You are on page 1of 15

በሴፍቲ አሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.

የተሽከርካሪ ማንዋሌ ዓይነቶች አጠቃቀምና አያያዝ

አሰሌጣኝ አርቃዱዮስ ወርቁ


የተሽከርካሪን ብሌሽት መመዝገብና ሪፖርት የማዴረግ ሂዯት

በጉዞ ወቅት ያሌታሰበ ብሌሽት በተሽከርካሪ አካሌ ሊይ ቢከሰት አሽከርካሪው የዯረሰውን የብሌሽት ዓይነት መዝግቦ
የሚይዝበት የብሌሽት መመዝገቢያና ሪፖርት የማዴረጊያ ቅጽ ሉኖረው ይገባሌ፡፡

ይህ ቅጽ በውስጡ ብዙ ዝርዝር ጉዲዮችን የሚያካትት ሲሆን ጠቃሚነቱ እንዯሚከተሇው ይሆናሌ፡፡

 አሽከርካሪው በእንቅስቃሴ ወቅት የሚያጋጥመውን የተሽከርካሪ አካሌ ብሌሽት በጥንቃቄ ሇመመዝገብና ሇመረዲት
 አሽከርካሪው የዯረሰውን ብሌሽት ሇሚመሇከተው አካሌ /ጥገና ክፍሌ / በዝርዝር ሇማቅረብ
 ጥገናው እንዲሇቀ አሽከርካሪው ባቀረበው ሪፖርት መሠረት ጥገናውን ሇመከታተሌ ይረዲዋሌ፡፡

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


ከዚህ በታች የተገሇፀውን የተሽከርካሪ ብሌሽት መመዝገቢያና ሪፖርት ማዴረጊ ቅጽ አሽከርካሪዎች እንዯ አብነት ሉጠቀሙበት ይችሊለ
 የዴርጀቱ ሥም-----------------------------------------------
 የተሽከከርካሪ ሠሌዲ (የጎን) ቁጥር--------------------------
 ተሽከርካሪው የተጓዘበት ኪል ሜትር-----------------------

ተ.ቁ የተበሊሸ የተሽከርካሪ ከፍሌ የብሌሽት ዓይነት የአሽከርካሪው አስተያየት

1
2
3
4
5

የአሽከርካሪው ሥም --------------------------------
ፊርማ --------------------------------
ቀን ----------------------------------

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


የማንዋሌ ዓይነቶች አጠቃቀምና አያያዝ
ማንዋሌ
 የተሽከርካሪ ክፍልችን
 ዓይነታቸውን
 አሰራራቸውን
 አጠቃቀማቸውን
በመግሇፅ ባሇንብረቶች ፣ አሽከርካሪዎችና ፣ ሜካኒኮች በቂ ግንዛቤ እንዱኖራቸው የሚያዯርግ ሲሆን አሽከርካሪዎች
በአግባቡ ጥቅም ሊይ በማዋሌ የሚፈሇገውን የአገሌግልት ዘመን እንዱሰጡ ሇማስቻሌ በአምራች ዴርጅት የሚዘጋጅ ነው

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


 የተሽከርካሪ ማንዋልች በዓይነት የሚሰጡት አገሌግልት የተሇያዩ ሲሆን በአብዛኛው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገሌግልት ይሰጣለ

 ባሇንብረቶች ስሇተሽከርካሪያቸው ዓይነት ፤ መጠንና ዯረጃ እንዱያውቁ

 አሽከርካሪዎች ስሇተሽከርካሪ ክፍልች አጠቃቀም በቂ ግንዛቤ እንዱኖራቸው

 ስሇተሽከርካሪ መሇዋወጫዎች በአምራች ዴርጅት የተሰጠውን መሇያ ቁጥር ይገሌፃለ

 የተሽከርካሪ ክፍልች ሌኬትን /ስፔስፊኬሽን/ ሇማወቅ ይረዲሌ

 ሇተሽከርካሪ ክፍልች ማዴረግ የሚገባን ጥንቃቄ ያስረዲሌ

 የተሽከርካሪ ክፍልች የሰርቪስ ጊዜን ያሳውቃሌ

 የተሽከርካሪ ክፍልች ሲበሊሹ እንዳት መጠገን እንዯሚገባቸው በቅዯም ተከተሌ ይገሌፃለ


ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ
የማንዋሌ ዓይነት

የአምራች ዴርጅት ሌኬት ማንዋሌ

የተሽከርካሪውን የተሇያዩ ክፍልችን የሚገሌፅ ሲሆን የተሽከርካሪውን


 የምርት ቁጥር
 ሞዳሌ
 የሞተር ቁጥር
 የተመረተበት ዓመተ ምህረት
 የሻንሲ ቁጥር
 የአክስሌ ክብዯት መጠን
 ነጠሊ ክብዯት
 ጠቅሊሊ ክብዯት
 የአካሌ ቀሇም ዓይነት ወ.ዘ.ተ የሚገሌፅና የሚያብራራ ነው

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


የጥገና ማንዋሌ
ተሽከርካሪው ብሌሽት ሲያጋጥመውና እንዳት ተዯርጎ መጠገን እንዲሇበት የሚገሌፅ ማንዋሌ ሲሆን በውስጡ
የተሇያዩ የተሽከርካሪ ክፍልችን ሇመጠገን እንዯሚከተሇው ይገሌፃሌ
 ርዝመት
 ስፋት
 ውፍረት
 የተሽከርካሪ ክፍልች መሀከሌ ያሇውን ክፍተት
 የመጥበቅና የመሊሊት ሁኔታን
 ሌዩ የሆኑ የጥገና መሳሪያዎች አጠቃቀምን
 የአፈታትና አስተሳሰር ቅዯም ተከተሌን
 የአጠቃቀም ጥንቃቄን የሚያብራራ ነው

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


የመሇዋወጫ ዕቃ ማንዋሌ

ተሽከርካሪው ሊይ ያለ የተሇያዩ ክፍልች ተበሊሽተው መቀየር ሲያስፈሌግ በምን ዓይነት ተመሳሳይ መሇዋወጫ መቀየር እንዯሚገባ
የዕቃውን ዓይነትና የመሇያ ቅጥር ፤ አጠቃሊይ የዕቃው መግሇጫ የሚገኝበት የማንዋሌ ዓይነት ሲሆን በውስጡ

 ትክክሇኛውን የዕቃ ዓይነትና የሚገኝበትን የተሽከርካሪ ክፍሌ

 የመሇዋወጫ ዓይነትና ብዛት

 የግራ ወይም የቀኝ አቅጣጫ መሆኑን

 የዕቃው መሇያ ቁጥርን የሚያስረዲ የማንዋሌ ዓይነት ነው

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


የተሽከርካሪ የአጠቃቀም ማንዋሌ

አሽከርካሪዎች ተሽከርካሪው ሊይ ያለትን የተሇያዩ ክፍልች አጠቃቀም የሚገሌፅ የማንዋሌ ዓይነት ነው


ሇምሳላ
 ሞተር አነሳስና አጠፋፍ
 የማርሽ አቀያር ቅዯም ተከተሌ
 የፍሪሲዮን አጠቃቀም
 የፍሬን አጠቃቀም
 የበር አዘጋግ እና አከፋፈት
 የወንበር ማስተካከሌ ሁኔታ
 የዯህንነት ቀበቶ አጠቀቀምን
 በዲሽ ቦርዴ ሊይ ያለ ጠቋሚ ምሌክቶችን ምንነትና አገሌግልት ወ.ዘ.ተ የሚያብራራ ነው
ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ
የማንዋሌ አጠቃቀም

 ማንኛውም አሽከርካሪ ስሇ ተሽከርካሪው የሚያስረደ አስፈሊጊ ማንዋልችን የማንበብና የመረዲት ሌምዴ ሉኖረው ይገባሌ
 በአብዛኛው ማኑዋልች የሚዘጋጁት በእንግሉዝኛ ቋንቋ በመሆኑ አንብበው ሇማይረደት አሽከርካሪዎች በሚያውቁት ቋንቋ
በማዘጋጀት በቀሊለ በማንበብ አጠቃሊይ ስሇተሽከርካሪው መግሇጫዎችንና ሌኬቶችን ጠንቅቆ በመረዲት በጥገና ወቅት
የሚገኘውን መረጃ ከማኑዋለ መረጃ ጋር እያገናዘቡ ማረጋገጥ ከአሊስፈሊጊ ወጪ ከማዲኑም ባሻገር ጊዜን በእጅጉ ይቆጥባሌ

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


የማንዋሌ አያያዝ

 ማንዋልች ካሊቸው ከፍተኛ ጥቅም አንፃር በምንጠቀምበት ጊዜና ከተጠቀምን በኋሊ በአግባቡ መያዝ ይኖባቸዋሌ

 በአብዛኛው በአገራችን አሽከርካሪዎችም ሆኑ የጥገና ባሇሙያዎች ሇማንዋሌ ካሊቸው የግንዛቤ ማነስ የተነሳ በማንዋሌ
ሲጠቀሙም ሆነ ሇማንዋልች የተሇየ ጥንቃቄ ሲያዯርጉ አይስተዋሌም

 ማንዋልች በተሽከርካሪው ውስጥም ሆነ በጥገና ማዕከሊት ውስጥ በሚጠቀሙበጥ ጊዜ በተሇያዩ ነገሮች እንዲይበሊሹ ጥንቃቄ
ማዴረግ ይገባሌ

 ስሇሆነም ማንዋልች ስንጠቀም እጃችንን ከማንኛውም ፈሳሽና ቅባት ንክኪ የፀዲና ንፁህ በማዴረግ ንፅህና ባሇው ጠረጴዛ
ሊይ በመጠቀም ከብሌሽት መከሊከሌ ይኖርብናሌ

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


የማንዋሌ መረጃዎችንና ሌኬቶችን መጠቀም

ተሽከርካሪ ሲፈተሽ ፤ ሲጠገን ፤ ሰርቪሰ ሲዯረግ በማንዋለ ውስጥ የተቀመጡ መረጃዎቸ እና ሌኬቶችን በትክክሇኛ መንገዴ
ተጠቅሞ ስራውን ማከናወን የተሽከርካሪ እዴሜን ከማራዘሙን በሊይ በተጨማሪ የገንዘብ ፤ የጉሌበትና የጊዜ ወጪን ይቀንሳሌ

ማንዋሌ ውስጥ የሚገኙ ምሌክቶችን መሇየት

የተሽከርካሪ አምራች ዴርጅቶች በአብዛኛው ማንዋሌ ሲያዘጋጁ የሚጠቀሙባቸው ምሌክቶች


በዓሇም አቀፍ ዯረጃ ተመሳሳይ መረጃን ሇማስተሊሇፍ አንዱችለ ተዯርገው ነው፡፡
 ስሇሆነም አሽከርካሪዎች በማንዋሌ ውስጥ የሚገኙ ምሌክቶችን ምንነትና የሚያስተሊሌፉትን
መረጃ ጠንቅቀው መረዲት ይጠበቅባቸዋሌ
 የተሽከርካሪ የሙቀት መጠን መሳያ ጌጅ
 የእጅ ፍሬን መያዙን የሚያሳይ ምሌክት
 የሞተር ዘይት ግፊት ማሳያ መሆኑን የሚያሳይ ምሌክት ወ.ዘ.ተ
ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ
መሇኪያዎችን መሇየት
የመሇኪያ መስፈርቶች በዓሇም አቀፍ ዯረጃ የሚወጡ ሲሆን እንዯ አምራች ዴርጅቱ ሁኔታ ሉሇያዩ ቢችለም ተመሳሳይ
መሌዕት የሚያስተሊሌፉ በመሆናቸው ማንኛውም አሽከርካሪም ሆነ ተሸከርካሪውን የሚጠግን ባሇሙያ በማንዋለ ውስጥ
የተቀመጡትን መሇኪያዎች እንዯ ሚሉ ሜትር ፤ ኢንች ፤ ሲሲ ፤ ግራም ወ.ዘ.ተ የመሳሰለት ያሊቸውን ተዛማጅነት ማወቅና
በመስፈርቱ መሰረት መዯረግ ያሇበትን የመፍትሄ እርምጃ መውሰዴ ይጠበቅባቸዋሌ፡፡

ማንዋሌ ውስጥ ያለትን አማራጭ መረጃዎች መጠቀም


ማንዋሌ ውስጥ የሚገኙ አጠቃሊይ መረጃዎች ሇአሽከርካሪም ሆነ ጥገና ሇሚያከናውኑ ባሇሙያዎች ስሇተሸከርካሪው በቂ
ግንዛቤ እንዱኖራቸው ስሇሚዯረግ ተሸከርካሪውን በአግባቡ ዯህንነቱ እንዱጠበቅና ጥገና እነዱያገኝ በማዴረግ ተሸከርካሪው
ሇረጅም ጊዜ አገሌግልት እንዱሰጥ ያስችሊለ፡፡

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


መረጃዎችና ሌኬቶችን መተርጎም
አሽከርካሪዎችም ሆነ የጥገና ባሇሙያዎች በማንዋለ ውስጥ የሚገኙ መረጃዎችንና ሌኬቶችን በባሇሙያ አማካኝነት ትክክሇኛ
ትርጉማቸውንና የሚስተሊሌፉትን መረጃ በአግባቡ ተርጉሞ /አስተርጉሞ/ በየጊዜው በማንበብ ዕውቀታቸውን ማዲበር
ሉያጋጥሙ ሇሚችለ የተሽከርካሪ ክፍልች ብሌሽት በቀሊለ የመፍትሄ እርምጃ ሇመውሰዴ ያስችሊቸዋሌ፡፡

ማንዋሌን በቀሊለ የሚገኝበት ስፍራ ማስቀመጥ


ማንዋልች መቀመጥ ያሇባቸው ንፁህ የሆነ ቦታ ብቻ ሳይሆን እንዯማንዋልቹ ዓይነት ተሇይተው በቀሊለ ሉገኙ በሚችለበት
ግሌፅ ቦታ ሊይ ማስቀመጥ ሇስራ በሚፈሇጉበት ወቅት በአጭር ጊዜ ውስጥ ሇማግኘት ስሇሚያስችሌ ማንዋልች የሚቀመጡበት
ስፍራና የሚቀመጡበት ወቅት ትኩረት ሉሰጠው ይገባሌ፡፡

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


+251-911-423-225

+251-911-423-225

arkdios@twitter.com
arkdios@instagram.com
arkdios@facebook.com
arkdios@gmail.com

arkdios@yahoo.com

ሴፍቲ አሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ 15

You might also like