You are on page 1of 33

1.

የጤና መታወክ የሚሰማዉ አሽከርካሪ ማስተዋልና ማገናዘብ ይችላል

ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

2. የመወሰን ችሎታ ማነስ የምን ምልክት ነው?

ሀ. የጤና ችግር ሐ. “ሀ” እና “ ለ “

ለ. የችሎታ ችግር መ. መልሱ አልተሰጠም

3. የመንገድ ላይ ትህትና የሥነ ባህሪ ጉዳይ ክፍል ነው

ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

4. ጠጥቶ ማሽከርከር የሞገደኛ አሽከርካሪ ባህሪ ነው

ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

5. የተሳሳተ ውሳኔ ማስተላለፍ የብቃት ማነስ ምልክት ነዉ

ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

6. አካባቢ ለባህሪ መንስኤ አይሆንም፣


ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
7. የትራፊክ ምልክቶችን ማክበር የሙያ ሥነ ምግባር ጉድለት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
8. የራስን ፍላጐት ብቻ መጠበቅ የአሽከርካሪዎች አላስፈላጊ ባህሪ ነው

ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

9. አለመረጋጋት ለአሽከርካሪዎች አላስፈላጊ ባህሪ ነው

ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

10. አልኮል መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር የውሳኔ አሰጣጥን ያዛባል

ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

11. በድብርት ስሜት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር ለአደጋ ያጋልጣል

ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

12. ራስን ዝቅ አድርጐ የማየት ስሜት ከአላስፈላጊ ባህሪያቶች አንዱ ነው

ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

13. አንድ አሽከርካሪ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት በቂ ዝግጅት ማድረግ አለበት


ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
14. ለማሽከርከር ፍላጐትና ተነሳሽነት ያስፈልጋል

1 ስነ-ባህሪ
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
15. በማሽከርከር ወቅት አለመረጋጋት ቅንነት የጐደለው የማሽከርከር ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
16. የተጓደለ የማሽከርከር ባህሪ ራስንና አካባቢን ከአደጋ ይከላከላል
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
17. አሽከርካሪዎች ሲያሽከረክሩ የሚያሳዩትን ባህሪ የሚያጠና ሳይንስ የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ይባላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
18. ከ8ዐ% እስከ 9ዐ% አካባቢን ለማወቅና ስለ አካባቢ መረጃ ለመሰብሰብ የሚቻለው በመስማት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
19. አንድ አሽከርካሪ የአይን እይታው ባይስተካከልም ማሽከርከር ይችላል
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
20. አትኩሮትን በማሽከርከር ላይ ሳያደርጉ ማሽከርከር የጥንቃቄ ጉድለት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
21. አሽከርካሪዎች አስፈላጊ የማሽከርካር በህሪያትን ለይቶ ማወቃቸው ለውሳኔ አሰጣጥ ይረዳቸዋል
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
22. በሥልጠና አማካኝነት ባህሪን ማሻሻል ይቻላል
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
23. የአሽከርካሪነት ሙያ በትምህርትና ሥልጠና የተገኘውን ዕውቀት፣ክህሎትና አስተሳሰብን
በመጠቀም ለህብረተሰቡ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የስራ መስክ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
24. አሽከርካሪዎች ባለማወቅ፣ በቸልተኝነትና ስነ-ስርዓት በጐደላቸው አሽከርካሪዎችና እግረኞች
ሊደርሱ የሚችሉ አደጋዎችን አስቀድሞ የመጠንቀቅ ኃላፊነት አለባቸው
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
25. አሽከርካሪዎች የእንቅልፍ ስሜት በተሰማቸው ጊዜ የሚያነቃቃ ነገር ወስደው ማሽከርከር አለባቸው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
26. አሽከርካሪዎች በህክምና ባለሞያ ካልተፈቀደ በስተቀር መድሀኒት ወስደው ማሽከርከር አይችሉም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
27. ትኩረት ለመሳብ መሞከር የአሽከርካሪ መልካም ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
28. ፍጥነት መቀነስና በማይታመን ሁኔታ ፍጥነት መጨመር አልኮል መጠጥ ጠጥቶ የሚያሽከርከር
አሽከርካሪ ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
29. በአልኮል መጠጥ ተመርዘው የሚያሽከረክርሩ አሽከርካሪዎችን በተመለከቱ ወቅት አሽከርኮሪዎቹን
ተጠግቶ ማስቆም የተሻለ አማራጭ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
30. ሞገደኛ አነዳድ በመጥፎ ስሜት ውስጥ ሆኖ የማሽከርከር ውጤት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት

2 ስነ-ባህሪ
31. አሽከርካሪው በሚያሽከረክርበት ወቅት አስፈላጊውን የትራፊክ ምልክት ለሌሎች አሽከርካሪዎች
አለማሰየት ትዕግስት ማጣታትንና ትኩረት አለመስጠትን ያሳያል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
32. ለሰው ልጅ ክብር መስጠትና ይቅር ባይ መሆን የማሽከርከር ሥነ-ባህሪ ጠቀሜታ ነዉ
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
33. ስድቦችንና ጸያፍ ምልክቶችን ችላ ማለት ትክከለኛው የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ተግባራዊ ምላሽ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
34. የተነሳሺነት ስሜት መቀነስ የአነዳድ ስህተትን ያስከትላል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
35. በማሽከርከር ተግባር ትክከለኛ ውሳኔ ለማድረግ አዕምሮን በንቃት ማሠራት ተገቢ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
36. በራስ ላይ የደረሰን ችግር በሌሎች ላይ እንዲደርስ መሻት ትክክለኛው የማሽከርከር ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
37. የሌሎች አሽከርካሪዎችን የማሽከርከር እንቀስቃሴ አለማስተጓጎል የኃላፊነት መገለጫ ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
38. ጥሩ ስነ ምግባር የተላበሰ አሽከርካሪ ሌሎች የመንገድ ተጠቃሚዎች ለአደጋ እንዳይጋለጡ የመጠበቅ
ሀላፊነት የለበትም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
39. ደንብ ማክበርና ልበ-ሙሉነት የብቃት መገለጫ ባህሪያት ናቸው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
40. በመደበኛ የማሽከርከር ሁኔታ ውስጥ ተስፋ የመቁረጥና ያለመረጋጋት ለአደጋ መንስኤ ይሆናሉ፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
41. በማሽከርከር እንቅስቃሴ ስሜታችንና ሀሳባችንን በሚገባ ማወቅ የብቃት መገለጫ ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
42. መንገዱ በሚፈቅደው የፍጥነት ገደብ መሠረት ከማሽከርከር ይልቅ ትራፊክ ፖሊሶች ባሉበት ቦታ
ብቻ ፍጥነት መቀነስ የባህሪም የብቃትም ችግር ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
43. ያለበቂ ትኩረትና በሌላ ሀሳብ ተጠምዶ ማሽከርከር ትክክለኛ ያልሆነ የማሽከርከር ሂደት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
44. የማሽከርከር ስህተት ፈጽመን አደጋ ባለማድረሳችን ስህተት የመደጋገም ልምድ ተፈጥሮአዊ ክስተት
ስለሆነ መቆጣጠር አይቻልም
ሀ/ እውነት ለ/ ሐሰት
45. አሽከርካሪዎች አሉታዊ ባህሪያቸውን እራሳቸው ደረጃ በደረጃ መለወጥ ይችላሉ
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
46. የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የአሽከርካሪዎችን የማሽከርከር ተግባር ያጠናል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

3 ስነ-ባህሪ
47. ስነ-ምግባር ባህሪን የሚያጠና የጥናት ዘርፍ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
48. የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የአስተሳሰብ ስርአትን የሚያጠና ሳይንስ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
49. የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የፍጥነት ወሰን አከባበርን ያበረታታል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
50. በቂ እረፍት ሳያደርጉ ማሽከርከር ስነ-ባህያዊ ችግር አይደለም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
51. የአልኮል መጠጥን ሳይበዛ የወሰደ አሽከርካሪ ማሽከርከር ይፈቀድለታል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
52. ጫት ቅሞ ማሽከርከር አልኮል ወስዶ የማሽከርከርን ያህል ለአደጋ አያጋልጥም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
53. ሀላፊነት ከስነ-ባህሪያዊ እሴቶች ውስጥ አይካተትም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
54. ደህንነት ከስነ-ባህሪያዊ እሴቶች ውሰጥ አንዱ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
55. ስነ-ባህሪያዊ ግብን ለመምታት ከሚያነሳሱ እሴቶች መሀከል ብቃት አንዱ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
56. ሌሎች መንገድ ተጠቃሚዎችን ማሠብ አንድ የሥነ-ባህሪ መሠረት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
57. ጉዞን በዕቅድ ማከናወን ሥነ-ባህሪያዊ ተነሳሽነትን አያሳይም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
58. መልካም-ምግባር አንዱ የማሽከርከር ሥነ-ባህሪ አላማ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
59. ስነ-ምግባራዊነት ማለት በራስ ላይ እንዲደርስ የማይፈለገውን ነገር በሌሎች ላይ ማድረስ ማለት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
60. በቀጥታ ወይንም በተዘዋዋሪ ሊታወቅ የሚችል ነው፡፡
ሀ. ባህሪ ሐ. የማሽከርከር ባህሪ
ለ. ስነ-ባህሪ መ. መልስ የለም
61. አሽከርካሪ በሚያሽከርክርበት ወቅት የሚያሳየውን ባህሪ የሚያጠና የሥነ ባህሪ ዘርፍ ምን ይባላል?
ሀ. የማሽከርከር ባህሪ ሐ. የአሽከርካሪ ባህሪ
ለ. የማሽከርከር ሥነ ባህሪ መ. ሁሉም መልስ ይሆናሉ
62. የሰው ልጅ ባህሪ የ ውጤት ነው፡፡
ሀ. ውርስ ሐ. “ሀ” እና ”ለ”
ለ. አካባቢ መ. መልሱ የለም
63. ትህትናን የተላበሰ አሽከርካሪ አደጋን የመከላከል ብቃቱ አነስተኛ ነው?
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት

4 ስነ-ባህሪ
64. አብሮ የመስራትና አብሮ የመኖር እሴት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ሙያ ሐ. ስነ ምግባር
ለ. የሙያ ስነምግባር መ. ሁሉም
65. ከሚከተሉት ውስጥ የሞገደኛ አነዳድ ሂደት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ግዴለሽነት ሐ. “ሀ” እና “ለ”
ለ. ትኩረት መሰጠት መ. መልሱ አልተሰጠም
66. የማሽከርከሪ ስነ-ባህሪ ጉዳዮች የሚባለው የቱ ነው?
ሀ. ዝግጁነት ሐ. ርህራሄ
ለ. መረጃን ማሰባሰብ መ. “ሀ” እና ”ለ”
67. መረጃን ከአካባቢያችን በስሜት ህዋሳቶቻችን 80-90% የመላክ ሂደት ነው፡፡
ሀ. መገንዘብ ሐ. ማስተዋል
ለ. ትኩረት መ. ሁሉም
68. ባህሪንና አእምሮን፣ አስተሳሰብን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የሚያጠና ዘርፍ የሆነው የቱ ነው
ሀ. ስነ ምግባር ሐ. ባህሪ
ለ. ስነ ባህሪ መ. ”ለ” እና “ሐ”
69. አሽከርካሪዎች አደጋን ለመከላከል በቂ የማሽከርከር ክህሎት ሊኖራቸው ይገባል?
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
70. የብስለት፣ የችሎታ፣ የትምህርት እና የመነሳሳት የጋራ ውጤት የሆነው የቱ ነዉ ?
ሀ. መነቃቃት ሐ. ዝግጁነት
ለ. ግዴለሽነት መ. “ሀ” እና ”ለ”
71. በሰዎች ውስጥ ያለዉን ባህሪን ወደ ግብ የሚያንቀሳቅስ ሂደት ነው፡፡
ሀ. ዝግጁነት ሐ. ግዴለሽነት
ለ. መነቃቃት መ. ሁሉም
72. በፍርሃትና በጭንቀት ውስጥ ሆኖ የማሽከርከር ሂደት ይባላል፡፡

ሀ. ሞገደኛ አነዳድ ሐ. “ሀ” እና “ለ”


ለ. ክልፍልፍ አነዳድ መ. መልሱ አልተሰጠም
73. ብቃት ያለው አሽከርካሪ ለአደጋ መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ጉዳዮችን አስቀድሞ መለየት ይችላል?
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
74. ስሜቱ ጥሩ የሆነ አሽከርካሪ ራሱም ሆነ በሌሎች ሊደርስ የሚችልን አደጋ የመከላከል ብቃቱ
አነስተኛ ነው?
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
75. ውጤታማ የመግባባት ክህሎት የሚባለው የቱ ነው?
ሀ. መንፈግ ሐ. መነቃቃት
ለ. መቻቻል መ. ሁሉም
76. በትምህርትና በስልጠና የተገኘ ክህሎት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ሙያ ሐ. ስነ ምግባር

5 ስነ-ባህሪ
ለ. የሙያ ስነምግባር መ. መልሱ የለም
77. ከሚከተሉት ውስጥ የአሽከርካሪዎች አላስፈላጊ ባህሪያት የሆነው የቱ ነው?
ሀ-.ሞገደኝነት ሐ. የስሜት ባህሪ
ለ. አካላዊ ሁኔታ መ. “ሀ” እና “ለ”
78. ውስጣዊ ፍላጎትን፣ ፍቅርን፣ ጥላቻን መግለፅን ያመለከታል፡፡
ሀ. ሀይለ ስሜት ሐ. የመገንዘብ ባህሪ
ለ. የስሜት ባህሪ መ. መልሱ የለም
79. የሰው አስተሳሰብ አመልካች ድርጊት ውጤት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ስነ ባህሪ ሐ. ትህትና
ለ. ባህሪ መ. ሁሉም
80. የሰዎችና የእንስሳትን ባህሪ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የሚያጠና የትምህርት ዘርፍ ነው፡፡
ሀ. ስነ ባህሪ ሐ- ዝግጁነት
ለ. ባህሪ መ. መልሱ የለም
81. አሽከርካሪዎች መረጃን የማሰባሰብና መተርጎም ሂደት የሚያከናውኑበት ዘዴ . ነዉ
ሀ. በመገንዘብ ሐ. በማስተዋል
ለ. በትኩረት መ. ሁሉም
82. ባለሞያው እንደተሰማራበት የሙያ ዘርፍ የሚከተላቸው መርሆችና ደንቦችን የሚመለከት ዘርፍ
ነው፡፡

ሀ. ሙያ ሐ. ስነ-ምግባር
ለ. የሙያ ስነ-ምግባር መ. ስነ-ባህሪ
83. ውጤታማ መግባባትን ለመፍጠር ከሚያገለግሉ ክህሎቶች ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው?
ሀ. መቻቻል ሐ.አዛኝ መሆን
ለ. መደራደር መ. ሁሉም
84. ከትክክለኛ የማሸከርከር ባህሪ የሚመደበው የቱ ነው?
ሀ. ፍርሀት ሐ. በራስ መተማመን
ለ. ጭንቀት መ. ሁሉም

85. ነውጠኛ የማሸከርካር ባህሪ ያለውን ሠው ተከታትሎ መበቀል ይገባል

ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
86. በአንድ እጅ እያሽከረከሩ በሌላ እጅ ሌላ ተግባር ማከናወን ተገቢ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
87. አሽከርካሪና እግረኛ ከሁለቱም እኩል የጋራ ደህንነት ጥንቃቄ አተገባበር ይጠበቃል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
88. አነስተኛ የአልኮል ይዘት ያላቸውን መጠጦች እንደ ቢራ ያሉትን ጠጥቶ ማሸከርከር ችግር
አያስከትልም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት

6 ስነ-ባህሪ
89. የማሽከርከር ተግባር አካል እንቅስቃሴንና የአዕምሮ አመለካከትን በቅንጅት ያጣመረ ተግባር ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
90. ከማሽከርከር ስህተት መማር ለአሽከርከሪዎች መልካም ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
91. ቀልጣፋነት የማሸከርከር መለኪያ ነው
ሀ. ብቃት ሐ. ሀ እና ለ
ለ. ባህሪ መ. መልሱ የለም
92. የጋራ መጠቀሚያ መሠረተ ልማት እንጂ ለአሸከርካሪዎች ብቻ የተተወ አይደለም
ሀ. መንገድ ሐ. ሀ እና ለ
ለ. መኪና መ. መልሱ የለም
93. ሥነ- ባህሪያዊ እሴት የሆነው?
ሀ. ብቃት ሐ. ኃላፊነት
ለ. ደህንነት መ. ሁሉም
94. በመንገድ ላይ ሲያጠፉ የተመለከትናቸውን አሽከርካሪዎች መገሰፅ ይገባል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
95. ቅድሚያ ያለመስጠት የሞገደኘነት ምልክት ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
96. የትራፊክ መብራት መጣስ የትግሥት ማጣት ምልክት ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
97. የትራፊክ ፖሊስን የእጅ ምልክት ያለማክበር የብቃት ማነስን አያመለክትም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
98. ለሌሎች ያለማሰብ የባህሪ እንጂ የብቃት ችግር አይደለም
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
99. ለሌሎች መንገድ ተጠቀሚዎች ቤተሰባዊ እሴትን ያለማንፀባረቅ የሥነ-ምግባር እንጂ የሥነ-
ባህሪ ችግር አይደለም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
100. የፍጥነት ወሰን ገደብን ያለማክበር የግንዛቤ አናሳነትን ያሳያል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
101. ተሸከርካሪን ሳይፈትሹ መንቀሳቀስ ነዉ
ሀ. የዝግጅት መጓደል ሐ. ሀ እና ለ
ለ. ሙያዊ ግዴታን ማሟላት መ. መልሱ የለም
102. በችልተኝነት የሚደርስ አደጋ እጅግ አናሳ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት

103. የስሜት ህዋሳት ተግባር የሆነው;


ሀ. መስማት ሐ. ሀ እና ለ
ለ. ማስተዋል መ. መልሱ የለም

7 ስነ-ባህሪ
104. በጨለማ ጊዜ የማሸከርከር ተግባርን መከናወን እጅግ ጠቃሚ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
105. ለመሔድ ወዳቀዱት ሥፍራ ሠፋ ያለ ጌዜን በመመደብ ሞገደኛነትን መካላከል ይቻላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
106. ዘወትር ከሰዎች ጋር የመኖርን ግንኙነት መርህ መሆን የሚገባው በ ነዉ
ሀ. መቻቻል ሐ. አቻ መሆን
ለ. ማካፈል መ. ሁሉም
107. ጫት የአእምሮ ንቃትን ስለሚጨምር በማሽከርከር ወቅት መጠቀም ያስፈልጋል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
108. ሥነ-ባህሪያዊ እሴት የሆነው የቱ ነዉ
ሀ. ሀላፊነት ሐ. ብቃት
ለ. ደህንነት መ. ሁሉም መልስ ነው
109. መረጋጋትና ግፊትን መቋቋም ትክክለኛ የማሸከርከር ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
110. አንድ አሽከርካሪ ርቀትን ጠብቆ በማሽከርከረ አደጋን መከላከል አለበት
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
111. የራስንና የሌሎችን ፍጥነት አመዛዝኖ በማሸከርከር አደጋን መከለከል ይቻላል
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
112. አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከርን የሚመለከት የትኛው ነው?
ሀ. ርቀትን ጠብቆ ማሽከርከር ሐ. ሀ እና ለ
ለ. የመንገድ ጠቀሜታን ማወቅ መ. መልሱ የለም
113. በቁልቁለት ላይ ተሽከርካሪን በፍጥነት ማሽከርከር ን ያሳያል?
ሀ. ቸልተኝነት ለ. ግዴለሽነት
ሐ. የብቃት ማነስ መ. ሁሉም
114. አሽከርካሪዎች ሠው በሚበዛበት አካባቢ ፍጥነትን በመጨመር ፈጥነው ማለፍ አለባቸው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
115. የአደጋ መነሻ ምክንያት የሚሆነው የቱ ነዉ?
ሀ. የኃላፊነት ጉድለት ሐ. የደህንነት ጉድለት
ለ. የብቃት ጉድለት መ. ሁሉም
116. የአንድ አሽከርካሪ ትኩረት መሆን ያለበት በራሱ ላይ ብቻ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
117. የሞተር ዘይት ሳያረጋግጡ ሞተር ማስነሳት የዝግጁነት ችግር አይደለም
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
118. የጉዞ ዕቅድ ማውጣት ከአንድ አሽከርካሪ የሚጠበቅ ሙያዊ ሃላፊነት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
119. የትኩረት ማጣት ችግር ከፍተኛ የደህንነት ችግር አይደለም
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት

8 ስነ-ባህሪ
120. ማስተዋል ማለት ምን ማለት ነዉ?
ሀ. በተመረጡ መረጃዎች ላይ መተኮር ሐ. ሀ እና ለ
ለ. የተመረጡን መረጃዎች መተንተን መ. መልሱ የለም
121. ዝግጁነት ማለት?
ሀ. ብስለት ሐ. ሀ እና ለ
ለ. መነሳሳት መ. መልሱ የለም
122. ትህትና የተላበሰ አሽከርካሪ መገለጫ የሆነዉ የቱ ነዉ?
ሀ. ሥነ-ምግባር ይኖረዋል ሐ. እራሱን ይወዳል
ለ. ለሌሎች ይራራል መ. ሀ እና ለ
123. ደስተኝነትንና እርካታን የምናገኘው በ ነዉ
ሀ. ክህሎታችን ሐ. ሀ እና ለ
ለ. ድርጊታችን መ. መልሱ የለም
124. የመንገድ ህግጋትን ማክበር ማለት እንደትራፊኩ ሁኔታ መንዳት ማለት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
125. መጠጥ መጠጣትና በእንቅልፍ ስሜት ማሽከርከር ጉዳታቸው አናሣ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
126. በተሽከርካሪ ቴክኒክ ጉደለት አደጋ እንዳይደርስ መከላከል የአሽከረካሪ ኃላፊነት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት

127. ለአደጋ የሚዳርግ የማሽከርከር ባህሪ ያልሆነው ነዉ


ሀ. ሞገደኝነት ሐ. እርጋታ
ለ. ቸልተኝነት መ. ሁሉም
128. አንድ አሽከርካሪ ዘወትር የጐማ ንፋስ መጠንን መከታተል ትክክለኛ የማሽከርከር ባህሪ ይባላል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
129. የተሽከርካሪ የኋላ መመልከቻ መስታወት እንደአስፈላጊነቱ አዘውትሮ ማየት በ
ይመደባል

ሀ. ዝግጁነት ሐ. ብልህነት
ለ. ጠንቃቃነት መ. ሁሉም መልስ ይሆናል
130. ማርሽን ዜሮ ሳያደርጉ ሞተር ማስነሳት የምን መገለጫ ነው?

ሀ. የሀላፊነት ጉድለት ሐ. የደህንነት ጉድለት


ለ. የብቃት ጉድለት መ. ሁሉም
131. ፍጥነት ከመቀነስ በፊት አሽከርካሪው መስታወት ማየት አለበት?

ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
132. አንድ አሽከርካሪ የሞተር ዘይት ሳያይ ሞተር ቢያስነሳ የምን ችግር ነው?

ሀ. የብቃት ሐ. "ሀ" እና "ለ"

9 ስነ-ባህሪ
ለ. የዝግጁነት መ. መልሱ የለም
133. አሽከርካሪ ሲያሽከረክር ሊከታተል የሚገባው አካባቢ የቱ ነው?
ሀ. የተሽከርካሪውን ጐንና ጐን ሐ. ከተሽከርካሪው ኋላ
ለ. ከተሽከርካሪው ፊት መ. ሁሉም
134. የአሽከርካሪውን ዝግጁነት የሚያሳየው ተግባር የቱ ነው?
ሀ. በቂ እረፍት መውሰዱ ለ. ተሽከርካሪውን መፈተሹ
ሐ. ጤንነቱን ማረጋገጡ መ. ሁሉም መልስ ናቸዉ

135. አሽከርካሪው ሞተር ሲያስነሳ ቁልፍን ከ"3ዐ" ሰኮንድ በላይ መያዙ ምንን ይጠቁማል?
ሀ. የክህሎት ችግር ለ. የትኩረት ችግር
ሐ. የሀላፊነት ችግር መ. ሁሉም

136. የአዕምሮአዊ ባህሪ ረድፍ አያያዝንና ተከታትሎ የማሽከርከር ጥበብን ለመረዳት ያገለግላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
137. ከሥነ በህሪ ዘርፍ ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው፡፡

ሀ. ፀባይ ሐ. ሞገደኝነት
ለ. ልግመኝነት መ. ሁሉም መልስ ነው
138. ከሚከተሉት ውስጥ ከዝገጁነት ተገባራት የሚካተተው የቱ ነው

ሀ. ዘወትር የራሱን ችሎታ ማዳበር


ለ. ከጉዞ በፊት በቅድሚያ ተሸከርካሪን መፈተሸ
ሐ. ከጉዞ በፊት የራስን የጤንነት ሁኔታ መፈተሸ
መ. ሁሉም
139. በተረበሸ ስሜት ውስጥ ሆኖ የማሽከርከር ሂደት የሞገደኛ አሽከርካሪ ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
140. አሽከርካሪዎች በሚያሽከረክሩበት ወቅት የሚያሳዩት ባህሪ ይባላል፡፡

ሀ. ስነ ባህሪ ሐ. የማሽከርከር ስነ ባህሪ


ለ. ስነ ምግባር መ. ሁሉም
141. ስነ-ምግባር ማለት ባህሪ ነው፡፡
ሀ. እውነት ሀ.ሀሰት
142. በስሜት ህዋሳቶቻችን የመጣን መረጃ የመምረጥ ሂደት ነው፡፡

ሀ. ዝግጁነት ሐ. መረጃን መሰብሰብ


ለ. መገንዘብ መ. ማስተዋል
143. በማሽከርከር ውሳኔ መስጠት ላይ ቸልተኛ መሆንና ቅልጥፍና መቀነስ ለአደጋ መንስኤ ይሆናል፡፡

ሀ. እውነት ለ ሀሰት
144. ከቤተሰብ የወረስናቸው ባህሪያት አመለካከት ላይ ተፅዕኖ ያሳድራሉ፡፡

10 ስነ-ባህሪ
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

145. ከሚከተሉት ውስጥ የስነ ባህሪ ጉዳይ የሆነው የቱ ነው

ሀ. የስሜት ባህሪ ለ. የክህሎት ባህሪ


ሐ. የመገንዘብ ባህሪ መ. ሁሉም
146. አሽከርካሪዎች በራሳቸው ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ጥፋት ሊደርስ የሚችልን አደጋ የመከላከል ብቃት
ሊኖራቸው ይገባል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
147. የማሽከርከር ባህሪ ዘርፍ ያልሆነው የቱ ነው

ሀ. መነቃቃት ሐ. ብቃት
ለ. ሀላፊነት መ. ሁሉም
148. የማሽከርከር ስነ ባህሪ ለአሽከርካሪዎች እጅግ ጠቃሚ የሆነ የአስተሳሰብ ውጤት ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
149. የማሽከርከር ስነ ባህሪ የሁሉንም ህብረተሰብ ክፍል የአስተሳሰብ አድማስ የሚያጠና የትምህርት ዘርፍ
ነው፡፡

ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
150. በትምህርትና በሥልጠና የሚገኝ እውቀት ክህሎት ይባላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
151. እራስን በራስ የማረም ዘዴዎች በስንት ይከፈላሉ፡
ሀ. 1 ሐ. 3
ለ. 2 መ. 4
152. መልካሙንና መጥፎውን መለየት የሚያስችል የስነ ባህሪ ዘርፍ ሙያ ይባላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
153. ባህሪ
ሀ. የእንስሳትን ባህሪ ሒደት ያጠናል
ለ. የሠዎች ባህሪ ሒደት ያጠናል
ሐ. የአዕምሮ አስተሣሠብ ሒደት ያጠናል
መ. ሁሉም
154. የስነ ባህሪ ሳይንስ የመጨረሻ ግብ ባህሪን ማሻሻል ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
155. የተሣሣተ የማሽከርከር ባህሪ ውስጥ የሚካተተው
ሀ. ራስ ወዳድ መሆን ሐ. ለመንገድ ህግጋት መገዛት
ለ. ለመንገደኛች ትሁት መሆን መ. መልሱ የለም

11 ስነ-ባህሪ
156. አሽከርካሪው ተሽከርካሪዉን ከማንቀሳቀሱ በፊት የቴክኒክ ሁኔታዉን መተፈሽ
አለበት፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
157. የህመም ሰሜት ያለበት አሽከርካሪ ይጐለዋል
ሀ. መነቃቃት ሐ. መረጃ ማጠናከር
ለ. ዝግጁነት መ. ሁሉም
158. የአሸከርካሪ አካላዊ ቅልጥፍና ሊቀንሰ የሚችለው በ ምክንያት ነዉ
ሀ. ድካም ሐ.ሀናለ
ለ. ጤና መጓደል መ. መልሱ የለም
159. በስሜት ህዋሳት የተገኘውን መረጃ የተለየውን በመምረጥ ትኩረት የምናደርገው በ
ነዉ
ሀ. ማስተዋል ሐ. ትኩረት
ለ. ጤና መጓደል መ. መልሱ የለም
160. አካላዊ ሁኔታ ለባህሪ መለዋወጥ መንስኤ ሊሆን ይችላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
161. ተፈጥሮ የባህሪ መለዋወጥ መንስኤ አይሆንም
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
162. የማሽከርከርን ባህሪ በእጅጉ በመረበሸ ለአደጋ መንስኤ የሚሆነዉ የቱ ነው?
ሀ. ሀይለ ስሜታዊ ውጥረት ሐ. እንቅልፍ
ለ. ድካም መ. ሁሉም
163. ለመንገድ ህግጋት ተገዢ መሆን የሚጠቅመው
ሀ. አደጋ እንዳይደርስ ነዉ ሐ. ሀናለ
ለ. የትራፊክ እንቅስቃሴን ሰላማዊ ለማድረግ መ. መልሱ የለም
164. ባህሪን የመለወጥ ደረጃ ሒደት ውስጥ የማይካተተው የቱ ነዉ?
ሀ. ይህ አይነት ባህሪ አለኝ ብሎ መገንዘብ
ለ. ይህ አይነት አሉታዊ የማሽከርከር ባህሪ አለኝ ብሎ መመስከር
ሐ. አሉታዊ የማሽከርከር ባህሪን ለመቀየር መሞከር
መ. መልሱ የለም
165. የመንገድ ህግጋትን ማክበር የሚገባን ?
ሀ. ትራፊክ ፖሊስ እንዳይቀጣን ሐ. ከአደጋ ለመዳን
ለ. የብቃት ምልክት ስለሆነ መ. ለናሐ መልስ ናቸዉ
166. ከአሽከርካሪዎች አላስፈላጊ ባህሪያት ውስጥ የማይካተተው
ሀ. አልኮል ወሰዶ ማሽከርከር ሐ. ራስ ወዳድነት
ለ. ቸልተኝነት መ. መልሱ የለም

167. ባህሪን ማሻሻል የሥነ ባህሪ ግብ አይደለም


ሀ. እውነት ለ. ሀሠት

12 ስነ-ባህሪ
168. የአንድ አሸከርካሪ የዝግጁነት መገለጫ---------- ነው፡፡
ሀ. መነቃቃት ሐ. ሀ ና ለ
ለ. መነሳሳት መ. መልሱ የለም

169. የህመም ሰሜት ያለበት አሽከርካሪ


ሀ. ማስተዋል አይችልም ሐ. ሀ ና ለ
ለ. የመወሠን ችሎታው ይቀንሳል መ. መልሱ የለም

170. ሥነ ባህሪያዊ ጉዳይ ያልሆነው


ሀ. የመንገድ ላይ ትህትና ሐ. ጠጥቶ ማሽከርከር
ለ. በጥንቃቄ የማሽከርከር ተግባር መ. ሁሉም

171. የተሣሣተ ውሣኔ አሰጣጥ የምን መገለጫ ነው?


ሀ. የብቃት ችግር ሐ. የግንዛቤ ችግር
ለ. የችሎታ ችግር መ. ሁሉም

172. የባህሪ መንስኤ የሆነው የቱ ነው?


ሀ. ተፈጥሮ ሐ. ሀ ና ለ
ለ. አካባቢ መ. መልሱ የለም
173. በአሽከርካሪዎች ሙያዊ ስነምግባር ውስጥ የማይካተተው
ሀ. የራስን ፍላጐት መጠበቅ
ለ. መንገድ የጋራ መጠቀሚያ መሠረተ ልማት መሆኑን መገንዘብ
ሐ. ምልክቶችን ያለማክበር
መ. “ሀ” እና “ሐ”
174. አላስፈላጊ የማሸከርከር ባህሪ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ሞገደኝነት ሐ. አለ መረጋጋት
ለ. ራስ ወዳድነት መ. ሁሉም
175. የአልኮል ተፅእኖ ያልሆነው
ሀ. የውሳኔ አሰጣጥ ማዛባት ሐ. “ሀ” እና “ለ”
ለ. የመደበት ስሜት መሠማት መ. መልሱ የለም
176. ራስን ዝቅ አድርጐ ማየት ክህሎታዊ ሀላፊነት የሚሠማው አሸከርካሪ መገለጫነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
177. ማሽከርከር የፈለገ አሽከርካሪ በቅድሚያ ሊያከናውን ለፈለገው ድርጊት ፍላጐትና መነሳሳት ሊኖረው
ይገባል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሠት
178. የማሽከርከር ክህሎት መኖር አሽከርካሪዎችን ከአደጋ አይከላከልም
ሀ. እውነት ለ. ሀሠት
179. ቅንነት የተሞላበት የማሸከርከር ባህሪ የሚጠቅመው

13 ስነ-ባህሪ
ሀ. ለአሽከርካሪው ነዉ ሐ. ሀ ና ለ
ለ. ለእግረኛው ነዉ መ. ሁሉም
180. የትራፊክ ደህንነትና ሰላማዊ እንቅስቃሴ በሚመለከት አሽከርካሪው ከፍተኛ ሚና አለው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
181. ለአደጋ የሚዳርግ ሂደት ያልሆነው
ሀ. አለማወቅ ሐ. የስነ-ስርዓት ጉድለት
ለ. ቸልተኝነት መ. መልስ የለም
182. ትክክለኛ አሽከርካሪዎች ረዥም መብራት አስፈላጊ በሆነበት ቦታ ላይ አያበሩም ወይም አይጠቀሙም
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
183. ሙያዊ ስነ ምግባር የጎደላቸዉ አሽከርካሪዎች በከፍተኛ ጥንቃቄ ማሽከርካር የሚገባቸው ቦታ ላይ
በጥንቃቄ ያሽከረክራሉ
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
184. ለእግረኞች ቅድሚያ መስጠት ትክክለኛ ስነ-ምግባር ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
185. መግጨት እንጂ መጋጨት የክህሎት ማነስ ችግርን አያመለክትም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
186. መጠነኛ መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር ይፈቀዳል
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
187. ቅጣትን ከመፍራት የትራፊክ ህግን በራስ ተነሳሽነት ማክበር ተገቢ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
188. ብቃት ያላቸው አሽከርካሪዎች ከጠጡ ይነዳሉ ካልጠጡ አይነዱም
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
189. በህክምና ባለሙያ ታዝዞና በስራ ላይ ችግር እንደማያደርስ ካልተገለፀ በስተቀር መድሃኒት ወስዶ
ማሽከርከር አይገባም፤
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
190. የእንቅልፍ ስሜት በተሰማ ጊዜ ሙሉ ዕረፍት መውሰድ ይገባል፤
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
191. ስለ ጉዞ ዕቅድ ማውጣት፣ ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ይረዳል
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
192. የተሳፊሪውን ደህንነት መጠበቅ የአሽከርካሪው ሃላፊነት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
193. ብቃት ያላቸው አሽከርካሪዎች የራሳቸውን እንጂ የመኪናቸውን ጠቅላላ አካል በንፅህና መያዝ
አይጠበቅባቸውም
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
194. ንቁ አሽከርካሪዎች የተሽከርካሪያቸውን የተለያዩ ክፍሎች በአግባቡ መስራታቸውን ከመንቀሳቀሳቸው
በፊት ያረጋግጣሉ፤
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት

14 ስነ-ባህሪ
195. በመታጠፊያ መንገዶች ላይ ምልክት ማሳየት ብቻ ከአደጋ ይጠብቃል
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
196. የአየር ሁኔታ በመጥፎ ደረጃ ላይ ቢሆንም የተሻለ የአየር ሁኔታ እስኪገኝ ድረስ መጠበቅ
አያስፈልግም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
197. ሌሎችንና ራሳችንን ከአደገኛ ሁኔታዎች በመከላከል ማሽከርከር ተገቢ ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
198. ጠንቃቃና አስተዋይ መሆን አንዱ የማሽከርከር ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
199. ረዥም መብራትን በየትኛው ቦታ ማብራት የሌሎችን እይታ ስለሚያዉክ ተገቢ አይደለም
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
200. በከፍተኛ ንቃት ማሽከርከር የጥንቃቄ መገለጫ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
201. አሽከርካሪዎች በሚያሽከረክርበት ወቅት የሌሎችን መንገድ አለመዝጋታቸው ማረጋገጥ ይገባቸዋል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
202. በእግረኞች ማቋረጫ መንገድ ላይ ለእግረኞች ቅድሚያ መስጠት ተገቢ የሆነ ባህሪ ነው፤
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
203. በኃላፊነት ጉድለት ህይወት ማጥፋት ቅጣት እንጂ ሌላ የሚያስከትለዉ ጉዳት የለም
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
204. ማንኛውም አሽከርካሪ የማሽከርከር ሙያ ብቃቱን ከፍ ለማድረግ ዘወትር መማር ይገባዋል
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
205. የፍጥነት ወሰን ገደብ ማክበር አዎንታዊ የስሜት ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
206. የመንገድ ስነ-ስርዓት ምልክቶችንና ትዕዛዞችን በተተከሉበት ቦታ ብቻ ማክበር ይገባል
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
207. ቢጫዉን የትራፊክ መብራት መጣስ ብዙ ችግር የለዉም
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
208. በእንቅስቃሴና በማቆም ሂደት ተገቢውን ምልክት በተገቢው ቦታና ጊዜ ማሳየት ጠቀሜታ አለው
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
209. አልኮል መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር የሞገደኝነት አነዳድን ያስከትላል
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት

210. አደንዛዣ ዕጽ ሞገደኝነትን አያስከትልም


ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
211. ከባድ መድሃኒት ወስዶ ማሽከርከር ክልፍልፍነትን አያስከትልም
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
212. በእንቅልፍና በድብርት ስሜት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር አይመከርም

15 ስነ-ባህሪ
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
213. በከባድ ህመም እየተሰቃዩ ማሽከርከር ሞገደኝነትን አያስከትልም
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
214. በንዴትና ቁጡ ስሜት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር፣ ሃላፊነትን እንዳይወጡ ያደርጋል
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
215. በፍርሃት ውስጥ ሆነው ማሽከርከር፣
ሀ. ሞገደኝነትን ያስከትላል ሐ. ”ሀ” ና ”ለ” መልስ ናቸዉ
ለ. ችኩል አነዳድን ያስከትላል መ. መልሱ የለም
216. በጭንቀት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር፣ ሃላፊነትን በብቃት ለመወጣት ይረዳል
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
217. በማሽከርከር ላይ እያሉ አትኩሮትን በሌላ ነገር ማድረግ ማስተዋልን ያውካል
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
218. በፍጥነት የማሽከርከር ልምድ ለአደጋ ተጋላጭ የማድረግ እድሉ አነስተኛ ነው
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት'
219. የትራፊክ ህጐችን ያለማክበር ስነ-ምግባር የጎደለው የማሽከርከር ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት'
220. የተሳሳተ ግምታዊ ውሳኔ መስጠት ለአደጋ ያጋልጣል
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
221. የግንዛቤ አለመኖርና የራስን የአነዳድ ስህተቶች አለመቀበል አደጋን ተከላክሎ የማሽከርከር አንዱ
ስልት ነው
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
222. የትራፊክ መብራትን አለማክበር ትዕግስት ማጣትን ያሳያል
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት

223. የትራፊክ ቢጫ መብራት እየበራ ፍጥነት ያለመቀነስ ችኮላን እንጂ ትዕግስት ማጣትን አያሳይም
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
224. ያለአግባብ ረድፍን መቀየር ወይም መሽሎክሎክ፣ የሚፈቀድበት አጋጣሚ አለ
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
225. ከተፈቀደው ፍጥነት በላይ ማሽከርከር እንደ ከባድ ስህተት አይቆጠርም
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
226. ከፊት ለፊት ያለን ተሽከርካሪ በጣም ተጠግቶ ማሽከርከር ሀላፊነት የጎደለው የአሽከርካሪ ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
227. አስፈላጊውን ምልክት ለሎች አሽከርካሪዎች አለማሳየት፣ ለአደጋ የመዳረግ እድሉ አነስተኛ ነው
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
228. ፍጥነትን አንዳ በመጨመርና አንዴ በመቀነስ ማሽከርከር አግባብነት የጎደለው የማሽከርከር ባህሪ
ነው
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት

16 ስነ-ባህሪ
229. የማቋረጫ መንገዶችን መዝጋት፣ ህገወጥ የአነዳድ ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
230. ተሽከርካሪን ላለማሳለፍ መንገድ መዝጋት፣ ሞገደኝነትን ያሳያል
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
231. የመኪና ጥሩንባን በተደጋጋሚ ማስጮህ ተገቢ ያልሆነ ባህሪን ያሳያል
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
232. በድንገት ፍሬን መያዝ፣ ተገቢ ያልሆነ የአነዳድ ባህሪ መገለጫ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
233. አልኮል መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር፣ ለአደጋ አይዳርግም
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
234. በጣም ከፍተኛ በሆነ ፍጥነት ማሽከርከር፣ ግዴለሽነትን ያሳያል
ሀ. እውነት ለ.ሃሰት
235. የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የአእምሮ አስተሳሰብ ሂደትን ያጠናል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

236. የአሽከርካሪው የጤንነት መጓደል የመነሳሳትና የመነቃቃት ባህሪ መግለጫ ነው?


ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
237. አሽከርካሪዎች ሊተገብሩ ከሚገባቸው ጉዳዮች ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው፡፡
ሀ. ለመንገደኞች ትሁት መሆን
ለ. የመንገድ ተጠቃሚዎችን ስሜት መጠበቅ
ሐ. ተገልጋዮችን እንደቤተሰባዊ እይታ ማየት
መ. ሁሉም መልስ ይሆናሉ
238. በፍርሀትና በጭንቀት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር ለከፍተኛ አደጋ ያጋልጣል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
239. አንድ አሽከረካሪ ከሁለት ሰዓት በላይ ያለ እረፍት ማሽከርከር የአእምሮ መድከም
ያስከትላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
240. በአሽከርካሪዎች አስፈላጊ ባህሪ ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው?
ሀ. ራስ ወዳድነት ሐ. ብስጭት
ለ. አለመረጋገት መ. ሁሉም መልስ ናቸዉ
241. እግረኛን ገጭቶ ማምለጥ የምን ምልክት ነው?
ሀ. የአላስፈላጊ ባህሪ መገለጫ ሐ. የራስ ወዳድነት
ለ. የሞገደኝነት መ. ሁሉም መልስ ነው

242. አሽከርካሪዎች መጠጥ ከጠጡ ረጋ ብለው በቀስታ ማሽከርከር ይኖርባቸዋል፡፡


ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
243. ማስተዋል መረጃን በስሜት ህዋስ የመቀበልና ወደ አእምሮአችን የመላክ ሂደት ነው፡፡

17 ስነ-ባህሪ
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
244. ብስጭት የአሽከርካሪዎች የባህሪ መለዋወጥ መገለጫ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
245. አንድ አሽከርካሪ ከሌሎች የመንገድ ተጠቃሚዎች ጋር ሊኖረው የሚገባ ስነ- ባህሪ መግለጫ
ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ትዕግስት ማድረግና ትኩረት መስጠት
ለ. ሌሎች መንገድ ተጠቃሚዎችን እንደራስ ያለማየት
ሐ. የመንገድ ምልክቶችን ማክበር
መ. ሁሉም
246. በአላፊነት ጉድለት ህይወት ያለው ነገር እንዲጠፋ ያለመፈለግ ለሌሎች መንገድ ተጠቃሚዎች
ያለንን መልኮም አመለካከት ያሳያል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
247. አንድ አሽከርካሪ ከሌሎች መንገድ ተጠቃሚዎች ጋር ሊኖረው የሚገባ የትብብር መንፈስ የሆነው የቱ
ነው?
ሀ. ግዴለሽነትን ማስወገድ ሐ. ቅድሚያ መስጠት
ለ. የመንገድ ምልክቶችን ማክበር መ. ሁሉም
248. ጠንቃቃ የማሽከርከር ተግባር ለማከናወን የሚጠቅም አነሳሽ እሴት ነው
ሀ. ሀላፊነት ሐ. ብቃት
ለ. ደህንነት መ.ሁሉም
249. መልካም የሆኑ አሽከርካሪዎች ጥሩ ህሊናዊ አስተሳሰብ ሊኖራቸው ይገባል?
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
250. የብቁ አሽከርካሪዎች መገለጫ ከሆኑት ውስጥ ጥሩ የሆነ ሚዛናዊ የውሳኔ አሰጣጥ ችሎታ
ሊኖራቸው ይገባል?
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
251. የአንድን አሽከርካሪ ብቃት መገለጫ የሚያመለክተው የቱ ነው?
ሀ. ደንብን ማክበርና ልበ ሙሉነት
ለ. እውቀትና ግንዛቤ ማዳበር
ሐ. ትክክለኛ ተግባርና ጠንቃቃነት
መ. ሁሉም
252. የአንድ አሽከርካሪ የዝግጁነት መገለጫ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ለማሽከርከር የሚያበቃ ጤንነትን ማረጋገጥ
ለ. መፈተሽ ያለበትን የተሽከርካሪ ክፍል መፈተሽና ማስተካከል
ሐ. የመንገድ፣ የአየርና፣ የትራፊክ ሁኔታ መረጃ ማግኘት
መ. ሁሉም
253. መነቃቃት የ ውጤት ነው
ሀ. ፍላጎት ሐ. ተነሳሽነት
ለ. ጥሩ አካላዊ እረፍትና ጤና መ. ሁሉም

18 ስነ-ባህሪ
254. መረጃ የመሰብሰብና የመተርጉም ሂደት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. መገንዘብ ሐ. ማስተዋል
ለ. ትኩረት መ. ሁሉም
255. አሽከርካሪው በተሽከርካሪ ሞተር አካባቢ ለየት ያለ ድምጽ መኖሩን የሚያውቅበት ዘዴ የሆነው የቱ
ነው?
ሀ. መገንዘብ ሐ. ማስተዋል
ለ. ትኩረት መ. መልሱ የለም
256. አሽከርካሪው በተሽከርካሪው ሞተር አካባቢ የተከሰተን ለየት ያለ ድምጽ መነሻ ምክንያት
የሚገምትበት ሂደት የሆነው የቱ ነው?
ሀ መገንዘብ ሐ. ማስተዋል
ለ. ትኩረት መ. መልሱ የለም
257. አሽከርካሪው በተሽከርካሪው ላይም ሆነ በአካባቢው ያለውን ለውጥ የሚያውቅበት መንገድ
ሀ. መገንዘብ ሐ. ማስተዋል
ለ. ትኩረት መ. መልሱ የለም

258. አንድ አሽከርካሪ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት የመንገዱን ሁኔታ ለማወቅ ጥረት ባለማድረጉ ዝግጁ
አያስብለውም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

259. ዝግጁነት የምን ውጤት ነው?


ሀ. የብስለት ሐ. የመነሳሳት
ለ. የችሎታ መ. ሁሉም መልስ ነው

260. አሽከርካሪው አካባቢውን ለማገናዘብ እስከ 9ዐ% ድረስ የሚጠቀመው በማየትና በመስማት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

261. አንድ አሽከርካሪ ግላዊ ፍላጐቱን የሌሎችን መንገድ ተጠቃሚዎች ፍላጎት ሳይጋፋ ማንፀባረቅ
ይገባዋል

ሀ. እውነት ለ. ሃሰት

262. አስቀድሞ አደጋን በመከላከል ላይ የተመሠረተ የአነዳድ መርህ ያልሆነው የቱ ነው?


ሀ. በራስ ላይ መመስከር ሐ. የራስን አነዳድ ባህሪ ማወቅ
ለ. ባህሪን ማሻሻል መ. መልሱ የለም
263. ከሚከተሉት ውስጥ ቀዳሚ የሆነው የቱ ነው?
ሀ የራስን አነዳድ ባህሪ ማሻሻል
ለ. የራስን አነባድ ባህሪ ማወቅ
ሐ. በራስ የአነዳድ ባህሪ ላይ መመስከር
መ. መልስ የለም
264. ለአደጋ ከሚያጋልጡ የማሽከርከር ባህርያት ውስጥ አንዱ

19 ስነ-ባህሪ
ሀ. ጠጥቶ ማሽከርከር ሐ. ያለ እረፍት ማሽከርከር
ለ. ትዕግስት ማጣት መ. ሁሉም
265. በሀኪም ትዕዛዝ ብቻ የሚሰጥ መድሀኒት ወስዶ ማሽከርከር ከመልካም የማሽከርከር ባህሪ አንዱ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
266. ለአደጋ ከሚያጋልጡ የማሽከርከር ባህርያት ውስጥ የማይካተተው የቱ ነው?
ሀ. ያለዕቅድ መጓዝ ሐ. የመንገድ ምልክቶች ማክበር
ለ. የፍጥነት ወሠን ማክበር መ. በንቃት ማሽከርከር
267. ተሽከርካሪው ላይ በተገቢው ቦታና ጊዜ ፍተሻ ማድረግ አደጋን የመከላከል ባህሪ ነው
ሀ. ሀሰት ለ. እውነት
268. መልካም ስሜቶችን ማዳበር መልካም የማሽከርከር ባህሪ እንዳይኖር ያደርጋል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
269. በራስ መተማመን ያለው አሽከርካሪ በማሽከርከር ሂደት ጥሩ ተግባር ሊያከናውን ይችላል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
270. በጤናማ የማሽከርከር ሂደት ወደ መጥፎ ስሜት የሚለወጡ ሁኔታዎችን ማወቅና መከላከል ይገባል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
271. ስሜትን መቆጣጠር ባቃተን ሰዓት ለተወሰነ ጊዜ የማሽከርከርን ተግባር በመተው ራስን ማረጋጋት
ይገባል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
272. በእለቱ የማሽከርከር ስህተት ላለመፈፀም ጥረት ማድረግ ለአደጋ ሊኖር የሚችል ተጋላጭነት ይቀንሳል
ሀ. እውት ለ. ሀሰት

273. ከሚከተሉት ውስጥ ጥቃቅን የማሽከርከር ስህተቶችን ልምድ ያለማድረግ መርህ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. አንዴ የማሽከርከር ስህተት ከተፈፀመ በኋላ በዛ ምክንያት አደጋ ባለማድረሱ ያንኑ ስህተት
መድገም
ለ. ከስህተቶች ለመማር ጥረት ማረግና ተመሣሣይ ስህተት ያለመፈፀም
ሐ. ተደጋጋሚ ጥቃቅን ስህተቶች ተጠራቅመው ወደ አንድ ትልቅ አደጋ ስለሚያመሩ ከፍተኛ ጥንቃቄ
ማድረግ
መ. ሁሉም
274. መልካም ያልሆነ ስሜትን መቆጣጠር መቻልና ጥቃቅን የማሽከርከር ስህተቶችን ልምድ ያለማድረግ
ለአደጋ ያለውን ተጋላጭነት ይቀንሰዋል
ሀ. ሀሰት ለ. እውነት
275. ጤናማ የእርስበርስ ግንኙነት መገለጫ ባህሪያት ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው
ሀ. መቻቻል ሐ. መደራደር
ለ. ማካፈል መ. ሁሉም
276. ፍፁም ራስ ወዳድነት የተሞላበት የአነዳድ ባህሪ ራስንና ሌሎችን ለአደጋ ያጋልጣል
ሀ. ሀሰት ለ. እውነት
277. መቻቻል፣ መጥፎ ባህሪ ያለው የመንገድ ተጠቃሚ ሲያጋጥም በትዕግስት ማሳለፍ ያበረታታል

20 ስነ-ባህሪ
ሀ. ሀሰት ለ. እውነት
278. ያለ ምንም እረፍት በተከታታይ ከአራት ሰዓት በላይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ስነ-ምግባር
ያላቸው ናቸው፡፡
ሀ. ሀሰት ለ. እውነት
279. የተሳፋሪው ደህንነት የአሽከርካሪው ሀላፊነት መሆኑን መገንዘብ የአሽከርካሪው ግዴታ ነው
ሀ. ሀሰት ለ. እውነት
280. ለማሽከርከር አስቸጋሪ በሆነ መንገድ ላይ በፍጥነት ማሽከርከር የ ምልክት ነው
ሀ. ግዴለሽነት ሐ. ደህንነት ግንዛቤ ማጣት
ለ. ብቃት ማነስ መ. ሁሉም
281. አልኮል መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር የሚፈጥረው ችግር የለም
ሀ. ሀሰት ለ. እውነት
282. የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የሚደግፈው የባህሪ ሁኔታ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ስለጉዞ እቅድ ማውጣትና ጊዜ መቆጠብ
ለ. የተሽከርካሪን ጠቅላላ አካል መጠበቅ
ሐ. አልኮል መጠጥ ወስዶ የለማሽከርከር
መ. ሁሉም
283. የአየር ሁኔታው ጥሩ ካልሆነ እስኪያልፍ ድረስ ማሽከርከር አይመከርም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
284. የተሽከርካሪውን የተለያየ ክፍሎች በአግባቡ ዘወትር መስራታቸውን ማረጋገጥ የአንድ አሽከርካሪ
ግዴታ ነው፡፡
ሀ. አውነት ለ. ሀሰት
285. ማንኛውንም መድሀኒት ወስዶ ማሽከርከር ለአደጋ ያጋልጣል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

286. ትክክለኛ የማሽከርከር ስነ-ምግባር የሆነው የቱ ነው?


ሀ. ለእግረኛ ቅድሚያ መስጠት ለ. ለትራፊክ መብራት ተገዥ መሆን
ለ. የፍጥነት ወሰንን ማክበር መ. ሁውም
287. የመንገድ ስነ-ስርዓት ምልክቶችና ትዕዛዞችን ማክበር ሥነ-ምግባራዊ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

288. በእንቅስቃሴና በማቆም ሂደት ተገቢውን ምልክት በተገቢው ቦታ ላይ አለማሳየት አደጋ


አያስከትልም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

289. እድሜ ውጫዊ የአደጋ መነሻ ምክንያት ነው


ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

290. በወጣትነት እድሜ ባሉ አሽከርካሪዎች አደጋ የሚበዛበት ምክንያት


ሀ. በጀብደኝነት ባህሪ

21 ስነ-ባህሪ
ለ. በስሜታዊነት ባህሪ
ሐ. በተሳሳተ የውሣኔ አሰጣጥ
መ. ሁሉም
291. የፍጥነት ርቀት ግምት አወሣሠድ አብዛኛውን ጊዜ በአውራጎዳናዎች ላይ የአደጋ መንስኤ ሆኖ
ይታያል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
292. የተሳሳተ የስሌት ቀመር ለተሣሣተ የፍጥነትና ርቀት ግምት አወሣሠድ ይዳርጋል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
293. የተሳሳተ የፍጥነትና ርቀት ግምት አወሣሠድ ከልምድ ማነስ የተነሣ ሊከሠት የሚችል ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
294. የአልኮል መጠጥ ጠጥቶ የሚያሽከረክር አሽከርካሪ ለአደጋ የመጋለጥ እድል የለውም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
295. የአልኮል መጠጥ መጠጣት በጠጪው ላይ የ ተፅዕኖ ያሳድራል
ሀ. የፈንጠዝያ ሐ. የመነቃቃት
ለ. የመደበት መ. የመልሱ የለም
296. በአልኮል መጠጥ ምክንያት የሚፈጠረው የመደበት ስሜት፡-
ሀ. አእምሮ በንቃት እንዳይሠራ ያደርጋል
ለ. የሰውነት ቅልጥፍና እንዳይኖር ያደርጋል
ሐ. አዕምሯዊ ክንውንን ያውካል
መ. ሁሉም
297. አልኮል መጠጥ የአሽከርካሪውን የማሠብ፣ የማሠላሠልና፣ ውሣኔ የመስጠት ብቃቱን
በማዛባት ለአደጋ ይዳርገዋል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
298. ጫትና አደንዛዥ ዕፅ በመደበኛው የአስተሣሠብና ውሳኔ የመስጠት ብቃት ላይ ተፅዕኖ በማሳደር
ለአደጋ ይዳርገሉ
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
299. ለአደጋ የሚያጋልጥ ምክንያት ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. አልኮል መጠጥ ሐ. የጤና መቃወስ
ለ. አደንዛዥ እፅ መ. መልስ የለም

300. አሽከርካሪዎች በፍጥነት የሚያሽከረክሩበት ምክንያት፡-


ሀ. በፍጥነት ለማትረፍና ለመክበር
ለ. ማህበራዊ ተቀባይነት ለማግኘት
ሐ. በሌሎች ላይ ተጽኦኖ ለማድረስ
መ. ሁሉም
301. አሽከርካሪዎች የአካል ጤንነት ላይ የማይገኙ ከሆነ ከማሽከርከር ተግባር ቢታቀቡ ይመረጣል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

22 ስነ-ባህሪ
302. ጠንቃቃ የማሽከርከር ስልት ለማከናወን የሚጠቅም እሴት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ኃላፊነት ሐ. ብቃት
ለ. ደህንነት መ. ሁሉም
303. ደንብን የማክበርና በራስ የመተማመን ስሜትን የሚያበረታታ እሴት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ኃላፊነት ሐ. ደህንነት
ለ. ብቃት መ. መልሱ የለም
304. ራስን የማዘጋጀትና ሚዛናዊ እኩልነት ስሜትን የሚያበረታታ እሴት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ኃላፊነት ሐ. ብቃት
ለ. ደህንነት መ. መልሱ የለም

305. ከሚከተሉት መካከል የዝግጁት አካል የሆነው የቱ ነው?


ሀ. የራስን ጤንነትን ማረጋገጥ ሐ. የመንገድ ሁኔታን መረጃ ማግኘት
ለ. የተሽከርካሪን ክፍሎች መፈተሽ መ. ሁሉም

306. አልኮል የወሰደ አሽከርካሪ የሚያሳየው የማሽከርክር ባህሪ የቱ ነው?


ሀ. በተሳሳተ መንገድ ማሽከርከር ሐ. አግባብነት ባለው ፍጥነት ማሽከርከር
ለ. የመንገድ ህግጋትን ማክበር መ. መልሱ የለም

307. የትራፊክ መብራትን መጣስ አንዱ አልኮል ወስዶ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች የሚያሳዩት
ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
308. መሪን በትክክል ይዞ አለማሽከርከር
ሀ. አልኮል የወሰደ የአሽከርካሪ ባህሪን ያመለክታል
ለ. ብቃትን ያመለክታል
ሐ. ትክክለኛ የማሽከርከር ባህሪ ነው
መ. መልሱ የለም
309. የፍሬቻ መብራት ሳያበሩ መታጠፍ የምን ምልክት ነው?
ሀ. ቸልተኝነት ሐ. “ሀ” እና “ለ”
ለ. ጠጥቶ ማሽከርክር መ. መልሱ የለም
310. የሚያስቆሙ ምልክቶችን መጣስ አንዱ ጠጥቶ የማሽከርከር ባህሪ መግለጫ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
311. ጠጥቶ የሚያሽከርክር አሽከርካሪ የሚያሳየው የማሽከርከር ባህሪ የሆነው
ሀ. በጣም በዝግታ ማሽከርከር ሐ. ሀ እና ለ
ለ. በጣም በፍጥነት ማሽከርከር መ. መልሱ የለም
312. መብራት በተገቢ ስፍራና ጊዜ ሳያበሩ ማሽከርከር ምን ያሳያል?
ሀ. ጠጥቶ የማሽከርክር ምልክት ነው
ለ. አደንዛዥ ዕፅ ወስዶ የማሽከርክር ምልክት ነው
ሐ. ሀ እና ለ

23 ስነ-ባህሪ
መ. መልሱ የለም
313. አልኮል የማሽከርከር ችሎታን ይጨምራል፡፡
ሀ. ሀሰት ለ. እውነት
314. አንዳንድ ሰዎች ብዙ አልኮል ቢወስዱም ተጽዕኖ አይደርስባቸውም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
315. ብዙ ምግብ ከበሉ በኋላ አልኮልን መጠጣት ከስካር ያድናል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
316. ቡና ወይም መጠነኛ ቀዝቃዛ አየር በመውሰድ ስካርን ማጥፋት ይቻላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
317. አልኮል የትኩረትና የንቃት ደረጃን በመቀነስ የማሽከርከር ሂደትን ለአደጋ ያጋልጣል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
318. አልኮል በማንኛውም ሰው ላይ ተጽዕኖ የማሳደር አቅም አለው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
319. የስካር ስሜት ሊጠፋ የሚችለው በሂደት ብቻ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
320. የአሸከርካሪዎች መልካም ባህሪ የማዳበር ጠቀሜታው
ሀ. አደጋን ይቀንሳል ሐ. ሀ ና ለ
ለ. የመንገድ ደህንነትን ያረጋግጣል መ. መልሱ የለም
321. የማሽከርከር ስነ-ባህሪ አላማ
ሀ. አሽከርካሪዎች ለመንገድ ህግጋት እንዲገዙ ማድረግ
ለ. አሽከርካሪዎች የመንገድ ላይ ትህትና እንዲያሳዩ ማድረግ
ሐ. ሀ ና ለ
መ. መልሱ የለም
322. ዝግጁነት ማለት ነው፡፡
ሀ. ብስለት ሐ. መነሳሳት
ለ. ችሎታ መ. ሁሉም
323. አንድ አሽከርካሪ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት ስለመንገድ ሁኔታ መረጃ ማግኘት አያስፈልገውም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
324. ቸልተኝነት ስነ-ባህሪያዊ ችግር አይደለም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
325. አንድ አሽከርካሪ የሞገደኝነት የአነዳድ ባህሪ ቢያሣይም የሀላፊነት ጉድለትን
አያመለክትም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
326. የትራፊክ ፖሊሶችን እንጂ የመንገድ ህግጋት ምልክቶችን የማያከብር አሽከርካሪ
ነው፡፡
ሀ. የተሳሳተ አመለካከት ያለው ሐ. የመንገድ ደህንነት ስጋት ያለው
ለ. አደገኛ የአነዳድ ባህሪ ያለው መ. ሁሉም

24 ስነ-ባህሪ
327. የአንድ አሽከርካሪ መልካም ስነ ምግባር የሚገለፀው ራስ ወዳድነትን በማስወገድ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሠት
328. ስነ-ባህሪያዊ እሴት ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ፍርሀት ሐ. ሀላፊነት
ለ. ብቃት መ. ደህንነት
329. የአልኮል መጠጥ የተዳከመን ሠውነት የማነቃቃት ባህሪ አለው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
330. የእንቅልፍ ስሜት በሚሰማበት ወቅት መጠኑ አነስተኛ የሆነ ጫት ቅሞ ማሽከርከር
ይመረጣል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሠት
331. የትራፊክ አደጋ ውጤት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. አካለ ጐደሎነት ሐ. የሞት አደጋ
ለ. የአእምሮ መቃወስ መ. ሁሉም
332. በትራፊክ አደጋ የንብረት ወይም የሞት ጉዳት የመከሠት እድሉ አነስተኛ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
333. ብቃትን በማጐልበት በራስ መተማመንን መጨመር ይቻላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
334. የማሽከርከር ሥነ ባህሪን የተገነዘበ አሽከርካሪ
ሀ. ትዕግስተኛ ይሆናል ሐ. ትሁት ይሆናል
ለ. ህግ አክባሪ ይሆናል መ. ሁሉም
335. አሽከርካሪዎች በሚያሽከረክሩበት ወቅት ሊኖራቸው የሚገባ ክህሎት ያልሆነው የቱ ነው ?
ሀ. ዝግጁነት ሐ. መነቃቃት
ለ. መገንዘብ መ. መልሱ የለም
336. አስፈላጊ የአሸከርካሪዎች ባህሪ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ራስ ወዳድነት ሐ. “ሀ” ና “ለ”
ለ. ምቀኝነት መ. መልሱ የለም
337. ብስለት ፣መነሳሳትንና ችሎታን የሚያጠቃልለው የቱ ነው?
ሀ. ዝግጁነት ሐ. ትኩረት
ለ. መነቃቃት መ ሁሉም
338. ሞገደኝነት በተረበሸ ስሜት ውስጥ ሆኖ የማሽከርከር ተግባር ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
339. ትኩረትን ለማሣብ በመሞከር የሚደረግ የማሽከርከር ተግባር አግባብነት ያለው የማሽከርከር
ባህሪ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

340. የአልኮልን መጠጥ በትንሹ ወስዶ ማሽከርከር ይቻላል፡፡


ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

25 ስነ-ባህሪ
341. ጥሩንባን በተደጋጋሚ ማስጮህ
ሀ. መልካም ሥነ- ምግባርን ያሳያል ሐ. ሀ ና ለ
ለ. ሞገደኝነትን ያሳያል መ. መልሱ የለም
342. ተሽከርካሪን ከኋላ በጣም ተጠግቶ ማሸከርከር የምን መገለጫ ነዉ
ሀ. የእልህኝነት ሐ. የተፅዕኖ ፈጣሪነት
ለ. የትዕግስት ማጣት መ. ሁሉም
343. በሥልጠና አማካኝነት መጥፎ ባህሪን ማሻሻል ይቻላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
344. ንቁ ሆኖ መገኘት አንደኛው የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ዘርፍ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
345. በአእምሮ አዛዥነትና በአካል እንቅስቀሴ የሚፈፀሙ ባህሪያትን ያካተተው የቱ ነው?
ሀ. የመገንዘብ ባህሪ ሐ. የክህሎት ባህሪ
ለ. የስሜት ባህሪ መ. መልሱ የለም
346. በማሽከርከር ባህሪ ውስጥ የሚኖር የሀላፊት አይነት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ስሜታዊ ሀላፊነት ለ. ክህሎታዊ ሀላፊነት
ሐ. አእምሮአዊ ሀላፊነት መ. ሁሉም
347. የመንገድ ላይ ትህትናን የማይገልፀው የቱ ነው?
ሀ. ሥነ ምግባራዊነት ሐ. ራስ ወዳድነት
ለ. ለሌሎች መራራት መ. ለህግ ተገዢ መሆን
348. እንደ መንገድ ሁኔታ ማሽከርከር እንጂ የመንገድ ህግጋትን ማክበር አይገባም
ሀ. እውነት ለ. ሀሠት
349. ማሽከርከር የአዕምሮና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ውጤት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
350. የእንስሳትንና የሰዎችን ባህሪ የሚያጠና ዘርፍ
ሀ.የማሽከርከር ስነ ባህሪ ሐ. ስነ ምግባር
ለ. ስነ ባህሪ መ. መልስ የለም
351. የአሽከርካሪዎች መልካም ባህሪ ማዳበር ጠቀሜታው ነው
ሀ. በፍጥነት ለማሽከርከር ሐ. አደጋን ለመቀነስ
ለ. በቅልጥፍና ለማሽከርከር መ. ለ እና ሐ
352. .ትክክለኛ የማሽከርከር ባህሪ ማዳበር ጠቀሜታ ያልሆነው የቱ ነው ?
ሀ. ጠጥቶ ማሽከርከር ሐ. እፅ ወስዶ ማሽከርከር
ለ. በቂ እረፍት ወስዶ ማሽከርከር መ. ሀ እና ሐ መልስ ናቸዉ
353. ስነ ባህሪያዊ እሴት የሆነው የቱ ነዉ?
ሀ. ብቃት ሐ. ሀላፊነት
ለ. ደህንነት መ.ሁሉም መልስ ናቸዉ
354. አንድ አሽከርካሪ ድካም ካልተሰማው ለ6 ሰአት ያህል ያለረፍት ማሽከርከር ይችላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

26 ስነ-ባህሪ
355. የማሽከርከር ስነ-ባህሪ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ለሌሎች ማሰብ ሐ. በእቅድ መመራት
ለ. ስነ ምግባራዊ መ. ሁሉም
356. በራስ መተማመን አግባብነት ያለው የማሽከርከር ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
357. ሞገደኛ አሽከርካሪ ሲያጋጥም መሰጠት ያለበት ምላሽ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. አፀፋ ምላሽ መስጠት ሐ. የአይን ለአይን ግንኙነትን ማስወገድ
ለ. መሳደብ መ. መልሱ የለም
358. እየተመገቡ ማሽከርከር ተገቢ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
359. መረጋጋትና ግፊትን መቋቋም ትክክለኛ የማሽከርከር ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
360. አሽከርካሪዎች ዘወትር መነሳሳትን የሰነቀ የማሽከርከር ተግባር ማከናወን አለባቸው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
361. መንገድ ማለት አሽከርካሪዎች ብቻ ሊጠቀሙበት የተሰራ መሰረተ ልማት ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
362. የማሽከርከር ተግባር አካላዊ እንቅስቃሴን ብቻ የሚጠይቅ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
363. ብልህ አሽከርካሪ ከስህተቶች ይማራል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
364. የብቃት መለኪያ ያልሆነው
ሀ. ንቁነት ሐ. አድናቆትን መስጠት
ለ. ቀልጣፋነት መ. መልሱ የለም
365. የቅድሚያ ምልክት ያለማክበር የሚያሳየው፡፡
ሀ. ሞገደኝነትን ሐ. የብቃት ማነስን
ለ. ቸልተኝነትን መ. ሁሉም
366. የፍጥነት ወሠንን ያለማክበር የሚያሳየው፡፡
ሀ. የግንዛቤ ማነስ ሐ. የብቃት ማነስ
ለ. ለመንገድ ህግጋት የመገዛት ባህሪን ያለማዳበር መ. ሁሉም

367. የተሽከርካሪ ክፍሎችን ሳይፈትሹ ተሽከርካሪን ማንቀሳቀስ ፡፡


ሀ. የዝግጁነት መጓደል ሐ. ሀላፊነትን መዘንጋት
ለ. ሙያዊ ግዴታን ያለማሟላት መ. ሁሉም
368. መረጃን በመሠብሠብና በመተርጐም ሒደት የማይካተተው፡፡
ሀ. መገንዘብ ሐ. ማስተዋል
ለ. ትኩረት መ. መልሱ የለም
369. በስሜት ህዋሳት አማካኝነት መረጃን ወደ አእምሮ የመላክ ሒደት የሆነው፡፡

27 ስነ-ባህሪ
ሀ. መገንዘብ ሐ. ማስተዋል
ለ. ትኩረት መ. መልሱ የለም
370. ማስተዋል ማለት በተመረጡ የስሜት ህዋስ መረጃዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
371. ትኩረት ማለት በስሜት ህዋሳት አማካኝነት መረጃን መሰብሰብ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
372. የአሽከርካሪዎቸ ሙያዊ ግዴታ ራስን ከሌሎች መንገድ ተጠቀሚዎች አስበልጠው ማሰብ
ነው፡፡
ሀ.እውነት ለ. ሀሰት
373. በራስ ያለመተማመን የስሜታዊ ብቃት ጉድለት መገለጫ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
374. ለአደገኛ ጉዳት የሚዳረጉ ባህርያት ውስጥ የማይመደበው የቱ ነዉ?
ሀ.ሞገደኝነት ሐ. አለመረጋጋት
ለ. ቸልተኝነት መ.መልሱ የለም
375. አንድ አሽከርካሪ ድካም እስካአልተሰማው ድረስ ቀኑን ሙሉ ማሽከርከር ይችላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
376. የአልኮል መጠጥ በጠጡ ጊዜ አሽከርካሪዎች
ሀ. ቡና መጠጣት አለባቸው ሐ. ማሽከርከር የለባቸውም
ለ. ቀስ ብለው ማሽከርከር አለባቸው መ. ሁሉም
377. ጫት መቃም አካላዊ ቅልጥፍናን ይጨምራል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
378. የመንገድ ዳር ፀብ በሞገደኝነት ይመደባል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
379. ባህሪን ማሻሻል የስነ ባህሪ ግብ አይደለም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
380. የአንድ አሽከርካሪ የዝግጁነት መገለጫ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. መነቃቃት ሐ. ሀ ና ለ
ለ. መነሳሳት መ. መልሱ የለም
381. ጤነኛ ያልሆነ አሽከርካሪ፡፡
ሀ. ማስተዋል አይችልም ሐ. ሀ ና ለ
ለ. የመወሰን ችሎታው ይጨምራል መ. መልሱ የለም
382. ስነ ባህሪያዊ ጉዳይ ያልሆነው
ሀ. ዝግጅት ሐ. መረጃ መሰብሰብና መተርጎም
ለ. መነቃቀት መ. መልሱ የለም
383. አሽከርካሪው የተሽከርካሪውን የዘይት መጠን ሳያረጋግጥ ሞተር ማስነሳት ምንን ያሳያል
ሀ. የዝግጁነት መጓደል ሐ. ምልክቶችን ያለማክበር
ለ. አደገኛ የማሽከርከር ባህሪ መ. “ሀ” ና “ሐ”

28 ስነ-ባህሪ
384. ተሳሳተ የውሳኔ አሰጣጥ የምን መግለጫ ነው
ሀ. የብቃት ችግር ሐ. የግንዛቤ ችግር
ለ. የችሎታ ችግር መ. ሁሉም
385. የባህሪ ምንጭ የሆነው የቱ ነው
ሀ. ተፈጥሮ ሐ. ሀ ና ለ
ለ. አካካቢ መ. መልሱ የለም
386. የአሽከርካሪዎች ሙያዊ ስነ ምግባር ውስጥ የማይካተተው
ሀ. የራስን ፍላጐት ብቻ መጠበቅ
ለ. መንገዱ የጋራ መጠቀሚያ መሠረተ ልማት መሆኑን መገንዘብ
ሐ. ምልክቶችን ያለማክበር
መ. “ሀ” ና “ሐ”
387. አላስፈላጊ የማሽከርከር ባህሪ የሆነው
ሀ. ሞገደኝነት ሐ. አለመረጋጋት
ለ. ራስ ወዳድነት መ. ሁሉም
388. የአልኮል መጠጥ ተፅእኖ ያልሆነው የቱ ነው
ሀ. የውሳኔ አሰጣጥን ማዛባት ሐ. ሀ ና ለ
ለ. የመደበት ስሜት መሠማት መ. መልሱ የለም
389. ራስን ዝቅ አድርጐ ማየት ክህሎታዊ ሀላፊነት የሚሰማዉ አሽከርካሪ መገለጫ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
390. ለማሽከርከር ሀይልና ፍላጐት ማጣት የሀላፊነት መገለጫ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
391. አለመረጋጋት የክህሎታዊ ሀላፊነት ጐድለት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
392. ቅንነት የተሞላበት የማሽከርከር ባህሪ የሚጠቅመው
ሀ. ለአሽከርካሪው ሐ. ሀ ና ለ
ለ. ለእግረኛው መ. መልስ የለም
393. የፍጥነት ወሰንን ጠብቆ የማሽከርከር ጠቀሜታው ከደህንነት አንጻር ነዉ
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
394. ምልክት ሳያሳዩ መታጠፍ የባህሪ እንጂ የብቃት ችግር አይደለም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
395. አንድ አሽከርካሪ ለተሽከርካሪው ብቻ እንጂ ስለ አካባቢው ትኩረት በማድረግ
ማሽከርከር የለበትም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
396. የአንድ አሽከርካሪ ዘወትር የጐማ ንፋስ መከታተል ትክክለኛ የማሽከርከር ባህሪ ይባላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
397. የተሽከርካሪ የኋላ መመልከቻ መስታወት አዘውትሮ መጠቀም ነዉ

29 ስነ-ባህሪ
ሀ. ዝግጁነት ሐ. ቸልተኝነት
ለ. ጠንቃቃነት መ. ሁሉም
398. ማርሽን ዜሮ ሳያደርጉ ሞተርን ማስነሳት
ሀ. የሀላፊነት ጉድለት ሐ. የደህንነት ጉድለት
ለ. የብቃት ጉድለት መ. ሁሉም
399. ፍጥነት ከመቀነስ በፊት አሽከርካሪው መስታወት ማየት አለበት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
400. አንድ አሽከርካሪ የሞተር ዘይት ሳያይ ቢያስነሳ
ሀ. የብቃት ችግር ሐ. ሀ እና ለ
ለ. የዝግጁነት ችግር መ. መልሱ የለም
401. አንድ አሽከርካሪ በማሽከርከር ወቅት ሊከታተል የሚገባው
ሀ. በተሽከርካሪ ጐንና ጐን ያለውን ሁኔታ
ለ. ከተሽከርካሪው ኋላ ያሉትን ሁኔታዎች
ሐ. ከተሽከርካሪው ፊት ያሉትን ሁኔታዎች
መ. ሁሉም
402. አሽከርካሪው ጉዞ ከመጀመሩ በፊት
ሀ. የነዳጅ መጠንን ማረጋገጥ ሐ. የጐማ ነፋስ መጠንን ማረጋገጥ
ለ. የሞተር ዘይትን ማረጋገጥ መ. ሁሉም
403. አንድ አሽከርካሪ አደጋን ለመከላከል ተነሳሽነቱ የሚታየው፡፡
ሀ. ተሽከርካሪውን አስቀድሞ ሲፈትሽ ሐ. ሀ እና ለ
ለ. ጉዞ ከመጀመሩ በፊት መረጃን ሲያስተካክል መ. መልስ የለም

404. የነዳጅን መጠንን አስቀድሞ ማረጋገጥ ከአንድ አሽከርካሪ የሚጠበቅ ባህሪ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
405. መሪን እያወላወሉ ማሽከርከር የተሳሳተ የማሽከርከር ሂደት ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
406. ከመታጠፍ በፊት ፍሬቻ ማሳየት ምንን ያሳያል?
ሀ. ኃላፊነት ሐ. ደህንነት
ለ. ብቃት መ. ሁሉም
407. ማንኛውም አሽከርካሪ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት የተሽከርካሪውን የቴክኒክ አቋምና መታየት
ያለባቸውን ክፍሎች በየዕለቱ ሊፈትሽ ይገባል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
408. አንድ አሽከርካሪ የሰለጠነውን የማሽከርከር ተግባር ከማከናወን ባለፈ ለመንገደኞች ትሁት
መሆን አያስፈልገውም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
409. ለመንገድ ህግጋት ተገዢ መሆንን የሚያሳየው፡፡
ሀ. የመንገድ ዳር ምልክቶችን ማክበር ሐ. የትራፊክ ትዕዛዝን ማክበር

30 ስነ-ባህሪ
ለ. የማሽከርከር ስርዓትን ማክበር መ. ሁሉም
410. መነቃቃት ማለት…..
ሀ. ዝግጁነት ነው ሐ. ትኩረትን መሳብ ነው
ለ. ተነሳሽነት ነው መ. ለ እና ሐ
411. ጤነኛ የሆነ አሽከርካሪ የመወሰን ችሎታው አጠራጣሪ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
412. በንዴት ውስጥ ሆኖ የማሽከርከር ተግባርን ማከናወን ምንም ችግር አያስከትልም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
413. ባህሪ ተፈጥሮ በመሆኑ መታረም አይችልም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
414. አንድ አሽከርካሪ ህግን ማክበር ያለበት ከቅጣት ለመዳን ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
415. አሽከርካሪው በተረበሸ ስሜት ውስጥ ሆኖ ሲያሽከረክር የሚያሳየው ባህሪ
ሀ. ሞጎደኝነት ሐ. “ሀ” አና “ለ”
ለ. ክልፍልፍ መ.መልስ የለም
416. የወንበር አቀማመጥ ባይስተካከል
ሀ. ምቾት ይጓደላል ሐ. ምንም ችግር የለውም
ለ. ትኩረት ይቀንሳል መ. “ሀ” እና “ሐ”
417. አዝናኝና ለስላሳ ሙዚቃዎችን እየሰሙ ማሽከርከር
ሀ. ስሜትን ዘና ያደርጋል ሐ. “ሀ” እና “ለ”
ለ. ንዴትን ያበርዳል መ. መልሱ የለም
418. በማሽከርከር ወቅት የተለያዩ ጉዳዮችን እያሰቡ ማሽከርከር ለአደጋ ተጋላጭ አያደርግም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
419. አንድ አሽከርካሪ ብቁ ነው የሚባለው
ሀ. በአእምሮ ባህሪው ነው ሐ. በኃላፊነት ባህሪው
ለ. በመገንዘብ ባህሪው መ. ሁሉም
420. የማሽከርከር ባህሪ ዓላማ የሆነው፡፡
ሀ. ሕግ አክባሪነት ሐ. ምክንያታዊነት
ሐ. ስነ-ምግባራዊነት መ. ሁሉም
421. ሰዎችንና ንብረትን ከአደጋ መጠበቅ ስነ-ምግባራዊነት ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
422. የማይገባ የማሽከርከር ባህሪ የቱ ነው?
ሀ. ጭንቀት ሐ ድብርት
ለ. ፍርሃት መ. ሁሉም
423. በራስ መተማመን ማለት የሌሎችን የማሽከርከር ተግባር ማጣጣል ማለት ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
424. አሽከርካሪዎች ከሌሎች ስህተት የመማር ባህርያዊ ግዴታ አለባቸዉ

31 ስነ-ባህሪ
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
425. አንድ አሽከርካሪ ለራሱ ህይወት ዋጋ በመስጠት ሌሎችን ከአዳጋ መጠበቅ ይገባዋል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
426. አንድ አሽከርካሪ ባህሪውን መለወጥ የሚችለው፡፡
ሀ. በስልጠና ሐ. “ሀ” እና “ለ”
ለ. በራስ ተነሳሽነት መ. መልሱ የለም
427. በማሽከርከር ወቅት አትኩሮትን
ሀ. በማሽከርከር ተግባር ላይ ማድረግ ሐ. በሌላ ነገር ላይ ማድረግ
ለ. በሙዚቃው ላይ ማደረግ መ. ሁሉም
428. አንድ አሽከርካሪ አካለዊ ቅልጥፍናው የሚቀንሰው በምን ምክንያት ነዉ?
ሀ. በእንቅልፍ እጦት ሐ. በመድሃኒት
ለ. በጤና መታወክ መ. ሁሉም
429. ጤነኛ ያልሆነ አሽከርካሪ ማስተዋልና ማገናዘብ ይችላል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
430. የመወሰን ችሎታ ማነስ የምን ምልክት ነው?
ሀ. የጤና ችግር ሐ. “ሀ” እና “ ለ “
ለ. የችሎታ ችግር መ. መልሱ አልተሰጠም
431. የመንገድ ላይ ትህትና የሥነ ባህሪ ጉዳይ ክፍል ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
432. ጠጥቶ ማሽከርከር የሞገደኛ አሽከርካሪ ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
433. የተሳሳተ ውሳኔ ማስተላለፍ የብቃት ማነስ ምልክት ነዉ
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
434. አካባቢ ለባህሪ መንስኤ አይሆንም፣
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
435. ምልክቶችን ማክበር የሙያ ሥነምግባር ጉድለት ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
436. የራስን ፍላጐት ብቻ መጠበቅ የአሽከርካሪዎች አላስፈላጊ ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
437. አለመረጋጋት ለአሽከርካሪዎች ያልተፈቀደ ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
438. አልኮል ጠጥቶ ማሽከርከር የውሳኔ አሰጣጥን ያዛባል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
439. በድብርት ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር ለአደጋ ያጋልጣል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
440. ራስን ዝቅ አድርጐ የማየት ስሜት ከአላስፈላጊ ባህሪያት አንዱ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት

32 ስነ-ባህሪ
441. የተሳሳተ የማሽከርከር ሂደት የሚከተሉ አሽከርካሪዎች የባህሪ ችግር ያለባቸው አሽከርካሪዎች
ናቸው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
442. ለማሽከርከር ፍላጐትና ተነሳሽነት ያስፈልጋል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
443. አለመረጋጋት ቅንነት የጐደለው የማሽከርከር ባህሪ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
444. መሪን እየወላወሉ ማሽከርከር የተሳሳተ የማሽከርከር ሂደት ነው?
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
445. አንድ አሽከርካሪ አካላዊ ቅልጥፍናዉ የቀነሰ ከሆነ ለአደጋ የመጋለጥ እድል ይኖረዋል
ሀ/ እውነት ለ/ ሀሰት
446. የአእምሮ ንቁነት የስራ ላይ ደህነት ጥንቃቄን የተሻለ ያደርጋል
ሀ/ እውነት ለ/ ሐሰት
447. አንድ አሽከርካሪ ካለዕረፍት ከ4 ሰዓት በላይ ቢያሽከረክር የደህነንት ጥንቃቄ መጓደልን አያሳይም
ሀ/ እውነት ለ/ ሐሰት
448. የአንድ አሽከርካሪ አለመረጋጋት አደጋን ይጋብዛል
ሀ/ እውነት ለ/ ሀሰት
449. በተሽከርካሪ የቴክኒክ ጉድለት ምክንያት አደጋ እንዳይደርስ መከላከል የአሽከርካሪዎች
ሀላፊነት ነው፡፡
ሀ.እውነት ለ. ሀሰት

33 ስነ-ባህሪ

You might also like