You are on page 1of 2

ሀ.

የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ እውነት ትክክል ካልሆኑ ደግሞ ሀሰት በማለት መልሱ።

--------------- 1. ጨዋታዎችን ለመጫወት መሮጥ ፣ መዝለልና መራመድ አስፈላጊ ናቸው።

--------------- 2. መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት ለህፃናት አካላዊ ዕድገት ጠቀሜታ የለውም።

--------------- 3. ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሠሩ እንቅስቃሴዎች ማለት ህፃናት ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በመንቀሳቀስ


የሚሠሩ ተግባራት ማለት ነው።

--------------- 4. ሩጫ ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ ከሚሠሩ እንቅስቃሴዎች ይመደባል።

--------------- 5. ተከታታይነት ያለው እንቅስቃሴ ክህሎት ማለት እንቅስቃሴዎችን በእቅድ በመመራት የተወሰነ ሰዓት እና
ቦታ በመስጠት የምንሠራው ማለት ነው።

--------------- 6. የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን ከመሥራታችን በፊት ሁልጊዜ ማሟሟቅ አስፈላጊ ነው።

--------------- 7. ቁጭ ብድግ በቦታ ላይ ሆነን ከምንሠራቸው እንቅስቃሴዎች አይመደብም።

--------------- 8. ገመድ መዝለልን ከሙዚቃ ከሙዚቃ ምት ጋር መስራት ይቻላል።

--------------- 9. ለሌሎች ክብር መስጠት አስፈላጊ አይደለም።

--------------- 10. በቡድን መስራት ስራዎችን በቀላሉ እንድንረዳ ይጠቅመናል ።

ለ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ መልሱ።

--------------- 11. ከመሠረታዊ እንቅስቃሴዎች የማይመደበው የትኛው ነው።

ሀ. መራመድ ሐ. መልስ የለም

ለ. መሮጥ

--------------- 12. ጭብጨባ የሚከናወነው በየትኛው የሠውነት ክፍል ነው?

ሀ. በላይኛው ሐ. በሁለቱም

ለ. በታችኛው

--------------- 13. ከሚከተሉት ውስጥ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አላማ ያልሆነው የቱ ነው?

ሀ. አዕምሮአዊ እድገት ሐ. ማህበራዊ ዕድገት

ለ. የነርቭና የክህሎት ዕድገት መ. መልሱ አልተሰጠም

--------------- 14. ማህበራዊ ግንኙነትን ለማዳበር ከሚጠቅሙ እንቅስቃሴዎች የሚመደበው የትኛው ነው?።

ሀ. አብሮ መጫወት ሐ. አብሮ መብላት

ለ. አብሮ መማር መ. ሁሉም


--------------- 15. ጤናችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?

ሀ. በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሐ. በመቀመጥ

ለ. አብዝቶ በመተኛት : መ. ለ እና ሐ

ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች አጭር መልስ ስጡ።

15. የአካል ብቃት ጥቅሞችን ዝርዝሩ።

You might also like