You are on page 1of 11

ፍራንስቤከን አፀደ ሕፃናት እና 1 ኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2 ኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ የአማርኛ ፈተና ለ 2 ኛ ክፍል በ 2013

ዓ.ም

ስም _____________________________ ክፍል ________ ቁጥር ______

I. እውነት ወይም ሀሰት በማለት መልሱ፡፡

______1) ስም ማለት የአንድ ነገር መጠሪያ ነው፡፡

______2) የስም ዓይነት 6 ናቸው፡፡

______3) ቃለ አጋኖ (!) ለማድነቅና አንድን ነገር ለማገነን እንጠቀማለን፡፡

______4) ሁለት ነጥብ (፡) ቃልና ቃልን ለመጠየቅ አይጠቅም፡፡

______5) የቁሳቁስ መጠሪያ ስም ለማንኛውም የመገልገያ እቃ መጠሪያነት የሚውል የስም አይነት ነው፡፡

ምንባብ

ምክር የማይሰው ጢና

በአንድ መንደር ዉስጥ የምትኖር አንዱ ብልጥ ፍየል ነበረች፡፡ የፍየሏም ሁለት ግልገሎች ነበራት፡፡ የግልገሎቹም ስም
ጢራ እና ሊራ ይባላሉ፡፡ ፍየሏም ምግብ ፍለጋ ስት ሄድ ግልገሎቿን አዉሬ እንዳይ በላቸው ዛፍ ላይ በመሰቀል እሷ
ሳትመጣ እንዳይ ወርዱ ታስጠነቅቃቸው ነበር፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ጢራ በጣም ቀልቃላ ስለ ሆነ እናቱ ስት መጣ
ለመጫወት ከዛፍ ላይ ሲወርድ ወድቆ እግሩ ተሰበረ፡፡

በምንባቡ መሰረት ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ አክብቡ

______1) ፍየሏ ስንት ግልገሎች አሏት?

ሀ. ሦስት (3) ለ. አራት (4) ሐ. ሁለት (2)

______2) በአንድ መንደር ዉስጥ የምትኖር አንድ ________ ፍየል ነበረች፡፡

ሀ. ቂል ለ. ሞኝ ሐ. ብልጥ

______3) ጢራ እና ሊራ፡ ሀ. የበግ ግልገሎች ናቸው፡፡

ለ. የፍየል ግልገሎች ናቸው ሐ. የላም ጥጃች ናቸው

______4) ጢራ ምን አይነት ልጅ ነው?

ሀ. ቆንጆ ለ. ጅል ሐ. ቀልቃላ

______5) ጢራ ከዛፍ ላይ ወድቆ ምን ሆነ?

ሀ. እግሩ ተሰበረ ለ. እጅ ተሰበረ ሐ. ጥርሱ ተሰበረ


______6) የፍየሏ ግልገሎችን ለምን ዛፍ ላይ ሰቀለቻቸው?

ሀ. አዉሬ እንዳይበላቸው ለ. እንዳይወድቁ ሐ. እንዳይርባቸው

II. በሞክሼ ፊደላት የተመሰረቱ ቃላት ፃፉ፡፡

1) ________ ________ ________ ________


2) ________ ________ ________ ________
3) ________ ________ ________ ________
4) ________ ________ ________ ________
ፍራንስቤከን አፀደ ሕፃናት እና 1 ኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2 ኛ
ሴሚስቴር ማጠቃለያ የአማርኛ ፈተና ለ 4 ኛ
ክፍል በ 2013 ዓ.ም
ስም _____________________________ ክፍል ________ ቁጥር ______

ግጥም

ማረሻውበሀዲድ ሞፈሩ ወይራ፣

ሰርዶ አረገፈ እንደ ጩጓራ፡፡

አርሶ መሸመት ተኩሶ መሳት፣

ይለበልባል እንደ እግር እሳት፡፡

አረንዛ ውጦኝ እስከ ጉልበቴ፣

ሽልም አወጣኝ የነብስ አባቴ፡፡

ያላረሰ ጐበዝ እርፍ ያልነቀነቀ፣

ስልቻውን ይዞ በቃርሚያ ዘለቀ፡፡

ያረሰማ ጎበዝ እረፍ የነቀነቀ፣

ወፍጮው እንደ አጓረ መስከረም ዘለቀ፡፡

I. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በግጥሙ መሰረት መልሱ፡፡፡


______1) ግጥሙ ስንት ስንኞች አሉት?
ሀ. አስር ለ. ሁለት ሐ. አስራ አንድ
______2) የግጥሙ ርዕስ ________ ነው፡፡
ሀ. ሀብት ለ. የአርሶ አደር ወግ
ሐ. የአርሶ አደር በእርሻ ስራ ላይ እያለ ያዜመው
______3) ሽልም አወጣኝ የነብስ አበቴ ሲል ምን ማለቱ ነው?
ሀ. የአረሙን ጥንካሬ ያሳያል ለ. የበሬውን ጥንካሬ ለመግለፅ ነው
ሐ. የእርሻውን መሳሪያ ለመግለፅ ፈልጐ ነው
______4) ወፍጮው - እያጓረ መስከረም የሚዘልቀው በ ________ ገበሬ ቤት ነው፡፡
ሀ. በጐበዝ ለ. በሰነፍ ሐ. እርሻ
______5) ስልቻ ማለት ________ ነው፡፡
ሀ. መጠጫ ለ. ዋንጫ ሐ. እህል መያዥ
II. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በተመሳሳይ አዛምዱ
“ሀ” “ለ”
______6) ማመን ሀ. መካፈል
______7) መጋራት ለ. ከልብ መቀበል
______8) ማጥፋት ሐ. ማሳገድ
______9) ራቁት መ. እርቀን
______10) ነፍሰጡር ሠ. እርጉዝ
III. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ
______11) ከረቂቅ መጠሪያ ስም ውስጥ አንዱ ነው?
ሀ. ወንበር ለ.ህልም ሐ. ሀሳብ መ. ለ እና ሐ መ. ሁሉም
______12) ከበበ ነብሩን ገደለ ይህ ዓረፍተ ነገር ________ ግስ አለው፡፡
ሀ. ተሻጋሪ ለ. የማይሻገር ሐ. ግስ
______13) ታሪክ ለመፃፍ ተጨባጭ ________ ሊኖር ይገባል፡፡
ሀ. ታዳሚ ለ. መረጃ ሐ. አድማጭ
______14) ከሚከተሉት ውስጥ የመጨረሻ ቅጥያ ያለው የቱ ነው?
ሀ. በጋዜጣዎች ለ. ነጫጭ ሐ. ኦክስጂኖች መ. ሀ እና ሐ ሠ. ሁሉም
______15) ከሚከተሉት ውስጥ ጥምር-ቃል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ልበቢስ ለ. ምርቃት ሐ. ሀሞተቢስ መ. ቁምነገር ሠ. ሁሉም
______16) አበበች ________ገበያ ሄደች፡፡
ሀ. ከ ለ. ወደ ሐ. ለ መ. እንደ
IV. ለምሳሌዎች አነጋገሮች ተመሳሳይ ትርጉሙን ምረጡ
______17) የአባይን ልጅ ________________
ሀ. ዛቢያ ቆረጠው ለ. ውሃ ጠማው ሐ. ግድግዳው ሰንበሌጥ
______18) ድር ቢያብር ________________
ሀ. አንበሳ ያስር ለ. ሁለት መድኃኒቱ ሐ. ስሮጡ ይፈታል
______19) ፍየል ከመድረሷ ________________
ሀ. የስጋትል ለ. ቅጠል መበጠሷ ሐ. በርበሬ ቀንጥሱ
______20) ተልባ ብንጫጫ ________________
ሀ. በአንድ ሙቀጫ ለ. መልከቀና ሐ. እድለቢስ

አዘጋጅ፡- መ/ርት ጥሩነሽ ብሩ


ፍራንስቤከን አፀደ ሕፃናት እና 1 ኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2 ኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ የአማርኛ ፈተና ለ KG –3
በ 2013 ዓ.ም

ስም _____________________________ KG ________ ቁጥር ______

ምንባብ

አበባው ረጅም ልጅ ነው፡፡

መሐመድ ጎበዝ ልጅ ነው፡፡

ቤቲ ከረሜላ በላች፡፡

ጥሩነሽ ሙዝ በላች፡፡

ሃዋ እንቅል ወሰዳት፡፡

በምንባቡ መሠረት ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡

______1) ቤቲ ________ በላች፡፡

ሀ. እንጀራ ለ. ከረሜላ ሐ. ዳቦ

______2) አበባው ________ ልጅ ነው፡፡

ሀ. ረጅም ለ. አጭር ሐ. ቀጭን

______3) ሃዋ እንቅል ________

ሀ. መጣበት ለ. ሄደባት ሐ. ወሰዳት

______4) ________ ሙዝ በላች፡፡


ሀ. ሜሮን ለ. ጥሩነሽ ሐ. መሐመድ

______5) መሐመድ ጎበዝ ________ ነው፡፡

ሀ. ልጅ ለ. አባት ሐ. እናት
ሳጥኑን በማየት ትርጉም የሚሰጥ ቃል ከሳጥኑ ውስጥ አውጡ፡፡

መ ረ መ ረ መ
ሰ ቀ ቆ ሳ ብ
ስ ለ መ ሸ ራ
በ ጠ በ ጠ ጣ
ሬ ወ ይ ን ሎ
አ ን በ ሳ ሌ
6) _____________________________
7) _____________________________
8) _____________________________
9) _____________________________
10) _____________________________
11) _____________________________
12) _____________________________

ሆሄውን ከነ ዝርያዎቹ ፃፉ፡፡

13) መ ______ ______ ______ ______ _________


14) ቀ ____________ ______ ______ _________
15) ወ ____________ ______ ______ _________

አዘጋጅ፡ መክሊት ከዲር


ፍራንስቤከን አፀደ ሕፃናት እና 1 ኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2 ኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ የአማርኛ ፈተና ለ KG –2
በ 2013 ዓ.ም

ስም _____________________________ KG ________ ቁጥር ______

ቃሉ የመሠረበት የመጀመሪያ ሆሄ አክብቡ፡፡

1) ድመት  መ ት ድ

2) ጫጩት  ጫ ት ጩ

3) ጃንጥላ  ን ጥ ጃ

4) ዳቦ  ዳ ቦ

5) በሬ  ሬ በ

ከቃላቱ የጐደለውን ሆሄ ፃፉ፡፡

6) ወ ______ ን ወይን

7) ዘን ______ ______ ቀለም


ሸማኔ
8) ______ ለ ______
ዘንባባ
9) ሸረ ______ ______
ሸረሪት
10) ሸ ______ ኔ
የመጀመሪያውን ሆሄ በማየት አዛምዱ፡፡
11) ገንፎ ሬ

12) በሬ ዝ

13) ለመነ ገ

14) ሬድዮ በ

15) ዝሆን ለ
ፍራንስቤከን አፀደ ሕፃናት እና 1 ኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2 ኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ የሒሳብ ፈተና ለ KG –3
በ 2013 ዓ.ም

ስም _____________________________ KG ________ ቁጥር ______

I. እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ፡፡

______1) (+) ይህ የመደመር ምልክት ነው፡፡


______2) 2 + 22 ዉጤቱ አስራ አንድ ነው፡፡
______3) የሒሳብ ስሌቶች 10 ናቸው፡፡

______4) (÷) ይህ የማካፈል ምልክት ነው፡፡


______5) የቁጥር መነሻ ሁለት ነው፡፡

II. ትክክለኛውን መልስ ስጡ/አክብቡ፡፡

______6) ከሚከተሉት ቁጥር ውስጥ ትልቁ ቁጥር ________ ነው፡፡

ሀ. 8 ለ. 0 ሐ. 1
______7) 11 + 11 ዉጤቱ ________ ነው፡፡
ሀ. 111 ለ. 22 ሐ.
222
______8) ከሚከተሉት ምልክቶች ውስጥ የማካፈል ምልክት _______ ነው፡፡
ሀ. ¿ ለ. ¿ ሐ. ÷
______9) ከሚከተሉት ውስጥ የሒሳብ ስሌቶች ምልክት ያልሆነ የቱ ነው?
ሀ. +¿ ለ. × ሐ. 0
______10) 2 +¿ 19 ዉጤቱ ________ ነው፡፡
ሀ. 21 ለ. 22 ሐ. 26
______11) የማብዛት ምልክት ________ ነው፡፡
ሀ. +¿ ለ. × ሐ. ÷
አራቱ የሒሳብ ስሌቶችን ምልክትና ስማቸውን ፃፉ፤
12) ________ ________________
13) ________ ________________
14) ________ ________________
15) ________ ________________
ፍራንስቤከን አፀደ ሕፃናት እና 1 ኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2 ኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ የአከባቢ ሳይንስ ፈተና ለ KG – 3
በ 2013 ዓ.ም

ስም _____________________________ KG ________ ቁጥር ______

I. እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ፡፡

______1) ከላም ወተት እናገኛለን፡፡

______2) አልጋ ከምግብ አንድ ነው፡፡

______3) ምግብ ሀይል ይሰጣል፡፡

______4) አንበሳ የቤት እንስሳት ነው፡፡

______5) የስሜት አዋሳታችን 7 ነው፡፡

II. ትክክለኛውን መልስ ስጡ/አክብቡ፡፡

______6) ዋና የቤተሰብ አባላት ________ ናቸው፡፡

ሀ. አራት (4) ለ. ስድስት (6) ሐ. ስምንት (8)


______7) ግመል ለ ________ ያገለግላል፡፡
ሀ. ለማደረስ ለ. ለማጓጓዣነት ሐ. ለመሮጥ
______8) ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የቤት ዕቃ አይደለም፡፡
ሀ. ድስት ለ. ወንበር ሐ. ዛፍ
______9) ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የአትክልት አይነት ነው፡፡
ሀ. ጎመን ለ. ሙዝ ሐ. ማንጎ
______10) ________ እንቁላል ትሰጠናለች፡፡
ሀ. በሬ ለ. ዶሮ ሐ. ውሻ
III. አዛምድ
______11) ውሻ ለመጓጓዣነት
______12) በሬ ወተት
______13) ዶሮ ቤት ለመጠበቅ
______14) ግመል ለእርሻነት
______15) ላም እንቁላል
ፍራንስቤከን አፀደ ሕፃናት እና 1 ኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2 ኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ የአከባቢ ሳይንስ ፈተና ለ KG – 2
በ 2013 ዓ.ም

ስም _____________________________ KG ________ ቁጥር ______

I. የስዕሉ ስም ፃፉ፡፡

1) ________________
አፍንጫ
2) ________________
እጅ

አይን
3) ________________ ኳስ

አፕል
4) ________________

5) ________________
II. ጥያቄውን በማየት ከትክክለኛው መልስ ጋር አዛምድ፡፡

6) የቤተሰብ አባላት ወተት

7) የሚጠጣ ሱሪ

8) ልብስ እናት

9) ለማየት አይን

10) ለመቅመስ ምላስ

III. ቃላቱን ደጋግማቹ ፃፉ፡፡

11) ማር __________ __________


12) ብርቱካን __________ __________
13) አባት __________ __________
14) ሸሚዝ __________ __________
15) እግር __________ __________

You might also like