Professional Documents
Culture Documents
Drivers
Drivers
የስነ-ባህሪ አሊማ
በአሽከርካሪዎች አማካይነት እየዯረሰ ያሇውን አዯጋ ቢቻሌ ማጥፋት ባይቻሌ መቀነስ ነው፡፡ በሀገራችን
አዯጋ እየዯረሰ ያሇው ትሌቁን ዴርሻ የያዙትን አሽከርካሪዎች ናቸው፡፡ ሇምሳላ በ1988 -1999 ዓ.ም
ከመንገዴ ትራፊክ ዯህንነት አስተባባሪ መስሪያ ቤት እንዯዯረሰን መረጃ መሰረት የአዯጋ መጠን በመቶኛ
ሲቀመጥ
1
የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ጉዲዩች
ሦስት ሲሆኑ 1/ ዝግጁነት
2/ መነቃቃት / መነሳሳት
3/ መረጃ መሰብሰብና መተርጎም ሂዯት ናቸው
የአሽከርካሪ ዝግጁነት
ከዴካም ስሜት ነፃ መሆን
ከአሌኮሌ መጠጥና ከአዯናዛዥ ዕፅ ነፃ መሆን
ከከፍተኛ ንዳት መረበሽ ነፃ መሆን
የተሽከርካሪ ዝግጁነት
የሁለም ጎማዎች ንፋስ አሇመጉዯለን
የተሽከርካሪ መብራቶች አሇመሰበራቸውና አሇመበሊሸታቸው ማረጋገጥ
የሞተር ዘይትና የራዱያተር ውሃ አሇመጉዯለን ማረጋገጥ የመሳሰለት……
የአካባቢ ዝግጁነት
የምናሽከረክርበት መንገዴ በአንዲንዴ ችግር አሇመዘጋቱ
የአየሩ ፀባይ ዝናባማ ጭጋጋማ ቢሆንም ሇማሽከርከር እንዯማያስቸግር ማረጋገጥ
2. ትኩረት ፡- አዕምሮ በስሜት ህዋሶቻችን አማካይነት ከዯረሰው መረጃ ውስጥ አንደና ዋነኛው መረጃ
ብቻ ሲመረጥ ትኩረት ይባሊሌ፡፡
3. ማስተዋሌ ፡- የተመረጠው ተፈሊጊው መረጃ ተተርጉሞ በፍጥነት መሌስ ሲሰጠው ማስተዋሌ
ይባሊሌ፡
2
2. የመገንዘብ ባህሪ ፡- መረዲት፣ ማወቅ የመሳሰለት ናቸው፡፡
3. የክህልት ባህሪ ፡- በአዕምሮ አዛዥነት በአካሌ እንቅስቃሴ ተግባራዊነት የሚገሇፅ ባህሪ ነው፡፡
አንዴ አሽከርካሪ ማሽከርከር ከመጀመሩ በፊት ሇማሽከርከር ፍሊጎት ማሳዯር አሇበት (ስሜታዊ
ባህሪ ) በመቀጠሌ ስሇ ተሽከርካሪው እና ስሇ ትራንስፖርት ህግና ዯንቦች ሇማወቅ መማር፣ መረዲት
አሇበት (መገንዘብ ባህሪ) በመጨረሻ በክሊስ የተማረውን በተግባር እየቀየረ በመማር አዕምሮውና አካለ
በአንዴ ሊይ ተቀናጅተው በብቃት መስራት ሲጀምሩ ብቁ አሽከርካሪ ይባሊሌ (ክዕልታዊ ባህሪ)፡፡
- 2ኛ / አዕምሮአዊ ዯህንነት
- 3ኛ / ክዕልታዊ ዯህንነት
- 2ኛ / አዕምሮአዊ ብቃት
- 3ኛ / ክዕልታዊ ብቃት
ሙያዊ ስነ-ምግባር
ሙያ፡- በህብረተሰቡ ዘንዴ ተቀባይነት ያሇውና በትምህርት እና በስሌጠና የሚገኝ የሥራ ዘርፍ ነው፡፡
ስነ-ምግባር ፡- ጥሩውንና መጥፎውን በመሇየት መጥፎውን በመተው ጥሩውን ብቻ የምንቀበሌበት
እሴት ነው፡፡
ሙያዊ ስነ-ምግባር ፡- በተሰማራንበት የሥራ ዘርፍ ያሇማንም አስገዲጅነት የመስሪያ ቤቱን ሕግና
ዯንብ አክብሮ ህብረተሰቡንና ሥራውን ሳይበዴሌ በስነ-ሥርዓት የሚሠራ ማሇት ነው፡፡
3
የትራፊክ መብራት ማክበር
ከተገቢው በሊይ ሰው ወይም ጭነት አሇመጫን
ጊዜውን እየጠበቁ ተሽከርካሪን ሰርቪስ ማስዯረግ የመሳሰለት ናቸው፡፡
4
4
የትራንስፖርት ሕግና ዯንብን የሚጥስ …..የመሳሰለት ናቸው፡፡
ሞገዯኛ አሽከርካሪ ቢያጋጥም ማዴረግ ያሇብን
ረዴፍ ሳይቀይሩ በጥንቃቄ ማሽከርከር
ተጠግቶ አሇማሽከርከር
ዓይን ሇዓይን ግንኙነት ማቋረጥ
ዲር ይዞ ማሳሇፍ
ሇትራፊክ ፖሉስ ማሳወቅ …ናቸው፡፡
3. ግዳሇሽነትና የመንገዴ ሊይ ፀብ
ምሳላ፡- - ጠጥቶ ማሽከርከር
መሰዲዯብና መዯባዯብ
ሞገዯኛ አነዲዴ ፈርጆች ውስጥ ያለት 3ቱም ሕግና ዯንብ ይተሊሇፋለ አዯጋ ያዯርሳለም፡፡ ሇአዯጋ
መከሰት መንሰኤ ይሆናለ፡፡
የሰከንድች ህግ
የሰከንድች ሕግ ማሇት አንዴ አሽከርካሪ ከፊት ካሇ ተሽከርካሪ ምን ያህሌ መራቅ እንዲሇበት
የሚነግር የማሽከርከር ሕግ ማሇት ነው፡፡
ሇምሳላ
አንዴ አሽከርካሪ በሰዓት ከ50-60 km/hr እያሽከረከረ በዴንገት ፍሬን ቢይዝ በአማካኝ 22m
ስሇሚንሸራተት ከፊት ካሇ ተሽከርካሪ 25m እርቆ መከተሌ አሇበት፡፡
አንዴ አሽከርካሪ በሰዓት ከ70-80 km/hr እያሽከረከረ በዴንገት ፍሬን ቢይዝ በአማካኝ 27m
ስሇሚንሸራተት ከፊት ካሇ ተሽከርካሪ 30m እርቆ መከተሌ አሇበት፡፡
አንዴ አሽከርካሪ በሰዓት 90-100 km/hr እያሽከረከረ በዴንገት ፍሬን ቢይዝ በአማካኝ 33m
ስሇሚንሸራተት ከፊት ካሇ ተሽከርካሪ 36m እርቆ መከተሌ አሇበት፡፡ ስሇዚህ አንዴ አሽከርካሪ
ፍጥነት በጨመረ ቁጥር በመሏከሌ ያሇውን ርቀትም መጨመር አሇበት፡፡
5
መታጠፊያ መንገዴ ሊይ እና ቀጥ ያሇ መንገዴ ሊይ የምንሰጠው ርቀት እኩሌ መሆን የሇበትም፡፡
የማሽከርከር ሕግ
የማሽከርከር ሕግ
2/ የሚቆጣጠሩ ምሌክቶች
3/ መረጃ ሰጪ ምሌክቶች ናቸው
ዓሇም ዓቀፍ ምሌክቶችን የምንሇይበት መንገድች ቅርፅና ቀሇም ናቸው፡፡
1. ዓሇም ዓቀፍ የሚያስጠነቅቁ ምሌክቶች
የሚያስጠነቅቁ ምሌክቶች ስሇመንገደ ሁኔታ ቅዴሚያ መረጃ የሚሰጡ ሲሆኑ እንዴንጠነቀቅ
የተነገረንን ነገር ከማግኘታችን በፊት 50m ሊይ የሚያስጠነቅቀውን ምሌክት እናገኛሇን፡፡
6
የሚያስጠነቅቁ ምሌክቶች
ቀስት
“ቀስቱ” እንዯሚያሳየው መንገዴ ስሊሇ ተጠንቅቀ አሽከርክር
ምስል
“ምስለን” የሚመስሌ እዚ አካባቢ ስሊሇ ተጠንቅቀ አሽከርክር
7
5.እየጠበበ የሚመጣ መንገዴ ስሇሚያጋጥም ተጠንቅቀህ አሽከርክር
6.አንዴ የነበረ መንገዴ ሇጊዜው ሇሁሇት አቅጣጫ የሚያስኬዴ ስሇሆነ ተጠንቅቀህ አሽከርክር
2/ የሚያስገዴደ ምሌቶች
8
የሚከሇከለ ምሌክቶች ፡- በመንገደ ሊይ መዯረግ ያላሇበትን የሚያሳውቁ ምሌክቶች ናቸው፡፡
ምስል
«ምስለ» በምሌክቱ በኩሌ ማሇፍ ተከሌክሎሌ፡፡
9
6. ከትሊሌቅ ተሸከርካሪዎች ጋር መሽቀዲዯም ክሌክሌ ነው
7. ማንኛውም አይነት ተሸከርካሪ ማሇፍ ክሌክሌ ነው
8. ሞተር ሳይክሌ ተሽከርክሪ ማሇፍ ክሌክሌ ነው
9. ሞተር ሳይክሌ፣ ተሽከርክሪ እና በእንስሳ የሚገፋ ጋሪ ማሇፍ ክሌክሌ ነው
10. የጎን ስፋቱ ከ2 ሜትር በሊይ የሆኑ ተሸከርካሪዎች ማሇፍ ክሌክሌ ነው
11. ከ70 ሜትር በታች ተቀራርቦ ማሽከርከር ክሌክሌ ነው
12. ክሊክስ ማሰማት ክሌክሌ ነው
10
2. ወዯፊት ወይም ወዯ ግራ ብቻ ሂዴ
3. ወዯፊት ወይም ወዯ ቀኝ ብቻ ሂዴ
4. አዯባባዩን ዙር
5. ወዯቀኝ ወይም ወዯግራ ብቻ ሂዴ
6. በሰአት ከ30 ኪል ሜትር በሊይ ብቻ አሽከርክር
7. ሇሳይክሌ የተፈቀዯ
8. ሇእግረኛ የተፈቀዯ
9. በሰአት ከ30 ኪል ሜትር በሊይ ብቻ ማሽከርክር ማብቂያ
ሁለም ዓሇም ዓቀፍ ምሌክቶች መረጃ ሰጪ ናቸው፤ነገር ግን መረጃ የሚተሊሇፍበት መንገዴ አንደ
ከላሊው ይሇያያሌ፡፡
11
አገሌግልት አመሌካችና አቅጣጫ ጠቋሚ - ቅርፃቸው 4 ማዕዘን
በ2 ይከፈሊለ፡-
እግረኞች መንገዴን በአጭር ርቀት እንዱያቋርጡ ታስቦ የሚሰመር መስመር ነው፡፡ተሽከርካሪዎች እግረኛን
በሚያሳሌፉበት ጊዜ አግዴመት መስመሩን ሳይረግጡ በመቆም ነው ያሇባቸው፡
12
የመንገድ አግድመት መስመር
13
2.3.ዴፍንና የተቆራረጠ መስመሮች በአንዴ ሊይ መንገዴን ሇሁሇት ሲከፍለ
ዯሴት
የቀለም ቅብ ደሴቶች
የቀለም ቅብ ደሴት
መዞር የሚቻልበት ቦታ
14
መስቀሇኛ መንገዴ ሊይ የሚሰመሩ መስመሮች
30m
50m
ማሳሰቢያ:- ዓሇም አቀፍ የመንገዴ ሊይ መስመሮች የሚሰመሩት በነጭ ቀሇም ወይም በቢጫ ቀሇም
ነው፡፡ በቢጫ ቀሇም ከተሰመረ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዯሚፈሌግ ይገሌፃሌ፡፡
15
የተሽከርካሪ ማስተሊሇፊያ የትራፊክ መብራቶች የአበራር ቅዯም ተከተሌ
1/ ቀይ ፡- ተሽከርካሪ ይቆማሌ
16
2/ የትራንስፖርት ሕግና ዯንቦችን ያስከብራ
3/ የትራፊክ ማስተሊሇፊያ መብራቶችን ተክተው ይሠራለ፡፡
የትራፊክ ፖሉስ የእጅ ምሌክት
17
ከከተማ ክሌሌ ውጭ ያለት መንገድች 3 ሲሆኑ እነሱም፡-
5ሜትር;- የጐርፍ ማስተላለፊያ ቱቦ (ፉካ) ባለበት ቦታ በ5m ክልል ውስጥ ተሽከርካሪን ማቆም
ክልክል ነው፡፡
12 ሜትር;- የመንገዴ ስፋት ከ12 ሜትር ያነሰ ከሆነ ተሽከርካሪን ትይዩ ማቆም ክሌክሌነው፡
15ሜትር፡- የሕዝብ ማመሊሇሻ ፌርማታ ባሇበት ቦታ ተሽከርካሪን ከፊትና ከኃሊ በ15ሜትር ባነሰ ርቀት
ውስጥ ማቆም ክሌክሌ ነው፡
20ሜትር ፡- የባቡር ሀዱዴ ባሇበት ቦታ ሊይ ከፊትና ከኋሊ ተሽከርካሪን በ20 ሜትር ባነሰ ርቀት ውስጥ
ማቆም ክሌክሌ ነው፡፡
25 ሜትር፡- ባሇ ሁሇት አቅጣጫ በሆነ መንገዴ ሊይ ያለ መስሪያ ቤቶች በር አካባቢ ትይዩ ተሽከርካሪን
በ25 ሜትር ባነሰ ርቀት ውስጥ ማቆም ክሌክሌ ነው፡፡
18
50ሜትር;- ሇዕይታ አመቺ ባሌሆነ ቦታ ሊይ ተሽከርካሪን በ50 ሜትር ባነሰ ውስጥ ማቆም ክሌክሌ ነው፡፡
48 ሰዓት (2ቀን);- የተበሊሸ ተሽከርካሪ በከተማ ክሌሌ ውጭ መቆም የሚፈቀዴሇት ሇ48 ሰዓት (2 ቀን)
ሇሁለም ተሽከርካሪ ነው፡፡
1 ሜትር;- ጭነት ሲጫን ከፊት ሇፊት መትረፍ ያሇበት ከ1ሜትር መብሇጥ የሇበትም
2 ሜትር;- ጭነት ሲጫን ከኋሊ መትረፍ ያሇበት ጭነት ከ2 ሜትር መብሇጥ የሇበትም
30በ30 ሳ.ሜ;- ጭነት የጫነ ተሽከርካሪ በቀን መጠቀም ያሇበት ከኋሊ በተረፈው ጭነት ሊይ ቀይ
ጨርቅ 30በ30 ሳ.ሜ
3 ሜትር;- በተሳቢ ተሽከርካሪ መሏከሌ መኖር ያሇበት ርቀት ከ3 ሜትር መብሇጥ የሇበትም
6 ሜትር;- በባቡር ሀዱዴ ባሇበት ቦታ ሊይ በ6 ሜትር ውስጥ ማርሽ መቀየር ክሌክሌ ነው
19
40 ሳ.ሜ;- ዲር ተይዞ በሚቆም ጊዜ የተሽከርካሪው ጎማ ከመንገደ ጠርዝ በ40 ሳ.ሜ መብሇጥ
የሇበትም
50 ሜትር;- የተበሊሸ ተሽከርካሪ ባሇበት ቦታ ሊይ አንፀባራቂ የአዯጋ ምሌክት ከፊትና ከኋሊ በ50
ሜትር ሊይ መቀመጥ አሇበት፡፡
ከመታጠፋችን በፊት 50 ሜትር ሲቀረን ፍሬቻ መብራት ማሳየት አሇብን፡፡
መስቀሇኛ መንገዴ ከመዴረሳችን በፊት 50 ሜትር ሲቀረን የምንሄዴበትን አቅጣጫ
መምረጥ አሇብን፡፡
ከፊት ያሇን ተሽከርካሪ በ50 ሜትር ርቀት ባነሰ ውስጥ ከሆነ የሚያሽከረክረው
ረጅም የግንባር መብራት መጠቀም ክሌክሌ ነው፡፡
የእሳት አፈጣጠር
20
የእሳት ዓይነቶችን ሇይቶ ማወቅ የእሳት አዯጋን ሇመከሊከሌም ሆነ ሉወስደ የሚገቡ ጥንቃቄዎችን
ሇማገናዘብ ያስችሊሌ፡፡
የእሳት አዯጋ እንዲይከሰት ሇማዴረግ ወይም ሇመከሊከሌ ማዴረግ ያሇብን
ቅዴመ ዝግጅቶች
1. እሳት እንዱፈጠር የሚያስችለትን ሁኔታዎች ማወቅ
2. አሽከርካሪዎች ስሇ እሳት አዯጋና መከሊከያው በቂ ዕውቀትና ትምህርት እንዱኖራቸው ስሌጠና
መስጠት
3. የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎችን አጠቃቀም ማወቅ
4. የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎችን ግሌፅ ቦታ ማስቀመጥ … ናቸው፡፡
1. ሞተር /ኢንጂን
1. አስገቢና አስወጪ ቫሌቮች ፡- የቤንዚንና የናፍጣ ሞተር ሊይ የሚገኙ ሲሆን የቤንዚን ሞተር ሊይ
በአስገቢው ቫሌቭ በኩሌ የሚገባው አየርና ቤንዚን ሲሆን በናፍጣ ሞተር ሊይ ግን የሚገባው አየር ብቻ
ነው፡፡
2. ሲሉንዯር ፡- በቤንዚን ሞተር ሊይ የገባው አየርና ቤንዚን የሚቀጣጠሌበት ጣሳ መሳይ ክፍሌ ነው፡፡
፡- በናፍጣ ሞተር ሊይ የገባው አየር የሚቀጣጠሌበት ቦታ ነው
3. ፒስተን ፡- ሲሉንዯር ውስጥ ወዯ ሊይና ወዯታች የሚጫወት ሲሆን ሲሉንዯር ውስጥ የገባውን አየርና
ቤንዚን ወይም አየር ብቻ የሚያምቅ ነው፡፡
4. ካምሻፍት/አሌብሮካም/ ፡- አስገቢና አስወጪን ቫሌቮች የሚከፍት ነው፡፡
፡- የዘይት ፓንፕና የነዲጅ ፓንፕን ያንቀሳቅሳሌ /ያሠራሌ/፡፡
5. ክራንክ ሻፍት/ኮል/ ፡- የሞተር የጀርባ አጥንት የሚባሌ ሲሆን የተባሇበት ምክኒያት ብዙ የሞተር
ክፍልች በእሱ ስሇሚንቀሳቀሱ ነው፡፡
21
1. ፒስተንን ወዯ ሊይ ወዯታች እንዱጫወት ያዯርጋሌ፡፡
2. ፋን/ቬንትላተር ፣ዱናሞ፣በቤሌት ወይም በቼንጋ አማካይነት ያንቀሳቅሳሌ፡፡
3. ካም ቫፍትን/አሌብሮካምን/ ያንቀሳቅሳሌ/
4. የውሃ ፓምፕና የመሪ ፓምፕን ያንቀ
22
4. የእሳት አቀጣጣይ ክፍልች
የሞተር ሀይሌ አጋዥ ክፍልች ውስጥ የእሳት አቀጣጣይ ክፍልች ከተጨመሩ ሞተሩ ቤንዚን ነው፡፡
ነገር ግን የእሳት አቀጣጣይ ክፍልች ካሌተጨመረ ሞተሩ ናፍጣ ነው፡፡
1. የቤንዚን ነዲጅ
2. የናፍጣ ነዲጃ
23
የካርቡራተር ውስጣዊ ክፍልች
ቾክ ቫልቭ
ተንሳፋፊ ኳስ
ቬንቹሪ ፍሎት ቻምበር
ትሮትል ቫልቮ
1. ቾክ ቫሌቨ - ጠዋት ጠዋት ቀዝቃዛ አየር በብዛት እንዲይገባ በማዴረግ ሞተር ቶል ሞቆ እንዱነሳ
የሚረዲ ነው፡፡
2. ፍልት ቻምበር - ካርቦራተር ውስጥ ነዲጅ የሚጠራቀምበት ክፍሌነው፡፡
3. ተንሳፋፊ ኳስ ፡- ካርቡተር ውስጥ የሚገባውን ቤንዚን የሚቆጣጠር ነው፡፡
4. ቬንቹሪ ፡- አየርና ቤንዚን የሚዯባሇቅበት የካርቡራትር ክፍሌ ነው፡፡
5. ትሮትሌ ቫሌቭ ፡- ከነዲጅ መስጫ ፔዲሌ ጋር የተያያዘ ሲሆን ከቬንቹሪ የተዯባሇቀ አየርና ቤንዚን
ተቀብል ወዯ ሲሉንዯር የሚሌክ የመጨረሻ ክፍሌ ነው፡፡
ሰሌባቲዬ
መጋቢ ፓምፕ
የነዲጅ ማጣሪያ
ኢንጂክሽን ፓምፕ
ኖዝሌ/እኛቶሬ/፡- አይሇኛ ግፊት ያሇውን ነዲጅ ተቀብል ወዯ ሲሉንዯር በጉም ወይም በብናኝ መሌክ
የሚረጭ ክፍሌ ነው፡፡
24
በናፍጣ ሞተር ሊይ ቶል ሞቆ እንዱነሳ የሚረዲ ክፍሌ ካንዳሉት/ሒት ብሇግ/ ይባሊሌ፡፡
ዯብራተር (የአየር ማጣሪያ) ፡- ሥራው1/ አየር ማጣራት
2/ አሊስፈሊጊ የሞተር ዴምፅ ውጦ ያስቀራሌ
3/ በካርቡራተር ውስጥ የሚፈጠረው እሳት ውጦ ያስቀራሌ
በአየር የሚቀዘቅዝ ሞተር ፡- የሞተሩ ውጫዊ ክፍልች ሊይ ትናንሽ ሽንሽን ብረቶች ሲኖሩበት ቀዝቃዛ አየር
ሞተሩ ሊይ እየተጋጨ የሚመሇስበት ጊዜ ሞተሩን ያቀዘቅዘዋሌ ፡፡ ሇምሳላ የዴሮ ቮሌስዋገን
25
5. አስወጪ ቱቦ :- የሞቀው ውሃ ከሞተር ወዯ ራዱያተር የሚመሇስበት ክፍሌ ነው፡፡
1
3.የማሇስሇሻ አስተሊሊፊ ክፍልች፡-ሞተር ካሌሇሰሇሰ በዯረቅ ሰበቃ የተነሳ ሞተር ይነክሳሌ
የሞተር ዘይት ጥቅሞች
1. ሰበቃን ይቀንሳሌ/ያሇሰሌሳሌ/
2. ሙቀት ይቀንሳሌ
3. ቆሻሻን ያፀዲሌ
4. አሊስፈሊጊ ዴምፅ ውጦ ያስቀራሌ
5. ጥሩ እመቃ እንዱኖር ያዯርጋሌ
26
የሞተር ዘይት አስተሊሊፍ ክፍልች
ሇሞተር ማስነሳት ዘዳ ውስጥ የሚያስፈሌጉ ክፍልች ባትሪ፣ የሞተር ቁሌፍና ሞተሪኖ /ስታርቲግ ሞተር/
27
ሞተርን አንዳ ካስነሳ በኋሊ ሞተሪኖ/ስታርቲንግ ሞተር/ ዴጋሜ መንቀሳቀስ የሇበትም
የሞተር ቁሌፍ ዯረበ የሚባሇው ሞተሪኖ /ስታርቲንግ ሞተር /ሁሇቴ ተንቀሳቅሶ የሞተርን ክፍሌ
በሚመታበት ጊዜ ነው፡፡
2.2 የባትሪ መሙሊት ዘዳ (ቻርቺግ)
ሞተር ከመነሳቱ በፊት በኤላክትሪክ ሇሚሰሩ ክፍልች ኤላክትሪክ የሚሰጠው ማሇትም ሇራዱዬ፣
ሇዝናብ መጥረጊያ፣ የተሇያዩ መብራቶች ባትሪ ነው፡፡
ሞተር ከተነሳ በኋሊ ሇእያንዲንደ በኤላክትሪክ ሇሚሰሩ ክፍልች ኤላክትሪክ የሚሰጠው ዱናሞ
ሲሆን አንደ ኤላክትሪክ ተቀባይ ባትሪ ሲሆን ባትሪ በዱናሞ ቻርጅ እየተዯረገ ነው ማሇት ነው፡፡
ሇባትሪ መሙሊት ዘዳ /ቻርቺግ / የሚያስፈሌጉት ባትሪ፣ ዱናሞና ሪጉላተር
አቫንስ /ዱስትሪቡተር/ ፡- የተባዛውን ኤላክትሪክ ከቦቢና /ኤግኒሽን ኮይሌ/ በመቀበሌ የእያንዲንደ ካንዳሊ
/ስፓርክ ፕሊን / ያከፋፍሊሌ፡፡
ካንዳሊ/ስፓርክ ፕሇግ/ ፡- ኤላክትሪክ ሲዯርሰው ሲሉንዯር ውስጥ የሙቀት ብሌጭታ በመፍጠር ሞተር
ኀይሌ አገኝቶ እንዱንቀሳቀስ ያዯርጋሌ፡፡
28
ኮንዳንሰር ፡- ቦቢና የሚያባዛውን ኤላክትሪክ የሚቆጣጠር ክፍሌ ነው፡፡
በኤላክትሪክ የሚሠሩ ክፍልች ሇምሳላ የዝናብ መጥረጊያ፤ ክሊክስ ፤የግንባር መብራቶች ፣ ፍሬቻ፣ የፍሬን
መብራት፤ የኋሊ ማርሽ መብራት ..) የመሳሰለት ናቸው
ጊር ቦክስ/ካምቢዬ/ - በውስጡ ነጂና ተነጂ ብዙ ጥርሶች ሲኖሩት ኀይሌ ከፍሪሲሆን ይቀበሌና ፍጥነት፣
ጉሌበት ወይም የአቅጣጫ ሇውጥ እያስገኘ ወዯ ትራንስሚሽን ሻፍት ያስተሊሌፋሌ፡፡
29
ኮሬቸራ /ዩኒቨርሳሌ ጆይንት/ - በወጣ ገባ መንገዴ ሊይ ትራንስሚሽን ሻፍት እንዲይሰበርና እንዲይጣመም
ወዯ ሁለም አቅጣጫ እየታጠፈ ሥራውን የሚሰራ ነው፡፡
አውቶማቲክ ማርሽ
አውቶማቲክ ማርሽ ፍሪሲሆን ፔዲሌ የሇውም
30
R - የኋሊ ማርሽ
N - ኒውትራሌ (ዜሮ)፡ ሞተር እየሰራ ሇመቆም ስንፈሌግ የምንጠቀምበት ነው
D - ወዯ ፊት ሇመንዲት ስንፈሌግ የምንጠቀምበት ማርሽ ነው
አጋዥ ማርሽ ወይም ሮዳታ ያስፈሇገበት ምክንያት ጭቃ ወይም ከባዴ ቦታ በሚያጋጥም ጊዜ ጊርቦክስ
/ካምቢዬ/ በሚያወጣው ጉሌበት ተሽከርካሪው መንቀሳቀስ በማይችሌበት ጊዜ ተጨማሪ ጉሌበት ሰጪ
እንዱሆን ታስቦ የተሰራ ነው፡፡
4. ቻሲስ
31
ያሇአሽከርካሪው ትህዛዝ መሪው አቅጣጫ የሚቀይር ከሆነ መሪ ይጎትታሌ ማሇት ነው፡፡መሪው
የሚጎትት ተሽከርካሪ ማሽከርከር ሇአዯጋ ያጋሌጣሌ፡፡
መሪ ወዯአንዴ በኩሌ የሚጎትትበት ምክንያቶች
32
ከእግር ፍሬን ውጪ ፍጥነታችንን የምንቀንስበት መሳሪያ ፍሬና ሞተርና ቴሌማ ብሬክ ናቸው፡፡
የሚገኙት ከባባዴ ተሽከርካሪዎች ሊይ ብቻ ነው፡፡
ቴሌማ ብሬክና ፍሬና ሞተር ስንጠቀም ማዴረግ ያላሇብን
1. ሇረጅም ሰዓት አሇመጠቀም
2. ነዲጅ አሇመስጠት (አሇመጠቀም)
በዘይት ብቻ የሚሰሩ የእግር ፍሬኖች በምንም ዓይነት የፍሬን ዘይት የሚሄዴበት
መስመር ወስጥ አየር መግባት የሇበትም ከገባ ፍሬን መያዝ አይችሌም፡፡
ጎማ ፡- የጎማ ጥቅሞች፡- 1/ ጭነትን ይሸከማለ 2/ ንዝረትን ይቀንሳለ
33
2/ ባላስትራ 4/ ኤርባግ ስፕሪንግ ናቸው
1. ጭነት ይሸከማለ
2. በጎማና በመሬት መሀከሌ የሚፈጠረውን ንዝረት ይቀንሳለ
ሇተሸካሚ ክፍልች ማዴረግ ያሇብን ጥንቃቄዎች
1. ጭነት ካቅም በሊይ አሇመጫን
2. በፍጥነት ማሽከርከር በማይመች ቦታ ሊይ በፍጥነት አሇማሽከርከር ሇምሳላ ቢስታ መንገዴ
ሇማስቀዯም ፡፡
ሇመቀየር እና ሇመቅዯም ፡፡
34
የቀኝና የግራ ፍሬቻ ባንዴ ሊይ ሲበሩ አዛርዴ (የማስጠንቀቂያ) መብራት በራ ማሇት ነው፡፡
35
ዲሽ ቦርዴ ሊይ ያለ ጠቋሚ መሳሪያዎች
የስብራት አይነቶች
1. ዝግ ስብራት፡- የውስጥ አካሌ ተሰብሮ ወዯውጪ የሚታይ ነገር ካላሇ ዯግሞም ዯም ወዯ
ውጪ ካሌፈሰሰ ዝግ ስብራት ይባሊሌ፡፡
2. ክፍት ስብራት ፡- የተሰበረው የውስጥ አካሌ ይታያሌ ዯግሞም ዯም ወዯውጪ የሚፈስ ከሆነ
ክፍት ስብራት ይባሊሌ፡፡
3. ሃይሇኛ ስብራት ፡- በዯረሰው አዯጋ የዯም ስሮችና ነርቭ በተጨማሪም ከተጎደ ሃይሇኛ
ስብራት ይባሊሌ ፡፡
የቃጠል አይነቶች
36
ቃጠል ቆዲንና ዯምስርን ከጎዲ 1ኛ ዴግሪ ቃጠል ይባሊሌ፡፡
ቃጠልው ቆዲን አሌፎ ስጋ ዴረስ ከሄዯ 2ኛ ዴግሪ ቃጠል ይባሊሌ፡፡
ቃጠል አጥንትን ከነካ 3ኛ ዯግሪ ቃጠል ይባሊሌ፡፡
2. እርጥብ ቃጠል፡- የፈሊ ውሃ ወይም የፈለ አንዲንዴ ነገሮች ሲያቃጥለን
3. የመርዝ ቃጠል ፡- በአሲዴና በመሳሰለት ነገሮች ሲያቃጥሌ
የማሽከርከር ዘዳ / ስሌት/
ሞተር ከመነሳቱ በፊት ውጫዊና ውስጣዊ የተሽከርካሪ ክፍልችን መፈተሽ ሇምሳላ የጎማ
ፍሳሽ፣ መብራቶችን፣ ራዱያተር ውሃ፣ የሞተር ዘይት፣ ፍሬን ክፍሌ ወ.ዘ.ተ
የማሽከርከሪያ ወንበር ሊይ ተስተካክል በመቀመጥ የዯህንነት ቀበቶ ማሰር
የትዕይንት መቆጣጠሪያ መስታዎቶችን ማስተካከሌ
ፍርሲሆን ፔዲሌ በመርገጥ ማርሹን ዜሮ (N) ማዴረግ
የሞተር ቁሌፍ በማስገባት የናፍጣ ሞትር ከሆነ የማሞቂያ ምሌክቱ እስክትጠፋ ጠብቆ ማስነሳት
የቤኒዚን ሞትር ከሆነ ግን ቁሌፉን ዜሮ (N) በማዴረግ ሞተሩን ማስነሳት
ሞተሩን በማሞቅ የግራ ፍሬቻ በማሳየት መቆጣጠሪያ መስታዎት እያዩ መንቀሳቀስ
እረጅም ሰዓት የሰራ ከሆነ ሞተሩን በሚኒሞ ( በአይዴሌ) ሇተወሰነ ዯቂቃ ማሰራትና ሞተሩን
ማጥፋት
1. 1 ቁጥር መሰናክሌ፡- በአጋጣሚ በጉዞ ሊይ እያሇን ከፊትና ከኋሊ የቆመ ነገር ካሇ የተሽከርካሪው
37
2. 8 ቁጥር መሰናክሌ ፡- በጠመዝማዛ ወይም በኩርባ መንገዴ ሊይ በሚያሽከረክሩበት ወቅት እንዳት
ሇማስተማር ይረዲ፡፡
38