You are on page 1of 5

ሀለወ ሤጠ

ሀለወ (ግስ) ⑴ ኖረ፤ ⑵ አለ፤ ⑶ ነበረ፤ ወሀሎ አሐዱ ብእሲ። ሃይማኖት አስተማሩ። (ማስታወሻ፦ በዐማርኛ እንጂ በግእዝ አንቱታ
እንደሌለ ልብ ማለት ያስፈልጋል።) [መሀረ]
አንድ ሰው ነበረ። [ሀለወ]
መምህር (ስም) በቁሙ።፤ እስክንድር መምህር። እስክንድር
ሃ (ምዕላ.) ⑴ - ን።፤ ሳሙኤልሃ. . . ሳሙኤልን. . . ዳንኤልሃ. . መምህር ነው። እስከንድር መምህር ውእቱ። እስክንድር መምህር
. ዳንኤልን. . .፤ ⑵ (የተሳቢ ምልክት፤ ከተጽውኦ ስም ጋራ ብቻ ነው። [መሀረ]
ጥቅም ላይ የሚውል።) [ሃ] መስቀል (ስም) በቁሙ።፤ ወባሕቱ መጽኡ ኅቤሁ በዕለተ ዓርብ
ህየ (ተ.ግ.) እዚያ፥ በዚያ፤ ወበይእቲ ሌሊት ተንሥኡ ዮሴፍ ወሰቀልዎ ዲበ ዕፀ መስቀል። ነገር ግን በዕለተ ዓርብ ወደ እርሱ ዘንድ
ወማርያም ምስለ ውእቱ ሕፃን ወሰሎሜ ወሖሩ ኀበ ምድረ ግብፅ መጡ እና በእንጨት መስቀል ላይ ሰቀሉት። [ሰቀለ]
ወነበሩ ህየ እስከ አመ ሞተ ሄሮድስ። በዚያች ሌሊት ዮሴፍ እና
ማርያም ከሕፃኑ እና ከሰሎሜ ጋር ወደ ግብፅ አገር ሄዱ፣ በዚያም መባእ (ስም) እጅ መንሻ፥ ገጸ በረከት፥ ስጦታ፤ ወመጽኡ
ሠለስቱ ነገሥት ኀበ ሕፃን እምብሔር ርሑቅ ወሰገዱ ሎቱ ወአምጽኡ
ሄሮዱስ እስከ የሚሞት ድረስ ኖሩ። [ህየ] ሎቱ መባእ። ሦስት ነገሥታት ከሩቅ አገር ወደ ሕፃኑ መጡና
ለምንት (ስም) ለምን፤ ለምንት ሖርኪ አንቲ ኀበ ቤተ መጻሕፍት? ሰገዱለት እንዲሁም ስጦታም አመጡለት። [መባእ]
አንቺ ለምን ወደ ቤተ መጻሕፍት ሄድሽ? [ለምንት] መኑ (ስም) ማን፤ መኑ ሖረ ኀበ አሜሪካ? ወደ አሜሪካ የሄደው
ለበሰ (ግስ) በቁሙ።፤ ወከዋክብትኒ ወደቁ፣ ዲበ ምድር፣ ወፀሐይ ማን ነው? [መኑ]
ጸለመ፣ ወወርኅ ለበሰት ደም አመ ተሰቀለ ክርስቶስ። 25. መካን (ስም) ቦታ፥ ስፍራ፥ አካባቢ [መካን]
ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ኮከቦች ምድር ላይ ወደቁ፣ ፀሐይ
ጨለመ፣ ጨረቃም ደም ለበሰች። [ለበሰ] መዋዕል (ስም) ዘመን፥ ክፍለ ዘመን፥ ጊዜ፤ ተሰቅለ በላይ ዘለቀ
በመዋዕለ ዓፄ ኀይለ ሥላሴ። በዓፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በላይ ዘለቀ
ላዕለ (መስተዋ.) ላይ፤ ሳምራዊት ኖመት ላዕለ ዐራት። ሳምራዊት
ተሰቀለ። [መዋዕል]
አልጋ ላይ ተኛች። [ላዕል]
መዝሙር (ስም) በቁሙ።፤ መዝሙረ ዳዊት = መዝሙረ ዳዊት
ላዕል = ላዕለ [ላዕል] (የዳዊት መዝሙር)። [ዘመረ]
ሎቱ (ተው. ስ.) ⑴ - ለት፤ ወመጽኡ ሠለስቱ ነገሥት ኀበ ሕፃን መጽአ (ግስ) መጣ፤ መጽኡ ሰብአ ሰገል እምብሔር ርሑቅ። ሰብአ
እምብሔር ርሑቅ ወሰገዱ ሎቱ ወአምጽኡ ሎቱ መባእ። ሦስት ሰገል ከሩቅ አገር መጡ። [መጽአ]
ነገሥታት ከሩቅ አገር ወደ ሕፃኑ መጡና ሰገዱለት እንዲሁም
ስጦታም አመጡለት።፤ ⑵ እሱን፥ ለእሱ፥ እሱ [ሎቱ] ምሥያጥ (ስም) ገበያ፥ መደብር፥ መርካቶ፥ የገበያ ቦታ፥ ሱቅ፤
ውሉድኪ ሖሩ ኀበ ምሥያጥ። ልጆችሽ ወደ ገበያ ሄዱ። [ሤጠ]
ሐመ (ግስ) ታመመ፤ ዘይሰቲ ወይነ ብዙኅ ይስከር ወየሐምም።
ወይን ብዙ የሚጠጣ ይሰክር እና ይታመማል። [ሐመ] ምስለ (መስተዋ.) ጋራ፥ ጋር፥ ከ. . . ጋር፤ ሕፃኑ ኢየሱስ ሖረ
ኀበ ምድረ ግብፅ ምስለ ዮሴፍ ወማርያም። ሕፃኑ ኢየሱስ ወደ ግብፅ
ሐመድ (ስም) አመድ፤ ወጸላእቱሂ ሐመደ ይቀምሑ። ጠላቶችሽ አገር ከዮሴፍ እና ከማርያም ጋር ሄደ። [ምስለ]
አመድ (አፈር) ይቅማሉ። [ሐመድ]
ምንት (ስም) ምን፤ አንትን ምንት ሰረቅክን? እናንተ (ሴቶች) ምን
ሐሠር (ስም) ጉድፍ፥ ገለባ፥ አሰር፤ ርኢከ ሐሠረ ዘውስተ ዐይነ ሰረቃችሁ? [ምንት]
እኁከ። በወንድምህ ዓይን ውስጥ ያለውን ጉድፍ ተመለከትክ። ምንትኒ (ስም) አንዳችም፤ ንሕነ ምንትኒ ኢሰረቅነ። እኛ
[ሐሠር] አንዳችም (ነገር ) አልሰረቅንም።
ሐሤት (ስም) ደስታ [ሐሠየ*] ምድር (ስም) አገር፥ ምድር፤ ዮሴፍ ወኢየሱስ ሖሩ ኀበ ምድረ
ሐራ (ስም) ⑴ ወታደር፤ አኮ ሐራ አቡአ። አባቷ ወታደር ግብፅ ምስለ ማርያም ወሰሎሜ። ዮሴፍ እና ኢየሱስ ወደ ግብፅ አገር
አይደለም።፤ ⑵ ጭፍራ፥ ተከታይ፥ (ነጠላም ብዙም ሐራ ከማርያም እና ከሰሎሜ ጋር ሄዱ። [ምድር]
ምድረ አሜሪካ (ስም) አሜሪካ አገር
ይባላል)፤ እልኩ ሐራ ቀተሉ አንበሳ ገዳም። እነዚ ወታደሮች የዱር ምድረ ኢትዮጵያ (ስም) ኢትዮጵያ አገር
አንበሳ ገደሉ። ሐራ ኢትዮጵያ ኃያላን እሙንቱ። የኢትዮጵያ
ወታደሮች ኃይለኛ ናቸው። [ሐራ] ምድረ ግብፅ (ስም) ግብፅ አገር
ሐቅል (ስም) ዱር፥ ሜዳ፥ ውድማ፤ አውፅኡ አፍራሶም ኀበ ሞተ (ግስ) ሞተ፤ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ሞተ
ወተቀብረ በመቅደላ። የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ቴዎድሮስ በመቅደላ
ሐቅል። ፈረሶቻቸውን ወደ ሜዳ አወጡ። [ሐቅል]
ሞቶ ተቀበረ። [ሞተ]
ሐዘነ (ግስ) አዘነ፤ ሐዘኑ ሐዋርያት አመ ተሰቅለ ክርስቶስ።
ሠለስቱ (ስም) ሦስት፤ ወመጽኡ ሠለስቱ ነገሥት ኀበ ሕፃን
ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ሐዋርያት አዘኑ። [ሐዘነ] እምብሔር ርሑቅ ወሰገዱ ሎቱ ወአምጽኡ ሎቱ መባእ። ሦስት
ሕልም (ስም) እልም፥ ሕልም፤ ዳንኤል ሰምዐ ቃለ እግዚአብሔር ነገሥታት ከሩቅ አገር ወደ ሕፃኑ መጡና ሰገዱለት እንዲሁም
በሕልሙ። ዳንኤል በሕልሙ የእግዚአብሔርን ቃል ሰማ። [ሐለመ] ስጦታም አመጡለት። [ሠለሰ]
ሖረ (ግስ) ሄደ፤ ሖረት ኀበ ኢየሩሳሌም ማርያም። ማርያም ወደ ሠናያት (ብዙ ቊ., ቅ.) ቆንጆዎች፥ መልካሞች፥ ጥሩዎች፥
ኢየሩሳሌም ሄደች። አነ ሖርኩ ኀበ ደብረ ሊባኖስ። እኔ ወደ ደብረ ደጎች፤ አይዳ ወሠሚራ ሠናይት እማንቱ። አይዳ እና ሠሚራ
ሊባኖስ ሄድኩ። [ሖረ] ቆንጆዎች ናቸው። [ሠነየ]
መሀረ (ግስ) አስተማረ፤ አቡነ ሰላማ መሀረ ሃይማኖተ ክርስቶስ ሤመ (ግስ) ሾመ [ሾመ]
በምድረ ኢትዮጵያ። አቡነ ሰላማ በኢትዮጵያ አገር የክርስቶስን ሤጠ (ግስ) ሸጠ፤ ከበደ ሤጠ ቤቱሃ። ከበደ ቤቱን ሸጠ። [ሤጠ]

ግእዝ ዐማርኛ መዝገበ ቃላት በብሩክ በየነ ገጽ 1


ረከበ ተሰቅለ

ረከበ (ግስ) አገኘ፤ ዝብእሲ ሖረ ኀበ ምሥያጥ ወረከበ ህየ ዛቲ ቀደመ (ግስ) በቁሙ። [ቀደመ]
ሠናይት ወለት። ይህ ሰው ወደ ገበያ ሄደና እዚያ ይህችን ቆንጆ ልጅ ቀደምት (ቅ.) የቀድሞ ሰዎች፤ ሰማዕክሙ ዘተባህለ
አገኘ። [ረከበ]
ለቀደምትክሙ። ከእናንተ ለሚቀድሙት (ለአባቶቻችሁ) የተባለውን
ራእይ (ስም) በቁሙ። [ርእየ] ነገር ስሙ። ቀደምትክሙ ሰገዱ ለእግዚአብሔር አምላኮሙ።
ርሑቅ (ቅ.) ሩቅ፤ ወመጽኡ ሠለስቱ ነገሥት ኀበ ሕፃን እምብሔር አባቶቻችሁ ለእግዚኣብሔር አምላካቸው ሰገዱ። [ቀደመ]
ርሑቅ ወሰገዱ ሎቱ ወአምጽኡ ሎቱ መባእ። ሦስት ነገሥታት ከሩቅ ቀዳሚ (ተ.ግ.) መጀመሪያ፤ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ
አገር ወደ ሕፃኑ መጡና ሰገዱለት እንዲሁም ስጦታም አመጡለት። ወምድር። በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይ እና ምድርን ፈጠረ።
[ርሕቀ] [ቀደመ]
ርሕቀ (ግስ) ራቀ [ርሕቀ] ቅድመ (መስተዋ.) ፊት፥ በፊት፤ ሖርነ ኀበ ኢየሩሳሌም ወቆምነ
ርእየ (ግስ) ዐየ፥ ተመለከተ፤ ወሶበ ርእየ እግዚእ ኢየሱስ ብዙኃነ ቅድመ ቤተ መቅደስ። ወደ ኢየሩሳሌም ሄድን እና በቤተ መቅደስ
ሰብአ ዘተለውዎ አዘዘ ይሑሩ ማኦዶተ ባሕር። ብዙዎች ፊት ቆምን። [ቅድመ]
እንደተከተሉት ጌታ እየሱስ ባየ ጊዜ በባሕር ላይ እንዲሄዱ ቆመ (ግስ) በቁሙ።፤ ለምንት ቆምክን ቅድመ ንጉሥ? ከንጉሥ
አዘዛቸው። [ርእየ] ፊት ለምን ቆማችሁ? [ቆመ]
ሰ (ምዕላ.) ግን፤ ያዕቆብሰ. . . ያዕቆብ ግን. . . አስቴር አፍቀረት ቆም (ስም) ቁመት [ቆመ]
ሰሎሞንሃ። ወሰሎሞንሰ አፍቀረ ማርያማዊትሃ። አስቴር ሰሎሞንን
አፈቀረች። ሰሎሞን ግን ማርያማዊትን አፈቀረ። [ሰ] በልዐ (ግስ) በላ፤ ዝንቱ ብእሲ በልዐ ኅብስተ። ይህ ሰው እንጀራ
በላ። [በልዐ]
ሰምዐ (ግስ) ሰማ፥ አዳመጠ፤ ሙሴ ሰምዐ ቃለ እግዚአብሔር
በሕልሙ። ሙሴ በሕልሙ የእግዚአብሔርን ቃል ሰማ። [ሰምዐ] በበይናት (ተ.ግ.) እርስ በራስ፥ በመካከል፤ ተፋቀሩ
በበይናቲክሙ። እርስ በርሳችሁ ተፋቀሩ። [በይናት]
ሰረቀ (ግስ) ሰረቀ፥ ዘረፈ፤ መኑ ሰረቀ አልባሰኪ? ልብሶችሽን
የሰረቀው ማን ነው? [ሰረቀ] በእንተ (ተ.ግ.) ስለ፤ ወአንሰ ሐዘንኩ ጥቀ በእንተ ዝንቱ ነገር። እና
እኔም (ስለ) በዚህ ነገር በጣም አዘንኩ። በእንተ ማርያም! = ስለ
ሰቀለ (ግስ) በቁሙ።፤ ወባሕቱ መጽኡ ኅቤሁ በዕለተ ዓርብ ማርያም! [በእንተ]
ወሰቀልዎ ዲበ ዕፀ መስቀል። ነገር ግን በዕለተ ዓርብ ወደ እርሱ ዘንድ
መጡ እና በእንጨት መስቀል ላይ ሰቀሉት። ስቅል አልባሲከ ላዕለ ባሕቱ (ተ.ግ.) ግን፥ ነገር ግን፥ ሆኖም ግን፤ አኮ ሠናይት
ዕፅ! ልብስህን ዛፉ ላይ ስቀለው! [ሰቀለ] ብእሲቴ ወባሕቱ ውእቱ ሠናይ ግብራ። የእኔ ሚስት ቆንጆ
አይደለችም ሆኖም ግን ምግባሯ ቆንጆ ነው። [ባሕቱ]
ሰበከ (ግስ) በቁሙ።፤ ሰበከ አንተ ወንጌለ ክርስቶስ። አንተ
የክርስቶስን ወንጌል ሰበክ። [ሰበከ] ባሕቲት (ስም) ብቻ፤ ዘበልዐ ባሕቲቶ ይመውት ባሕቲቶ። ብቻ
የሚበላ ብቻውን ይሞታል። ወፃእኩ እምብሔር ርሑቅ ባሕቲትየ።
ሰብእ (ብዙ ቊ.) ሰው፥ ሰዎች፥ የ "ብእሲ" ብዙ ቊጥር፤ ብቻየን ከሩቅ አገር መጣሁ። (ወጥቼ መጣሁ/ ወጥቼ ሄድኩ)
ወአምጽኡ ሰብእ ኀቤሁ ድውየ መፃጉዐ በዐራት። ወደ እርሱም [ባሕቲት]
ድውያንንና መፃጉዕንን ሰዎች በአልጋ ተሸክመው አመጡ። [ሰብእ]
ቤት (ስም) በቁሙ። [ቤት]
ሰዐለ (ግስ) ለመነ፥ ጠየቀ፥ ተማፀነ፤ ወለኵሉ ዘሰዐለከ ሀቦ! ቤተ መቅደስ (ስም) በቁሙ።
የጠየቀኽንም ሁሉ ስጠው! [ሰዐለ] ቤተ ምግብ (ስም) ምግብ ቤት
ሰገደ (ግስ) በቁሙ።፤ መጽኡ ሰብአ ሰገል ኀበ ኢየሩሳሌም ቤተ ንዋም (ስም) መኝታ ቤት
እምብሔር ርሑቅ። ወሖሩ ኀበ ቤተ ልሔም ወሰገዱ ለሕፃን ቤተ ክርስቲያን (ስም) በቁሙ።
ዘተወልደ እማርያም ድንግል። ሰብአ ሰገል ከሩቅ አገር ወደ ቤተ መጻሕፍት (ስም) በቁሙ።
ኢየሩሳሌም መጡ። ወደ ቤተ ልሔም ሄዱ እና ከድንግል ማርያም
ለተወለደው ሕፃን ሰገዱ። [ሰገደ] ብሔር (ስም) አገር፤ መጽኡ ሰብአ ሰገል ኀበ ኢየሩሳሌም
እምብሔር ርሑቅ። ወሖሩ ኀበ ቤተ ልሔም ወሰገዱ ለሕፃን
ሰጠጠ (ግስ) ቀደደ፤ ዕፅ ሰጠጠው አልባሳ። ልብሷን እንጨት ዘተወልደ እማርያም ድንግል። ሰብአ ሰገል ከሩቅ አገር ወደ
ቀደደው። [ሰጠጠ] ኢየሩሳሌም መጡ። ወደ ቤተ ልሔም ሄዱ እና ከድንግል ማርያም
ሶበ (ተ.ግ.) በ. . . ጊዜ፥ ጊዜ፥ ያን ጊዜ፥ ሲሆን፥ በዚህ ጊዜ፥ ለተወለደው ሕፃን ሰገዱ። [ብሔር]
በዚያ ጊዜ፥ ወዲያው፤ ወሰፍሐ እግዚእ ኢየሱስ እዴሁ ኀበ ብእሲ (ስም) ⑴ ሰው፤ ወሀሎ አሐዱ ብእሲ። አንድ ሰው ነበረ።፤
ዘለምጽ ወይቤሎ ንጻሕ እምለምጽከ፤ ወነጽሐ እመለምጹ በጊዜሃ።
ወሶበ ቦኣ ቅፍርናሆም መጽአ ኅቤሁ መስፍነ ምእት። ጌታ ኢየሱስ ⑵ ባል [ብእሲ]
ለምጻሙ ሰው ከለምጽ በሽታህ ንጻ አለው እሱም ወዲያው ከለምጹ ብእሲት (ስም) ⑴ ሴት፤ ⑵ ሚስት፤ አኮ ሠናይት ብእሲቴ
ነጻ፥ ቅፍርናሆም በገባ ጊዜ የመቶ አለቃ ወደሱ መጣ። [ሶበ] ወባሕቱ ውእቱ ሠናይ ግብራ። የእኔ ሚስት ቆንጆ አይደለችም
ሶቤ = ሶበ ሆኖም ግን ምግባሯ ቆንጆ ነው። [ብእሲ]
ቀብረ (ግስ) ቀበረ፤ [ቀብረ] ቦ (ግስ) አለ፤ ቦ ብእሲ ውስተ ቤትከ። እቤትህ ሰው አለ። [ቦ]
ቀተለ (ግስ) ገደለ፤ ዝንቱ ብእሲ ቀተለ ከልበ። ይህ ሰው ውሻ ተሐሠየ (ግስ) ተደሰተ፥ ረካ፤ ወደቂቅ እስራኤል ይትሐሠዩ
ገደለ። [ቀተለ] በንጉሦሙ። የእስራኤል ልጆች በንጉሣቸው ይደሰታሉ። [ሐሠየ*]
ቀትል (ስም) ግድያ፥ ጦርነት [ቀተለ] ተሰቅለ (ግስ) ተሰቀለ፤ ጸልመ ፀሐይ አመ ተሰቅል ክርስቶስ።

ግእዝ ዐማርኛ መዝገበ ቃላት በብሩክ በየነ ገጽ 2


ተቀብረ እንስት

ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ፀሐይ ጨለመች። [ሰቀለ] [አኮ]


ተቀብረ (ግስ) ተቀበረ፤ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ሞተ አዋልድ (ብዙ ቊ.) ሴቶች ልጆች፤ እላ አዋልድ አንሥኣ
ወተቀብረ በመቅደላ። የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ቴዎድሮስ በመቅደላ መጻሕፍቲሆን። እነዚያ ሴት ልጆች መጻሕፍቶቻቸውን አነሡ።
ሞቶ ተቀበረ። [ቀብረ] [ወለደ]
ተንሥአ (ግስ) ተነሣ፤ ተንሥአ ክርስቶስ እመቃብር ወዐርገ ውስተ አውራኅ (ብዙ ቊ.) ወሮች፤ ዝንቱ ብእሲ ወረደ ኀበ ምድረ ግብፅ
ሰማይ። ክርስቶስ ከመቃብር ተነሣ እና ወደ ሰማይ ዐረገ። [ነሣ] ወነበረ ህየ ሠለስተ አውራኅ። ይህ ሰው ወደ ግብፅ አገር ወረደና
ተፈቅረ (ግስ) ተፈቀረ፤ ተፈቅረ ዮሐንስ እምሐዋርያት። ሦስት ወር በእዚያ ተቀመጠ። [ወርኅ]
ከሐዋርያት ይበልጥ / ይልቅ ዮሐንስ ተወደደ። [ፈቀረ*] አይቴ (ተ.ግ.) የት፥ ከወዴት፤ አይቴ መጽአ እላ ሠናያት አንስት
(አዋልድ)? እነዚህ ቆንጆ ሴቶች (ሴት ልጆች) ከወዴት መጡ?
ኀልቀ (ግስ) አለቀ፥ ተፈጸመ፥ ተጨረሰ፤ ወኢገብአ ቋዕ እስከ
ኅልቀ ማይ እምነ ምድር። ቁራ የመሬት ውኃ እስኪያልቅ ድረስ ገብቶ [አይቴ]
ተቀመጠ። [ኀልቀ] አፍቀረ (ግስ) ወደደ፥ አፈቀረ፤ ማርታ አፍቀረት ሳምሶንሃ፤
ወሳምሶንሰ አፍቀረ ርብቃ። ማርታ ሳምሶንን አፈቀረች፤ ሳምሶን ግን
ኀበ (መስተዋ.) ወደ፤ ይእቲ ሖረት ኀበ ኢየሩሳሌም። እሷ ወደ
ርብቃን አፈቀረ። [ፈቀረ*]
ኢየሩሳሌም ሄደች። [ኀበ]
ኀብአ (ግስ) ደበቀ [ኀብአ] እለ (ቅ.) እነ፤ እለ መኑ እንትሙ? እናንተ እነማን ናችሁ? እለ መኑ
ቀተሉ ከልበነ ? ውሻችንን የገደሉት እነማን ናቸው? እመ
ኅብስት (ስም) እንጀራ፥ ዳቦ፥ ምግብ፤ ዝንቱ ብእሲ በልዐ እግዚአብሔር ኢሐነጸ ቤተ ክንቶ ይጻምው እለ የሐንጹ። ቤትን
ኅብስተ። ይህ ሰው እንጀራ በላ። [ኅብስት] እግዚአብሔር ካላነጸው የሚያንጹ በከንቱ ይደክማሉ። [እለ]
ነበረ (ግስ) ኖረ፥ ተቀመጠ፥ ዐረፈ፤ ብእሲ ጽድቅ ነበረ ላዕለ እላ (ተው. ስ.) እነዚያ፥ (ሴቶች)፤ እላ አዋልድ አንሥኣ
መንበር። ጻድቁ ሰው ወንበር ላይ ተቀመጠ። ዝንቱ ብእሲ ነበረ መጻሕፍቲሆን። እነዚያ ሴት ልጆች መጻሕፍቶቻቸውን አነሡ። [እላ]
ውስተ ቤቱ ለባሕቲቱ። ይህ ሰው ለብቻው በቤቱ ውስጥ ይኖር
ነበር። [ነበረ] እልኩ (ተው. ስ.) እነዚያ፥ (ወንዶች)፤ እልኩ ሰብእ ሮማውያን
እሙንቱ። እነዚያ ሰዎች ሮማውያን ናቸው። [እልኩ]
ንዋም (ስም) መኝታ፤ ሠናይ ንዋም። መልካም መኝታ/ እንቅልፍ።
ቤተ ንዋም። መኝታ ቤት። [ኖመ] እልክቱ = እልኩ
ንጉሥ (ስም) በቁሙ።፤ ለምንት ቆምክን ቅድመ ንጉሥ? ለምን እልክቶን = እልኮን
ንጉሥ ፊት ቆማችሁ? [ነገሠ] እልኮን (ተ.ግ., ተው. ስ.) እነዚያ፥ (ሴቶች)፤ እልኮን ደናግል
ኖመ (ግስ) ተኛ፤ ዮሴፍ ኖመ ዲበ ዐራት። ዮሴፍ አልጋ ላይ ተኛ። መጽአ እምገዳም። እነዚያ ደናግል ከገዳም መጡ። [እልኮን]
[ኖመ] እማንቱ ⑴ (ተው. ስ.) እነርሱ (ሴቶች)፤ ⑵ (ግስ) ናቸው፥
አልቦ (ግስ) የለም፥ የ "ቦ" አፍራሽ፤ እበድ በልቡ ይብል አልቦ ነበሩ፤ አይዳ ወሠሚራ ሠናይት እማንቱ። አይዳ እና ሠሚራ
እግዚአብሔር። ሰነፍ በልቡ እግዚአብሔር የለም ይላል። [ቦ] ቆንጆዎች ናቸው።፤ ⑶ (ተ.ግ.) እነዚያ፥ (ሴቶች) [እማንቱ]
አመ (መስተዋ.) በ . . . ጊዜ፤ አመ ተወልደ. . . በተወለደ ጊዜ. . እም 1 (ስም) እናት [እም]
. ጸልመ ፀሐይ አመ ተሰቅል ክርስቶስ። ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ፀሐይ እም 2 (መስተዋ.) ⑴ ከ . . .፤ እምሰማይ = ከሰማይ፤ ⑵ ከ.
ጨለመች። [አመ]
. . ይበልጥ፥ ከ. . . ተለይቶ/ ይልቅ፤ እምሐዋርያት =
አሜ = አመ ከሐዋርያት ይበልጥ/ ይልቅ፤ ⑶ ዘንድ፤ እምፍጥረት ዓለም =
አሜሃ = አመ የዓለም ፍጥረት ዘንድ፤ ⑷ ጀምሮ፤ እምይእዜ ወእስከ ለዓለም።
አምላክ (ስም) በቁሙ።፤ ቀደምትክሙ ሰገዱ ለእግዚአብሔር ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም። ("እም" የ"መ" ዘር ሲከተለው "ም"
አምላኮሙ። አባቶቻችሁ ለእግዚኣብሔር አምላካቸው ሰገዱ። ይዋጣል፤ እምማርያም = እማርያም (ከማርያም)፣ እምመንበር =
[መለከ*] እመንበር (ከወንበር))፤ ⑸ = እምነ [እም]
አምሳል (ቅ.) ምስያ፤ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ላዕለ ሐዋርያት እምነ (መስተዋ.) ከ. . .፤ እምነ ማርያም ዘተወልደ ክርስቶስ
በአምሳለ ርግብ። መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል በሐዋርያት ላይ ተሰቅለ በዕለተ ዓርብ ዲበ ዕፀ መስቀል። ከማርያም የተወለደ
ወረደ። [መሰለ] ክርስቶስ ዓርብ ዕለት በእንጨት መስቀል ላይ ተሰቀለ። [እም]
አብ (ስም) አባት፤ አቡየ ውእቱ መምህር። አባቴ መምህር ነው። እምአይቴ (ተ.ግ.) ከወዴት፥ የት፤ እምአይቴ መጽአ እላ ሠናያት
[አብ] አንስት (አዋልድ)? እነዚህ ቆንጆ ሴቶች (ሴት ልጆች) ከወዴት
አንበበ (ግስ) አነበበ፤ ወልደ ንጉሥ አንበበ መዝሙረ ዳዊት። መጡ? [አይቴ]
የንጉሥ ልጅ መዝሙረ ዳዊትን አነበበ። [ነበበ*] እበድ (ቅ.) ሰነፍ፤ እበድ በልቡ ይብል አልቦ እግዚአብሔር። ሰነፍ
አእመረ (ግስ) ዐወቀ፥ ተረዳ፥ ተገነዘበ፤ ውእቶሙ ውሉድ በልቡ እግዚአብሔር የለም ይላል። [እበድ]
አእመሩ ትርጓሜ መጻሕፍት። እነዚያ ልጆች የመጻሕፍትን ትርጉም እንስት (ብዙ ቊ.) ⑴ ሴቶች፤ ውእቶን አንስት ሰገዳ
ዐወቁ። [አእመረ] ለእግዚአብሔር አምላክ እስራኤል። እነዚያ ሴቶች ለእስራኤል
አኮ (ግስ) አይደለም፤ አኮ ሐራ አቡአ። አባቷ ወታደር አይደለም። አምላክ እግዚአብሔር ሰገዱ።፤ ⑵ ሚስቶች፤ አንስት ያፈቅራ

ግእዝ ዐማርኛ መዝገበ ቃላት በብሩክ በየነ ገጽ 3


እንትኩ ድቀት

ምቶን ወውሉዶን ወአዋልዲሆን ወአዝማዲሆን። ሚስቶች ወድቀ (ግስ) ወደቀ፤ አነ ወደቁ ልዕለ መሬት። መሬት ላይ
ባሎቻቸውን፣ ወንድ ልጆቻቸውን፣ ሴት ልጆቻቸውን እና ወደቅኩ። [ወድቀ]
ዘመዶቻቸውን ይወዳሉ። [ብእሲት]
ውሉድ (ብዙ ቊ.) ወንድ ልጆች፤ እልክቱ ውሉድ
እንትኩ (ተው. ስ.) ያቺ፤ እንትኩ ወለት ሠናይት ይእቲ። ያቺ ሴት ኢትዮጵያውያን ውእቶሙ። እነዚያ ወንድ ልጆች ኢትዮጵያውያን
ልጅ ቆንጆ ናት። [እንትኩ] ናቸው። [ወለደ]
ከልብ (ስም) ውሻ፤ ዝንቱ ብእሲ ቀተለ ከልበ። ይህ ሰው ውሻ ውስተ (መስተዋ.) ውስጥ፥ ወደ ውስጥ፤ ውስተ ሰማይ = ወደ
ገደለ። [ከልብ] ሰማይ፣ ወደ ሰማይ ውስጥ። ክርስቶስ ተንሥአ እመቃብር ወዐረገ
ካልእ (ተ.ግ.) ሌላ፥ መሰል፥ ሁለተኛ፤ ካልእከ፣ ካልእኪ፣ ወዘተ . ውስተ ሰማይ። ክርስቶስ ከመቃብር ተነሣና ወደ ሰማይ ዐረገ።
. . ሌላኛህ፣ ሌላኛሽ፣ ወዘተ . . . ዘትፈቅድ ለርእስከ ግበር [ውስተ]
ለካልእከ። ለራስህ የምትፈልገውን ለሌላው (ለጓደኛህ) አድርግ። ውእቱ (ተው. ስ.) ⑴ እሱ፤ ውእቱ ሖረ ኀበ ደማስቆ። እሱ ሄደ
[ካልእ] ወደ ደማስቆ።፤ ⑵ (ግስ) ነው፤ ⑶ (ተው. ስ.) ያ፥ (እሱ)
ክልኤ (ቅ.) ሁለት፥ ሌላኛ፤ ክልኤሆሙ ሖሩ ኀበ ቤቶሙ። [ውእቱ]
ሌላኛዎቻቸው ወደ ቤታቸው ሄዱ። [ክልኤ] ውእቶሙ ⑴ (ተው. ስ.) እነርሱ፥ (ወንዶች)፤ ⑵ ናቸው፥
ኮነ (ግስ) ሆነ፤ ወይእቲ ወለት ኮነት ሠናይት ጥቀ። እና ይቺ ሴት ነበሩ፥ (ወንዶች)፤ ኢሳያስ ወኤርሚያስ ነቢያት ውእቶሙ።
ልጅ በጣም ቆንጆ ሆነች። [ኮነ] ኢሳያስ እና ኤርሚያስ ነቢያት ናቸው።፤ ⑶ እነዚያ፥ (ወንዶች)
ኵሉ (ተ.ግ.) ሁሉ፤ ኵልነ አግበርተ እግዜአብሔር ንሕነ ሁላችንም [ውእቶሙ]
የእግዚአብሔር ባርያዎች ነን። መጽኡ ኵሎሙ ወተሳአሉ በእንተ
ዓመታት (ብዙ ቊ.) በቁሙ። [ዓመት]
ንጉሥሙ። ሁሉም መጡና በንጉሣቸው ስም ለመኑ። [ኵሉ]
ዓመት (ስም) በቁሙ።፤ ክርስቶስ መሀረ ሠለስተ ዓመት ለውሉደ
ወ (መስተጻ.) ⑴ እና፤ ዳንኤል ወሮቤል = ዳንኤልና ሮቤል፤ ⑵ እስራኤል። ክርስቶስ የእስራኤልን ልጆች ሦስት ዓመት አስተማረ።
- ም፤ ወጴጥሮስ = ጴጥሮስም (የዐርፍተ ነገር መጀመሪያ ሆኖ [ዓመት]
ሳይተረጎም ይቀራል።) [ወ]
ዕፅ (ስም) ዛፍ፥ እንጨት፥ ትንሽ ዛፍ፥ በቁሙ፤ ክርስቶስ ተሰቅለ
ወሀበ (ስም) ሰጠ፤ ብላዕ ኅብስተከ ዘወሀበከ እግዚአብሔር። በዝንቱ ዕፅ። ክርስቶስ በዚህ እንጨት ላይ ተሰቀለ። [ዕፅ]
እግዚአብሔር የሰጠኽን እንጀራ ብላ። [ወሀበ]
ዘ (ምዕላ.) ⑴ የ. . .፤ ዘወሀበ = የሰጠ፤ ዘሖረ = የሄደ፤ ⑵
ወለት (ስም) ሴት ልጅ፤ ዛቲ ወለት አርሴማ ይእቲ። ያቺ ሴት ልጅ የእገሌ፤ ዘፊሊጶስ የፊሊጶስ [ዘ]
አርሴማ ናት። [ወለደ]
ዛ = ዛቲ
ወለደ (ግስ) በቁሙ።፤ ማርያም ወለደት ክርስቶስሃ። ማርያም
ክርስቶስን ወለደች። [ወለደ] ዛቲ (ተው. ስ.) ያቺ [ዛቲ]
ወልድ (ስም) ወንድ ልጅ፤ ወልደ ንጉሥ አንበበ መዝሙረ ዳዊት። ዝ = ዝንቱ
የንጉሥ ልጅ መዝሙረ ዳዊትን አነበበ። [ወለደ] ዝስኩ = ዝኩ
ወረደ (ግስ) በቁሙ።፤ ወወረደት ወለተ ፈርዖን ኀበ ተከዚ ዝንቱ (ተው. ስ.) ይህ፤ ዝንቱ ብእሲ ሖረ ኀበ ድሬ ዳዋ። ይህ ሰው
ወረአየት ዛተ ነፍቀ። አሜሃ ፈነወት ወለታ ወአምጽአታ ለነፍቅ። ወደ ድሬ ዳዋ ሄደ። ዝብእሲ ሖረ ኀበ ድሬ ዳዋ። ይህ ሰው ወደ
የፈርዖን ሴት ልጅ ወደ ወንዝ ወረደች እና በዚያም አንድ ቅርጫት ድሬዳዋ ሄደ። [ዝንቱ]
አየች። ወዲያውኑ ገረዷን ላከቻት እና ቅርጫቱን አስመጣቻት።
[ወረደ] ዝኩ (ተው. ስ.) ያ፤ ዝኩ ብእሲ መምህረ ቅኔ ውእቱ። ይህ ሰው
የቅኔ መምህር ነው። [ዝኩ]
ወራዙት (ብዙ ቊ.) ወንዶች፥ ጎልማሶች፥ ዐዋቂ ሰዎች [ወሬዛ]
ዝክቱ = ዝኩ
ወሬዛ (ስም) ጎልማሳ፥ ዐዋቂ ሰው፤ ወለትከ አፍቀረት ወሬዛ።
ሴት ልጅህ ወንድ አፈቀረች። [ወሬዛ] ዝየ (ተ.ግ.) እዚህ፤ ቦ መጽሐፍ ዝየ። እዚህ መጽሐፍ አለ። [ዝየ]
ወርኅ (ስም) ⑴ ወር፤ ⑵ ጨረቃ፤ ወከዋክብትኒ ወደቁ፣ ዲበ ይእቲ (ተው. ስ.) ⑴ እሷ፤ ይእቲ ሖረት ኀበ አስመራ። እሷ ወደ
ምድር፣ ወፀሐይ ጸለመ፣ ወወርኅ ለበሰት ደም አመ ተሰቀለ አስመራ ሄደች።፤ ⑵ (ግስ) ናት፥ ነች፤ ⑶ (መስተዋ.) ያቺ
ክርስቶስ። ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ኮከቦች ምድር ላይ ወደቁ፣ ፀሐይ [ይእቲ]
ጨለመ፣ ጨረቃም ደም ለበሰች። [ወርኅ] ይእዜ (ተ.ግ.) አሁን፤ ውእቶን ይቤላ ናሁ አምታቲነ አፍቀሩ
ወንጌላዊ (ስም) በቁሙ።፤ ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ መሀረ ወንጌለ አንስተ ክልአተ፣ ምንተ ንግበር ይእዜ? እነርሱ ይላሉ አሁን
ክርስቶስ በግብፅ። ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊው የክርስቶስን ወንጌል ባሎቻችን ሌላ ሴቶችን አፈቀሩ፣ ምን ይደረግ እንግዲህ በዚህ ጊዜ?
በግብፅ አስተማረ። [ወንጌላዊ] [ይእዜ]
ወደቀ (ግስ) በቁሙ።፤ ወከዋክብትኒ ወደቁ፣ ዲበ ምድር፣ ወፀሐይ ዲበ (መስተዋ.) ላይ፤ ወባሕቱ መጽኡ ኅቤሁ በዕለተ ዓርብ
ጸለመ፣ ወወርኅ ለበሰት ደም አመ ተሰቀለ ክርስቶስ። 25. ወሰቀልዎ ዲበ ዕፀ መስቀል። ነገር ግን ወደ እርሱ በዕለተ ዓርብ
ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ኮከቦች ምድር ላይ ወደቁ፣ ፀሐይ መጡና በእንጨት መስቀል ላይ ሰቀሉት። [ዲበ]
ጨለመ፣ ጨረቃም ደም ለበሰች። [ወደቀ]
ድቀት (ስም) መውደቅ [ወድቀ]

ግእዝ ዐማርኛ መዝገበ ቃላት በብሩክ በየነ ገጽ 4


ገብረ ፍቁራን

ገብረ (ግስ) ሠራ፥ አደረገ፥ ፈጠረ፤ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር


ሰማየ ወምድረ። በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን
ፈጠረ። [ገብረ]
ገብአ (ግስ) ⑴ ገባ፤ ሖራ ኀበ ደብረ ማርቆስ ወነበራ ህየ ሠለስተ
አውራኀ ወገብአ ኀበ ዝንቱ መካን። ወደ ደብረ ማርቆስ ሄዱ እና ወደ
ቦታው ገብተው በዚያም ለሦስት ወራት ተቀመጡ።፤ ⑵ ተመለሰ
[ገብአ]
ጊዜ (ተ.ግ.) በዚህ ጊዜ፥ በዚያ ጊዜ፥ ወዲያው [ጊዜ]
ጥቀ (ቅ.) በጣም፥ እጅግ፤ ወይእቲ ወለት ኮነት ሠናይት ጥቀ።
ይቺ ሴት ልጅ በጣም ቆንጆ ሆነች። [ጥቀ]
ጸለመ (ግስ) ጨለመ፤ ወከዋክብትኒ ወደቁ፣ ዲበ ምድር፣ ወፀሐይ
ጸለመ፣ ወወርኅ ለበሰት ደም አመ ተሰቀለ ክርስቶስ። 25.
ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ኮከቦች ምድር ላይ ወደቁ፣ ፀሐይ
ጨለመ፣ ጨረቃም ደም ለበሰች። [ጸለመ]
ጸለየ (ግስ) በቁሙ።፤ ከሣቴ ብርሃን ጸለየ በእንተ ኢትዮጵያ።
ከሣቴ ብርሃን ስለ ኢትዮጵያ ጸለየ። (ማስታወሻ፦ አንቱታ በግእዝ
እንደሌለ ልብ ማለት ያስፈልጋል) [ጸለየ]
ጸሐፈ (ግስ) ጻፈ፤ አንትን ጸሐፍክን መጽሐፈ ታሪክ ዘነገሥተ
ኢትዮጵያ። እናንተ የኢትዮጵያ ነገሥታትን መጽሐፍ ጻፋችሁ።
(ለሴቶች) [ጸሐፈ]
ጻድቅ (ስም, ቅ.) እውነተኛ፥ ቀና፥ በቁሙ፥ ቀናዒ፥ ታማኝ፤
ዝንቱ ብእሲ ጻድቅ ውእቱ። ይህ ሰው እውነተኛ ነው። [ጸደቀ]
ፍቁራን (ብዙ ቊ.) ወዳጆች፥ ጓደኛሞች፤ አንተ ወአነ ኮነ
ፍቁራነ። አንተ እና እኔ ወዳጆች ሆንን። [ፈቀረ*]

ግእዝ ዐማርኛ መዝገበ ቃላት በብሩክ በየነ ገጽ 5

You might also like