቻቸው ሁሉ በማንኛውም መንገድ
ሲሰድቧችሁ የሰይጣን የግብር ልጆችና ባሪያወች መሆናቸውን አውቃችሁ በሩቅም ይሁን በቅርብ
ስትሰሟቸውና ስታዩአቸው ለነሱ መልሳችሁ መሆን ያለበት አንድና አንድ ብቻ ነው። ይኸውም፦
ማማተብና ዝምታ ብቻ ነው። ያኔ ደንግጠውና አፍረው ኩምሽሽ ይላሉ። ከዚህ ሌላ ግን እነሱን ውስጠ
ሰምና ወርቅ በሆነ በመንፈሳዊ ኃይለ ቃል አጥንታቸው እስኪሰበር ድረስ የምንቀጠቅጣቸው እኛ ነን።
ለምሳሌም ቱቦ አፍ፣ አርቴፊሻል አበባ፣ የተከፈተ መቃብር አፍ፣ ሸረሪት የሸረሪት ድር፣ የእፉኝት ልጅ
እፉኝት፣ ምናምንቴ፣ የቆላ ፍየል፣ ጀሮው የተደፈነ እባብ ወዘተ ወዘተ.....እያልኩ እኔ እንደምናገረው ያለ
ኃይለ ቃል ማለት ነው። አሁን ይኸ ሁሉ ቃል ላልተማረ ደንቆሮ ሁሉ በቀጥታ ስድብ ይመስለዋል።
ስለዚህም ነው ይሳደባል እንዴ? ሰደበን እኮ እያለ ቱቦ አፉን የሚከፍት። ይህ አይነቱ ቃል ግን ትርጉም
ያለው ሃይማኖታዊ ትምህርት ሆኖ ለተግሣጽ የምንጠቀምበት ኃይለ ቃል ይባላልና ጤነኛ የሆናችሁ
ክርስቲያኖች ሁሉ በመንፈሳዊ ሕይወታቸውና እውቀታቸው ታላላቅ የሆኑ አዋቂ መምህራኖች የሆኑ
በሃይማኖታዊ ኃይለ ቃል ሢገስጿችሁ ከጥፋታችሁ በተጨማሪ ያለምንም እውቀታችሁ ሰደቡን ሳትሉ
ቁጣቸውንና ተግሣጻቸውን መቀበል ብቻ ነው። ይኸን ሁሉ የምነግራችሁ እኔ ያለፍኩበት ስለሆነ ነው።
እንጅ እናንተ በቀጥታ ብትገጥሟቸው ኃጢአታዊ በሆነና ግልጽ በሆነ ቆሻሻና ተራ ስድብ ስለምትሰዳደቡ
መልስ አትሰጣጡ። የእናንተ ኃይለ ቃልና ተግሣጽ መሆን ያለበት ማማተብና ዝምታ ብቻ ነው።
በተቀረው ግን ሰይጣኒስቶች ሆይ፦ እስቲ መጀመሪያ አምኃ ኢየሱስን በሰይጣናዊ የቅናት መንፈስ
ከመሳደብና ከማጠላላት በፊት አምኃ ኢየሱስ በሚሄድበት መንገድ ሂድ እስቲ። በሚኖርበት ቦታ ኑር እስቲ።
እያንዳንድህ ክርስቲያን የምትባልና ወንድ የምትባል ያኔ ነው። አምኃ ኢየሱስ እንዳንተ አልጋ እያሞቀ
የሚኖር መሰለህ?? መንጋ ምናምንቴ።
መልእክቴን ስቋጨው፦
ስራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው እንዲሉ ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ማኅበር ምንም ሁኑ ምን እስካውቃችሁ
ድረስ አሁን የምነግራችሁ ግን ጉድ ነው። ይኸውም፦ ስለእናንተ መጥፎነት በብዙ ዝርዝር ጽፈው ተግሣጽና
ተቃውሞ እንዳቀርብባችሁ የጠየቁኝን ደብዳቤአቸውንና የእኔን መልስ በደንብ አይታችሁታል። በሰጠሁት
መልስም ሁላችሁም ማለት ይቻላል ደስተኞች እንደሆናችሁና እንደኮራችሁ ነው ያየሁት። ለመልሴ ቅንጣት
ስህተት የለብኝምና። አለብህ የሚለኝ ቢኖር እንኳ አልቀበለውም። ማን እንደሚመልሰው አውቃለሁና።
እናም የሚገርመው ነገር ውሸትም ይሁን እውነት እንደነገርኳችሁ ለጊዜው እስካሁኗ ሰአት ድረስ
ማንነታችሁን ባላውቅም በእናንተ ላይ ያንን ሁሉ የእዳ ደብዳቤ ከጻፉልኝና በቂ መልስ ከሰጠኋቸው በኋላ
እነሱም መልሰው ስለ እናንተም ሆነ ስለኔ መልስ የሚሉኝን ነገር ለማየትና ለመስማት ብየ መልእክቴን
ከለቀቅሁ በኋላ ድህረ ገጼን ሳልከፍት ከሁለት ሳምንት በላይ ቆየሁና የሁላችሁንም ባንድ ላይ ለማየት ብየ
ከፈትኩና ሳየው ከዛ ሁሉ ሰው መልእክት የእነሱ የመልእክት መልስ ጨርሶ የለም። እኔም ሥራ ለሠሪው
እሾህ ለአጣሪው ይባሰው ብየ ዝም አልኩ እላችኋለሁ። ሌላው መልሳቸው ይቅር። ደርሶናል እንኳ አላሉም።
ታዲያ ይህ ምን ይባላል? ሁላችሁም ብትሆኑ ለክፉ ሥራችሁ ስትሉ አምኃ ኢየሱስን የእኛ መናገሪያ አፍ
እናድርገው ብላችሁ አስባችሁና እያሰባችሁ ከሆነ ከመሳሳት አልፋችሁ ተርፋችሁ ሰይጣን በቁማችሁ
ለክፋት ብቻ በነገር የምትኖሩ ክርስቲያን ተብየዎች አዎይ ያቺን ከፊታችሁ ያለችውን የጨለማ ቀን እንዴት
ትችሏት ይሆን? ማለፍስ አታልፏትም። ከዛም ዲያብሎስና ሲዖል ይጠብቋችኋል። መልካም የሲዖል
መንገድ፣ ቤትና ኑሮ ይሁንላችሁ።