Professional Documents
Culture Documents
ስነ ባህሪ
ስነ ባህሪ
አዯጋን ተከሊክል የማሽከርከር ስሌትን በማዲበር የመሌካም ስነ ባህሪን ምንነት በተግባር ይተረጉማለ
አዯጋ በሰዎች ሥነ-ሌቦና እና አካሌ ሊይ የሚያዯርሠውን ጉዲት በመገንዘብ አዯጋ የማዴረስ እዴለ ዝቅተኛ
የሆነ ስሌት ተረዴተዉ ይተገብራለ
የተሇያዩ የትራፉክ እንቅስቃሴዎችንና የአነዲዴ ሁኔታዎችን በአትኩሮት በመከታታሌ ተገቢ እርምጃዎችን ይወስዲለ
የሰው ሌጅ ባህሪ የውርስ እና የአካባቢ የጋራ ውጤት እንዯሆነ የተሇያዩ የሥነ- ባህሪ ባሇሙያዎች ይስማማለ
በአሁኑ ወቅት በዚህ ጉዲይ ሊይ የተዯረሰበት ስምምነት ተፇጥሮና አካባቢ ሁሇቱም ሇባህሪ መዲበር አስተዋፅኦ
እንዲሇው ነው፡፡
ይህ ማሇት አንዴ ሰው በተፇጥሮ የሚያገኘው እና የሚያዴግበት አካባቢ ሇባህይ መዲበር የየራሳቸው አስተዋፅኦ
አሊቸው ማሇት ነው
. ባህሪን መግሇፅ
. ባህሪን ማሻሻሌ
መሌካም ያሌሆነን ባህሪ በተሇያዩ የስነ-ባህሪ ዘዳዎች መሇወጥ ላሊኛው የሥነ-ባህሪ ግብ ነው፡፡
በአሀኑ ወቅት በተሇያዩ የአሇማችን ክፍልች በአሽከርከሪዎች የሚዯርስ አዯጋን ሇመቀነስ የተሇያዩ ጥረቶች እየተዯረጉ
እንዯሆነ መረጃዎች ያመሇክታለ፡፡
ይህን አዯጋ ሇመቀነስ ከሚዯረጉ ጥረቶች መካከሌ የአሽከርካሪዎችን መሌካም ባህሪ በማዲበር ወይም በማጠናከር ነው
ይህም የሚከናወነው በግንኙነት ክህልቶች ሊይ የሚከተለትን ጉዲዮች እንዱያዲብሩ አዴርጎ በማስተማር ነው፡፡
1. ዝግጁነት
. የዝግጁነት መገሇጫ የሆኑትና ከማሽከርከር በፉት ሉጤኑ የሚገባቸው ጉዲዮች እንዯሚከተሇው ይገሇፃለ
. ተነሳሽነት ያሇው አሽከርካሪ በማንኛውም የትራፉክ ሁኔታ ውስጥ የሚወስዯው ውሳኔና እርምጃ ፇጣን መሆን
እንዲሇበት ይረዲሌ
. ተነሳሽነት ያሇው አሽከርካሪ በትራፉክ ፍሰት ውስጥ ምርጫ እንዲሇው ሇመወሰን ይረዲሌ
በብዙ ጥናቶች እንዯተረጋገጠው በአብዛኛው ከ80% – 90% አካባቢን ሇማወቅና ስሇአካባቢ መረጃ ሇመሰብሰብ
የሚያስችሌ በማየት ነው
በስሜት ህዋሳቶቻችን አማካኝነት ከሚዯርሱን መረጃዎች መካከሌ ዋናውና ተፇሊጊውን የመምረጥ ሂዯት ነው
ሏ. ማስተዋሌ
በስሜት ህዋሳቶቻችን አማካኝነት የመጣን መረጃ የመምረጥ ፤ የማቀነባበርና ትርጉም የመስጠት ሂዯት ነው
መረጃን መሰብሰብ፤ የሰበሰብነውን መረጃ ያሇንን ዕውቀትና ሌምዴ በመጠቀም አዯጋን ተከሊክል ማሽከርከር
ያስፇሌጋሌ ::
. ከተፇጥሮ የሚወረስ
. አካባቢያዊ ሁኔታዎች
. አካሊዊ ሁኔታ
ሇምሳላ፡- በሚዯክመንና የህመም ስሜት በሚሰማን ወቅት የባህሪ ሇውጥ ሌናሳይ እንችሊሇን
ሀይሇ ስሜት :-ውስጣዊ ፍሊጎትን ፤ ፍቅርን ፤ ጥሊቻን ፤ ሀዘንን ፤ ብስጭትን ወዘተ. የመግሇፅ ሂዯትን ያመሇክታሌ
ስሌጠና :-የተመረጠ አመራርና ዕቅዴ ባሇው መንገዴ የሚከናወን ዴርጊት ሲሆን የሰውን ሌጅ በሚፇሌገወ አኳኋን
ሇማስተማር ያስችሊሌ
ሴፍቲ አሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ
。የሰው ሌጅ በሰሇጠነበት ዘርፍ የባህሪ ሇውጥ እንዱያመጣ ያስችሇዋሌ
。በአሽከርካሪዎች ከሚዯርስ አዯጋ የተወሰነው ከአሽከርካሪዎች ብቃት ማነስ የሚከሰት መሆኑን የዘርፈ ባሇሙያዎች
ይገሌፃለ፡፡
。ከአሽከርካሪዎች ብቃት ማነስ ችግር የሚፇጠርን አዯጋ ዯረጃውን በጠበቀ የአሽከርካሪዎች ስሌጠና ሉወገዴ
ይችሊሌ፡፡
እነርሱም
1. የስሜት ባህሪ
3. የክህልት ባህሪ
የመገንዘብ ባህሪ ፡- መረዲትን ፣ ማሰብን ፣ ምክንያት መስጠትንና ማንኛውንም ውሳኔ መስጠትንና የሰዎችን ዴርጊት
ማጤንን ያካትታሌ፡፡
የክህልት ባህሪ ፡- በአዕምሮ አዛዥነትና በአካሌ እንቅስቃሴ የሚፇፀሙ ማናቸውም የክህልት ባህሪያት ያካተተ ነው፡፡
ሇምሳላ ፡- እራሳቸው አሽከርካሪዎች ማሽከርከር ሊይ እያለ እርስ በርስ በሚያዯርጓቸው ግንኙነቶች ስነ- ምግባር
የጎዯሊቸው ኃይሇ ቃሊት ሲወራወሩ ፣ ሲሰዲዯቡ ፣ አሌፎ አሌፎም ሇዴብዴብ ሲጋበዙ ይታያለ ፡፡
ከዚህ ዴርጊት በመነጨ የስሜት መረበሽ ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር ሇከፊ አዯጋ የሚዲርግ መሆኑ መታወቅ አሇበት፡፡
ነገር ግን ግሊዊ ፍሊጎትን ከመንገዴ መርህ ጋር በመስተሳሰርና የሁለም የመንገዴ ተጠቃሚዎች ዯህንነት የተረጋጋ
እንዱሆን በማሰብ የማሽከርከር ተግባርን ማከናወን ይገባሌ፡፡
በትራፉክ እንቅስቃሴ ውስጥ የሚፇጠሩ አዯጋዎች አብዛኛውን ጊዜ የመንገዴ መርህን ካሇማክበር የሚከሰቱ ናቸው፡፡
ነገር ግን በአሽከርካሪዎች የሚፇፀመው የመንገዴ ህግ ጥሰት ከፍተኛ ከመሆኑም በሊይ በህብረተሰቡ ሊይ የሚፇጥረው
የሚፇጥረው ኪሳራ አስከፉ ነው፡፡
እያንዲንደ አሽከርካሪ የመንገዴ ህግጋትን በማክበር ረገዴ አዎንታዊ አመሇካከትን በማዲበር ጤናማ እንቅስቃሴ
እንዱፇጠር አስተዋፅኦ ሉያዯርግ ይገባሌ፡፡
መንገዴ የጋራ መጠቀሚያ መሰረተ ሌማት እንዯመሆኑ በመተሳሰብ ፣ በትብብርና በመግባባት ከተጠቀምንበት
የተስተካከሇ የትራፉክ ፍሰት ብቻ ሳይሆን ዯህንነቱ የተጠበቀ የመንገዴ እንቅስቃሴ እንዱኖር ያዯርጋሌ፡፡
ከላልች መንገዴ ተጠቃሚዎች ጋር በትብርር መስራት በሚከተሇው መሌኩ ሉገሇፅ ይችሊሌ፡፡
ትዕግስት ማዴረግ
ትኩረት መስጠት
ላልችንና እራስን ከአዯጋ መከሊከሌ
ጠንቃቃና አስተዋይ መሆን
በኃሊፉነት ጉዴሇት ህይወት ያሇው ነገር እንዱጠፊ ያሇመፇሇግ
ግዴየሇሽነትን ማስወገዴ
ላልች መንገዴ ተጠቃሚዎችን እንዯራስ ማየት
ቅዴሚያ የመስጠት ባህሪን ማዲበር
የመንገዴ ዲር ምሌክቶችን ዘወትር ማክበር
ቅዴሚያ ሇሚያሰጡ ምሌክቶች ተገዢ መሆን
የመጀመሪያ ዯረጃ የጥንቃቄ ባህሪ መሌካም የማሽከርከር ባህሪን የሚዯግፈ ወይም የሚያነሳሱ እሴቶችን
ስሜቶችን በንቃት መተግበር ነው፡፡
ይህ ሲሆን አሽከርካሪው በማሽከርከር ሂዯት ውስጥ አዎንታዊ ሚና እንዱጫወት ይበረታታሌ፡፡
ይህንንም ሂዯት ውጤታማ ሇማዴረግ የሚከተለት ጉዲዮች ሊይ ትኩረት ማዴረግ ይገባሌ፡፡
አዯጋን ተከሊክል የማሽከርከር መርሆዎች አሽከርካሪው በራሱ ተነሳሽነት አዯጋ ሳያዯርስ ማሽከርከር
የሚችሌባቸው ሂዯቶች ናቸው፡፡
በዚህ መሰረት አሽከርካሪው የራሱን የማሽከርከር ስርዓት ዘወትር በማረምና በመከታተሌ መሌካም የአነዲዴ
ባህሪ የሚያዲብርበትን የተሇያዩ ዯረጃዎች ያሇው አካሄዴ ነው፡፡
ይህም የአሽከርካሪዎችና ላልች የመንገዴ ተጠቃሚዎች ግንኙነት ሲዲብርና ቅዴሚያ መሰጣጠት ሲጎሇብት
ነው፡፡
ሙያ ፡- በህብረተሰቡ ዘንዴ የተከበረና የተወዯዯ የስራ መስክ ሆኖ በተወሰነ የዕውቀት መስክ በትምህርትና
ስሌጠና የሚገኝ ነው፡፡
አሽከርካሪው የራሱን ህይወት መጠበቅ ብቻ ሳይሆን የህብረተሰቡን ዯህንነትና ንብረት ጭምር መንከባከብ
ይጠበቅበታሌ
. በህክምና ባሇሙያ ታዝዞና በስራቸው ሊይ ችግር እንዯማያዯርስ ካሌተገሇፀሊቸው በስተቀር መዴሃኒት ወስዯው
አያሽከረክሩም
.
. የማሽከርከር ሙያ ብቃታቸውን ከፍ ሇማዴረግ ይጥራለ
. የአየሩ ሁኔታ በመጥፎ ዯረጃ ሊይ ከተገኘ የተሻሇ የአየር ሁኔታ እስኪገኝ ዴረስ አያሽከረክሩም
. ላልችና ራሳቸውን ከአዯገኛ ሁኔታዎች ይከሊከሊለ ፣ጠንቃቃና አስተዋይ ይሆናለ
. ረዥም መብራት አስፇሊጊባሌሆነበት ቦታ ሊይ አያበሩም ወይም አይጠቀሙም
. በከፍተኛ ጥንቃቄ ማሽከርከር የሚገባቸው ቦታ ሊይ በጥንቃቄ ያሽከረክራለ
. ስሇጉዞአቸው ዕቅዴ ያወጣለ ፣ ጊዜን ይቆጥባለ
. የችግር መንስኤ እንዲይሆኑ ይዘጋጃለ
. የፍጥነት ወሰን ገዯብን ያከብራለ
. የመንገዴ ሥነ -ስርዓት ምሌክቶችና ትዕዛዞችን ያከብራለ
. ሇትራፉክ መብራት ትዕዛዝ ተገቢውን ምሊሽ ይሰጣለ
. የትራፉክ ፖሉስ ትዕዛዝና የላልችን የትራንስፖርት ባሇስሌጣን መመሪያን ያከብራለ
. በእንቅስቃሴና በማቆም ሂዯት ተገቢውን ምሌክት በተገቢው ቦታና ጊዜ ይጠቀማለ
በአጠቃሊይ የአሽከርካሪዎችን መሌካም ሥነ- ምግባራት አሟሌተውና ጠብቀው የሚያሸከረክሩ አሽከርካሪዎች
በራሳቸው ፣ በቤተሰባቸው ፣ በሀብረተሰቡና በመንግስት ሃብትና ንብረት ሊይ አዯጋን ከማዴረስ ይቆጠባለ፡፡
ሴፍቲ አሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ
የአሽከርካሪዎች አሊስፇሊጊ ባህሪያት
የማሽከርከር ሙያ እንዯማንኛውም ሙያ ሉጎሇብቱ የሚገባቸው መሌካም ባህሪያትና ሉስተካከለ የሚገባቸው
አሊስፇሊጊ የሆኑ ባህሪያት የሚታዩበት እንዯሆነ የዘርፈ ምሁራን ይገሌፃለ
. ሞገዯኝነት
. ቸሌተኝነት
. ኃሊፉነትን መዘንጋት
ካሌጠጡ የማይነደ
ከተቃራኒ ፆታ ጋር ተቀምጠው ከነደ ጠቅሊሊ ህጎችን በመሻር በማን አሇብኝነትና በእብሪት በመወጠር
በከፍተኛ ፍጥነት በማሽከርከር ሌታይ ሌታይ ባይነት የሚያጠቃቸው
ዕዴሜ ፡- ጥናቶች እንዯሚያመሇክቱት በዕዴሜ ምክንያት በሚከሰቱ የተሳሳተ የውሳኔ አሰጣጥ አዯጋዎች
ይፇጠራለ፡፡
በአሜሪካ አገር የቀረበ አንዴ ጥናት እንዯሚያመሇክተው ዕዴሜያቸው ከ21-26 ዓመት ባለ አሽከርካሪዎች
ከፍተኛውን የትራፉክ አዯጋ ዴርሻ ይዘዋሌ፡፡
እንዯጥናቱ ከሆነ አዯጋዎቹ የተፇጠሩበት ከአሽከርካሪዎች የእዴሜ አፍሊነት ጋር በተያያዘ በሚፇጠር የጀብዯኝነት
ስሜት እና የተሳሳተ የውሳኔ አሰጣጥ ሂዯት ነው፡፡
በዕዴሜ ከፍተኛ ዯረጃ በአዛውንትነት ዕዴሜ ሊይ የሚገኙ አሽከርካሪዎች የወጣቶችን ያህሌ የአካሌ ቅሌጥፍና ፣
የዕይታ ፣የመስማት አቅም ፣ እንዱሁም የማስተዋሌ አቅም ሉዯክም ስሇሚችሌ አዯጋ ሉፇጥር ይችሊሌ፡፡
የአሌኮሌ መጠጥ በዯማችን ውስጥ በፍጥነት በመሰራጨት የአዕምሮአችንን መዯበኛ የሆነ ተግባር የሚቀንስ ሲሆን
ውሳኔ የመስጠት ብቃትን ፣ ስሜትንና ባህሪ ሊይም ተፅዕኖ ያሳዴራሌ
ይኸውም መገንዘብ ፣ ማተኮር ፣ ውሳኔ መስጠትን አካሊዊ ቅሌጥፍናንና እነኝህን ክህልቶች የማቀናጀት ችልታ
የሚጠይቅ ዴርጊት በመሆኑም
የአሌኮሌ መጠጥ የአሽከርካሪውን የማየት ፣ የማተኮር ፣ የማገናዘብ ፣ ውሳኔ የመስጠት ችልታውንና ቅሌጥፍናውን
በመቀነስ የትራፉክ አዯጋ እንዱፇጠር ምክንያት ይሆናሌ
. ሇትራፉክ ምሌክት ተገዢ ያሇመሆንና የመሳሰለት የአሌኮሌ መጠጥ ጠጥቶ የሚያሽከረክር አሽከርካሪ ባህሪያት ናቸው
ስሇሆነም አሌኮሌ መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር በሕግ የሚያስጠይቅና የሚያስ ተቀጣ ተረዴተው
በጠጡ ወቅት ያሇማሽከርከር ተገቢ መሆኑን መረዲት ተገቢ ነው፡፡
. የጠጡበት ቦታ ማዯር
ስሇዚህ በተቻሇ መጠን የአሌኮሌ መጠጥ ከመጠጣት መታቀብ የራስን ህይወት ማዲንና
መኪናን ተቆጣጥሮ የማሽከርከር ብቃት ከፍ ያዯርጋሌ፡፡
ሴፍቲ አሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ
በአሌኮሌ መጠጥ የተመረዘ አሽከርካሪ ሲያጋጥሞት ማዴረግ ያሇብዎት
የአካባቢ ሁኔታ
ሇምሳላ ፡- የመንገዴ ሁኔታ ፣ የአየሩ ሁኔታ ፣ የትራፉኩ ሁኔታ
+251-911-423-225
arkdios@twitter.com
arkdios@instagram.com
arkdios@facebook.com
arkdios@gmail.com
arkdios@yahoo.com