You are on page 1of 2

CRUISE SCHOOL 2012 E.C.

የ 6 ኛ ክፍል የሂሳብ ትምህርት የመልመጃ ጥያቄዎች

I. ለሚከተሉት ጥያቄዎች በአጠያየቃቸው መሰረት ትክክለኛውን መልስ ስጡ፡፡

1. ከአበበ ቁመት ሲሶ ላይ አምስት ሲነሳ ሰባት ይሆናል የሚለውን በሒሳባ ዓ/ነገር ፃፉ፡፡

2. ሀ = 7፣ ለ = 8፣ መ = 9 ን በመጠቀም ለሚከተሉት ሒሳባዊ ቃሎች ዋጋ ፈልጉ፡፡

ሀ. ሀ - ለ. ሀለ- -ለ ሐ. - - +-

3. የአንድ ልብስ ዋጋ 3750 ብር ነው ይህም ዋጋ ከሌለው ልብስ ዋጋ 10 እጥፍ ነው፡፡ የዝቅተናው ልብስ ዋጋ ስንት ነው ?
4. ለሚከተሉት ጥቄዎች የመፍትሄ ስብስቦቻቸውን ፈልጉ፡፡

ሀ. ሸ - 5- ለ. 7- - = 8 ሐ. 8- - - 4 = 8 መ. 3 ሸ -7 ሸ -4 = 8 ሸ-7

5. 0.02 ሸ - 20 =30 ቢሆን የ ሸ ዋጋ ስንት ይሆናል?

6. 2000 ሸ= 0.03 ቢሆን የሸ ዋጋ ስንት ይሆናል?

7. የ 6 ኛ ክፍል ተማሪዎች እድሜቸው ከ 15 አመት በላይ አይሆንም ፡፡ የሚለውን በያለ ኩልነት ዓ/ነገር ግለፁ?

8. የሚከተሉትን ያለኩልነቶች በተሰጣቸው የመስሪያ ክልል መሰረት መፍትሄ ፈልጉ፡፡

-
ሀ. ሸ-- 4>8 ፣ ሸ ለ. > 10 ፣ ሸ ሐ. 3-ሸ +4 ሸ >5፣ ሸ

9. ስለ ስርዓት ውቅር አብርርታችሁ ፃፉ፡፡

10. አንድ ጥንድ ቁጥር የሸ ዋጋ ነጋቲቭ የቀ ዋጋ ፖዘቲቭ ከሆነ ሩቤ ስንት ላይ ይገኛል ?

11. ቀ= ሸ -3 የሚለውን መስመራ እኩልነት እውነት የሚያደርጉ 5 ነጥቦችን ዘርዝሩ፡፡

2012 ዓ. ም. . ክሩዝ ት/ቤት አ.አ. የሂሳብ ትምህርት 6 ኛክፍል ገፅ 1


CRUISE SCHOOL 2012 E.C.

12. የሚከተሉትን ነጥቦች በስርዓተ ውቅር አስቀምጡ

ሀ. (3፣ 5) ለ. (0.፣7) ሐ. ( 0፣ 0) መ. (5፣ 0) ሠ. ( 3፣- 4) ረ. (-4፣-2)

13. ለሚከተሉት ነጥቦች ሩቤአቸውን ፈልጉ( ፃፉ)

ሀ. (-3፣4) ለ(-3፣0) ሐ. ( 0፣8) መ. (2፣-5) ሠ. ( 2፣5)

14. ቀ= ሸ -2 በመጠቀም የሸ እና የቀ ዋጋ ፈልጉ፡፡ (0፣ ቀ) (2፣ቀ) (ሸ ፣2) (ሸ ፣-4)

15. ቀ በቀጥታ ከሸ ጋር ቢለዋወጥ እና ሸ= 5 ሲሆን ቀ= 10 ይሆናል የሚለውን የሚወክል ቀመር ፃፉ፡፡

16. ቀ ከሸ ጋር በቀጥታ ይለዋወጣል፡፡ ሸ= 30 ሲሆን ቀ =40 ይሆናል ሸ= 50 ሲሆን ቀ ስንት ይሆናል?

17. አንድ ብትን ጨርቅ ዋጋ ከርዝመት ጋር በቀጥታ ይለዋወጣል፡፡ 6 ሜትር ጨርቅ 30 ብር ቢያወጣ 9 ሜትር ጨርቅ ምን ያህል ብር ያወጣል?

18. ቀ የሸ ኢ- ርዕቱ ወደረኛ ቢሆንና ቀ= 5 ሲሆን ሸ =7 ይሆናል የሚለውን ዝምድና የሚወክል ቀመር ፃፉ፡፡

19. አንድ ከረጢት ከረሜላ ይዟል፡፡ 30 ህፃት እኩል ሲከፋፈሉ እያንዳንዳቸው 3 ከረሜላዎች ይደርሳቸዋል ፡ በከረጢት ውስጥ ያለውን ለ 15

ህፃናት ቢከፋፈሉት ኖሮ ስንት ስንት ከረሜላዎች ይደርሳቸዋል ?

20. በተሰጡት ቀመሮች በመጠቀም ሰንጠረዦቹን ሙሉ፡፡ ቀ እና ሸ ርዕቱ ወደረኛ ወይም ኢ - ርዕቱ መሆናቸው ለዩ፡፡

ሀ. ቀ = ለ. ቀ = 50 ሸ ሐ . ቀ=

ሸ ቀ
3

ሸ ቀ
4
ሸ ቀ
100

300
5

2012 ዓ. ም. . ክሩዝ ት/ቤት አ.አ. የሂሳብ ትምህርት 6 ኛክፍል ገፅ 2

You might also like