You are on page 1of 9

ምልመድ (መልመጃ)

ቀጥለው የተሰጡትን የግዕዝ ቁጥሮች ወደ አረብኛ፤ የአረብኛውንም ወደ ግዕዝ ለውጡ፡፡

( ወልጡ አኃዝ ግዕዝ ኀበ አኃዘ አረብ፤ እም አኃዘ አረብ ኃበ አኃዝ ግዕዝ)

አኃዝ ሲቀየር (በረብ/ በግዕዝ) ስርዓቱ ንባቡ


9)06 916 ተሣቱ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ
3)!5 325 ሠልስቱ ምእተ እስራ አምስቱ (ወሐምስቱ)
0)'4 1084 አስርቱ ምዕተ ሰማንያ ወ አርባአቱ
4444 #4)#4 አርብአ ወአረብአቱ ምአተ አርብ አወዕርባእቱ
979 9))9 ተሥአቱ ምእተ ሰማኒያ ወስምንቱ
888 8)'0 ስምንቱ ምእተ ሰማኒያ ወስምንቱ
1)" 130 ምእተ ወሠላሣ
!4 24 እስራ ወ አርባአቱ
"1 31 ሠላሣ ወ አሃዱ
#2 42 አርብአ ወ ክልዕቱ
#5 45 አርብዓ ወ አምስቱ
9*3) 9300 ተሠአቱ እልፍ ወሰልስቱ ምእተ
11000 01)) ወአስርቱ ወአሃዱ እልፍ
1700 ))7) አስርቱ ምዕተ ወስብአቱ ምእተ ወይም
አሀዱ እልፍ ወስብአቱ ምዕተ
8))(9 8099 ሰምንቱ እልፍ ተሰአ ወተሰአቱ
6756 6)$6 ስድስቱ እልፍ ተሰአ ወተሰአቱ
ምልማድ
ዘከረ ፤ ሖረ፤ቆመ፤ባረከ፤ መሀረ፤ሰቀለ፤ሰብሐ የተሰኙትን ቃላት በሥሩ መራሕያን አማካናነት
ለቀዳማይ ፤ አንቀጽ አቀርቡ ፤ትሩጉማቸውንም ፃፊ

ከዚህ በታች የቀረቡ ዐ. ነገሮች ወደ ግዕዝ ቋንቋ መልሱ (ወልጡ ኀበ ልሳነ ግዕዝ)፡፡

1. ጳውሎስ ወደ ደማስቆ ሄደ

ሖረ ጳውሎስ ኃበ ደማስቆ

2. ወደ ደብረዘይት ለምን ሄዳችሁ ?

ለምንት ሖርክሙ (ሖርከን) ኃበ ደማስቆ

3. ዮሐንስ የክርስቶስን ሃይማኖት አስተማረ፡፡

ዮሐንስ መሐረ ሃይማኖተ ክርስቶስ

4. አንተ ለምን ወደ ሮሜ ሄድክ?

 አንቲ ሖርኪ ግባ ምድረ ግብጽ

5. ወደ ቤተ መቅደስ ማን ሄደ?

 ሖርተ ኃበ ቤተ መቅደስ ?

6. ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ፀሐፉ ጨለመች፡፡

 ፀሐይም ፀደልመት አመተሰቅለ ክርስቶስ

7. ዮሴፍ አልጋ ላይ ተኛ፡፡

 ዮሴፍ የመ ደበ አራት

በቅንፍ ውስጥ ያለውን የግዕዝ ግስ ለባለቤቱ በሚስማማ መልኩ አስተካክሉ፡፡

ምሳሌ ማርያም ወማርታ ( ሖረ) ኃበ ኢየሩሳሌም፡፡


 ማርያም ወማርታ ሖራንቦ ኢየሩሳሌም ፡፡

1. ኖመ አንተ ላእለ አራት፡፡

 ኖምከ አንተ ላዕለ አራት

2. (መድአ) ሰብዓ ሰገል እም ብሔረ ርሑቅ

 (መድኡ) ሰብዓ ሰገል አም ብሔረ ርሑቅ

3. (ቆመ) ንህነ ቅድመ ንጉስ

 (ቆምነ) ንህነ ቅድመ ንጉስ

4. ለምንት (ሆርኪ) አንቲ ኀበ ቤትኪ?

 ደህና ነው

5. መኑ (ኖመ) ላዕለ አራት

 ደህና ነው

6. ውእቶሙ (ሰምዐ) ታሪከ ነገሥት

 ወእቶሙ ለምዑ ዜና ነገሥት

6. አንትን (ጸሐፈት) መፅሐፈ ታሪክ ዘ ነገሥተ ኢትዮጵያ

 አንትን ጸሐፍክን

7. ለምነት (ሖርከ) አንትሙ ኀበ ንጉስ?

 ለምነት ሖክሙ አንትሙ ኀበ ንጉስ

8. ለምንት (ሖርክ) አንቲ ኀበ ብሔርኪ?

 ለምነት ሖርኪ አንቲ ኀበ ብሔርኪ


፬. ከዚህ በታች የተሰጡትን በ ዐ.ነገሮች ወደ አማርኛ መልሱ፡፡

1. እንትኩ (አንታክቲ) ወለተ ሠናይት ይእቲ፡፡


ያች ሴት ቆንጆ ናት፡፡
2. እልኩ (እልክቱ) ሰብእ ኢትዮጵያን ውእቶሙ፡፡
እነዚያ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡
3. እልኩ ሊቃውንት ፈሰሩ ነገረ መለኮት፡፡
እነዚያ ሊቃውንት የመለኮትን ምስጢር ተረጎሙ፡፡
4. እልክቶን አዋልድ ሠናያት ውዕቶን ፡፡
እነዚያ ሴቶች ቆንጆዎች ናቸው፡፡
5. ዝኩ አፍቀረ ወለተ አሮን፡፡
ያ ልጅ የአሮንን ሴት ልጅ አፈቀረ፡፡
6. ዝንቱ ረድእ አኮ ትጉህ፡፡
ይህ ተማሪ ታታሪ አይደለም፡፡
7. ቆመ ዝንቱ ወልድ ቅድመ ንጉሠ ኢትዮጵያ
ይህ ልጅ በኢትዮጵያዊ ንጉስ ፊት ቆመ፡፡
8. ቦሰብእ ውስተ ዝንቱ ቤት
በዚህ ቤት ውስጥ ሰው አለ፡፡
9. መኑ ውዕቱ ዝንቱ ብእሲ
ይህ ሰው ማነው (ይህ ልጅ ማነው) ?
0. ሖራ ኢትዮጵያ ኀያላን እሙንቱ፡፡
የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው፡፡
፫. በግዕዝ ቋንቋ የቀረቡትን ዐ. ነገሮች ወደ አማርኛ መልሱ፡፡
1. ወልድከ ትጉህ ውእቱ፡፡
ልጁ ጎበዝ ( ትጉህ) ነው፡፡
2. ወለትየ አንቦባ መፅሐፍቲ ሆን፡፡
ልጆቼ መፅሐፋቸውን አነበቡ፡፡
3. ውእቱ ዘመድነ ወይእቲ እኀትነ፡፡
እርሱ ዘመዳችን ነው እርሷም እህታችን ነች፡፡
4. አዋልደ ኢትዮጵያ ሠናያት ውእቶን፡፡
የኢትዮጵያ ሴቶች ቆንጆዎች ( መልካሞች) ናቸው፡፡
5. ብሔርኪ ብሔርነ፤ ወሕዝብኪ ሕዝብነ፤ ወአምላከኪ አምላክነ፡፡
ሀገርሽ ሀገራችን ነው፤ ህዝብሽ ሕዝባችን ነው፤ አምላክሽም አምላካችን ነው፡፡
6. ለምንት ሮጽከ ድኀሬነ፡፡
ከኋላችን ለምን ሮጥክ ? (ለምን ከኋላችን ሮጥክ)
7. ቁም ቅድሜየ ወአንቦብ መጻሐፍቲከ፡፡
ከፊቴ ቁም መድሀፎችህንም አንብብ፡፡
8. አይቲ ሐረ ወልድኪ፡፡
ልጅሽ የት ሄደ?
9. መኑ በልዐ ኅብስታ
ዳቦዋን ማን በላው?
0. በዛቲ ሌሊት ኖምኩ ላዕለ አራት፡፡
በዚች ሌሊት ከአልጋ ላይ ተኛሁ፡፡
፬. የሚከተሉትን የአማርኛ ዓ.ነገሮች ወደ ግዕዝ መልሱ፡፡

1. እናንተ ልጆች እናታችሁን አክብሩ፡፡

አትን ውሉድ አክብሩ እመክሙ

2. አባቷ ወታደር አይደለም፡፡

አኮ ሐራ አቡሃ አብሖራ (አቡሃ አኮሐራ)፡፡


3. ወደኔ የመጣው ባልሽ ነው፡፡

ዘመድአ አኀቤ የምትኪ ውእቱ

4. ይህ ሰው ሽማግሌ ነው፡፡

ዝንቱ ብዕሲ አረጋዊ ውእቱ

5. አንቺ እንጀራ ለልጅሽ ሰጠሸ፡፡

አንቲ ወሀብኪ መና ለወልድኪ

6. እናንተ ሴቶች ባሎቻችሁ የት ሄዱ

አንትን እንስት አይቲ ሖረ ምእትከ

7. ልጄ ከትምህር ቤት መጣ፡፡

ወልድየ መፅአ እምነ ቤተ ትምህርት

8. እዚህ ቤት ውስጥ ሰው የለም፡፡

አልቦ ሰብእ እም ውስተዝ ቤት፡፡

9. አባትህ አስተማሪ ነው፡፡

አቡከ መምህር ውእቱ

፬. ወልጡ ኀበ ልሳነ አምሒራ፡፡

1.ውእቱ ወልደ ሠናይ ከመ አቡሁ፡፡

ያ ልጅ እንደ አባቱ ቆንጆ ነው፡፡

2.ወልዲኪ ነዊኀ ውእቱ፡፡


ልጅሽ ረጅም ነው፡፡

5.አነ አፍቀርኩ ብእሲትየ ወአዋ ልድየ ጥቀ፡፡

እኔ ልጆቼን እና ሚስቴን በጣም ወደድኩ፡፡

4. ሖረ ኀበ ቤቶሙ ምስለ አቡሆሙ፡፡

ከአባታቸው ጋር ወደ ቤታቸው ሄዱ፡፡

3. ኦ አምላክየ ስማየ ጸሎትየ

አቤቱ አምላኬ ጸሎቴን ስማ፡፡

6. ፈነውት ወልደ ኀበ እንግልጣር፡፡

ልጇን ወደ እንግል ጣር ላከች፡፡

7. ይኢቲ ወለት ሠናይ ይእቲ ከመቡሃ፡፡

ይቺ ልጅ እንደአባቷ ቆንጆ ናት፡፡

8. ሢም ወልድከ ላዕሌነ፡፡

ልጅህን በእኛ ላይ ሹም፡፡

9. ንጉሥነ ነዊን ወእቱ፡፡

ንጉሣችን ረጅም ነው፡፡

0. ኢንበል ዕሥጋ በዕለታት አፅዋም፡፡

በፆማችን ዕለታት (ሳምንታት ተይጋ አንበላም)፡፡

፪. ከዚህ በታች የተሰጡትን የግዕዝ ዓ.ነገሮች ወደ አማርኛ መልሱ፡፡


1. ንዑ ኀቤየ ቡነካኑ ለአቡየ፡፡

የአባቴ ብሩካን ወደ እኔ ኑ፡፡

2. አፍቅር ቢጸከ ወጽላእ ጸላኢከ፡፡

ባልንጀራህን ውደድ ጠላትንም ጥላ፡፡

3. ኩኑ ፍጹማነ ከመ አቡክሙ ሰማያዊ ፍጹም ውእቱ፡፡


ሰማያዊ አባታችሁ ፍጹም እንደሆነ ፍፁም ሁኑ፡፡
4. ሑሩ እም ድኀሬየ፡፡
ከእላዩ ሂዱ፡፡
5. መኑ ይቀትል ኪያሁ በሠይፍ?
እርሱን በሰይፍ ማን ይገድላል?
6. ኪያነ ይፌኑ ወኪያነ ይኤዝዝ፡፡
እኛን ይልካል እኛን ያዛል፡፡
7. ታፈቅረከ ኪያከ ዛቲ ወለት፡፡
ያቺ ሴት አንተን ታፈቅርሃለች፡፡
፫. ቀጥለው የቀረቡትን ዓ/ነገሮች ወደ ግዕዝ መልሱ፡፡

1. አብርሃም የእኛ አባት ነው፡፡

አብርሃም አበዘረ አነው እቱ፡፡

2. የአንቺ ልብስ አዲስ አይደለም፡፡


ልብስ ዘሀከ አኮ ሀዲስ፡፡
3. የንጉስ ልጅ ንጉሥ አይደለም፡፡

ወልደ ንጉስ አኮ ንጉስ፡፡

4. የኔ ልጅ የንጉስ ወታደር ነው፡፡


ወልደ ዚአየ ሐራ ንጉስ ወእቱ

5. ወደ ትምህርት ቤት አልሄደም፡፡

ኢየ ሐወር ኀበ ቤተ ትምህርት

6. ከወዴት ትመጣለህ?
እምአይቴ ትመጽእ?

You might also like