You are on page 1of 4

የዑራኤል ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከኛ ደረጃ ት/ት ቤት የ 2015 ዓ/ም 2 ኛ መንፈቅ አመት

ሁለተኛ ዙር ወርሃዊ ፈተና የት/ት አይነት ጤ.ሴ.ማ ለ 2 ኛ ክፍል የተዘጋጀ


የተሰጠው ግዜ 20 ደቂቃ
ስም ክፍል ተ.ቁ

ትእዛዝ 1፡ የሚከተሉት ጥያቄዎች በማንበብ ትክክል የሆነ እውነት ትክክል ያልሆነ ሃሰት በማለት
መልሱ

1. የጡንቻ ብርታት ማለት ጤናን ተቋቁሞ ረዘም ላለ ግዜ ያለ ድካም እንቅስቃሴን


ማከናወንነው፡፡
2. የአካል ብቃት የእለት ተግባርን እንድናከናውን ይረዳል፡፡
3. ቅልጥፍና በፍጥነት አቅጣጫን በመቀየር የሚከናወን አካላዊ እንቅስቃሴ ነው፡፡
4. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት በሽታን እንድቋቋም ይረዳናል
5. የተወሰነ ርቀት በእግር መጓዝ ወይም መራመድ የሰውነት ከብደትን ይጨምራል፡፡
ትእዛዝ ፡2 የሚከተሉት ጥያቄዎች በማንበብ ትክክለኛ መልስ የያዘ ፊደል መረጡ
6. የጥንቻ ብርታትን ለማዳበር የሚሰሩ እንቅስቃሴ ዎች የትኞቹ ናቸው
ሀ. እጃችንን ወደላይ በማሳሳብ
ለ. በደረት ተኝ ቶ ከደረት በላይ ቀናማለት ሐ. ሀ እና ለ መልስ
ነው
7. የቅልጥፍና ክህሎት ለማዳበር የሚሰሩ እንቅስቃሴ ዎች
ሀ. መሃረቤን ያያችሁ ለ. የሰንሰለት ጨዋታ
ሐ. የጥምዝምዝ ሩጫ መ. ሁሉም መልስ ናቸው
8. የልብና የደም ስር የሚያዳብር የእንቅስቃሴ አይነት የቱ ነው
ሀ. ገመድ ዝላይ ለ. ኳስለቀማ ሐ. ሁሉም መልስ ነው
9. የተወሰነ ርቀት በእግር መጓዝ ወይም መራመድ ለምን ይጠቅማል
ሀ. የሰውነት ክብደትን ለመጨመር
ለ. የልብና አተነፋፈስ ብርታትን ለማዳበር
ሐ. የመታጠፍና የመዘርጋት ክህሎትን ለማዳብር
10. ክብ ሰርተን ቁጭ ብለን የምንጫወተው ጨዋታ ምን ይባላል
ሀ. አያ ጅቦ ጨዋታ ለ. የሰንሰለት ጨዋታ
ሐ. መሀረቤን ያያችሁ መ. መልስ የለም

አዘጋጅ መ/ርት ዘርትሁን ተፈራ

የዑራኤል ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከኛ ደረጃ ት/ት ቤት የ 2015 ዓ/ም 2 ኛ መንፈቅ አመት
ሁለተኛ ዙር ወርሃዊ ፈተና የት/ት አይነት ሒሳብ ለ 1 ኛ ክፍል የተዘጋጀ

የተሰጠው ግዜ 20 ደቂቃ
ስም ክፍል ተ.ቁ

ትእዛዝ :1 የሚከተሉት ጥያቄዎች ከ ሀስር ወደ ለ ስር አዛምዱ


ሀ. ለ.
1. 56-10 ሀ/ 30
2. 11+21 ለ/32
3. 30+40 ሐ/10
4. 27-17 መ/70
5. 50-20 ሠ/46

ትእዛዝ :2 የሚከተሉት ቁጥሮ ች በማስላት ክፍት ቦታውን ሙሉ

6. 34+4=-----
7. 56+3=------
8. 45+23=-------
9. 33-13=--------
10. 12+----=24

አዘጋጅ መ/ር ሀይላይ

የዑራኤል ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከኛ ደረጃ ት/ት ቤት የ 2015 ዓ/ም 2 ኛ መንፈቅ
አመት ሁለተኛ ዙር ወርሃዊ ፈተና የት/ት አይነት ሒሳብ ለ 2 ኛ ክፍል የተዘጋጀ

የተሰጠው ግዜ 20 ደቂቃ

ስም ክፍል ተ.ቁ

ትእዛዝ 1፡ የሚተሉት ቁጥሮች በማስላት ክፍት ቦታውን ሙሉ


1. 372 ሜ+228 ሜ=---------
2. 345 ሜ+125 ሜ=--------
3. 345-45=---------
4. 900-100=---------
5. 468+12=--------

ትእዛዝ 2፡ የሚከተሉት የተደጋገሙ ቁጥሮች በታሊ ባር እና በቁጥር አስቀምጡ

20፤ 25፤ 30 ፤35፤40፤ 20፤25፤30፤35፤40፤25፤30፤35፤40


፤30፤35፤40፤35፤40፤40
ተ.ቁ ሙሉ ቁጥሮች በታሊ ባር በቁጥር
1 20
2 25
3 30
4 35
5 40

አዘጋጅ መ/ር ሀይላይ

የዑራኤል ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከኛ ደረጃ ት/ት ቤት የ 2015 ዓ/ም 2 ኛ መንፈቅ
አመት ሁለተኛ ዙር ወርሃዊ ፈተና ለ 1 ኛ ክፍል የተዘጋጀ የት/ት አይነት የእይታ ጥበብ

ስም ክፍል------------ቁጥር------

I. የሚከተሉት ጥያቄዎች በማንበብ ትክክል የሆነ እውነት ትክክል ያልሆነ ሃሰት በማለት መልሱ
1. በሀገራችን በርካታ ባህላዊ ጨዋታዎች አሉ፡፡
2. የገና ጨዋታ ይበልጥ የተጀመረው በአፄምሊሊክ ዘመነ መነግስት ነው፡፡
3. መልካም ስራ መስራት ጭንቀት የጨምራል፡፡

ትእዛዝ 2 የሚከተሉት ጥያቄዎች ከ ‹ሀ ›ስር ወደ ‹ለ› ስር አዛምዱ

ሀ. ለ.
4. ዞራ ዞራ ጥፊ ቀማሽ ሀ/ ቦጎ ስራ መስራት
5. ግንዱ ወደላይ ባላው ወደታች ለ/ወንፊት
6. ደስታን ይቸምራል ሐ/ ሰው

ትእዛዝ፡3 የሚከተሉት ጥያቄዎች በትክክል በማንበብ ትክክለኛውን መልስ የያዘ ፊደል ምረጡ

7. ባህላዊ ጨዋታዎች የሚባሉት እነማን ናቸው


ሀ/ የገና ጨዋታ ለ/ እንቆእልሽ ሐ/ ሀእና ለ መልስ ናቸው
8. ዞሮ ዞሮ እግሩ የማይታጠብ ምንድነው
ሀ/ ከዘራ (ምርኩዝ) ለ/ ሰው ሐ/ እንስሳ
9. ባህል ከትውልድ ወደ ትውልድ አይተላለፍም
ሀ/ እውነት ለ/ ሀሰት
ትእዛዝ፡4 ትክክለኛ ውን መልስ መልሱ
10. ከባህላዊ ጨዋታዎች ውስጥ ሁለቱን መልሱ

አዘጋጅ መ/ርት አበበች ሀይለ

You might also like