You are on page 1of 2

የ 2014 ዓ.

ም የወበል ጉድኝት የሁለተኛ ሴሚስተር የ 5 ኛ ክፍል የሂሳብ ማጠቃለያ ፈተና

ስም ______________________________________________ ክፍል _____________ ቁጥር ________________

I. የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሀሰት በማለት መልሱ


1. ፕሪዝም ርዝመት ወርድና ቁመት ያለው ጠጣር ምስል ነው፡፡
2. ከሁለት ሲታጠፍ በትክክል የሚጋጠመው ምስሎች የምጥጥን ማስመር የላቸውም ፡፡
3. ማንኛውም ጎነሶስት የሶስቱ አንግሎች ልኬት ድምር 180% ነው፡፡
4. አንግል በመለያያው ስም ሊሠየም ይችላል ፡፡
5. መረጃ አያያዝ መረጃን ማደራጀትና ማጠቃለል ማለት ነው፡፡
6. የሬክታንግል ስፋት የርዝመትና የወርድ ድምር ነው፡፡
7. ኩብ የጠጣር ምስሎች ይዘት ለመለካት ምርጥ አሃዱ ነው፡፡
8. ሁለት ውስጥ መስመሮቹ ወይም መሪዎች የጋራ መነሻ ሲኖራቸው አንግል አይሰሩም

የሚከተሉት ጥያቄዎች በ ሀ ስር የዘረዘሩትን ከ ለ ስር አዛምዱ

ሀ ለ

9. ክብ አንግል ሀ.
10. ሹል አንግል ለ.
11. ማዕዘናዊ አንግል
12. ዝርግ አንግል ሐ.
13. ጥምር አንግል
14. ዝርጥ አንግል መ.

ረ.

II. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ


15. የ 5፡6 እና 4 አማካኝ ስንት ነው ? ሀ. 20 ለ. 4 ሐ. 5 መ. 2
16. የካሬ ዙሪያ መፈለጊያ የሆነው የቱ ነው ? ሀ. ር X ወ ለ. 4 ር ሐ. ር 2 መ. ር X ር
17. ኩብ ስንት ገጽ አለው ? ሀ. 12 ለ.8 ሐ. 6 መ.9
18. ርዝመቱ 10 ሳ.ሜና ወርድ 3 ሳ.ሜ የሆነው ሬክታንግል ስፋት ስንት ነው?
ሀ. 20 ሳ.ሜ ለ. 30 ሳ.ሜ ሐ. 10 ሳ.ሜ መ.40 ሳ.ሜ
19. 243.20+ 152.00 ውጤቱ ስንት ነው ? ሀ. 395.20 ለ. 20.395 ሐ. 295.20
20. 153-30 ውጤቱ ስነት ነው ? ሀ. 321 ለ.123 ሐ. 342 መ.213
21. 2.53 X 10 ውጤቱ ስንት ነው ? ሀ. 25.3 ለ. 243 ሐ. 253 መ. 2350
22. የየትኛው የአንግል አይነት ነው? ሀ. ሹል አንግል ለ. ጥምዝ አንግል ሐ. ማእዘናዊ አንግል መ. ዝርጥ አንግል
23. ጎኑ 10 ሳ.ሜ ርዝመቱ ያለው ካሬ ዙሪያ ስንት ነው ? ሀ. 80 ለ. 40 ሐ. 30 መ. 50
24. ¼ %2/3 ውጤቱ ስንት ነው ሀ. 3/8 ለ. 8/3 ሐ. 2/12 መ. 12/2
25. 12.00 +13.42+10.51 ውስጥ ነው ? ሀ. 35.93 ለ. 93.53 ሐ. 53. 93 መ. 95.33
26. 0.13 X2 =ውጤቱ ስንት ነው? ሀ. 0.62 ለ.0.42 ሐ. 0.26 መ. 26

1
III. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ በባዶ ቦታው ላይ ሙሉ

27------------ የቁጥሮች ጠቅላላ ድምር ለቁጥሮች ጠቅላላ ብዛት ተከፍሎ የሚገኝ ውጤት ነው

28--------------በአንድ ጠላል ላይ ያሉና ምንግዜም የማይቋርጡ መስመሮች ማለት ነው

IV. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ሰርታችሁ አግኙ

29. 15.60+20.21 =?

30. 0.14X 2=?

You might also like