You are on page 1of 3

የማጠቃለያ ፈተና

1. ከፊት ያለ አሽከርካሪ ከኋላ የሚከተለውን ለማስቀደም ቢፈልግ ማድረግ ያለበት ምንድን ነው

ሀ. ከኋላ ላለው የግራ ፍሬቻ ማሳት ለ. የቀኝ ፍሬቻ አሳይቶ መንገዱን መያዝ
ሐ. እንዲያልፍ የእጅ ምልክት በመስጠት መንገድ መልቀቅ መ. በጡሩንባ መልክት ሰቶ ማሳለፍ ሠ. መልስ የለም
2. በከተማ ውስጥ ለአነስተኛ አውቶሞቢሎች የተፈቀደው ከፍተኛ የፍጥነት መጠን ምን ያህል ነው

ሀ. 60 ኪ/ሜ ለ. 90 ኪ/ሜ ሐ.200 ኪ/ሜ መ. ሀ እና ለ መልስ ናቸው


3. የእግረኞች የዜብራ ቅብ ማቋረጫ ለተሽከርካሪዎች ምን አይነት መልእክት ያስተላልፋል

ሀ. ዜብራ ባለበት ቦታ ሁሉ እግረኞች እስካሉ ድረስ ቆመው ማሳለፍ እንዳለባቸው


ለ. እግረኞች ቶሎ ዜብራውን ለቀው እንዲወጡ በፍጥነት መንዳት አለባቸው
ሐ. አሽከርካሪዎች የዜብራ ማቋራጫ ሲያጋጥማቸው ፍጥነታቸውን መቀነስ እንጅ መቆም እንደሌለባቸው ይናገራል
መ. የዜብራ ማቋረጫ መንገድን ከማስዋብ ያለፈ አገልግሎት የለውም
4. በዝናባማና ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ለማሽከርከር ቢያስፈልግ የምንጠቀመው መብራት
ሀ. አጭሩን መብራት ለ.ረጅሙን መብራት ሐ. የጭጋግ መብራትና አጭር መብራት መ.የሰሌዳመብራት
5. የሞተር ሀይል አጋዥ ክፍል ያልሆነው
ሀ/ የነዳጅ አስተላላፊ ክፍል ለ/ የእሳት አቀጣጣይ ክፍል ሐ/ የማቀዝቀዣ ክፍል መ/ መልሱ የለም
6. በዝናባማና ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ለማሽከርከር የተሸከርካሪው የቴክኒክ ብቃት ምን መሆን አለበት
ሀ.የዝናብ መጥረጊያውበ በትክክል መስራት
ለ. የተሸከርካሪው መስታዎቶች እይታን እንዳይከለክሉ የጉም ማስወገጃ መሳሪያዎች በትክክል መስራአለባቸው
ሐ. የተሸከርካሪው ጎማዎች ጥርሳቸው ሊሾ መሆን የለባቸውም መ. ሁሉም መልስ
7. የፊት ጎማ ቢንሸራተትና ለመቆጣጠር ብቸኛው መንገድ ሀ. ጥርስ ያለው ጎማ መግጠም
ለ. የተሸከርካሪውን ፍጥነት መቀነስ ሐ. የመንገዱን ሁኔታ በመቆጣጠር ማሽከርከር መ. ሁሉም መልስ ነው
8. በዝናባማ የአየር ሁኔታ ሊደረግ ከሚችል ቅድመ ጥንቃቄ ውስጥ አንዱ
ሀ. በኩርባ መንገዶች ላይ በጥንቃቄ ማሽከርከር ለ. በኩርባ መንገድ ላይ በፍጥነት ማሽከርከርና ፍሬን መያዝ
ሐ. በሚያንሸራትት መንገድ ላይ እንደፈለግን ማሽከርከር መ.ሁሉም መልስ ናቸው
9. በአነዳድ ላይ ተፅዕኖ የሚያደርጉ የተፈጥሮ ህጎች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው ሀ. የመሬት ስበት ለ.ኢነርሺያ
ሐ. ሞመንተም መ. የካነቲክና ፖቴንሺያል ሀይል ሠ. ሁሉም መልስ ናቸው
10. በባትሪ ውስጥ የሚገኘው የአስዲ መጠን ---------- ፐርሰንት ነው ሀ/ 65 ለ.15 ሐ.35 መ. 45
11. ተሽከርካሪ ጥቁር ጭስ የሚያወጣው በ--------- ምክንያት ነው ሀ/ ዘይት በሲልደር ውስጥ ሲገባ ለ/ አየር በዝቶ ነዳጅ
ሲያንስ ሐ/ ውሃ በሲልደር ውስጥ ሲገባ መ/ አየር አንሶ ነዳጅ ሲበዛ
12. ከኢንጀክሽን ፖምፕ የመጣውን ነዳጅ በመቀበል በሲሊንደር ውስጥ ነዳጁን በጉም መልክ የሚረጨው
ሀ/ ካንዴላ ለ/ ካንዲሊቲ ሐ/ ኢኛቶሪ መ/ኢንጀክሽን ፓምፕ
13. የተሽከርካሪ ክብደት ሙሉ በሙሉ ጎማ ላይ እንዳያርፍ የሚያደርገው
ሀ/ ስፕሪንግ ለ/ ጥቅል ሽቦ/ሞላ/ ሐ/ ባሊስትራ መ/ ሁሉም
14. ዘይት በሲልደር ውስጥ በመግባት ከአየር እና ከነዳጅ ጋር አብሮ ሲቀጣጠል የሚታየው የጭስ ከለር አይነት
ሀ/ ውሃ ሰማያዊ ለ/ ነጭ ሐ/ ጥቁር መ/ ሁሉም
15. የቮላኖ ጥቅም ያልሆነው ሀ/ ለሞተር ማስነሻነት ያገለግላል ለ/ የሞተር ሚዛን ይጠብቃል
ሐ/ የሞተር ሐይል ይጨምራል መ/ ለፍሪሲዮን መገጠሚያነት ያገለግላል
16. የዳፕራተር ጥቅም ያልሆነው
ሀ/ አየር ያጣራል ለ/ የአየርን ሙቀት ይቀንሳል
ሐ/ በሞተር አናት ላይ የሚፈጠረውን ሙቀት ይቀንሳል መ/ በሞተር አናት ላይ የሚፈጠረውን ድምፅ አፍኖ ያስቀራል
17. ለቤንዚንና ለናፍታ ሞተር ለዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች መደረግ ያለበት ጥንቃቄ
ሀ. የነዳጅ መጠንን በነዳጅ ማመልከቻ ጌጅ ማወቅ
ለ. ሳልቫትዮ ውስጥ የነዳጅ መጠንን ለማወቅ እንጨት ወይም ፕላስቲክ አለመጠቀም
ሐ. ነዳጅ በሳልቫትዮ ውስጥ ከግማሽ በታች እንዳይሆን መከታተል መ. ሁሉም መልስ ናቸው
18. በሞተር ውስጥ የሚፈጠረውን ሙቀት ለመቀነስና ለማስወገድ የምንጠቀመው በየትኛው ነው
ሀ. በማቀዝቀዣ ለ. በማለስለሻ ዘይት ሐ. በ AC ኤር ኮንዲሽነር መ. ሀ እና ለ መልስ ናቸው
19. የተቀጣጣይ ባህሪ ያላቸው ነገሮች በስንት አይነት መልክ ሊገኙ ይችላሉ ሀ. በሁለት ለ. በአራት ሐ በሶስት
መ. በአንድ
20. ከውጪ ወደ ሞተር ዙሪያ አየርን በመቅዘፍ በቀጥታ ራዲያተሩንና የሞተሩን ዙሪያ የሚያቀዘቅዝ ምን ይባላል
ሀ. ራዲያተር ለ. የውሃ ፓምፕ ሐ. ቬንትሌተር መ. ኤር ኮንዲሽነር
21. የሞተሩ የመስሪያ ሙቀት እስከሚደርስ ከሞተር ወደ ራዲያተር ውሃ እንዳያልፍ የሚቆጣጠር
ሀ. ውሃ ፓምፕ ለ. ለራዲያተር ክዳን ሐ. ሪዘርቭር ወይም ኤክስፓንሽን ታንከር መ. ቴርሞስታት
22. የአንድን ተሸከርካሪ ሞተር ከማስነሳታችን በፊት ሊደረግ የሚገባ ቅድመ ዝግጅት
ሀ. የራዲያተር ውሃ ለ. የሞተር ዘይት መፈተሸ ሐ. የባትሪ ውሃ መጠን መመልከት መ. ሁሉም መልስናቸው
23. ለማለስለሻ ክፍሎች የሚደረግ ጥንቃቄ
ሀ. ዘወትር ሞተር ከማስነሳታችን በፊት በቂ ዘይት መኖሩን ማረጋገጥ ለ. ንፁህና ተገቢ ውፍረቱን የጠበቀ ዘይት መኖሩን
ማረጋገጥ
ሐ. የሞተር ዘይት ፈሳሽ መኖር ያለመኖሩን ዘወትር ማየት መ. ሁሉም መልስ ናቸው
24. ከ 80% እስከ 90% አካባቢን ለማወቅና ስለ አካባቢ መረጃ ለመሰብሰብ የሚቻለው በመስማት ነው ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
25. የአሽከርካሪነት ሙያ በትምህርትና ስልጠና የተገኘውን እውቀት ፣ ክህሎትና አስተሳሰብ በመጠቀም ለህብረተሰቡ ተገቢውን
አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የስራ መስክ ነው ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
26. አሽከርካሪዎች የእንቅልፍ ስሜት በተሰማቸው ጊዜ የሚያነቃቃ ነገር ወስደው ማሽከርከር አለባቸው ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
27. በአልኮል መጠጥ ተመርዘው የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች በተመለከቱ ወቅት አሽከርካሪዎችን ተጠግቶ ማስቆም የተሻለ
አማራጪ ነው፡፡ ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
28. ለሰው ልጅ ክብር መስጠትና ይቅር ባይ መሆን ፣ ሞገደኛ አሽከርካሪ ከሚያሳያቸው አላስፈላጊ ባህሪያት እራስን ለማራቅና
አደጋን ተከላክሎ ለማሽከርከር ይረዳል፡፡ ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
29. በራስ ላይ የደረሰን ችግር በሌሎች ላይ እንዳይደርስ መሻት ፣ ጥፋትን አለማመን ፣ ጥፋታችንን የሚነግሩንንና የሚያሳዩንን
ሰዎች በጥላቻ መመልከት የስሜታዊ ሀላፊነት ጉድለት ነው ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
30. የማሽከርከር ስህተት ፈፅመን አደጋ ባለማድረሳችን ስህተት የመደጋገም ልምድ ተፈጥሯዊ ክስተት ስለሆነ መቆጣጠር
አይቻልም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
31. የብስለት ፣ የችሎታ ፣ የትምህርትና የመነሳሳት የጋራ ውጤት የሆነው የቱ ነው

ሀ. ዝግጁነት ለ. መነሳሳት ሐ. መነቃቃት መ. ለ እና ሐ


32. በማሽከርካር ሂደት በሌሎች አሽከርካሪዎች ላይ ተፅዕኖ አለማድገራችን የሚያሳየው ባህሪ የቱ ነው
ሀ. በበቀል ስሜት በድንገት ፍሬን መያዝ ለ. በበቀለኝነት ተሸከርካሪን በድንገት ማቋረጥ
ሐ. የመኪና ጥሩንባ በተደጋጋሚ ማጮህ መ. መንገድ መዝጋት
33. የማሽከርከር ባህሪ ዘርፍ ያልሆነው ? ሀ. የስሜት ባህሪ ለ. የመገንዘብ ባህሪ ሐ የድርጊት ባህሪ መ. የክህሎት ባህሪ
34. ፍላጎትን አመለካከትን እሴትን መነሳሳትንና ግብን ያለመ የሰዎች ድርጊት የሚያጠቃልለው የማሽከርከር ባህሪ ዘርፍ
ሀ. የስሜት ባህሪ ለ. የመገንዘብ ባህሪ ሐ. አእምሮአዊ ባህሪ መ. የክህሎት ባህሪ
35. በአእምሮ አዛኝነትና በአካል እንቅስቃሴ የሚፈፅሙ ባህሪያት የሚያካትታቸው ?
ሀ. የስሜት ባህሪ ለ. አእምሮአዊ ባህሪ ሐ. የክህሎት ባህሪ መ. የመገንዘብ ባህሪ
36. ከማሽከርከር ባሪ ስነ-ባሪያት ዘርፎች ውስጥ አሉታዊ ህሊናዊ አስተሳሰብ አደገኛ የሆነ ባህሪ የትኛው ነው ?
ሀ. ቀድሞ መገመት ለ. መቀደምን እንደ ሽንፈት መቁጠር
ሐ ለጥሩ ባህሪ ራስን ማስገዛት መ. ሰዎችንና ንብረትን ከአደጋ መጠበቅ
37. በማሽከርከር ባህሪ ስነ-ባህሪያዊ ዘርፎች ውስጥ ክህሎታ ሃላፊነት ባሪ ጉድለት ያለበት አሽከርካሪ የሚሳየው ?
ሀ. መፍራት ፣ መጨናነቅ ፣ አለመረጋት ለ. ለምቾት ፣ ለውበትና ለጠቃሚነት አድናቆትን መግለፅ
ሐ. ማቀድ ራስን መገምገምና መወሰን መ. በመልካም ስሜት ውስጥ ሆኖ መኪናን ማሽከርከር
38. በማሽከርከር ባሪ ስነ-ባህሪያዊ ዘርፎች ውስጥ ክህሎታዊ ሃላፊነት የሚሰማው አሽከርካሪ ባሪ የሆነው
ሀ. ራስን ዝቅ አድርጎ ማየት ለ. ከፍተኛ የሆነ ንቃትንና መልካም ስሜትን ማዳበር
ሐ. ለማሽከርከር ሀይልና ፍላጎት ማጣት መ. አለመረጋጋት
39. የጎማው መካከለኛ ቦታ ቶሎ እንዲያልቅ የሚያደርገው ምንድን ነው ? ሀ. የንፋስ መጠን ማነስ

ለ. የንፋስ መጠን መብዛት ሐ. የንፋስ መጠን መካከለኛ መሆን መ. የንፋስ መጠን ሙሉ መሆን ሠ. መልሱ አልተሰጠም

40. አየር ወይም የአየርና የነዳጅ ድብልቅ በማስገባት በማመቅና በማቃጠል የሚፈጠረው ወይም የታሸገ ሃይል ምንጭ የቱ ነው
? ሀ. ሃይል አስተላላፊ ለ. ሞተር ሐ. ፍሬን መ. ኤሌትሪክ
41. ብዙን ጊዜ በአነስተኛ ተሽከርካሪዎች ላይ የምንጠቀምበት የፍሬን አይነት? ሀ. በአየር ግፊት
የሚሰራ ፍሬን ለ. በአየርና በዘይት የሚሰራ ፍሬን ሐ. በዘይት የሚሰራ ፍሬን መ. መካኒካልፍሬን
42. በከባድ ተሽከርካሪዎች ላይ በብዛት የምንጠቀምበት የፍሬን አይነት ሀ. በአየር እና በዘይትየሚሰራ

ለ. በፍሬን ዘይት የሚሰራ ሐ በአየር የሚሰራ ፍሬን መ መልስ ናቸው


43. ከሚከተሉት ውስጥ የትራፊክ መብራት በተመለከተ ትክክለኛው የቱ ነው

ሀ. የሰው ምስል ያለባቸው አረንጓዴና ቀይ የትራፊክ መብራቶች ከእግረኞች ይልቅ በማሽከርከር ላይ ያሉ አሽከርካሪዎች
ጠቃሚ መልእክት ያስተላልፋሉ
ለ. ቀይ የትራፊክ መብራት ለብቻው በተከታታይ እየበራ የሚጠፋ ከሆነ ተሸከርካሪ ማለፍ ይችላሉ
ሐ. ቢጫ የትራፊክ መብራት ለብቻው በተከታታይ እየበራ የሚጠፋ ከሆነ አሽከርካሪዎች ፍጥነት በመቀነስ አካባቢውን
በጥንቃቄ ማለፍ አለባቸው መ. መልስ አልተሰጠም
44. አሽከርካሪዎች በምሽት መብራት በሌለው መንገድ ላይ እያሽከረከሩ ሊያደርጉት የሚገባ ጥንቃቄ

ሀ. በዝግታ በጥንቃቄ ማሽከርከር ለ. በተሸከርካሪው መብራት ስለሚጠቀሙ በፍጥነት ማሽከርከር


ሐ. ከቀን በተሸለ በምሽት ዘና ብሌ ማሽከርከር መ. ሁሉም መልስ ናቸው
45. በዝናማማና በጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ለማሽከርከር የተሸከርካሪው የቴክኒክ ብቃት ምን መሆን አለበት

ሀ. የዝናብ መጥረጊያው በተክክል መስራት አለበት


ለ. የተሸከርካረኪ መስታወቶች እይታን እንዳይከላከሉ የጉም ማስወገጃ መሳሪያወሎች በትክክል መስራት አለባቸው
ሐ. የተሸከርካሪ ጎማዎች ጥርሳቸው ሊሾ መሆን የለባቸውም መ. ሁሉም መልስ ናቸው
46. አቧራማ የሆኑ ቦታዎች ላይ ተሸከርካሪ ይዘን ስንጎዝ ልናደርግ የሚገባን ጥንቃቄ

ሀ. በጥንቃቄ ማሽከርከር ለ. በቅርብ እርቀት ተከትለህ አታሽከርክር


ሐ. በአቧራማ ስፍራ ተሸከርርካሪን ለመቅደም አትሞክር መ. የበር መስታዎት የተዘጉ መሆናቸውን ማረጋገጥ
ሠ. ሁሉም መልስ ናቸው
47. በአደገኛ ሁኔታዎች ላይ አገዳ እንዳይከሰት የሚያደርጉ ነጥቦች
ሀ. ማቆም ለ. በመሪ ማዞር ሐ. የደህንነት ቀበቶ ማድረግ መ. ሁሉም መልስ ናቸው
48. የቀኝ እረድፍን ይዞ ሲያሽከረክር የነበረ አሽከርካሪ በተፈቀደለት ቦታ ላይ ወደ ግራ ለመታጠፍ ቢፈልግ ምን ጥንቃቄዎች
ማድረግ አለበት ሀ. ከኋላው የሚመጡ ተሸከርካሪዎች አለመቃረባቸውን ማረጋገጥ ለ. የመታጠፊያ ምልክት ማሳየት
ሐ. ለመታጠፍ የተፈቀደ ቦታ እስከሆነ ድረስ ጥንቃቄ ማድረግ የሚገባቸውን የሚከተሉት ተሸከርካሪ ናቸው
መ. በ ሐ ላይ በተመለከተው በስተቀር ሁሉም በደረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች ናቸው
49. ማንኛውም አሽከርካሪ ወደ ግራ ለመጠምዘዝ / ዞሮ ለመመለስ / የሚፈቅድለት ስፍራ በየትኛው መንገድ ላይ ነው ሀ. በኮረብታማ
ቦታ ለ. መንገዱ ግልፅ ሆኖ በሚታይ ጊዜ ሐ. በድልድይ ላይ መ. ሁሉም መልስ ናቸው
50. ተላላፊ ተሸከርካሪዎች የመንገዱን አቅጣጫ ለማየት በማይችሉበት ቦታ ተሸከርካሪውን ማቋም በማይፈቀደው

ሀ. ከ 40 ሜትር እርቀት ውስጥ ለ. ከ 50 ሜትር እርቀት ውስጥ

ሐ. ከ 15 ሜትር እርቀት ውስጥ መ. ከ 20 ሜትር ርቀት ውስጥ

You might also like