You are on page 1of 28

QuestionT

________ የጋራ መጠቀሚያ መሠረተ ልማት እንጂ ለአሸከርካሪዎች ብቻ የተተወ አይደለም፡፡


_________ በቀጥታ ወይንም በተዘዋዋሪ ሊታወቅ የሚችል ነው፡፡
____________ በሰዎች ውስጥ ያለውን ባህሪ ወደ ግብ የሚያንቀሳቅስ ሂደት ነው፡፡
…….. ውስጣዊ ፍላጎትን፣ ፍቅርን፣ ጥላቻን መግለፅን ያመለከታል፡፡
………….. የሰዎችና የእንስሳትን ባህሪ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የሚያጠና የትምህርት ዘርፍ ነው፡፡
ሀላፊነት ከስነ-ባህሪያዊ እሴቶች ውስጥ አይካተትም፡፡
ለሌሎች መንገድ ተጠቃሚዎች ቤተሰባዊ እሴትን አለማንፀባረቅ የሥነ-ምግባር እንጂ የሥነ- ባህሪ ችግር አይደለም፡፡
ለሌሎች አለማሰብ የባህሪ እንጂ የብቃት ችግር አይደለም፡፡
ለመሔድ ወዳቀዱት ሥፍራ ሰፋ ያለ ጊዜ በመመደብ ሞገደኛነትን መከላከል ይቻላል፡፡
ለመንገድ ህግጋት ተገዢ መሆን የሚጠቅመው ፡-
ለመንገድ ህግጋት ተገዢ መሆንን የሚያሳየው፡-
ለማሽከርከር ሀይልና ፍላጐት ማጣት የሀላፊነት መገለጫ ነው፡፡
ለማሽከርከር አስቸጋሪ በሆነ መንገድ ላይ በፍጥነት ማሽከርከር የ_____ ምልክት ነው፡፡
ለማሽከርከር ፍላጐትና ተነሳሽነት ያስፈልጋል፡፡
ለሰው ልጅ ክብር መስጠትና ይቅር ባይ መሆን ለማሽከርከር ሥነ-ባህሪ ጠቀሜታ አለው፡፡
ለአደገኛ ጉዳት ከሚዳርጉ ባህርያት ውስጥ የማይመደበው የቱ ነዉ?
ለአደጋ ከሚያጋልጡ የማሽከርከር ባህርያት ውስጥ አንዱ፡-
ለአደጋ ከማያጋልጡ የማሽከርከር ባህርያት ውስጥ የማይካተተው የቱ ነው?
ለአደጋ የሚያጋልጥ ምክንያት ያልሆነው የቱ ነው?
ለአደጋ የሚዳርግ ሂደት ያልሆነው፡-
ለአደጋ የሚዳርግ የማሽከርከር ባህሪ ያልሆነው ______ ነው፡፡
ለእግረኞች ቅድሚያ መስጠት ትክክለኛ ስነ-ምግባር ነው፡፡
ሌሎች መንገድ ተጠቃሚዎችን ማሰብ አንድ የሥነ-ባህሪ መሠረት ነው፡፡
ሌሎችንና ራሳችንን ከአደገኛ ሁኔታዎች በመከላከል ማሽከርከር ተገቢ ባህሪ ነው፡፡
መልካሙንና መጥፎውን መለየት የሚያስችል የስነ ባህሪ ዘርፍ ሙያ ይባላል፡፡
መልካም ምግባር አንዱ የማሽከርከር ሥነ-ባህሪ አላማ ነው፡፡
መልካም ስሜቶችን ማዳበር መልካም የማሽከርከር ባህሪ እንዳይኖር ያደርጋል፡፡
መልካም የሆኑ አሽከርካሪዎች ጥሩ ህሊናዊ አስተሳሰብ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
መልካም ያልሆነ ስሜትን መቆጣጠር መቻልና ጥቃቅን የማሽከርከር ስህተቶችን ልምድ አለማድረግ ለአደጋ ያለውን ተጋላጭነት ይቀንሰዋል፡፡
መረጃ የመሰብሰብና የመተርጉም ሂደት የሆነው የቱ ነው?
መረጃን ከመሰብሰብና ከመተርጐም ሒደት የማይካተተው፡-
መረጃን ከአካባቢያችን በስሜት ህዋሳታችን 80-90% የመላክ ሂደት ____ ነው፡፡
መረጋጋትና ግፊትን መቋቋም ትክክለኛ የማሸከርከር ባህሪ ነው፡፡
መረጋጋትና ግፊትን መቋቋም ትክክለኛ የማሽከርከር ባህሪ ነው፡፡፡፡
መሪን በትክክል ይዞ አለማሽከርከር ፡-
መሪን እያወላወሉ ማሽከርከር የተሳሳተ የማሽከርከር ሂደት ነው፡፡
መብራት በተገቢ ስፍራና ጊዜ ሳያበሩ ማሽከርከር ምንን ያሳያል?
መቻቻል መጥፎ ባህሪ ያለው የመንገድ ተጠቃሚ ሲያጋጥም በትዕግስት ማሳለፍን ያበረታታል፡፡
መነቃቃት ማለት ፡-
መነቃቃት የ ________ ውጤት ነው፡፡
መንገዱ በሚፈቅደው የፍጥነት ገደብ መሠረት ከማሽከርከር ይልቅ የትራፊክ ፖሊሶች ባሉበት ቦታ ብቻ ፍጥነት መቀነስ የባህሪም የብቃትም ችግር ነው፡
መንገድ ማለት አሽከርካሪዎች ብቻ ሊጠቀሙበት የተሰራ መሰረተ ልማት ነው፡፡
መግጨት እንጂ መጋጨት የክህሎት ማነስ ችግርን አያመለክትም፡፡
መጠነኛ መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር ይፈቀዳል፡፡
መጠጥ መጠጣትና በእንቅልፍ ስሜት ማሽከርከር ጉዳታቸው አናሳ ነው፡፡
ሙያዊ ስነ ምግባር የጎደላቸው አሽከርካሪዎች በከፍተኛ ጥንቃቄ ማሽከርከር የሚገባቸው ቦታ ላይ በጥንቃቄ ያሽከረክራሉ፡፡
ማስተዋል መረጃን በስሜት ህዋስ የመቀበልና ወደ አእምሮአችን የመላክ ሂደት ነው፡፡
ማስተዋል ማለት ምን ማለት ነዉ?
ማስተዋል ማለት በተመረጡ የስሜት ህዋስ መረጃዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ነው፡፡
ማርሽን ዜሮ ሳያደርጉ ሞተር ማስነሳት የምን መገለጫ ነው?
ማርሽን ዜሮ ሳያደርጉ ሞተርን ማስነሳት፡-
ማሽከርከር የአዕምሮና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ውጤት ነው፡፡
ማሽከርከር የፈለገ አሽከርካሪ በቅድሚያ ሊያከናውን ለፈለገው ድርጊት ፍላጐትና መነሳሳት ሊኖረው ይገባል፡፡
ማንኛውም አሽከርካሪ የማሽከርከር ሙያ ብቃቱን ከፍ ለማድረግ ዘወትር መማር ይገባዋል፡፡
ማንኛውም አሽከርካሪ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት የተሽከርካሪውን የቴክኒክ አቋምና መታየት ያለባቸውን ክፍሎች በየዕለቱ ሊፈትሽ ይገባል፡፡
ማንኛውንም መድሀኒት ወስዶ ማሽከርከር ለአደጋ ያጋልጣል፡፡
ምልክት ሳያሳዩ መታጠፍ የባህሪ እንጂ የብቃት ችግር አይደለም፡፡
ምልክቶችን ማክበር የሙያ ሥነምግባር ጉድለት ነው፡፡
ሞገደኛ አሽከርካሪ ሲያጋጥም መሰጠት ያለበት ምላሽ የሆነው የቱ ነው?
ሞገደኛ አነዳድ በመጥፎ ስሜት ውስጥ ሆኖ የማሽከርከር ውጤት ነው፡፡
ሞገደኝነት በተረበሸ ስሜት ውስጥ ሆኖ የማሽከርከር ተግባር ነው፡፡
ሰዎችንና ንብረትን ከአደጋ መጠበቅ ስነ-ምግባራዊነት ነው፡፡
ስለጉዞ ዕቅድ ማውጣት ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ይረዳል፡፡
ስሜቱ ጥሩ የሆነ አሽከርካሪ በራሱም ሆነ በሌሎች ሊደርስ የሚችልን አደጋ የመከላከል ብቃቱ አነስተኛ ነው፡፡
ስሜትን መቆጣጠር ባቃተን ሰዓት ለተወሰነ ጊዜ የማሽከርከርን ተግባር በመተው ራስን ማረጋጋት ይገባል፡፡
ስነ ባህሪ ፡-
ሥነ- ባህሪያዊ እሴት የሆነው ፡-
ስነ ባህሪያዊ እሴት የሆነው የቱ ነው?
ሥነ ባህሪያዊ ጉዳይ ያልሆነው፡-
ስነ ባህሪያዊ ጉዳይ ያልሆነው፡-
ስነ-ምግባራዊነት ማለት በራስ ላይ እንዲደርስ የማይፈለገውን ነገር በሌሎች ላይ ማድረስ ማለት ነው፡፡
ስነ-ምግባር ማለት ባህሪ ነው፡፡
ስነ-ምግባር ባህሪን የሚያጠና የጥናት ዘርፍ ነው፡፡
ሥነ-ባህሪያዊ እሴት የሆነው የቱ ነዉ?
ስነ-ባህሪያዊ እሴት ያልሆነው የቱ ነው?
ስነ-ባህሪያዊ ግብን ለመምታት ከሚያነሳሱ እሴቶች መካከል ብቃት አንዱ ነው፡፡
ስድቦችንና ጸያፍ ምልክቶችን ችላ ማለት ትክከለኛው የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ተግባራዊ ምላሽ ነው፡፡
ረዥም መብራትን በየትኛውም ቦታ ማብራት የሌሎችን እይታ ስለሚያውክ ተገቢ አይደለም፡፡
ራስን በራስ የማረም ዘዴዎች በስንት ይከፈላሉ?
ራስን ዝቅ አድርጐ ማየት ክህሎታዊ ሀላፊነት የሚሠማው አሸከርካሪ መገለጫነው፡፡
ራስን ዝቅ አድርጐ ማየት ክህሎታዊ ሀላፊነት የሚሰማው አሽከርካሪ መገለጫ ነው፡፡
ራስን ዝቅ አድርጐ የማየት ስሜት ከአላስፈላጊ ባህሪያት አንዱ ነው፡፡
ራስን የማዘጋጀትና ሚዛናዊ የእኩልነት ስሜትን የሚያበረታታ እሴት የሆነው የቱ ነው?
ቀልጣፋነት የማሸከርከር ________ መለኪያ ነው፡፡
ቅንነት የተሞላበት የማሽከርከር ባህሪ የሚጠቅመው፡-
ቅድሚያ አለመስጠት የሞገደኘነት ምልክት ነው፡፡
ቅጣትን ከመፍራት የትራፊክ ህግን በራስ ተነሳሽነት ማክበር ተገቢ ነው፡፡
በኃላፊነት ጉድለት ህይወት ማጥፋት ቅጣት እንጂ ሌላ የሚያስከትለው ጉዳት የለም፡፡
በኃላፊነት ጉድለት ህይወት ያለው ነገር እንዲጠፋ አለመፈለግ ለሌሎች መንገድ ተጠቃሚዎች ያለንን መልካም አመለካከት ያሳያል፡፡
በሀኪም ትዕዛዝ ብቻ የሚሰጥ መድሀኒት ወስዶ ማሽከርከር ከመልካም የማሽከርከር ባህሪ አንዱ ነው፡፡
በህክምና ባለሙያ ካልታዘዘና በስራ ላይ ችግር እንደማያደርስ ካልተገለፀ በስተቀር መድሃኒት ወስዶ ማሽከርከር አይገባም፡፡
በመታጠፊያ መንገዶች ላይ ምልክት ማሳየት ብቻ ከአደጋ ይጠብቃል፡፡
በመንገድ ላይ ሲያጠፉ የተመለከትናቸውን አሽከርካሪዎች መገሰፅ ይገባል፡፡
በመደበኛ የማሽከርከር ሁኔታ ውስጥ ተስፋ መቁረጥና አለመረጋጋት ለአደጋ መንስኤ ይሆናሉ፡፡
በሚያሽከረክሩበት ወቅት አለመረጋጋት ቅንነት የጐደለው ባህሪ ነው፡፡
በማሽከርከር ላይ እያሉ ትኩረትን በሌላ ነገር ላይ ማድረግ ማስተዋልን ያውካል፡፡
በማሽከርከር ባህሪ ውስጥ የሚኖር የሀላፊት አይነት የሆነው የቱ ነው?
በማሽከርከር ተግባር ትክከለኛ ውሳኔ ለማድረግ አዕምሮን በንቃት ማሠራት ተገቢ ነው፡፡
በማሽከርከር እንቅስቃሴ ስሜታችንና ሀሳባችንን በሚገባ ማወቅ የብቃት መገለጫ ባህሪ ነው፡፡
በማሽከርከር ወቅት ትኩረትን ፡-
በማሽከርከር ወቅት የተለያዩ ጉዳዮችን እያሰቡ ማሽከርከር ለአደጋ ተጋላጭ አያደርግም፡፡
በማሽከርከር ውሳኔ መስጠት ላይ ቸልተኛ መሆንና ቅልጥፍናን መቀነስ ለአደጋ መንስኤ ይሆናል፡፡
በስልጠና አማካኝነት መጥፎ ባህሪን ማሻሻል ይቻላል፡፡
በሥልጠና አማካኝነት ባህሪን ማሻሻል ይቻላል፡፡
በስሜት ህዋሳታችን የመጣን መረጃ የመምረጥ ሂደት ______ ነው፡፡
በስሜት ህዋሳት አማካኝነት መረጃን ወደ አእምሮ የመላክ ሒደት የሆነው፡-
በስሜት ህዋሳት የተገኘውን መረጃ የተለየውን በመምረጥ ትኩረት የምናደርገው በ_______ ነዉ፡፡
በራሱ የሚተማመን አሽከርካሪ በማሽከርከር ሂደት ጥሩ ተግባር ሊያከናውን ይችላል፡፡
በራስ ላይ የደረሰን ችግር በሌሎች ላይ እንዲደርስ መሻት ትክክለኛው የማሽከርከር ባህሪ ነው፡፡
በራስ መተማመን ማለት የሌሎችን የማሽከርከር ተግባር ማጣጣል ማለት ነው፡፡
በራስ መተማመን አግባብነት ያለው የማሽከርከር ባህሪ ነው፡፡
በራስ አለመተማመን የስሜታዊ ብቃት ጉድለት መገለጫ ነው፡፡
በቁልቁለት ላይ ተሽከርካሪን በፍጥነት ማሽከርከር _________ን ያሳያል?
በቂ እረፍት ሳያደርጉ ማሽከርከር ስነ-ባህሪያዊ ችግር አይደለም፡፡
በተረበሸ ስሜት ውስጥ ሆኖ የማሽከርከር ሂደት የሞገደኛ አሽከርካሪ ባህሪ ነው፡፡
በተሽከርካሪ ቴክኒክ ጉደለት አደጋ እንዳይደርስ መከላከል የአሽከርካሪው ኃላፊነት ነው፡፡
በተሽከርካሪ የቴክኒክ ጉድለት ምክንያት አደጋ እንዳይደርስ መከላከል የአሽከርካሪዎች ሀላፊነት ነው፡፡
በትምህርትና በሥልጠና የሚገኝ እውቀት ክህሎት ይባላል፡፡
በትምህርትና በስልጠና የተገኘ ክህሎት የሆነው የቱ ነው?
በትራፊክ አደጋ የንብረት ጉዳት ወይም ሞት የመከሰት እድሉ አነስተኛ ነው፡፡
በችልተኝነት የሚደርስ አደጋ እጅግ አናሳ ነው፡፡
በንዴት ውስጥ ሆኖ የማሽከርከር ተግባርን ማከናወን ምንም ችግር አያስከትልም፡፡
በንዴትና ቁጡ ስሜት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር ሃላፊነትን እንዳይወጡ ያደርጋል፡፡
በአልኮል መጠጥ ምክንያት የሚፈጠረው የመደበት ስሜት፡-
በአልኮል መጠጥ ተመርዘው የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎችን በተመለከቱ ወቅት አሽከርካሪዎቹን ተጠግቶ ማስቆም የተሻለ አማራጭ ነው፡፡
በአሽከርካሪዎች ሙያዊ ስነምግባር ውስጥ የማይካተተው፡-
በአንድ እጅ እያሽከረከሩ በሌላ እጅ ሌላ ተግባር ማከናወን ተገቢ ነው፡፡
በአእምሮ አዛዥነትና በአካል እንቅስቀሴ የሚፈፀሙ ባህሪያትን ያካተተው የቱ ነው?
በእለቱ የማሽከርከር ስህተት ላለመፈፀም ጥረት ማድረግ ለአደጋ ሊኖር የሚችልን ተጋላጭነት ይቀንሳል፡፡
በእንቅልፍና በድብርት ስሜት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር አይመከርም፡፡
በእንቅስቃሴና በማቆም ሂደት ተገቢውን ምልክት በተገቢው ቦታ ላይ አለማሳየት አደጋ አያስከትልም፡፡
በእንቅስቃሴና በማቆም ሂደት ተገቢውን ምልክት በተገቢው ቦታና ጊዜ ማሳየት ጠቀሜታ አለው፡፡
በእግረኞች ማቋረጫ መንገድ ላይ ለእግረኞች ቅድሚያ መስጠት ተገቢ የሆነ ባህሪ ነው፡፡
በከባድ ህመም እየተሰቃዩ ማሽከርከር ሞገደኝነትን አያስከትልም፡፡
በከፍተኛ ንቃት ማሽከርከር የጥንቃቄ መገለጫ ነው፡፡
በወጣትነት እድሜ ባሉ አሽከርካሪዎች አደጋ የሚበዛበት ምክንያት፡-
በድብርት ስሜት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር ለአደጋ ያጋልጣል፡፡
በድብርት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር ለአደጋ ያጋልጣል፡፡
በድንገት ፍሬን መያዝ ተገቢ ያልሆነ የአነዳድ ባህሪ መገለጫ ነው፡፡
በጣም ከፍተኛ በሆነ ፍጥነት ማሽከርከር ግዴለሽነትን ያሳያል፡፡
በጤናማ የማሽከርከር ሂደት ወደ መጥፎ ስሜት የሚለውጡ ሁኔታዎችን ማወቅና መከላከል ይገባል፡፡
በጨለማ ጊዜ የማሸከርከር ተግባርን ማከናወን እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡
በጭንቀት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር ሃላፊነትን በብቃት ለመወጣት ይረዳል፡፡
በፍርሃት ውስጥ ሆነው ማሽከርከር፡-
በፍርሀትና በጭንቀት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር ለከፍተኛ አደጋ ያጋልጣል፡፡
በፍርሃትና በጭንቀት ውስጥ ሆኖ የማሽከርከር ሂደት _____ ይባላል፡፡
በፍጥነት የማሽከርከር ልምድ ለአደጋ ተጋላጭ የማድረግ እድሉ አነስተኛ ነው፡፡
ቡና ወይም መጠነኛ ቀዝቃዛ አየር በመውሰድ ስካርን ማጥፋት ይቻላል፡፡
ቢጫውን የትራፊክ መብራት መጣስ ብዙ ችግር የለውም፡፡
ባህሪ ተፈጥሮ በመሆኑ መታረም አይችልም፡፡
ባህሪን ማሻሻል የሥነ ባህሪ ግብ አይደለም፡፡
ባህሪን ማሻሻል የስነ ባህሪ ግብ አይደለም፡፡
ባህሪን፣ አእምሮንና አስተሳሰብን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የሚያጠና ዘርፍ የሆነው የቱ ነው?
ባህሪን ከመለወጥ ደረጃ ሂደት ውስጥ የማይካተተው የቱ ነዉ?
ባለሞያው እንደተሰማራበት የሙያ ዘርፍ የሚከተላቸው መርሆችና ደንቦችን የሚመለከት ዘርፍ ________ ነው፡፡
ብልህ አሽከርካሪ ከስህተቶች ይማራል፡፡
ብስለትን ፣መነሳሳትንና ችሎታን የሚያጠቃልለው የቱ ነው?
ብስጭት የአሽከርካሪዎች የባህሪ መለዋወጥ መገለጫ ነው፡፡
ብቃት ያለው አሽከርካሪ ለአደጋ መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ጉዳዮችን አስቀድሞ መለየት ይችላል፡፡
ብቃት ያላቸው አሽከርካሪዎች ከጠጡ ይነዳሉ ካልጠጡ አይነዱም፡፡
ብቃት ያላቸው አሽከርካሪዎች የራሳቸውን እና የመኪናቸውን ጠቅላላ አካል በንፅህና መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ብቃት ያላቸው አሽከርካሪዎች የራሳቸውን እንጂ የመኪናቸውን ጠቅላላ አካል በንፅህና መያዝ አይጠበቅባቸውም፡፡
ብቃትን በማጐልበት በራስ መተማመንን መጨመር ይቻላል፡፡
ብዙ ምግብ ከበሉ በኋላ አልኮልን መጠጣት ከስካር ያድናል፡፡
ተሸከርካሪን ሳይፈትሹ መንቀሳቀስ ________ ነው፡፡
ተሽከርካሪን ላለማሳለፍ መንገድ መዝጋት ሞገደኝነትን ያሳያል፡፡
ተሽከርካሪን ከኋላ በጣም ተጠግቶ ማሸከርከር የምን መገለጫ ነዉ?
ተሽከርካሪው ላይ በተገቢው ቦታና ጊዜ ፍተሻ ማድረግ አደጋን የመከላከል ባህሪ ነው፡፡
ተፈጥሮ የባህሪ መለዋወጥ መንስኤ አይሆንም፡፡
ትህትና የተላበሰ አሽከርካሪ መገለጫ የሆነዉ የቱ ነዉ?
ትህትናን የተላበሰ አሽከርካሪ አደጋን የመከላከል ብቃቱ አነስተኛ ነው፡፡
ትኩረት ለመሳብ መሞከር የአሽከርካሪ መልካም ባህሪ ነው፡፡
ትኩረት ማለት በስሜት ህዋሳት አማካኝነት መረጃን መሰብሰብ ነው፡፡
ትኩረትን ለመሳብ በመሞከር የሚደረግ የማሽከርከር ተግባር አግባብነት ያለው የማሽከርከር ባህሪ ነው፡፡
ትክክለኛ አሽከርካሪዎች ረዥም መብራት አስፈላጊ በሆነበት ቦታ ላይ አያበሩም ወይም አይጠቀሙም፡፡
ትክክለኛ የማሽከርከር ስነ-ምግባር የሆነው የቱ ነው?
ትክክለኛ የማሽከርከር ባህሪን የማዳበር ጠቀሜታ ያልሆነው የቱ ነው ?
ቸልተኝነት ስነ-ባህሪያዊ ችግር አይደለም፡፡
ነውጠኛ የማሸከርከር ባህሪ ያለውን ሰው ተከታትሎ መበቀል ይገባል፡፡
ንቁ ሆኖ መገኘት አንደኛው የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ዘርፍ ነው፡፡
ንቁ አሽከርካሪዎች የተሽከርካሪያቸው የተለያዩ ክፍሎች በአግባቡ መስራታቸውን ከመንቀሳቀሳቸው በፊት ያረጋግጣሉ፡፡
አለመረጋጋት ለአሽከርካሪዎች አላስፈላጊ ባህሪ ነው፡፡
አለመረጋጋት ለአሽከርካሪዎች ያልተፈቀደ ባህሪ ነው፡፡
አለመረጋጋት ቅንነት የጐደለው የማሽከርከር ባህሪ ነው፡፡
አለመረጋጋት የክህሎታዊ ሀላፊነት ጉድለት ነው፡፡
አለአግባብ ረድፍን መቀየር ወይም መሽሎክሎክ የሚፈቀድበት አጋጣሚ አለ፡፡
አላስፈላጊ የማሸከርከር ባህሪ የሆነው የቱ ነው?
አላስፈላጊ የማሽከርከር ባህሪ የሆነው ፡-
አልኮል መጠጥ የአሽከርካሪውን የማሰብ፣ የማሰላሰልና፣ ውሳኔ የመስጠት ብቃቱን በማዛባት ለአደጋ ይዳርገዋል፡፡
አልኮል መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር ለአደጋ አይዳርግም፡፡
አልኮል መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር የሚፈጥረው ችግር የለም::
አልኮል መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር የሞገደኝነት አነዳድን ያስከትላል፡፡
አልኮል መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር የውሳኔ አሰጣጥን ያዛባል፡፡
አልኮል በማንኛውም ሰው ላይ ተጽዕኖ የማሳደር አቅም አለው፡፡
አልኮል የማሽከርከር ችሎታን ይጨምራል፡፡
አልኮል የትኩረትና የንቃት ደረጃን በመቀነስ የማሽከርከር ሂደትን ለአደጋ ያጋልጣል፡፡
አልኮል የወሰደ አሽከርካሪ የሚያሳየው የማሽከርከር ባህሪ የቱ ነው?
አልኮል ጠጥቶ ማሽከርከር የውሳኔ አሰጣጥን ያዛባል፡፡
አስቀድሞ አደጋን በመከላከል ላይ የተመሠረተ የአነዳድ መርህ ያልሆነው የቱ ነው?
አስፈላጊ የአሸከርካሪዎች ባህሪ የሆነው የቱ ነው?
አስፈላጊውን ምልክት ለሌሎች አሽከርካሪዎች አለማሳየት ለአደጋ የመዳረግ እድሉ አነስተኛ ነው፡፡
አሽከርካሪ ሲያሽከረክር ሊከታተል የሚገባው አካባቢ የቱ ነው?
አሽከርካሪ በሚያሽከርክርበት ወቅት የሚያሳየውን ባህሪ የሚያጠና የሥነ ባህሪ ዘርፍ ምን ይባላል?
አሽከርካሪው ሞተር ሲያስነሳ ቁልፉን ከ3ዐ ሰከንድ በላይ መያዙ ምንን ይጠቁማል?
አሽከርካሪው በተረበሸ ስሜት ውስጥ ሆኖ ሲያሽከረክር የሚያሳየው ባህሪ ፡-
አሽከርካሪው በተሽከርካሪ ሞተር አካባቢ ለየት ያለ ድምጽ መኖሩን የሚያውቅበት ዘዴ የሆነው የቱ ነው?
አሽከርካሪው በተሽከርካሪው ላይም ሆነ በአካባቢው ያለውን ለውጥ የሚያውቅበት መንገድ ፡-
አሽከርካሪው በተሽከርካሪው ሞተር አካባቢ የተከሰተን ለየት ያለ ድምጽ መነሻ ምክንያት የሚገምትበት ሂደት የሆነው የቱ ነው?
አሽከርካሪው ተሽከርካሪውን ከማንቀሳቀሱ በፊት የቴክኒክ ሁኔታውን መተፈሽ አለበት፡፡
አሽከርካሪው አካባቢውን ለማገናዘብ እስከ 9ዐ% ድረስ የሚጠቀመው በማየትና በመስማት ነው፡፡
አሽከርካሪው የተሽከርካሪውን የዘይት መጠን ሳያረጋግጥ ሞተር ማስነሳት ምንን ያሳያል?
አሽከርካሪው ጉዞ ከመጀመሩ በፊት ፡-
አሽከርካሪዎች ሊተገብሩ ከሚገባቸው ጉዳዮች ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው?
አሽከርካሪዎች መረጃን የማሰባሰብና የመተርጎም ሂደት የሚያከናውኑበት ዘዴ_____ነው፡፡
አሽከርካሪዎች መጠጥ ከጠጡ ረጋ ብለው በቀስታ ማሽከርከር ይኖርባቸዋል፡፡
አሽከርካሪዎች ሰው በሚበዛበት አካባቢ ፍጥነት በመጨመር ፈጥነው ማለፍ አለባቸው፡፡
አሽከርካሪዎች ሲያሽከረክሩ የሚያሳዩትን ባህሪ የሚያጠና ሳይንስ የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ይባላል፡፡
አሽከርካሪዎች በህክምና ባለሞያ ካልተፈቀደ በስተቀር መድሀኒት ወስደው ማሽከርከር አይችሉም፡፡
አሽከርካሪዎች በሚያሽከረክሩበት ወቅት ሊኖራቸው የሚገባ ክህሎት ያልሆነው የቱ ነው ?
አሽከርካሪዎች በሚያሽከረክሩበት ወቅት የሌሎችን መንገድ አለመዝጋታቸውን ማረጋገጥ ይገባቸዋል፡፡
አሽከርካሪዎች በሚያሽከረክሩበት ወቅት የሚያሳዩት ባህሪ ______ ይባላል፡፡
አሽከርካሪዎች በራሳቸው ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ጥፋት ሊደርስ የሚችልን አደጋ የመከላከል ብቃት ሊኖራቸው ይገባል፡፡
አሽከርካሪዎች በአካል ጤንነት ላይ የማይገኙ ከሆነ ከማሽከርከር ተግባር ቢታቀቡ ይመረጣል፡፡
አሽከርካሪዎች በፍጥነት የሚያሽከረክሩበት ምክንያት፡-
አሽከርካሪዎች ባለማወቅ፣ በቸልተኝነትና ስነ-ስርዓት በጐደላቸው አሽከርካሪዎችና እግረኞች ሊደርሱ የሚችሉ አደጋዎችን አስቀድሞ የመጠንቀቅ ኃላፊነት አለባቸው፡፡
አሽከርካሪዎች አሉታዊ ባህሪያቸውን ራሳቸው ደረጃ በደረጃ መለወጥ ይችላሉ፡፡
አሽከርካሪዎች አስፈላጊ የማሽከርካር ባህሪያትን ለይተው ማወቃቸው ለውሳኔ አሰጣጥ ይረዳቸዋል፡፡
አሽከርካሪዎች አደጋን ለመከላከል በቂ የማሽከርከር ክህሎት ሊኖራቸው ይገባል፡፡
አሽከርካሪዎች ከሌሎች ስህተት የመማር ባህርያዊ ግዴታ አለባቸው፡፡
አሽከርካሪዎች ዘወትር መነሳሳትን የሰነቀ የማሽከርከር ተግባር ማከናወን አለባቸው፡፡
አሽከርካሪዎች የእንቅልፍ ስሜት በተሰማቸው ጊዜ የሚያነቃቃ ነገር ወስደው ማሽከርከር አለባቸው፡፡
አብሮ የመስራትና አብሮ የመኖር እሴት የሆነው የቱ ነው?
አትኩሮትን በማሽከርከር ላይ ሳያደርጉ ማሽከርከር የጥንቃቄ ጉድለት ነው፡፡
አንዳንድ ሰዎች ብዙ አልኮል ቢወስዱም ተጽዕኖ አይደርስባቸውም፡፡
አንድ አሽከርካሪ ርቀትን ጠብቆ በማሽከርከር አደጋን መከላከል አለበት፡፡
አንድ አሽከርካሪ ህግን ማክበር ያለበት ከቅጣት ለመዳን ነው፡፡
አንድ አሽከርካሪ ለራሱ ህይወት ዋጋ በመስጠት ሌሎችን ከአደጋ መጠበቅ ይገባዋል፡፡
አንድ አሽከርካሪ በሚያሽከረክርበት ወቅት ሊከታተል የሚገባው፡-
አንድ አሽከርካሪ በሚያሽከረክርበት ወቅት አስፈላጊውን የትራፊክ ምልክት ለሌሎች አሽከርካሪዎች አለማሳየት ትዕግስት ማጣትን ያሳያል፡፡
አንድ አሽከርካሪ በተሽከርካሪው ላይ ብቻ እንጂ በአካባቢው ላይ ትኩረት በማድረግ ማሽከርከር የለበትም፡፡
አንድ አሽከርካሪ ባህሪውን መለወጥ የሚችለው፡-
አንድ አሽከርካሪ ብቁ ነው የሚባለው ፡-
አንድ አሽከርካሪ አካላዊ ቅልጥፍናው የሚቀንሰው በምን ምክንያት ነው?
አንድ አሽከርካሪ አካላዊ ቅልጥፍናው የቀነሰ ከሆነ ለአደጋ የመጋለጥ እድል ይኖረዋል፡፡
አንድ አሽከርካሪ አደጋን ለመከላከል ተነሳሽነቱ የሚታየው፡-
አንድ አሽከርካሪ ከሌሎች መንገድ ተጠቃሚዎች ጋር ሊኖረው የሚገባ የትብብር መንፈስ የሆነው የቱ ነው?
አንድ አሽከርካሪ ከሌሎች የመንገድ ተጠቃሚዎች ጋር ሊኖረው የሚገባ ስነ- ባህሪ መገለጫ ያልሆነው የቱ ነው?
አንድ አሽከርካሪ ካለዕረፍት ከ4 ሰዓት በላይ ቢያሽከረክር የደህንነት ጥንቃቄ መጓደልን አያሳይም፡፡
አንድ አሽከርካሪ የሌሎችን መንገድ ተጠቃሚዎች ፍላጎት ሳይጋፋ ግላዊ ፍላጐቱን ማንፀባረቅ ይገባዋል፡፡
አንድ አሽከርካሪ የሞተር ዘይት ሳያይ ሞተር ቢያስነሳ የምን ችግር ነው?
አንድ አሽከርካሪ የሞተር ዘይት ሳያይ ቢያስነሳ ፡-
አንድ አሽከርካሪ የሞገደኝነት የአነዳድ ባህሪ ቢያሳይም የሀላፊነት ጉድለትን አያመለክትም፡፡
አንድ አሽከርካሪ የሰለጠነውን የማሽከርከር ተግባር ከማከናወን ባለፈ ለመንገደኞች ትሁት መሆን አያስፈልገውም፡፡
አንድ አሽከርካሪ የአይን እይታው ባይስተካከልም ማሽከርከር ይችላል፡፡
አንድ አሽከርካሪ ድካም እስካአልተሰማው ድረስ ቀኑን ሙሉ ማሽከርከር ይችላል፡፡
አንድ አሽከርካሪ ድካም ካልተሰማው ለ6 ሰአት ያህል ያለእረፍት ማሽከርከር ይችላል፡፡
አንድ አሽከርካሪ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት ስለመንገድ ሁኔታ መረጃ ማግኘት አያስፈልገውም፡፡
አንድ አሽከርካሪ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት በቂ ዝግጅት ማድረግ አለበት፡፡
አንድ አሽከርካሪ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት የመንገዱን ሁኔታ ለማወቅ ጥረት አለማድረጉ ዝግጁ አያሰኘውም፡፡
አካላዊ ሁኔታ ለባህሪ መለዋወጥ መንስኤ ሊሆን ይችላል፡፡
አካባቢ ለባህሪ መንስኤ አይሆንም፡፡
አዝናኝና ለስላሳ ሙዚቃዎችን እየሰሙ ማሽከርከር፡-
አደንዛዥ ዕጽ ሞገደኝነትን አያስከትልም፡፡
አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከርን የሚመለከት የትኛው ነው?
እንደ ቢራ ያሉትን አነስተኛ የአልኮል ይዘት ያላቸውን መጠጦች ጠጥቶ ማሸከርከር ችግር አያስከትልም፡፡
እንደመንገዱ ሁኔታ ማሽከርከር እንጂ የመንገድ ህግጋትን ማክበር አይገባም፡፡
እየተመገቡ ማሽከርከር ተገቢ ነው፡፡
እድሜ ውጫዊ የአደጋ መነሻ ምክንያት ነው፡፡
እግረኛን ገጭቶ ማምለጥ የምን ምልክት ነው?
ከ8ዐ% እስከ 9ዐ% አካባቢን ለማወቅና ስለአካባቢ መረጃ ለመሰብሰብ የሚቻለው በመስማት ነው፡፡
ከሁለት ሰዓት በላይ ያለእረፍት ማሽከርከር የአእምሮ መድከም ያስከትላል፡፡
ከመታጠፍ በፊት ፍሬቻ ማሳየት ምንን ያሳያል?
ከሚከተሉት መካከል የዝግጁነት አካል የሆነው የቱ ነው?
ከሚከተሉት ውስጥ ቀዳሚ የሆነው የቱ ነው?
ከሚከተሉት ውስጥ ከዝግጁነት ተግባራት የሚካተተው የቱ ነው?
ከሚከተሉት ውስጥ የሞገደኛ አነዳድ ሂደት የሆነው የቱ ነው?
ከሚከተሉት ውስጥ የስነ ባህሪ ጉዳይ የሆነው የቱ ነው?
ከሚከተሉት ውስጥ የአሽከርካሪዎች አላስፈላጊ ባህሪ የሆነው የቱ ነው?
ከሚከተሉት ውስጥ ጥቃቅን የማሽከርከር ስህተቶችን ልምድ ያለማድረግ መርህ የሆነው የቱ ነው?
ከማሽከርከር ስህተት መማር ለአሽከርካሪዎች መልካም ነው፡፡
ከሥነ ባህሪ ዘርፍ ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው?
ከባድ መድሃኒት ወስዶ ማሽከርከር ክልፍልፍነትን አያስከትልም፡፡
ከቤተሰብ የወረስናቸው ባህሪያት አመለካከት ላይ ተፅዕኖ ያሳድራሉ፡፡
ከተሳሳተ የማሽከርከር ባህሪ ውስጥ የሚካተተው ፡-
ከተፈቀደው ፍጥነት በላይ ማሽከርከር እንደ ከባድ ስህተት አይቆጠርም፡፡
ከትክክለኛ የማሸከርከር ባህሪ የሚመደበው የቱ ነው?
ከአሽከርካሪና ከእግረኛ ከሁለቱም እኩል የጋራ ደህንነት ጥንቃቄ አተገባበር ይጠበቃል፡፡
ከአሽከርካሪዎች ሙያዊ ስነ ምግባር ውስጥ የማይካተተው፡-
ከአሽከርካሪዎች አላስፈላጊ ባህሪያት ውስጥ የማይካተተው፡-
ከአሽከርካሪዎች አስፈላጊ ባህሪ ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው?
ከጤናማ የእርስ በርስ ግንኙነት መገለጫ ባህሪያት ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው?
ከፊት ለፊት ያለን ተሽከርካሪ በጣም ተጠግቶ ማሽከርከር ሀላፊነት የጎደለው የአሽከርካሪ ባህሪ ነው፡፡
ውጤታማ መግባባትን ለመፍጠር ከሚያገለግሉ ክህሎቶች ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው?
ውጤታማ የመግባባት ክህሎት የሚባለው የቱ ነው?
ዘወትር ከሰዎች ጋር የመኖር የግንኙነት መርህ መሆን የሚገባው በ…..ነዉ፡፡
ዝግጁነት ማለት _______ ነው፡፡
ዝግጁነት ማለት:-
ዝግጁነት የምን ውጤት ነው?
የህመም ሰሜት ያለበት አሽከርካሪ ፡-
የህመም ስሜት ያለበት አሽከርካሪ _____ ይጐለዋል፡፡
የሌሎች አሽከርካሪዎችን የማሽከርከር እንቅስቃሴ አለማስተጓጎል የኃላፊነት መገለጫ ባህሪ ነው፡፡
የመንገድ ህግጋትን ማክበር ማለት እንደትራፊኩ ሁኔታ መንዳት ማለት ነው፡፡
የመንገድ ህግጋትን ማክበር የሚገባን ፡-
የመንገድ ላይ ትህትና የሥነ ባህሪ ጉዳይ ክፍል ነው፡፡
የመንገድ ላይ ትህትናን የማይገልፀው የቱ ነው?
የመንገድ ስነ-ስርዓት ምልክቶችና ትዕዛዞችን ማክበር ሥነ-ምግባራዊ ነው፡፡
የመንገድ ስነ-ስርዓት ምልክቶችንና ትዕዛዞችን በተተከሉበት ቦታ ብቻ ማክበር ይገባል፡፡
የመንገድ ዳር ፀብ ከሞገደኝነት ይመደባል፡፡
የመኪና ጥሩምባን በተደጋጋሚ ማስጮህ ተገቢ ያልሆነ ባህሪን ያሳያል፡፡
የመወሰን ችሎታ ማነስ የምን ምልክት ነው?
የሚያስቆሙ ምልክቶችን መጣስ አንዱ ጠጥቶ የማሽከርከር ባህሪ መገለጫ ነው፡፡
የማሽከርከር ስህተት ፈጽመን አደጋ ባለማድረሳችን ስህተት የመደጋገም ልምድ ተፈጥሯዊ ክስተት ስለሆነ መቆጣጠር አይቻልም፡፡
የማሽከርከር ስነ ባህሪ ለአሽከርካሪዎች እጅግ ጠቃሚ የሆነ የአስተሳሰብ ውጤት ነው፡፡
የማሽከርከር ስነ ባህሪ የሁሉንም ህብረተሰብ ክፍል የአስተሳሰብ አድማስ የሚያጠና የትምህርት ዘርፍ ነው፡፡
የማሽከርከር ሥነ ባህሪን የተገነዘበ አሽከርካሪ ፡-
የማሽከርከር ስነ-ባህሪ አላማ ፡-
የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የሆነው የቱ ነው?
የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የሚደግፈው የባህሪ ሁኔታ የሆነው የቱ ነው?
የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የአስተሳሰብ ስርአትን የሚያጠና ሳይንስ ነው፡፡
የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የአሽከርካሪዎችን የማሽከርከር ተግባር ያጠናል፡፡
የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የአእምሮ አስተሳሰብ ሂደትን ያጠናል፡፡
የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የፍጥነት ወሰን ማክበርን ያበረታታል፡፡
የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ጉዳይ የሚባለው የቱ ነው?
የማሽከርከር ባህሪ ዓላማ የሆነው፡-
የማሽከርከር ባህሪ ዘርፍ ያልሆነው የቱ ነው?
የማሽከርከር ተግባር አካላዊ እንቅስቃሴን ብቻ የሚጠይቅ ነው፡፡
የማሽከርከር ተግባር የአካል እንቅስቃሴንና የአዕምሮ አመለካከትን በቅንጅት ያጣመረ ተግባር ነው፡፡
የማሽከርከር ክህሎት መኖር አሽከርካሪዎችን ከአደጋ አይከላከልም፡፡
የማሽከርከርን ባህሪ በእጅጉ በመረበሸ ለአደጋ መንስኤ የሚሆነዉ የቱ ነው?
የማቋረጫ መንገዶችን መዝጋት ህገወጥ የአነዳድ ባህሪ ነው፡፡
የማይገባ የማሽከርከር ባህሪ የቱ ነው?
የሞተር ዘይት ሳያረጋግጡ ሞተር ማስነሳት የዝግጁነት ችግር አይደለም፡፡
የሰው ልጅ ባህሪ የ___________ ውጤት ነው፡፡
የሰው አስተሳሰብ አመልካች ድርጊት ውጤት የሆነው የቱ ነው?
የስሜት ህዋሳት ተግባር የሆነው ፡-
የስነ ባህሪ ሳይንስ የመጨረሻ ግብ ባህሪን ማሻሻል ነው፡፡
የስካር ስሜት ሊጠፋ የሚችለው በሂደት ብቻ ነው፡፡
የራስን ፍላጐት ብቻ መጠበቅ የአሽከርካሪዎች አላስፈላጊ ባህሪ ነው፡፡
የራስንና የሌሎችን ፍጥነት አመዛዝኖ በማሸከርከር አደጋን መከለከል ይቻላል፡፡
የቅድሚያ ምልክትን አለማክበር የሚያሳየው፡-
የባህሪ መንስኤ የሆነው የቱ ነው?
የባህሪ ምንጭ የሆነው የቱ ነው?
የብስለት፣ የችሎታ፣ የትምህርትና የመነሳሳት የጋራ ውጤት የሆነው የቱ ነዉ?
የብቁ አሽከርካሪዎች መገለጫ ከሆኑት ውስጥ ጥሩ የሆነ ሚዛናዊ የውሳኔ አሰጣጥ ችሎታ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
የብቃት መለኪያ ያልሆነው ፡-
የተሳሳተ ውሳኔ ማስተላለፍ የብቃት ማነስ ምልክት ነዉ፡፡
የተሣሣተ ውሣኔ አሰጣጥ የምን መገለጫ ነው?
የተሳሳተ የማሽከርከር ሂደት የሚከተሉ አሽከርካሪዎች የባህሪ ችግር ያለባቸው አሽከርካሪዎች ናቸው፡፡
የተሳሳተ የስሌት ቀመር ለተሳሳተ የፍጥነትና ርቀት ግምት አወሳሰድ ይዳርጋል፡፡
የተሳሳተ የውሳኔ አሰጣጥ የምን መገለጫ ነው?
የተሳሳተ የፍጥነትና ርቀት ግምት አወሳሰድ ከልምድ ማነስ የተነሳ ሊከሰት የሚችል ነው፡፡
የተሳሳተ ግምታዊ ውሳኔ መስጠት ለአደጋ ያጋልጣል፡፡
የተሳፋሪ ደህንነት የአሽከርካሪው ሀላፊነት መሆኑን መገንዘብ የአሽከርካሪው ግዴታ ነው፡፡
የተሽከርካሪ ክፍሎችን ሳይፈትሹ ተሽከርካሪን ማንቀሳቀስ ፡-
የተሽከርካሪን የኋላ መመልከቻ መስታወት አዘውትሮ መጠቀም…….. ነዉ፡፡
የተሽከርካሪን የኋላ መመልከቻ መስታወት እንደአስፈላጊነቱ አዘውትሮ ማየት በ________ ይመደባል፡፡
የተሽከርካሪው የተለያዩ ክፍሎች ዘወትር በአግባቡ መስራታቸውን ማረጋገጥ የአንድ አሽከርካሪ ግዴታ ነው፡፡
የተነሳሽነት ስሜት መቀነስ የአነዳድ ስህተትን ያስከትላል፡፡
የተጓደለ የማሽከርከር ባህሪ ራስንና አካባቢን ከአደጋ ይከላከላል፡፡
የትራፊክ ህጐችን አለማክበር ስነ-ምግባር የጎደለው የማሽከርከር ባህሪ ነው፡፡
የትራፊክ መብራት መጣስ የትግስት ማጣት ምልክት ነው፡፡
የትራፊክ መብራትን መጣስ አንዱ አልኮል ወስደው የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች የሚያሳዩት ባህሪ ነው፡፡
የትራፊክ መብራትን አለማክበር ትዕግስት ማጣትን ያሳያል፡፡
የትራፊክ ምልክቶችን ማክበር የሙያ ሥነ ምግባር ጉድለት ነው፡፡
የትራፊክ ቢጫ መብራት እየበራ ፍጥነት አለመቀነስ ችኮላን እንጂ ትዕግስት ማጣትን አያሳይም፡፡ ፡፡
የትራፊክ አደጋ ውጤት የሆነው የቱ ነው?
የትራፊክ ደህንነትና ሰላማዊ እንቅስቃሴን በሚመለከት አሽከርካሪው ከፍተኛ ሚና አለው፡፡
የትራፊክ ፖሊስን የእጅ ምልክት አለማክበር የብቃት ማነስን አያመለክትም፡፡
የትራፊክ ፖሊሶችን እንጂ የመንገድ ህግጋት ምልክቶችን የማያከብር አሽከርካሪ _______ ነው፡፡
የትኩረት ማጣት ችግር ከፍተኛ የደህንነት ችግር አይደለም፡፡
የነዳጅን መጠንን አስቀድሞ ማረጋገጥ ከአንድ አሽከርካሪ የሚጠበቅ ባህሪ ነው፡፡
የአልኮል መጠጥ መጠጣት በጠጪው ላይ የ_____ ተፅዕኖ ያሳድራል፡፡
የአልኮል መጠጥ በጠጡ ጊዜ አሽከርካሪዎች ፡-
የአልኮል መጠጥ ተፅእኖ ያልሆነው የቱ ነው?
የአልኮል መጠጥ የተዳከመን ሰውነት የማነቃቃት ባህሪ አለው፡፡
የአልኮል መጠጥ ጠጥቶ የሚያሽከረክር አሽከርካሪ ለአደጋ የመጋለጥ እድል የለውም፡፡
የአልኮል መጠጥን ሳይበዛ የወሰደ አሽከርካሪ ማሽከርከር ይፈቀድለታል፡፡
የአልኮል መጠጥን በትንሹ ወስዶ ማሽከርከር ይቻላል፡፡
የአልኮል ተፅእኖ ያልሆነው ፡-
የአሽከርካሪነት ሙያ በትምህርትና ሥልጠና የተገኘውን ዕውቀት፣ክህሎትና አስተሳሰብን በመጠቀም ለህብረተሰቡ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የስራ መስክ ነው፡፡
የአሽከርካሪው የጤንነት መጓደል የመነሳሳትና የመነቃቃት ባህሪ መገለጫ ነው፡፡
የአሽከርካሪውን ዝግጁነት የሚያሳየው ተግባር የቱ ነው?
የአሽከርካሪዎች መልካም ባህሪን ማዳበር ጠቀሜታው ______ ነው፡፡
የአሽከርካሪዎች መልካም ባህሪን የማዳበር ጠቀሜታው ፡-
የአሽከርካሪዎች ሙያዊ ግዴታ ራስን ከሌሎች መንገድ ተጠቃሚዎች አስበልጦ ማሰብ ነው፡፡
የአንድ አሸከርካሪ የዝግጁነት መገለጫ ---------- ነው፡፡
የአንድ አሽከርካሪ መልካም ስነ ምግባር የሚገለፀው ራስ ወዳድነትን በማስወገድ ነው፡፡
የአንድ አሽከርካሪ ትኩረት መሆን ያለበት በራሱ ላይ ብቻ ነው፡፡
የአንድ አሽከርካሪ አለመረጋጋት አደጋን ይጋብዛል፡፡
የአንድ አሽከርካሪ አካላዊ ቅልጥፍና ሊቀንስ የሚችለው በ______ ምክንያት ነዉ፡፡
የአንድ አሽከርካሪ ዘወትር የጐማ ንፋስ መጠንን መከታተል ትክክለኛ የማሽከርከር ባህሪ ይባላል፡፡
የአንድ አሽከርካሪ ዘወትር የጐማ ንፋስን መከታተል ትክክለኛ የማሽከርከር ባህሪ ይባላል፡፡
የአንድ አሽከርካሪ የዝግጁነት መገለጫ የሆነው የቱ ነው?
የአንድን አሽከርካሪ የብቃት መገለጫ የሚያመለክተው የቱ ነው?
የአእምሮ ንቁነት የስራ ላይ ደህነት ጥንቃቄን የተሻለ ያደርጋል፡፡
የአእምሮአዊ ባህሪ ረድፍ አያያዝንና ተከታትሎ የማሽከርከር ጥበብን ለመረዳት ያገለግላል፡፡
የአየር ሁኔታ በመጥፎ ደረጃ ላይ ቢሆንም የተሻለ የአየር ሁኔታ እስኪገኝ ድረስ መጠበቅ አያስፈልግም፡፡
የአየር ሁኔታው ጥሩ ካልሆነ እስኪያልፍ ድረስ ማሽከርከር አይመከርም፡፡
የአደጋ መነሻ ምክንያት የሚሆነው የቱ ነዉ?
የእንስሳትንና የሰዎችን ባህሪ የሚያጠና ዘርፍ ፡-
የእንቅልፍ ስሜት በሚሰማበት ወቅት መጠኑ አነስተኛ የሆነ ጫት ቅሞ ማሽከርከር ይመረጣል፡፡
የእንቅልፍ ስሜት በተሰማ ጊዜ ሙሉ ዕረፍት መውሰድ ይገባል፡፡
የወንበር አቀማመጥ ባይስተካከል ፡-
የጉዞ ዕቅድ ማውጣት ከአንድ አሽከርካሪ የሚጠበቅ ሙያዊ ሃላፊነት ነው፡፡
የግንዛቤ አለመኖርና የራስን የአነዳድ ስህተቶች አለመቀበል አደጋን ተከላክሎ የማሽከርከር አንዱ ስልት ነው፡፡
የጤና መታወክ የሚሰማው አሽከርካሪ ማስተዋልና ማገናዘብ ይችላል፡፡
የፍሬቻ መብራት ሳያበሩ መታጠፍ የምን ምልክት ነው?
የፍጥነት ወሰንን ማክበር አዎንታዊ የስሜት ባህሪ ነው፡፡
የፍጥነት ወሰንን አለማክበር የሚያሳየው፡-
የፍጥነት ወሰንን አለማክበር የግንዛቤ አናሳነትን ያሳያል፡፡
የፍጥነት ወሰንን ጠብቆ ማሽከርከር ጠቀሜታው ከደህንነት አንጻር ነው፡፡
የፍጥነትና ርቀት ግምት አወሳሰድ አብዛኛውን ጊዜ በአውራ ጎዳናዎች ላይ የአደጋ መንስኤ ሆኖ ይታያል፡፡
ያለ ምንም እረፍት በተከታታይ ከአራት ሰዓት በላይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ስነ-ምግባር ያላቸው ናቸው፡፡
ያለበቂ ትኩረትና በሌላ ሀሳብ ተጠምዶ ማሽከርከር ትክክለኛ ያልሆነ የማሽከርከር ሂደት ነው፡፡
ደህንነት ከስነ-ባህሪያዊ እሴቶች ውሰጥ አንዱ ነው፡፡
ደስተኝነትንና እርካታን የምናገኘው በ_______ ነዉ፡፡
ደንብ ማክበርና ልበ-ሙሉነት የብቃት መገለጫ ባህሪያት ናቸው፡፡
ደንብን የማክበርና በራስ የመተማመን ስሜትን የሚያበረታታ እሴት የሆነው የቱ ነው?
ጉዞን በዕቅድ ማከናወን ሥነ-ባህሪያዊ ተነሳሽነትን አያሳይም፡፡
ጠንቃቃ የማሽከርከር ስልት ለማከናወን የሚጠቅም እሴት የሆነው የቱ ነው?
ጠንቃቃ የማሽከርከር ተግባር ለማከናወን የሚጠቅም አነሳሽ እሴት …..... ነው፡፡
ጠንቃቃና አስተዋይ መሆን አንዱ የማሽከርከር ባህሪ ነው፡፡
ጠጥቶ ማሽከርከር የሞገደኛ አሽከርካሪ ባህሪ ነው፡፡
ጠጥቶ የሚያሽከረክር አሽከርካሪ የሚያሳየው የማሽከርከር ባህሪ የሆነው ፡-
ጤነኛ የሆነ አሽከርካሪ የመወሰን ችሎታው አጠራጣሪ ነው፡፡
ጤነኛ ያልሆነ አሽከርካሪ፡-
ጤነኛ ያልሆነ አሽከርካሪ ማስተዋልና ማገናዘብ ይችላል፡፡
ጥሩ ስነ ምግባር የተላበሰ አሽከርካሪ ሌሎች የመንገድ ተጠቃሚዎች ለአደጋ እንዳይጋለጡ የመጠበቅ ሀላፊነት የለበትም፡፡
ጥሩምባን በተደጋጋሚ ማስጮህ ፡-
ጫት መቃም አካላዊ ቅልጥፍናን ይጨምራል፡፡
ጫት ቅሞ ማሽከርከር አልኮል ወስዶ የማሽከርከርን ያህል ለአደጋ አያጋልጥም፡፡
ጫት የአእምሮ ንቃትን ስለሚጨምር በማሽከርከር ወቅት መጠቀም ያስፈልጋል፡፡
ጫትና አደንዛዥ ዕፆች በመደበኛው የአስተሳሰብና ውሳኔ የመስጠት ብቃት ላይ ተፅዕኖ በማሳደር ለአደጋ ይዳርገሉ፡፡
ፍጥነቱን ከመቀነሱ በፊት አሽከርካሪው መስታወት ማየት አለበት፡፡
ፍጥነት መቀነስና በማይታመን ሁኔታ ፍጥነት መጨመር አልኮል መጠጥ ጠጥቶ የሚያሽከርከር አሽከርካሪ ባህሪ ነው፡፡
ፍጥነት ከመቀነስ በፊት አሽከርካሪው መስታወት ማየት አለበት፡፡
ፍጥነትን አንዴ በመጨመርና አንዴ በመቀነስ ማሽከርከር አግባብነት የጎደለው የማሽከርከር ባህሪ ነው፡፡
ፍፁም ራስ ወዳድነት የተሞላበት የአነዳድ ባህሪ ራስንና ሌሎችን ለአደጋ ያጋልጣል፡፡
AT BT CT DT ET QuestionS AS BS CS DS ES Answer
መንገድ መኪና “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም A
ባህሪ ስነ-ባህሪ የማሽከርከርመልሱ የለም A
ዝግጁነት መነቃቃት ግዴለሽነት ሁሉም B
ሀይለ ስሜትየስሜት ባህሪየመገንዘብ ባመልሱ የለም A
ስነ ባህሪ ባህሪ ዝግጁነት መልሱ የለም A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሐሰት B
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት A
አደጋ እንዳይየትራፊክ እ “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም C
የመንገድ ዳርየማሽከርከርየትራፊክ ትዕሁሉም D
እውነት ሀሰት B
ግዴለሽነት ብቃት ማነስደህንነት ግን ሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
ሞገደኝነት ቸልተኝነት አለመረጋጋትመልሱ የለም D
ጠጥቶ ማሽከትዕግስት ማ ያለእረፍት ሁሉም D
ያለዕቅድ መ የፍጥነት ወሰየመንገድ ም በንቃት ማሽከርከር A
አልኮል መጠ አደንዛዥ እፅየጤና መቃወመልሱ የለም D
አለማወቅ ቸልተኝነት የስነ-ስርዓት መልሱጉድለትየለም D
ሞገደኝነት ቸልተኝነት እርጋታ ሁሉም C
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
መገንዘብ ትኩረት ማስተዋል ሁሉም C
መገንዘብ ትኩረት ማስተዋል መልሱ የለም D
መገንዘብ ትኩረት ማስተዋል ሁሉም A
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት A
አልኮል የወሰብቃትን ያመትክክለኛ የማመልሱ የለም A
እውነት ሀሰት A
ጠጥቶ የማሽአደንዛዥ ዕፅሀ እና ለ መልሱ የለም C
እውነት ሀሰት A
ዝግጁነት ነ ተነሳሽነት ነ ትኩረትን መሀ እና ለ D
ፍላጎት ጥሩ አካላዊ ተነሳሽነት ሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሐሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
በተመረጡ መ የተመረጡትን “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም B
እውነት ሀሰት A
የሀላፊነት ጉየብቃት ጉድ የደህንነት ጉ ሁሉም C
የሀላፊነት ጉየብቃት ጉድ የደህንነት ጉ ሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
አፀፋ ምላሽመሳደብ የአይን ለአይ መልሱ የለም C
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
የእንስሳትን የሰዎችን የባየአዕምሮ አ ሁሉም D
ብቃት ደህንነት ኃላፊነት ሁሉም D
ብቃት ደህንነት ሀላፊነት ሁሉም መልስ ናቸው D
የመንገድ ላይበጥንቃቄ የማ ጠጥቶ ማሽከሁሉም C
ዝግጁነት መነቃቃት መረጃ መሰብመልሱ የለም D
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
ሀላፊነት ደህንነት ብቃት ሁሉም መልስ ነው D
ፍርሀት ብቃት ሀላፊነት ደህንነት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
1 2 3 4 C
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
ኃላፊነት ደህንነት ብቃት መልሱ የለም B
ብቃት ባህሪ “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም A
ለአሽከርካሪ ለእግረኛው ሀ ና ለ መልሱ የለም C
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
ስሜታዊ ሀላአእምሮአዊ ክህሎታዊ ሀሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
በማሽከርከርበሙዚቃ ላይበሌላ ነገር ሁሉም A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሐሰት A
ዝግጁነት መገንዘብ መረጃን መሰማስተዋል D
መገንዘብ ትኩረት ማስተዋል መልሱ የለም A
ማስተዋል ጤና መጓደልትኩረት መልሱ የለም C
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
ቸልተኝነት የብቃት ማነግዴለሽነት ሁሉም D
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
ሙያ የሙያ ስነምስነ ምግባር መልሱ የለም A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሐሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
አእምሮ በንቃየሰውነት ቅልአዕምሯዊ ክ ሁሉም D
እውነት ሐሰት B
የራስን ፍላ መንገድ የጋ ምልክቶችን ሀ ናሐ D
እውነት ሐሰት B
የመገንዘብ ባየስሜት ባህሪየክህሎት ባህመልሱ የለም C
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
በጀብደኝነትበስሜታዊነትበተሳሳተ የውሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
ሞገደኝነትንችኩል አነዳድ“ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም C
እውነት ሀሰት A
ሞገደኛ አነዳክልፍልፍ አነ“ሀ”ና “ለ” መልሱ አልተሰጠም C
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሠት B
እውነት ሀሰት B
ስነ ምግባር ስነ ባህሪ ባህሪ ”ለ” እና “ሐ” B
ይህ አይነት ይህ አይነት አሉታዊ የማሽ መልሱ የለም D
ሙያ የሙያ ስነ-ምግባር
ስነ-ምግባር ስነ-ባህሪ B
እውነት ሀሰት A
ዝግጁነት መነቃቃት ትኩረት ሁሉም A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሃሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
የዝግጅት መሙያዊ ግዴታ“ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም A
እውነት ሀሰት A
የእልህኝነት ትዕግስት የ የተፅዕኖ ፈጣሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሐሰት A
ሥነ-ምግባር ለሌሎች
ይኖረዋልይራራሱን ይወዳ“ሀ”ና “ለ” D
እውነት ሐሰት B
እውነት ሐሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሃሰት B
ለእግረኛ ቅ የፍጥነት ወሰለትራፊክ መሁሉም D
ጠጥቶ ማሽከበቂ እረፍት እፅ ወስዶ ማሀ እና ሐ መልስ ናቸው D
እውነት ሀሰት B
እውነት ሐሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
ሞገደኝነት ራስ ወዳድነ አለመረጋጋትሁሉም D
ሞገደኝነት ራስ ወዳድነ አለመረጋጋትሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
በተሳሳተ መ የመንገድ ህግአግባብነት ባ መልሱ የለም A
እውነት ሀሰት A
በራስ ላይ መባህሪን ማሻሻየራስን አነዳ መልሱ የለም D
ራስ ወዳድነ ምቀኝነት “ሀ” ና “ለ” መልሱ የለም D
እውነት ሀሰት B
የተሽከርካሪውከተሽከርካሪ ከተሽከርካሪ ሁሉም D
የማሽከርከርየማሽከርከርየአሽከርካሪ ሁሉም መልስ ይሆናሉ B
የክህሎት ችግየሀላፊነት ችየትኩረት ች ሁሉም A
ሞጎደኝነት ክልፍልፍነት ሀ አና ለ መልሱ የለም C
መገንዘብ ትኩረት ማስተዋል መልሱ የለም B
መገንዘብ ትኩረት ማስተዋል መልሱ የለም B
መገንዘብ ትኩረት ማስተዋል መልሱ የለም C
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት A
የዝግጁነት መአደገኛ የማሽምልክቶችን “ሀ” ና “ሐ” A
የነዳጅ መጠ የሞተር ዘይ የጐማ ነፋስ ሁሉም D
ለመንገደኞችየመንገድ ተ ተገልጋዮችንሁሉም መልስ ይሆናሉ D
በመገንዘብ በትኩረት በማስተዋል ሁሉም C
እውነት ሀሰት B
እውነት ሐሰት B
እውነት ሐሰት A
እውነት ሐሰት A
ዝግጁነት መገንዘብ መነቃቃት መልሱ የለም D
እውነት ሀሰት A
ስነ ባህሪ ስነ ምግባር የማሽከርከርሁሉም C
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
በፍጥነት ለ ማህበራዊ ተበሌሎች ላይሁሉም D
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሐሰት A
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
ሙያ የሙያ ስነምስነ ምግባር ሁሉም C
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
በተሽከርካሪ ከተሽከርካሪ
ጐንና ጐን ያለውን
ከተሽከርካሪ
ሁኔታሁሉም D
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
በስልጠና በራስ ተነሳሽሀ እና ለ መልሱ የለም C
በአእምሮ ባ በመገንዘብ ባበኃላፊነት ባሁሉም D
በእንቅልፍ እበጤና መታወበመድሃኒት ሁሉም D
እውነት ሀሰት A
ተሽከርካሪውጉዞ ከመጀመሀ እና ለ መልሱ የለም C
ግዴለሽነትን የመንገድ ም ቅድሚያ መ ሁሉም D
ትዕግስት ማ ሌሎች መንገየመንገድ ምሁሉም B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
የብቃት የዝግጁነት “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም B
የብቃት ችግ የዝግጁነት ችግር
ሀ እና ለ መልሱ የለም B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት B
ስሜትን ዘና ንዴትን ያበርዳልሀ እና ለ መልሱ የለም C
እውነት ሀሰት B
ርቀትን ጠብየመንገድን “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም C
እውነት ሐሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
የአላስፈላጊ የሞገደኝነት የራስ ወዳድነሁሉም መልስ ነው D
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
ኃላፊነት ብቃት ደህንነት ሁሉም D
የራስን ጤንነየተሽከርካሪ ስለመንገዱ ሁሉም D
የራስን አነዳ የራስን አነዳ በራስ የአነዳ መልሱ የለም B
ዘወትር የራ ከጉዞ በፊት ከጉዞ በፊት ሁሉም D
ግዴለሽነት ትኩረት መስ“ሀ”ና “ለ” መልሱ አልተሰጠም A
የስሜት ባህሪየመገንዘብ ባየክህሎት ባህሁሉም D
ሞገደኝነት አካላዊ ሁኔታየስሜት ባህሪ“ሀ”ና “ለ” A
አንዴ የማሽከከስህተቶች ተደጋጋሚ ጥለ እና ሐ D
እውነት ሐሰት A
ፀባይ ልግመኝነት ሞገደኝነት ሁሉም መልስ ነው D
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
ራስ ወዳድ ለመንገደኞችለመንገድ ህግመልሱ የለም A
እውነት ሀሰት B
ፍርሀት ጭንቀት በራስ መተማሁሉም C
እውነት ሐሰት B
የራስን ፍላጐት
መንገዱ
ብቻ የጋ
መጠበቅ
ምልክቶችን “ሀ” ና “ሐ” D
አልኮል ወስዶቸልተኝነት ራስ ወዳድነ መልሱ የለም D
ራስ ወዳድነ አለመረጋጋትብስጭት ሁሉም መልስ ናቸው D
መቻቻል ማካፈል መደራደር ሁሉም D
እውነት ሀሰት A
መቻቻል መደራደር አዛኝ መሆን ሁሉም D
መንፈግ መቻቻል መነቃቃት ሁሉም B
መቻቻል ማካፈል አቻ መሆን ሁሉም D
ብስለት ችሎታ መነሳሳት ሁሉም D
ብስለት መነሳሳት “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም C
የብስለት የችሎታ የመነሳሳት ሁሉም መልስ ነው D
ማስተዋል አየመወሰን ች“ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም C
መነቃቃት ዝግጁነት መረጃ ማጠናሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሐሰት B
ትራፊክ ፖሊየብቃት ምልክ ከአደጋ ለመዳለናሐ መልስ ናቸው D
እውነት ሀሰት A
ሥነ ምግባራለሌሎች መ ራስ ወዳድነ ለህግ ተገዢ መሆን C
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
የጤና ችግር የችሎታ ችግ“ሀ” እና “ ለ መልሱ አልተሰጠም C
እውነት ሀሰት A
እውነት ሐሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
ትዕግስተኛ ህግ አክባሪ ትሁት ይሆናሁሉም D
አሽከርካሪዎችአሽከርካሪዎችሀናለ መልሱ የለም C
ለሌሎች ማሰስነ ምግባራዊበእቅድ መመሁሉም D
ስለጉዞ እቅ የተሽከርካሪንአልኮል መጠሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
ዝግጁነት መረጃን ማሰርህራሄ “ሀ”ና “ለ” D
ሕግ አክባሪነ ስነ-ምግባራዊነት
ምክንያታዊነሁሉም D
መነቃቃት ሀላፊነት ብቃት ሁሉም A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት B
ሀይለ ስሜታድካም እንቅልፍ ሁሉም D
እውነት ሀሰት A
ጭንቀት ፍርሃት ድብርት ሁሉም D
እውነት ሐሰት B
ውርስ አካባቢ “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም C
ስነ ባህሪ ባህሪ ትህትና ሁሉም B
መስማት ማስተዋል “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም A
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሐሰት A
ሞገደኝነትንቸልተኝነትንየብቃት ማነሁሉም D
ተፈጥሮ አካባቢ “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም C
ተፈጥሮ አካባቢ ሀናለ መልሱ የለም C
መነቃቃት ግዴለሽነት ዝግጁነት “ሀ”ና “ለ” C
እውነት ሀሰት A
ንቁነት ቀልጣፋነት አድናቆትን መልሱ የለም D
እውነት ሀሰት A
የብቃት ችግ የችሎታ ችግየግንዛቤ ችግሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
የብቃት ችግ የችሎታ ችግየግንዛቤ ችግሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
የዝግጁነት መሙያዊ ግዴታሀላፊነትን መሁሉም D
ዝግጁነት ጠንቃቃነት ቸልተኝነት ሁሉም B
ዝግጁነት ጠንቃቃነት ብልህነት ሁሉም መልስ ይሆናል D
አውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሐሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
አካለ ጐደሎ የአእምሮ መቃወስ
የሞት አደጋ ሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሐሰት B
የተሳሳተ አ አደገኛ የአነ የመንገድ ደህሁሉም D
እውነት ሐሰት B
እውነት ሀሰት A
የፈንጠዝያ የመደበት የመነቃቃት መልሱ የለም B
ቡና መጠጣትቀስ ብለው ማሽከርከር ሁሉም C
ውሳኔ አሰጣ የመደበት ስ ሀ ና ለ መልሱ የለም D
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
የውሳኔ አሰ የመደበት ስ “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
በቂ እረፍት ጤንነቱን ማተሽከርካሪውሁሉም መልስ ናቸዉ D
በፍጥነት ለ በቅልጥፍና አደጋን ለመቀለ እና ሐ C
አደጋን ይቀንየመንገድ ደህሀ ና ለ መልሱ የለም C
እውነት ሀሰት B
መነቃቃት መነሳሳት “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም C
እውነት ሀሰት A
እውነት ሐሰት B
እውነት ሀሰት A
ድካም ጤና መጓደል“ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም C
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
ለማሽከርከርመፈተሽ ያለየመንገድ፣ የ ሁሉም D
ደንብን ማክበእውቀትና ግትክክለኛ ተግሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
የኃላፊነት ጉየብቃት ጉድ የደህንነት ጉ ሁሉም D
የማሽከርከርስነ ባህሪ ስነ ምግባር መልሱ የለም B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
ምቾት ይጓደላል
ትኩረት ይቀንሳል
ምንም ችግርሀ እና ሐ D
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
ቸልተኝነት ጠጥቶ ማሽከ“ሀ” እና “ለ”መልሱ የለም C
እውነት ሀሰት A
የግንዛቤ ማነለመንገድ ህግሐ.የብቃት ማነስን
ሁሉም D
እውነት ሐሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
ክህሎታችን ድርጊታችን “ሀ”ና “ለ” መልሱ የለም C
እውነት ሀሰት A
ኃላፊነት ብቃት ደህንነት መልሱ የለም B
እውነት ሀሰት B
ኃላፊነት ደህንነት ብቃት ሁሉም D
ሀላፊነት ደህንነት ብቃት ሁሉም D
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
በጣም በዝግበጣም በፍጥሀ እና ለ መልሱ የለም C
እውነት ሀሰት B
ማስተዋል አየመወሰን ሀ ና ለ መልሱ የለም A
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
መልካም ሥነ-
ሞገደኝነትን
ምግባርን ያሳያል
ሀናለ መልሱ የለም B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሀሰት B
እውነት ሐሰት B
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A
እውነት ሀሰት A

You might also like