You are on page 1of 17

ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

ምዕራፍ ሁለት
የትራፊክ ህጎች እና ደንቦች
4.1 ዓለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

ለ. የሚቆጣጠሩ የመንገድ ዳር ምልክቶች፡- በ3 ንዑሳን ክፍሎች ይከፈላሉ፡፡ እነዚህም


1.1 የሚከለክሉ

1.2 የሚያስገድዱ

1.3 ቅድሚያ የሚያሰጡ

1. የሚከለክሉ የመንገድ ዳር ምልክቶች ማለት ቅርፃቸው ክብ ሲሆን ዙሪያቸው በቀይ


ቀለም የተቀቡ ሆነው መደባቸው ነጭ የሚያስተላልፉት መልዕክት በጥቁር ቀለም
በተሰራ ስዕል ቀስት ወይም በፅሁፍ ነው፡፡
ምሳሌ፡-
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

3. ቅድሚያ የሚያሰጡ የመንገድ ዳር ምልክቶች ቅርፃቸው የተለያዩ ሆነው የሚያስተላልፉት


መልዕክት ቅድሚያ ስጥ ይሆናል፡፡ በመስቀለኛ ቦታዎች ላይ ተተክለው እናገኛቸዋለን፡፡

ምሳሌ፡-

 ለተላላፊ ቅድሚያ


በመስጠት ይህ ምልክት ባለበት ይህ ምልክት ማንኛውም
ተጠንቅቀህ አሽከርካሪ ሀ. ትራፊኩክብ አለ መኪናውን
እለፍ አቁሞ ግራና ቀኝ ለ. በምልክቱ ውስጥ በተገለፀው አይቶ
ቅድሚያ ሳይሰጥ ማለፍ አቅጣጫመሰረትአሽከርክር
የተከለከለ ነው፤

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
2525
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

ሐ. መረጃ ሰጪ የመንገድ ዳር ምልክቶች፡- ቅርፃቸው ባለ አራት ማዕዘን ሲሆን በ2


ይከፈላሉ፡፡
1. ራሱ መረጃ ሰጪና
2. አቅጣጫ አመልካች ይባላሉ

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
2626
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

ያሉ አሽከርካሪዎች ይቆማሉ
 ወደ መገናኛው ቀድመው የገቡ አሽከርካሪዎ በፍጥነት መንገዱን ለቀው መውጣት አለባቸው
ብልጭ ድርግም የሚል ቀይ የተሸከርካሪ ማስተላለፊያ መብራት ሲበራ ማንኛውም አሽከርካሪ መንገድ ላይ
አደገኛ ሁኔታ እንዳለ ተገንዝቦ የማቆሚያ መስመር ሳያልፍ ቆሞ ግራና ቀኙን ተመልክቶ ማለፍ አለበት
መብራቶች በአንድ ምሰሶ ላይ ጎን ለጎን ጥንድ ሆነው ከተዘጋጁ የሚያስተላልፉትም ትዕዛዝ ጥንድ ይሆናል
ሀ. ቀይ መብራት በበራበት በኩል ቀስቱ እንደሚመከለክተው ቀጥታ ፊት ለፊትና ወደ ቀኝ ታጥፈው የሚሄዱ
ይቆማሉ
ለ. አረንጓዴ መብራት በበራበት በኩል ቀስቱ እንደሚያለክተው ቀጥታ ፊት ለፊትና ወደ ቀኝ ታጥፈው
የሚሄዱ በጥንቃቄ ያልፋሉ

ሀ. ቀይ መብራት በበራበት በኩል ቀስቱ እንደሚመከለክተው ቀጥታ ፊት ለፊትና ወደ ቀኝ ታጥፈው የሚሄዱ


ይቆማሉ
ለ. አረንጓዴ መብራት በበራበት በኩል ቀስቱ እንደሚያለክተው ወደ ግራ የሚታጠፉ በጥንቃቄ ያልፋሉ
4.3 የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክቶች
የትራፊክ ፖሊስ ተሸከርካሪዎን ቢያስተላልፉበት አካባ የማስተላለፍ ተግባር በምራት በማይሰራበትና በሌለበት
ቦታ በትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክቶች የሚሰጥ ነው፡፡

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
2727
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም
4.4 የአሽከርካሪዎች የመተላለፊየ የእጅ ምልክት አሰጣጥ ጠቀሜታ
ፍሬቻ ወይም የፍሬን መብራት በብልሽት ምክንያት በማይሰራት ወይንም በግልፅ ከርቀት በማይታይበት ጊዜ
ተሸከርካሪዎች
 ከቆሙበት ቦታ ተነስተው ጉዞ ሲቀጥሉ
 ወደግራ ወይም ወደቀኝ ሲታጠፉ
 በስተግራ ወደኋላ ዞረው ሲጓዙ
የሚያዩትን ተሸከርካሪ እንዲያልፍ ሲፈቅዱና ለመቆም ሲፈልጉ የሚያሳዩአቸው የእጅ ምልክቶች
የሚከተሉት ናቸው፡፡
1. ወደ ግራ ለመታጠፍ የሚሰጡ የእጅ ምልክቶ
መሪው በግራ በኩል የሆነ ተሸከርካሪን የሚያሽከረክሩ ወደ ግራ ለመታጠፍ ወይም ከቆሙበት ለመነሳት
ሲፈልጉ አሽከርካሪዎ የሚያሳዩት የእጅ ምልክት በቅደም ተከተል እንደሚከተለው ነው፡፡
ሀ. የግራ ገኮን መስታወትን በሙሉ ማውረድ
ለ. በቀኝ እጅ መሪውን በሚገባ መያዝ
ሐ. የግራ እጅ መዳፍህን ወደ መሬት በማመለክተ ቀጥታ ወደ ጎን ከዘረጋህ በኋላ
 ወደ ግራ መታጠፍህን
 ከቆምክበት ስፍራ ለመንቀሳቀስ መፈለግህን ከኋላ የሚመጡት ተሸከርካሪዎች በግልፅ
እንዲረዱ አድርግ
2. ወደ ቀኝ ለመታጠፍ የሚሰጡ የእጅ ምልክቶ
የተሸከርካሪው መሪ በግራ በኩል የሆነ ተሸከርካሪን እየነዱ ወደ ቀኝ የሚታጠፉ አሽከርካሪዎ የሚያሳዩት የእጅ
ምልክት
 ሀ. መስታወቱን በሙሉ ማውረድ
 ለ. መሪውን በቀኝ እጅህ አጥብቆ መያዝ
 ሐ. የግራ እጅህን በመስኮት በማውጣት ወደ ላይ 45 ዲግሪ ያህል አጠፍ ማድረግ
 መ. መዳፍን በመጠኑ ከፍቶ ጣቶችን መዘርጋት
 ሠ. ከትከሻ ጀምሮ ከግራ ወደ ቀኝ በማዞር ከኋላ ለሚከተሉ አሽከርካሪዎች ከግራ ወደ ቀኝ ለመታጠፍ
መፈለግህን በግልፅ እንዲረዱት ማድረግ
3. የብስክሌት ወይም የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎ ወደ ግራ ለመታጠፍ ሲፈልጉ የግ እጃቸውን
በትከሻቸው ትክክል ወደ ጎን በመዘርጋት ማሳየት ሲሆን ወደ ቀኝ ለመታጠፍ የሚፈልግ መሪውን
በግራ እጁ በመያዝ የቀኝ እጁን በትከሻው ትክክል ወደ ጎን ዘርግቶ ወደ ቀኝ ለመታጠፍ ይችላል፡፡

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
3030
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

ነገር ግን እንደ መንገዱና እንደ ትራፊኩ ሁኔታ መስመሮቹን ሳይረግጥ በራሱ ነጠላ መንገድ ላይ ረድፍን ይዞ
መቅደም ይችላል፡፡

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
3131
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

ሐ. አንድ መንገድ በተቆራረጠ እና ባልተቆራረጠ መስመር በሁለት ሲከፈል


 በተቆራረጠው መስመር በኩል ያለው አሽከርካሪ በሁለቱም መስመሮች አልፎ መቅደም፣ ዞሮ
መመለስና ታጥፎ መሄድ ሰይችላል፡፡
 ባልተቆራረጠው መስመር በኩል ያለ አሽከርካሪ መስመረሞቹን አልፎ መቅደም ዞሮ መመለስና
መታጠፍ አይፈቀድለትም፡፡ ነገር ግን እንደ መንገዱና እንደ ትራፊኩ ሁኔታ መስመሮቹን ሳይረግጥ
በራሱ ነጠላ መንገድ ላይ በግራ ረድፍ ይዞ መቅደም ይችላል፡፡
መ. አንድ መንገድ በደሴት በተሰራ የትራፊክ መስመር ሲሰራ

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
3333
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም
1.5 በመንገድ ላይ የሚቀቡ ቅቦች

በመንገድ ላይ የሚቀቡ ቅቦች በሦስት ይከፈላሉ፡፡ እነሱም፡-


የመቆሚያ ሥፍራ ቅብ፡- አሽከርካሪዎ በምልክቱ ውስጥ ለማቆሚያ በተዘጋጀው ሥፍራ ላይ ብቻ
መቆም አለባቸው
 የማስተላለፊያ ምልክት ቅብ፡- የቀለም ነጠብጣብ ባላቸው ክልሎች ውስጥ ማሽከርከር ክልክል ነው፡፡
ቅድሚያ ስጥ የሚል ምልክት ቅብ ምልክቱ /ቅቡ/ ቅድሚያ ለተላላፊ በስጠት በጥንቃቄ ማሽከርከር
እንዳለብህ መልክት ያስተላልፋል


ተሸከርካሪዎቹ የተገናኙት በዳገት ወይም በቁልቁለት መንገድ ላይ ከሆነ ቁልቁለት ወራጁ አሽከርካሪ
ዳገት ለሚወጣው ቅድሚያ መስጠት አለበት፡፡
4.ከተሸከርካሪ አካል ተርፎ የሚወጣ ጭነት ከፊት ሊረዝም የሚችለው 1ሜ ሲሆን ከኋለ 2ሜ ይሆናል፡፡
በተረፈው ጭነት ላይ በቀን ከሆነ 30ሳ.ሜ ካሬ እኩል የሆነ ቀይ ጨርቅ ማታ ከሆነ ከፊት ቢጫ /ነጭ/
ከኋላ ቀይ መብራት ማብራት አለበት፡፡
4. ተበላሽቶ የሚጎተቱ ተሸከርካሪዎች በሳቢያ እና ተሳቢ መካል ሊኖር የሚገባው ርቀት 3ሜ ነው፡፡
5. የመጫን አቅሙ ከ8 ሰዎች በላይ የሆነ ተሸከርካሪ በባቡር ሃዲድ አካባባ ሲደርስ ከ6ሜ በፊት
በመቆም ባቡር ምጣት አለመምጣቱን ሳያረጋግጥ ማለፍ ክልክል ነው፡፡
6. ፊት ለፊት የሚገናኙ ሁለት ተሸከርካሪዎ አንፃር መካከል በ50ሳ.ሜ ርቀት ውስጥ ረጅሙን መብራት
መጠቀም ክልክል ነው፡፤
7. ሁለት መኪናዎች በአንድ መስመር ሲሄዱ ቆይተው አደባባይ ወይንም መስቀለኛ መንገድ ላይ ሲደርሱ
ቅድሚያ የሚኖረው በግራ በኩል ያለው ነው፡፤

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
3434
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም
8. ከ4 የተለያዩ አቅጣጫ ወደ አደባባይ የሚገናኙ አሽከርካሪዎች ለመተላለፍ በመጀመሪያ ወደ አደባባይ
የተጠጋው በኋላም ከቀሩት ሾፌሩች በስተቀኝ ያለ በተራ መቀጠል ይችላል፡፡
9. ተሸከርካሪን መቅደም የሚቻለው በግራ በኩል ብቻ ነው፡
10. ከመጋቢ መንገድ ወደ ዋና የሚገቡ ተሸከርካሪዎች በሙሉ በዋና መንገድ ላሉት ቅድሚያ መስጠት
አለባቸው፡፡
4.8.1 የፍጥነት ወሰን
የፍጥነት ወሰን በአገራችን በሁለት ይከፈላል፡፡
1. በከተማ ክልል
2. ከከተማ ክልል ውጪ
ከፍተኛ ሰብሳቢ
የተሸከርካሪው ዓይነት በከተማ ክልል ዋናው አገናኝ መጋቢ
መዳረሻ
አነስተኛ የሕዝብ የጭነት 80 60 30 100 80 85 70 70 60 60 50
ወይም ሞተር ሳይክል
መለስተኛ ወይም ከፍተኛ 50 40 30 85 70 70 6. 60 50 50 40
የሕዝብ የጭነት 0

4.8.1 የማስጠንቀቂያ ምልክት አስፈላጊነት


ሀ. ማንኛውም አሽከርካሪ ከመጠምዘዝ፣ ፍጥነትን ከመቀነስ፣ አቅጣጫን ከመለወጥና ከመቆም በፊት
አስፈላጊውን የማስጠንቀቂያ ምልክት ማሳየት አለበት፡፡
ለ. የተሰጠው የማስጠንቀቂያ ምልክት በቅርብ ላሉትና ለሚከተሉት ተላላፊዎች ሁሉ ጉልህ ሆኖ
እንደሚታይና ሊታወቅ እንደሚችል ሆኖ ካልተሰጠ በስተቀር እነዳልተሰጠ ይቆጠራል፡፡
ሐ. ማንኛውም አሽከርካሪ ሌሎች ተላላፊዎ ምልክቱን አውቀው እንዲጠነቀቁ ቀደም ብሎ በሚበቃ ርቀት ላይ
ምልክት ማሳየት አለበት፡፡
አቅጣጫ ስለመለወጥ
ሀ. የግራ ፍሬቻ አጠቃቀም ለ. የቀኝ ፍሬቻ አጠቃቀም
- ከቆምንበት ለመነሳት ለመቆም

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
3535
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም
- ለመቅደም ለማስቀደም
- ከቀኝ ወደ ግራ ረድፍ ለመለወጥ ወደ ቀኝ ለመታጠፍ
- በግራ በኩል ዞሮ ለመመለስ ከግራ ወደ ቀኝ ረድፍ ለመለወጥ
4.8.3 መቅደምና ማቆም የሚከለከልባቸው ቦታዎች
1. በመስቀለኛ መንገድ በ30ሜ. ክልል ውስጥ መቅደም አቅጣጫ /ረድፍ/ መቀየር ዞሮ መመለስ ክልክል
ነው፡፡
2. ከባቡር ሃዲድ ማቋረጫ 30ሜ ክልል ውስጥ መቅደም ክልክል ነው፡፡
 በ6 ሜትር ክልል ውስጥ ማርሽ መነካካት ክልክል ነው፡፡
 በ20ሜ ክልል ውስጥ ማቆም ክልክል ነው፡፡
3. ከመንገድ ጠርዝ /ከኮሪደር/ 40ሳ.ሜ አንድ ጫማ በላይ አርቆ መቆም ክልክል ነው፡፡
4. መንገዱ ባለአንድ አቅጣጫ ካልሆነ በስተቀር በማናቸውም ጎዳና በስተግራ ማቆም ክልክል ነው፡፡
5. የጎርፍ ማስተላለፊያ ፉካ ባለበት 5ሜ ክልል ውስጥ ማቆም ክልክል ነው፡፡
6. በመንገድ ጥግ ቆሞ የሚገኝ ሌላ ተሸከርካሪ ጋር ተደርቦ ክልክል ነው፡፡
7. በድልድይ በመሿለኪያ /ካናል/ ላይ መቆም ክልክል ነው፡፡
8. በእንዳንዱ አቅጣጫ ለትራፊክ አንድ ነጠላ መንገድ ብቻ ባለበትና መንገዱ በነጭ ቀለም በተከፈለበት
ስፍራ ማቆም ክልክል ነው፡፡
9. አውቶቡስ ማቆሚያ /ምልክት/ ፊትና ኋላ በ15 ሜ. ክልል ውስጥ እና የመንገዱ ስፋት ከ12ሜ በታች
ከሆነ ከአውቶቡስ ማቆሚያ አንፃር በ30ሜ ክልል ውስጥ ማቆም ክልክል ነው፡፡
10. ከሆለቱም አቅጣጫ ከ50ሜ ርቀት ላይ ለማየት ከማይቻልበት ስፍራ አካባባ ላይ ማቆም ክልክል
ነው፡፡
11. የአደጋ አገልግሎት ተሸከርካሪን ተከትለን ስንነዳ 100ሜ መራቅ አለብን፡፡
12. የመንገዱ ስፋት 12ሜ በላይ ካልሆነ በስተቀር ከሌላ ተሸከርካሪ አንፃር ለአጭር ሆነ ለረጅም ጊዜ
ማቆም ክልክል ነው፡፡
13. በኮረብታ ጫፍ በቁልቁለት በጠምዛዛ /ኩርባ/ መንገድ ላይ ማቆም ክልክል ነው፡፡
14. ትራፊክ በበዛትና የአየሩ ሁኔታ መንገዱን በግልፅ ለማየት በማይቻልበት ሁኔታ መኪና መቅደም
ክልክል ነው፡፡
15. በሶስተኝነት በመደረብ ያበቂ ቦታ መቅደም ክልክል ነው፡፡
16. በሚቀድመውም በሚያስቀድመው መኪና መካከል በቂ ርቀት ሳይኖር መቅደም ክልክል ነው፡፡
17. እግረኛን ለማሳለፍ የቆመን መኪና ቀድሞ ማለፍ ክልክል ነው፡፡
18. ያተቆራረጠ ድፍን መስመር በመጣስ መኪናን መቅደም ክልክል ነው፡፡
19. የአደጋ አገልግሎት ተሸከርካሪዎ ለስራ በሚሰማሩበት ጊዜ መውደም ክልክል ነው፡፡
20. ሌላውን ተላላፊ የሚያሰናክል አኳኋን ማቆም ወይም መቅደም ክልክል ነው፡፡
21. እግረኛ ማቋረጫ ባለበት ወይም ከመስቀለኛ መንገድ በ12ሜ ክልል ውስጥ ማቆም ክልክል ነው፡፡
22. በግል መውጫና መግቢያ በራፍ ላይ ወይም መንገዱ ስፋት 12ሜ ያነሰ በሆነ አካባቢ ማቆም ክልክል
ነው፡፡
23. ቁም የሚል ምልክት ካለበት ስፍራ በ12ሜ ክልል ውስጥ ማቆም ክልክል ነው፡፡
24. በነዳጅ ማደያ መግቢያ 12ሜ ክልል ውስጥ ማቆም ክልክል ነው፡፡
25. ሆስፒታል ከጤና ጣቢያ ከቀይ መስቀል ከዕሳት አደጋ መከላከያ መግቢያ በሮች ከ12ሜ ባነሰ ርቀት
እና ከመግቢያው መካከል ጀምሮ ከመንገዱ ግራና ቀኝ በ25 ሜ ክልል ውስጥ ማቆም ክልክል ነው፡፡

4.8.4 የመቆሚያ ጠቅላላ ርቀት


የመቆሚያ ጠቅላላ ርቀት በሚከተሉት ምክንያቶች ሊረዝም ወይም ሊያጥር ይችላል፡፡
 አደጋን የመለያ ጊዜ /ርቀት/
 እርምጃ በመውሰጃ ጊዜ /ርቀት/
 በተሸከርካሪ ላይ ያለ ጎማ ጥርስ ሁኔታ
 የተሸከርካሪ ዲዛይን /አሠራር/
 በተሸከርካሪ ላይ በተገጠመ አሞርዛቶር ሁኔታ

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
3636
ራሊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

የፍሬን ዓይነትና ብቃት


የንፋስ ፍጥነት አቅጣጫ
የመንገድ ዓይነት ሁኔታና
 በተሸከርካሪ ላይ በሚኖረው ክብደት ሲሆኑ በተጨማሪም በመሬትና ጎማ መሐል
የሚኖር ሰበቃ በፍሬን ሸራና ድራም መሐል የሚኖረው ሰበቃ ጥሩ መሆን
የተሸከርካሪ እንሽርት እንዳይጨምር ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው በመገንዘብ ይህንን
የሚቀንሱ ሥራዎችና ሁኔታዎች ውስጥ ፍጥነትህን በሚገባ መቀነስ አስፈላጊ ነው፡፡
ድንገተኛ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ በፍሬን ተጠቅሞ ተሸከርካሪ የማቆሚያ ርቀት

የማስተዋል ጊዜ
ፍሬን የመያዣ አጠቃላይ የማቆሚያ
ፍጥነት ርቀት በ0.75
ርቀት ርቀት
ሰኮንድ
10 ኪ.ሜ በሰዓት 3.35 ሜትር 2.74 ሜትር 6.09 ሜትር
6.7 ሜትር 7.01 ሜትር 13.71 ሜትር
20 ኪ.ሜ በሰዓት
30 ኪ.ሜ በሰዓት 10.05 ሜትር 13.72 ሜትር 23.77 ሜትር
40 ኪ.ሜ በሰዓት 13.40 ሜትር 24.69 ሜትር 38.09 ሜትር

Rali Drivers Training Institution Teleg. AuTO Dire Pr.By kassahun sinshaw/MSc/
3737

You might also like