You are on page 1of 6

Hill Side School

ሙሉ ስም _______________ ክፍል UKG ሴክሽን ______


የት/ዓይነት አማርኛ የት/ዘመን 2015 E.C ኳርተርII ክለሳ አንድ

፩. ትክክለኛውን መልስ መርጣሁ አክብቡ፡፡

1. ከ “ን” ቀጥሎ ያለው ፊዯል

ሀ. ነ ለ. ኖ ሐ. ኒ

2. በ “ቲ” የተመሠረተው ቃል

ሀ. ቲማቲም ለ. ተማሪ ሐ. ትል

3. በ “ጌ” የተመሠረተው ቃል

ሀ. ጌጥ ለ. ጋቢ ሐ. ጉንዳን

4. የስዕሉ ስያሜ

ሀ. ቀበቶ ለ. ቃሪያ ሐ. ቆሎ

5. ከቄ ቀጥሎ ያለው ፊዯል

ሀ. ቅ ለ. ቁ ሐ. ቆ

፪. ለጏዯሉት ፊዯላት ከሳጥኑ ውስጥ በመምረጥ ትርጉም ያለው ቃል መስርቱ፡፡

1. ዮሐን____
ጥ ስ ና
2. ቻይ____ ቶ ል
3. ቀበ____

4. ጌ____

5. ቅጠ____
Hill Side School

ሙሉ ስም _______________ ክፍል UKG ሴክሽን ______


የት/ዓይነት አማርኛ የት/ዘመን 2015 E.C ኳርተርII ክለሳ ሁለት

፫. ቃላትን ከሳጥኑ ውስጥ በማውጣት ለስእሎቹ ስያሜ ስጡ፡፡

ጀበና ቃሪያ ንብ ጎማ
ቀበቶ ቅጠል ጌጥ ኩባያ

6.

7.

8.

9.

10.

11.

12.

፬. በፊዯላቱ ቃላት መስርቱ፡፡

13. ጉ ብሎ ___________ ይላል

14. የ ብሎ ___________ ይላል

15. ፓ ብሎ ___________ ይላል

16. ቄ ብሎ ___________ ይላል

17. ች ብሎ ___________ ይላል


፭. ስያሜዎቹን ከስዕሎቹ ጋር አዛምደ፡፡
ሀ ለ
18. ጉንዳን ሀ.

19. ቁምጣ ለ.

20. ገመድ ሐ.

21. ግመል መ.

22. ቸኮሌት ሠ.
Hill Side School

ሙሉ ስም _______________ ክፍል UKG ሴክሽን ______


የት/ዓይነት አማርኛ የት/ዘመን 2015 E.C ኳርተርII ክለሳ ሶስት

፮. ትክክኛውን መልስ መርጣችሁ አክብቡ፡፡

23. ባለ አንድ እግር ፊዯል የሆኑት ------ ናቸው፡፡

ሀ. ገ, ነ, ኘ ለ. ሐ, ጠ, ጨ ሐ. መ, ረ, ሠ

24. ዯ ብሎ ዯውል ካለ “ጋ” ብሎ ----- ይላል፡፡

ሀ. ጀበና ለ. ጋሪ ሐ. ሰው

25. በሁለት እግር ፊዯል የተመሠረተው ቃል ------ ነው፡፡

ሀ. ተማሪ ለ. ገመድ ሐ. ለበሰ

26. ባለ ሁለት እግር ፊዯላት የሆኑት እነማን ናቸው ?

ሀ. ተ፣ነ፣ቀ ለ. በ፣ሰ፣ሸ ሐ. ዏ፣ወ፣ፈ

27. “ኑ” ብሎ ኑግ ካለ “ጊ” ብሎ ------ ይላል፡፡

ሀ. ጊንጥ ለ. ጏማ ሐ. ኒያላ

28. “ትንኝ” የሚለው ቃል በስንት እግር ፊዯል የተመሠረተ ነው?

ሀ. በሁለት እግር ለ. እግር በሌላቸው ሐ. በአንድ እግር ፊዯል

29. ከፊዯል “ቹ” ቀጥሎ ያለው ፊዯል ------ ነው፡፡

ሀ. ቺ ለ. ቼ ሐ. ቸ
፯. በተሠጡት ቃላት አረፍተ ነገር መስርቱ፡፡

ገመድ ____________________________

በር_______________________________

ተማሪ_____________________________

ሸሚዝ_____________________________

ቀለበት ____________________________

፰. በተሠጡት ፊዯላት ቃላት መስርቱ፡፡

ኢ___________

ኩ___________

ሻ___________

ቱ___________

ቻ___________
Hill Side School
ሙሉ ስም _______________ ክፍል UKG ሴክሽን ______
የት/ዓይነት አማርኛ የት/ዘመን 2015 E.C ኳርተርII ክለሳ አራት

፰ ፊዯላቱን ከቃላቱ ጋር አዛምደ


ሀ ለ

1. ን ሀ. ንብ

2. ቄ ለ. ቄስ

3. ፔ ሐ. ቶሎ

4. ቶ መ.ፔርሙስ

፪ ቃላትን መስርቱ

ምሣሌ ነ ብሎ ነብር ካለ

1. ቶ ብሎ ይላል

2. ቃ ብሎ ይላል

3. ጎ ብሎ ይላል

4. ት ብሎ ይላል

5. ፓ ብሎ ይላል

You might also like