You are on page 1of 13

የ 6 ኛ ክፍል

/
መካነ ህይወት ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት ቤት

የ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጤ.ሴ.ማ ዓመታዊ ዕቅድ


የመምህሩ ስም .
/
የት ዓይነት . .
ጤ ሴ ማ

የክፍል ደረጃ 6 ኛ

መካነ ህይወት ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዓመታዊ እቅድ

የመምህሩ ስም የዓመቱ የት/ት ቀን 1 ኛመ.ዓመት 2 ኛ መ.ዓመት


የሳምንቱ ክፍለ ጊዜ ብዛት የወሩ የትምህርት ቀናት ብዛት

የት/ት ዓይነት ጤ.ሰ.ማ

ክፍል እና ሴክሽን 6

የአጠቃላይ የትምህርት ዓላማ፡-በአመቱ መጨረሻ ከዚህ ትምህርት በኋላ ተማሪዎች

 ለዘመናዊ ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ፅንሰ ሀሳብ እና ስፖርት ያላቸውን አዎንታዊ አስተሳሰብ ያሻሽላሉ
 በሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ክፍለ ጊዜ መልካም ፀባይን ያሳያሉ
 ለሚፈጠር ችግሮች ምክንያታዊ መፍትሄ ይሰጣሉ
 በትኩረት በማስተዋል መሰረታዊ ዘዴዎችን ይተገብራሉ
 የአካል ብቃታቸውን የሚያሻሽሉ እንቅስቃሴዎችን ይረዳሉ
 በአካል እንቅስቃሴ መሳተፍ ለአወንታዊ ማህበራዊ መስተጋብር እንደሚሰጥ የገነዘባሉ
 ለጤናና ለብቃት ጥቅም የሚሰጡትን በመወሰን አካልን ብቁ የሚያደርጉ እንቅስቀሴዎች ይመርጣሉ
 ዕድሜን ያገናዘበ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይሰራሉ
 ለርቀት የርዝመት ዝላይ በመዝለል ብቃታቸውን ያሳያሉ
 በተለያየ ፍጥነት ሲሮጡ የሰውነት ተግባርን ይረዳሉ
 ትክክለኛውን የአወራወር ዘዴ በርቀት የመወርወር ችሎታን ያሻሽላሉ
 የጅምናስቲክ ዘርፈብዙ ጥቅሞችን ይረዳሉ
 ነፃ ጂምናስቲክ እና በመሳሪያ የሚሰሩ የተለያዩ የጂምናስቲክ ዓይነቶችን ይሰራሉ
 መሰረታዊ የኳስ ጨዋታዎችን ክህሎት በትክክል ይገልፃሉ
 በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የኢትዮጵያ ባህላዊ እንቅስቃሴዎችና ጨዋታዎችን ጠቀሜታ ይገልፃሉ

በየምዕራፉ የሚጠበቁ የትምህርት ብቃቶች


ምዕራፍ አንድ
 የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ዓላመዎችን ይገልፃሉ
 ስፖርት ለሚለው ስያሜ ፍቺ ይሰጣሉ
 አበረታች ቅመሞች በስፖርት ላይ የሚያደርሱትን ተፅእኖ ይገልፃሉ
ምዕራፍ ሁለት
 በራስ አስተሳሰብ የመመራትና ሀላፊነት መወጣት ይቀበላሉ
 በራሳቸው እንቅስቃሴ የመስራትና ጨዋታዎችን የመጫወት ፍላጎትን ያዳብራሉ
ምዕራፍ ሶስት
 መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን መስራት ያለውን ጠቀሜታ ይገልፃሉ
ምዕራፍ አራት
 ዕድሜን ያገናዘበ የእጅና የእግር ቅንጅትን ተግባራዊ በማድረግ የርዝመት ዝላይን ይዘላሉ
 የተለያዩ የአነሳስ ዘዴን በመጠቀም በከፈተኛ ፍጥነት ይሮጣሉ
ምዕራፍ አምስት
 የተሻሻሉ ነጻ ጂምናስቲክ እንቅስቀሴን ጥቂቶቹ በጭንቅላት መቆምና በትክክል መገልበጥን ይሰራሉ፡፡
 ወደፊትና ወደኋላ በትክክል ይንከባለላሉ ወደ ጎን መሽከርከርን በትክክል ይሰራሉ፡፡
ምዕራፍ ስድስት
 በትክክል ኳስ መንዳትና መለጋትን ያሳያሉ፡፡
 ኳስን ለመንዳት ፣ ይዞ ለመቆየትና በመሰናክል ላይ ኳስን ለመንዳትና ለመለጋት የተሻለ መንገድን ይመርጣሉ
ምዕራፍ ሰባት
 በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጨዋታዎችንና እንቅስቃሴዎችን ፈጥረው ይሰራሉ
 በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጨዋታዎችንና እንቅስቃሴዎች ለሰውነት ክፍሎች እና ለምጣኔ ሀብት የሚሰጠውን ጠቀሜታ ይዘረዝራሉ፡፡

ይዘት ዝርዝር ዓላማ ማስተማሪያ ዘዴ መርጃ የምዘናና


መሳሪያ ግምገማ ዘዴ
መንፈቀ
ዓመት

ምዕራፍ
ሳምንት
ወር

ቀን

ገፅ

ርዕስ
-ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ -ዘመናዊ የሰዉነት -ተማሪዎች በቡድን ሆነው -ቪዲዮ -የቃል ጥያቄ
1- ማጎልመሻና ስፖርት
ትምህርት አሊማዎች የሰዉነት ማጎልመሻ ትምህርት -የቡድን
12 ጽንሰ ሀሳብን ይረዲሉ፣ -ሥዕል
ዓላማዎችን እንዲዘረዜሩ ማድረግ፣ ጽብረቃ
- የስፖርት ምንነት
-ለዘመናዊ የሰዉነት -ተማሪዎች በጥንድ ሆነዉ የስፖርትን -ቻርት
-በተሰጠሥራ
- የኦልምፒክ ባንዱራና መሪ ማጎልመሻና ስፖርት ምንነት ለክፍለ ተማሪዎች
እንዲያንጸባርቁ ማድረግ፣
መናዊ የጤናና ሰዉነት ማጎሌመሻ ትምህርት
ቃሌ ትርጉም ጽንሰ ሀሳብ ዋጋ ይሰጣሉ፣ ላይ የቡድ
ግብረ
- በስፖርታዊ ዉዴዴር ጊዛ -በዉድድራዊ የስፖርት ጉዳቶች ክርክር
ምዕራፍ አንድ

የሚከሰቱ ጉዲቶችን እንዲያካሄድ ማድረግ፣


መከሊከያ መንገድች -ኢትዮጵያዉያን የሚታወቁበት ሦስት -መልስና
የስፖርት እንቅስቃሴዎች በመምረጥ ከዚህ
- በኢትዮጵያ የሚታወቁ ጽበረቃ
በፊት ከተማሩት በተለየ መንገድ በጽሁፍ
ስፖርተኞች በመዋዕለ ንዋይ፣ እንዲያቀርቡ ማድረግ፣
1 ኛ መንፈቀ ዓመት

በፖለቲካና በማህበራዊ
ህይወት ያልቸዉ ሚና - በቡድን በመሆን ስለመናዊ ኦሎምፒክ - የሥራ
ዕድገት እንዲወያዩ ማድረግ
መስከረም

ዕቅድ
ማቅረብ
-አበረታች ቅመሞችና -አበረታች ቅመሞች -መነቃቃት -ቪዲዮ

የሰዉነት ማጎሌመሻ በማህበራዊና ስነሌቦናዊ ትምህርት


13 ስፖርት የሚያመጡትን ችግር
ይረዲለ፣ -የሀሳብ ድግግሞሽ /ልምምድ/ -ሥዕል - የግል ግምገማ
-
- የአካል ብቃት እንቅስቃሴ
23 -ሚና ችግርን መፍታት -ጽብረቃ
በራስ ግንዚቤና የአመራር -ቀጣይነት ያለዉ ራስን -ቻርት
ክህልት መሻሻሌ ክፍል መቆጣጠርና ማንፀባረቅ -ማስታወሻ መያዝ - የቃል ጥያቄ
ይለማመዲሉ፣
-የአካሌ ብቃት እንቅስቃሴ
-የማህበረሰቡን የባህል -ምልከታ
ለማህበራዊ ግንኙነት ክህልት
መሻሻል አንድነትና ልዩነት
ያደንቃሉ፣

ምዕራፍ አንድ
- የአካሌ ብቃት እንቅስቃሴ
ኃላፊነት የተሞላበት ዉሳኔ -ገንቢ የሆነ ዕዉቀት
ጥቅምት

አሰጣጥ ለማግኘትና አዲዲስ


ነገሮችን ለመረዲት
ከሌሎች ጋር ግንኙነት
ይፈጥራሉ፣
-የአካሌ ብቃት እንቅስቃሴ -የአካሌ እንቅስቃሴን -ስለ አካል ብቃት እንቅስቃሴ በቡድን
24 አስተሳሰብ የሚያሻሽሌ የአካሌ
እንዱወያዩ ማዴረግ
- ብቃት እንቅስቃሴ
- የአካሌ ብቃት እንቅስቃሴ ክፍልችን ይገሌጻለ፣ -
28 -ተማሪዎች እንቅስቃሴ የአካል
የጋራ መግባባት ዕዴሜን ያገናዘበ የአካሌ ብቃትን እንደሚያሻሽል ለጓደኛቸዉ
እንቅስቃሴን በመስራት እንዲገልጹ ማድረግ -ቪዲዮ
-የአካል ብቃት እንቅስቃ
የአካሌ ብቃትን
1 ክፍሎች -ተማሪዎችን በማሰለፍ ደረጃ ላይ -ሥዕል
ያሻሽሊለ፣
ኛ - የልብና አተነፋፈስ ብርታት መዉጣት መዉረድንና በእጅ መሬት -የቃል ጥያቄ
- የተለያዩ አካሊዊ -ቻርት

ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ/


መ እንቅስቃሴ ነክቶ የመዝለል እንቅስቃሴ እንዲሰሩ
ን እንቅስቃሴን ለመስራት ማድረግ፣ -ተማሪዎች በቡድን -የቡድን
አዎንታዊ አመለካከትን -ገመድ
ፈ ምሳሌ፡- የደረጃ መዉጣት በመሆን ተንበርክኮ በእጅ መግፋትና ጽብረቃ
ምዕራፍ ሦስት
ቀ መዉረድ/ step up/ ያዲብራሉ፣ በጎን በመዝለል እንዲሰሩ -ፊሽካ
ዓ -ግብረ ምልስ
-በጎን በኩል መሬትን በእጅ
መ -ሰዓት ማዘጋጀ
ነክቶ መዝለል
ት ት
ህዳር

-ኮን
-ምልከታ
- የጡንቻ ብርታት -የአካል እንቅስቃሴን ማድረግ፣ተማሪዎችን በማሰለፍ ቀላል -የቃል ጥያቄ
29 እንቅስቃሴ ምሳሌ፡- የሚያሻሽል የአካል ብቃት የመሳሳብ እንቅስቃሴዎችን እንዲሰሩ
- በጉልበት ተንበርክኮ እጅን እንቅስቃሴ ክፍሎችን ማድረግ፣ -የቡድን
40 በመግፋትመስራት - ይገልጻሉ፣ -ዕዴሜን -ቪዲዮ ጽብረቃ
- ተማሪዎችን በረድፍ በማቆም
ወደጎን መዝለል ያገናዘበ የአካል
የቅልጥፍና እንቅስቃሴ እንዲሰሩ -ግብረ ምልስ
እንቅስቃሴን በመስራት -ሥዕል
- መተጣጠፍና መረርጋት ማድረግ፣
የአካል ብቃትን ማዘጋጀ
ያሻሽላሉ፣ - በቡድን በመሆን አበረታች ቅመሞች -ቻርት ት
- ቅልጥፍና አበረታች

ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ


ቅመሞች የሚያስከትሉት በአትሌቶች ጤናና ብቃት
- የተለያዩ አካላዊ -ገመድ -ምልከታ
ተጽእኖ የሚያደርሱትን ተጸዕኖ ይወያያሉ፣
እንቅስቃሴን ለመስራት
አዎንታዊ አመለካከትን -ፊሽካ
ያዲብራሉ፣
ምዕራፍ ሶስት -ሰዓት

-ኮን
ታህሳስ

41 - የምዕራፉ ማጠቃለያ
- ጥያቄዎች
43
- ክለሳ
ጥር
2 ኛ መንፈቀ ዓመት 44 -ሩጫ -ቀላል ቁሳቁሶችን ተማሪዎች በፍጥነትና በርቀት - -የቃል ጥያቄ
- በሚወረዉሩበት ጊዜ መሰናክ
ለፍጥነት መሮጥ እንዲሮጡ ማድረግ፣ -የቡድን
54 የእጅና የላይኛዉ ል
የሰዉነት አካልን አቋቋም -ተማሪዎች በተሰጠዉ የአትሌቲክስ ጽብረቃ
ለርቀት መሮጥ -ሥዕል
ያሳያሉ ተግባራት ላይ እንዲነጋገሩ ማድረግ፣
- ዉርወራ -ግብረ ምልስ
-በተወሰነ ጊዜና ርቀት -ተማሪዎች ዉስብስብ የሆኑ -ቻርት
ማዘጋጀ
፤ርቀት መወርወር በመሮጥ ችሎታቸዉን እንቅስቃሴዎችን በመስጠት በግል፣
ያሻሽላሉ፣ -ገመድ ት
/መንሳፈፍና መተርተር/ በጥንድና በአነስተኛ ቡድን በመሆን
ችግሩን እንዲፈቱ ማድረግ፣ -ፊሽካ -ምልከታ
-. ዝላይ -በከፍታና በርቀት

በ ምዕራፍ አራት
በመዝል ጊዜ የተለ ያዩ - ለተማሪዎች ዕድል በመስጠት
ለርቀት መዝለል የሰዉነት እንቅስቃሴዎች -ሰዓት
ራሳቸዉን በመገምገምና ችግሩን

አትሌቲክስ
የካቲት

ይሰራሉ፣ ማቅረብ ወይም ዉጤታማ -ኮን


የአትሌቲክስ እንቅስቃሴዎች እንዲሰሩ
-የማስተማሪያ ቁሳቁስ
ማድረግ፣
በርቀት ሲወረወር
የሚያጋጥሙ ችግሮችን
ይገልፃሉ፣
55 .1 የጂምናስቲክ ዓይነቶች -የጅምናስቲክ አይነቶችን ተማሪዎች ያለመሳሪያ -ፍራሽ ተማሪ ብቃት
- ይገነዘባለ፣ ሊይ
- ያለመሳሪያ ጅምናስቲክ ጅምናስቲክ አይነቶችን እንዲገልጹ -ቪዲዮ
65
- በአግዴም ዘንግ ላይ ወደ ማድረግ፣
-. የመሳሪያ ጅምናስቲክ የተመሰረተ
ላይ ይሳባሉ፣ -ሥዕል
- ተማሪዎች በአግዲሚ ዘንግ ላይ
- በእጅ መቆም ግብረ-መልስ
-ቀላል የመሳሪያ መሳብን እንዲሰሩ ማድረግ -ቻርት
- በአግዲሚ ዘንግና ጅምናስቲክን ይሰራሉ፣
- ተከታታይነት ያለው ማለትም ናግምገማ
ባልተመጣጠነ ዘንግ ላይ ወደ --የጅምናስቲክ ጥቅም የተመጣጠነና ያልተመጣጠነ
ላይ መሳብ ዋጋ ይሰጣሉ፣ ማድረግ፣
የጅምናስቲክ እንቅስቃሴዎችን
-ተከታታይነት ያለው መሥራት፣ በተግባር ሥራ
የጅምናስቲክ እንቅስቃሴ ሊይ
- ከመምህሩና ከተማሪዎች
ግብረመሌስ ማግኘት፣
ተማሪዎች
ሲሳተፉ

ምልከታማድረ
ግ፣

የተማሪዎችን
ብቃት
ምዕራፍ አምስት

ጅምናስተክ /

መመዜገብና
መጋቢት

አፈፃፀማቸዉን
ግብረ-

መሌስ
ማዘጋጀት፣
66 - በውጭ የጎን እግር ኳስ -በኳስ ጨዋታ ጊዜ ተማሪዎችን በቡድን ማደራጀት --ቪዲዮ
- መሰረታዊ የማንጠርና
መንዲት ልምምድ ማድረግ፣ -ሥዕል
80 የልግ ክህልትን ይረዲሉ፣
- በአነስተኛ ጨዋታ ኳስን - ተማሪዎች ከራሳቸዉ ምልከታ
-በሰዎች መካከል ያለዉን -ቻርት
በዉጭ የጎን እግር መንዲት በመነሳት ከጓደኛቸዉ ጋር በመቆም
አዎንታዊ ግንኙነት
ወይም በመንቀሳቀስ በዉጭ የእግር የጨርቅ
-በመቆጣጠር ማንጠር ያሻሽሊለ፣
ክፍል፣ በቀኝና በግራ እጅ ማንጠርና

መሰረታዊ ኳስን የመንዲት፣ የማንጠርና


2 ኳሶች፣
- በከፍተኛ ፍጥነት ማንጠር -በኳስ ጨዋታ ጊዜ ከታች ወደ ላይ በመለጋት በሜዲ ላይ

የማንጠርና የመለጋት በመንቃሳቀስ እንዲጫወቱ ማድረግ -ገመድ -የቃል ጥያቄ
መ - በተቀናጁ እንቅስቃሴዎች ክህልትን በትክክሌ ላይ
ን የማንጠር ጨዋታ - ተማሪዎች መሰረታዊ የማንጠርና -የቡድን
ይሰራለ፣
ፈ የመለጋት ክህሎትን ለእያንዲንዲቸዉ የታሠሩ ጽብረቃ
ሚያዝያ

ቀ -ኳስን የመንዲት ክህልት በማሳየት እንዲሰሩ ማድረግ ኳሶች


ዓ ያዲብራሉ -ግብረ ምልስ
መ - ተማሪዎች በቡድን በመሆን -ኳስ
በማንጠር ወይም በመለጋት በእርምጃ ማዘጋጀ
ምዕራፍ ስዴሰት

ት መወርወ
ወይም በሶምሶማ እንቅስቃሴ ለጓደኛ ት
መስጠት፣ ርና
መቅለብ -ምልከታ

- ከታች ወደ ላይ መለጋት በኳስ ጨዋታ ጊዛ -ተማሪዎች በቡድን በመሆን በማንጠር -ሥዕል -የቃል ጥያቄ
መሰረታዊ የማንጠርና ወይም በመለጋት በእርምጃ ወይም
- በትንሽ ጨዋታ ጊዜ ከታች -ቻርት -የቡድን
የሌግ ክህልትን ይረዲለ፣ በሶምሶማ እንቅስቃሴ ለጓደኛ
ወደ ላይ መለጋት
መስጠት፣ ጽብረቃ
-በሰዎች መካከል ያለዉን -
- ትንንሽ ጨዋታዎች
አዎንታዊ ግንኙነት - ተማሪዎችን በጥንድ በማሳተፍ ፖስተሮ -ግብረ ምልስ
- በአዲስ አበባ ከተማ ያሻሽላሉ፣ ክህሎትን በማለማመድ ጊዜ ች ማዘጋጀ
ቀስበቀስና እርስ በእርስ
የሚገኙ የኢትዮጵያ ባህሊዊ - በኳስ ጨዋታ ጊዜ - ት
እንዲለማመዱ ማድረግ፣
እንቅስቃሴዎች ባሕርይና የማንጠርና የመለጋት
የጨርቅ -ምልከታ
አስፈሊጊነት ክህልትን በትክክል -ተማሪዎች በጨዋታ ጊዜ የሌሎችን
81-82 ይሰራሉ፣ ሥራ በመመልከት መዲኘት፣ ኳሶች፣
-በአዱስ አበባ ከተማ የሚገኙ
-ገመድ

በአዱስ አበባ ከተማ የሚገኙ የኢትዮጵያ ባህሊዊ


የተወሰኑ የኢትዮጵያ ባህሊዊ -ኳስን የመንዲት ክህሎት -ተማሪዎች በአዲስ አበባ ከተማ
እንቅስቃሴዎች ያዲብራሉ ላይ
የሚገኙ ባህሊዊ እንቅስቃሴዎችን
የታሠሩ
በአዲስ አበባ ከተማ እንዱዘረዜሩ ማድረግ፣
የሚገኙ የኢትዮጵያ -ተማሪዎች በጥንድና በቡድን በመሆን
83

ባህላዊ እንቅስቃሴዎችና የኢትዮጵያ ባህሊዊ እንቅስቃሴዎችን


ጨዋታዎችን ይገልፃሉ፣ እንዲሰሩ ማድረግ፣

-በአዲስ አበባ ከተማ -ጥያቄና መልስ በማዘጋጀት


ተማሪዎች ስለ ኢትዮጵያ ባህሊዊ
የሚገኙ የኢትዮጵያ
84-87

እንቅስቃሴ እንዲነጋገሩ ማድረግ፣


ምዕራፍ ሰባት

ባህሊዊ እንቅስቃሴዎችና
ግንቦት

ጨዋታዎች ለጤናማ
ህይወት ያላቸዉን
አሰትዋጽኦ ይገሌጻሉ፣
88
-
-ክለሳ
94
ሰኔ ማጠቃለያ ፈተና

You might also like