Professional Documents
Culture Documents
Akaw
Akaw
ልጀስቲክ ባሇስሌጣን
ታህሳስ 2015
የድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ
ባለስልጣን-AKAW
የስሌጠናው ይዘት
• የግሌ ዯህንነት መጠበቂያ መሳሪያዎች
• አዯጋዎችንና ጉዲት ሉያዯረሱ የሚችለ
ሁኔታዎችን መሇየት
• በማሽከርከር ወቅት የአዯጋ መንስኤ
• የአዯጋ ውጤቶችና የጉዲት አይነቶች
• በማሽከርከር ሊይ ተፅእኖ ያሊቸው የተፈጥሮ ህጎች
• በተሇያየ መንገዴና አየር ሁኔታ ውስጥ
ስሇማሽከርከር
• አዯጋን ማስወገዴና ተከሊክል ማሽከርከር
• የእስት አፈጣጠርና አጠፋፍ ዘዳ
• የመጀመሪያ ህክምና እርዲታ አሰጣጥ
የድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ
ባለስልጣን-AKAW
የስራ ላይ ደህንነት
የስራ ላይ ደህንነት አሽከርካሪዎች ከማሽከርከር
ተግባርና ከተሸከርካሪው ሁኔታ ጋር በተያያዘ
የሚያከናውኗቸው ድርጊቶችና ሊያስከትሉ
የሚችሉትን አደጋ በመረዳት የጥንቃቄ እርምጃ
መውሰድ ነው፡፡
• የተሸከርካሪ ብልሽት
• የእሳት አደጋ
• ከተሳፋሪና ከሌሎች መንገድ ተጠቃሚዎች
ጋር የሚፈጠሩ አለመግባባቶች
• የመጋጨት፡ የመገልበጥና ከተሸከርካሪ
የመውደቅ
• የመንገድ አቀማመጥና የአየር ሁኔታ
የድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ
ባለስልጣን-AKAW
የአደጋ ውጤቶችና የጉዳት አይነቶች
• የሞት አደጋ
• አካል ጉዳተኛነት
• የጤና መታወክ
• የስነ ልቦና ጉዳት
• አካባቢያዊ ጉዳት
• ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳቶች
• በተራራማ ቦታ ሊይ
• በአቧራማ መንገዴ ሊይ
ኦክስጂን ሙቀት
ነዳጅ
የድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ
ባለስልጣን-AKAW
የሚቀጣጠሉ ነገሮች በሦስት ዓይነት መልክ ሊገኙ ይችላሉ፡፡
1. ጠጣር፡- እንጨት፣ ወረቀት፣ ጥጥ ...ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉት፡፡
2. ፈሳሽ፡- ቤንዚን፣ ናፍጣ፣ ዘይት...ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉት፡፡
3. ጋዝ፡- ቡቴን፣ ሚቴን፣ ፕሮፔን...ወ.ዘ.ተ
የመሳሰሉት፡፡
2. የ/ለ/(B) ክፍል ( 2ኛ
ደረጃ ) እሳት
የዚህ ክፍል እሳት የሚነሳው
ከፈሳሽ ነገሮች ማለትም
ቤንዚን፣ ናፍጣ ...ወ.ዘ.ተ
ከመሳሰሉት ሲሆን
የማጥፊያ መሣሪያዎቹም
ፎም፣ ግፊት ያለው ማፈን
የሚችል ካፊያ ውሀና
ካርቦን ዳይኦክሳይድ
ናቸው፡፡
የድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ
ባለስልጣን-AKAW
የእሳት አመዳደብና የማጥፊያ መሣሪያዎች
3. የሐ(C)ክፍል ( 3ኛ
ደረጃ ) እሳት
የዚህ ክፍል እሳት
የሚነሳው ከጋዝ ማለትም
ቡቴን ሚቴን...ወ.ዘ.ተ
ከመሳሰሉት ወይም
ከኤሌክትሪክ ሲሆን
የማጥፊያ መሣሪያዎቹም
ካርቦን ዳይ ኦክሳይድና
ድራይ ፓውደር ናቸው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
• በ/ለ/ ክፍል እሳት ላይ ካፊያነት የሌለው ውሀ መጠቀም እሳቱን ሊያባብሰው ይችላል፡፡
• በ /ሐ/ እና በ /መ /ክፍል እሳት ላይ ውሀና እርጥበት ያለውን ነገር መጠቀም በፍጹም
የተከለከለ ነው፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ
ባለስልጣን-AKAW
በተሽከርካሪ ላይ እሳት እንዲነሳ ምክንያት
ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች
• በነዳጅ መስመር ላይ የሚያፈስ ቦታ መኖር፣
• የተላላጡና የተዝረከረኩ የኤሌክትሪክ መስመሮች፣
• የሞተር ከመጠን በላይ መሞቅ፣
• ባትሪ በሚፈታና በሚታሠርበት ወቅት የሚኖር
የጥንቃቄ ጉድለት፣
• የነዳጅ ማጠራቀሚያ ጋን ያለመከደንና በዚያ
አካባቢ ሲጋራ ማጨስ ወይም ሌሎች እሳት ሊያስነሱ
የሚችሉ ነገሮች መኖር፡፡
የድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ
ባለስልጣን-AKAW
የመጀመሪያ ህክምና ዕርዳታ አሰጣጥ
1. የመጀመሪያ ህክምና ዕርዳታ
• የመጀመሪያ ህክምና ዕርዳታ ማለት አንድ ሰው በተለያየ ምክንያት በድንገት ጉዳት
• አደጋ ደርሶበት ሲታመም መደበኛውን ህክምና ወደሚያገኝበት የህክምና ተቋም
እስከሚደርስ ድረስ በቅድሚያ የሚደረግለት ዕርዳታ ማለት ነው፡፡