You are on page 1of 69

የማሽከርከር ህግና ስነ-ስርዓት

- ለአሽከርካሪዎች አለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች


፣የመንገድ መሃል መስመሮችን የትራፊክ ማስተላለፊያ
መብራቶችን የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክቶች እንዲሁም
ሌሎች የትራንስፖርት ህግና ደንቦችን የሚናጤንበት
የትምህርት ክፍል ነው፡፡
ትራፊክ ማለት ምን ማለት ነው?
ትራፊክ ማለት ፡- በአየር ፣በየብስ እና በባህር ላይ የሚደረግ ማንኛውም እንቅስቃሴ ማለት ነው፡፡
የትራፊክ አደጋ መንስኤዎች በአጠቃላይ በሶስት ይከፈላሉ፡፡
1. የአሽከርካሪ ባህሪ

2. የተሸከርካሪ ባህሪ

3. የአከባቢ ባህሪ እና የመንገድ ተሳታፊዎች ናቸው፡፡

1. የአሽከርካሪ ባህሪ
4. በቸልተኝነት ( በግደለሽነት) ማሽከርከር

5. አደንዛዥ ዕፅ ወስዶ ማሽከርከር

6. እድሜ
2. የተሽከርካሪ ባህሪ
ተሸከርካሪን ለአደጋ የሚያጋልጡ ክፍሎችና ተግባራቸው
2.1. የመቆጣጠሪያ መሳሪያዎች ብልሽት
2.2. የመገናኛ መሳሪያዎች ብልሽት
2.3. የዳሽ ቦርድ ላይ ጠቋሚ መሳሪያዎች ብልሽት
2.4. የትዕይንት መቆጣጠሪያ ብልሽት
2.5. የቴክኒክ አቋም ብልሽት የመሳሰሉት ናቸው፡፡
3. የአከባቢ ባህሪ
አደገኛ ቁልቁለት ያለበት መንገድ
ጠመዝማዛ ኩርባ የበዛበት መንገድ
ዝናብ የሚበዛባቸው አከባቢዎች
የተበላሹ መንገዶች ያለበት አከባቢ
ጠባብ ድልድይ ያለበት አከባቢ
የሚያንሸራትት መንገድ ያለበት አከባቢ
አደገኛ ዳገት ያለበት አከባቢ
አቧራ የሚነሳባቸው አከባቢዎች
ጭጋግ ፣ጉም የሚበዛባቸው አከባቢዎች
ሀ. የግራ ፍሬቻ አጠቃቀም
- ከቆምንበት ለመነሳት
- ለመቅደም
- ከቀኝ ወደ ግራ ረድፍ ለመለወጥ
- በግራ በኩል ዞሮ ለመመለስ
- ወደ ግራ ለመታጠፍ

ለ. የቀኝ ፍሬቻ አጠቃቀም


- ለመቆም
- ለማስቀደም
- ወደ ቀኝ ለመታጠፍ
- ከግራ ወደ ቀኝ ረድፍ ለመለወጥ
ዳሽ ቦርድ ላይ ያሉ ጠቋሚ መሳሪያዎች
የፍጥነት መቆጣጠሪያ የርቀት መለኪያ መሳሪያ
የጀነሬተር /ዲናሞ/ መብራት
የሙቀት መለኪያ / ቴምፕሬቸር ጌጅ/
የነዳጅ መጠን መለኪያ / ፊዩል ጌጅ/
የእጅ ፍሬን መያዝና አለመያዙን የሚያሳይ
የፊት/የግንባር/ መብራቶች ሲሰሩ የሚያሳይ
ፍሬቻዎች ሲበሩ አቅጣጫውን የሚያሳዩ መብራቶች ወዘተ…
የተሸከርካሪ ውስጣዊ ክፍሎች
በፓናል /ዳሽ/ ቦርድ ላይ የሚገኙ ጠቋሚና የማስጠንቀቂያ መሳሪያዎች
ጥቅሙ የተሸከርካሪውን አጠቃላይ እንቅስቃሴን አሽከርካሪው እንዲያውቅ እርምጃ እንዲወሰድና ጥንቃቄ
እንዲያደርግ በመብራት በቁጥር በቀስት በድምጽ መልእክት ለማስተላለፍ የሚጠቅሙ መሳሪያዎች ናቸው፡፡
ኦዶሜትር፡- ተሸከርካሪው ከተሠራበት ጊዜ ከምሮ የተጓዘበትን የሚመዘግብ ነው ፡፡ በመንገድ ላይ ከዋለበት
አንስቶ እስከዚህ ምን ያህል ኪ.ሜ እንደተጓዘ መዝግቦ የሚይዝና የሚያሳይ መሣሪያ ነው፡፡
ትሪፕ-ኦዶሜትር፡- ተሸከርካሪ በአንድ ጉዞ ብቻ ምን ያህል ኪ.ሜ እንደተጓዘ ለማወቅ ሲፈለግ በሪሴት በተን ዞር
እያደረጉ በማስጀመር ጉዞን ለማወቅ የሚያለግል መሳሪያ ነው::
ታኮ ሜትር/rpm ጌጅ/፡- የሞተር ዙር ፍጥነትን በደቂቃ ምን ያህል እንደሆነ እየተቆጣጠረ ለአሽከርካሪው
የሚያመለክት መሳሪያ ነው ፡፡
እስፒዶ ሜትር፡- የተሸከርካሪውን /ፍጥነት በሰዓት ምን ያህል እንደሆነ ለአሽከርካሪው የሚያመለክት ነው፡፡
የነዳጅ መጠን አመልካች /ፊዩል ጌጅ/ ፡- በነዳጅ መያዣ ጋን ውስጥ ያለውን ነዳጅ መጠን የሚያመለክት ነው፡፡
የሙቀትን መጠን አመልካች /ቴምፕሬቸር ጌጅ/፡- ሞተሩ በሥራ ላይ ጤናማ የሙቀት ክልል ውስጥ መሆን
አለመሆኑን ለአሽከርካሪው የሚያመለክት መሳሪያ ነው፡፡
የሞተር ዘይት ግፊት አመልካች /ኦይል ፕሬዥር/ ጌጅ፡- ሞተር ተነስቶ እየሰራ ሳለ ዘይት ወደ የተለያዩ የሞተር
ክፍሎች መሰራጨቱን የሚገልጽ ነው፡፡
የእጅ ፍሬን /ፓርኪንግ ብሬክ/፡- መያዝ አለመያዙን ለአሽከርካሪው ይጠቁማል፡፡
የግምባር መብራት /ሄድ ላይት/፡- የግንባር መብራት እየበራ መሆኑንና አጭሩን ወይም
ረዥሙን እየተጠቀመ መሆኑን ለአሽከርካሪው የሚያሳውቅ ነው፡፡
ፍሬቻ /ሲግናል ላይት/፡- በመታጠፊያ መስታወት አሽከርካሪው የተጠቀመው ፍሬቻ ወደ
ፈለገው አቅጣጫ መሆኑንና ትክክለኛነቱን ለአሽከርካሪው የሚያመለክት ነው፡፡
ግሎው ፕላግ፡- በናፍጣ ሞተር ላይ ጠዋት ሞተር ከማስነሳታችን በፊት ቁልፍ በመክፈት
የሞተሩን ሲሊንደር አካባቢ የሚያሞቅ ነው፡፡
የበሩ ሁኔታ ማመልከቻ፡- በተሸከርካሪ ላይ ያልተዘጋ መኖሩን አሽከርካሪውን
የሚያስጠነቀቅ መሣሪያ ነው፡፡
አለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች
ማብራሪያ፡- ዓለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች ዓለም አቀፋዊ ይዘት
ያላቸው ስለሆነ በማንኛውም መንገድ ላይ ለመንቀሳቀስ አሽከርካሪዎች
የመንገድ ዳር ምልክቶች የሚያስተላልፉትን መልዕክትና ትርጉም አውቀው
በተግባር ላይ የማዋል ግዴታ አለባቸው፡፡
የመንገድ ዳር ምልክቶች ዋና ዋናዎቹ በሶስት ይከፈላሉ፡፡ እነዚህም

ሀ. የሚያስጠነቅቁ
ለ. የሚቆጣጠሩና
ሐ. መረጃ ሰጪ ይባላሉ፡፡
የሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶች፡-
ከፊት ለፊት የሚያጋጥመንን ነገር አስቀድሞ በማሳየት ወዲው ጥንቃቄ
እንድንወስድ የሚያደርጉ ሲሆኑ እነርሱም

ቅርፃቸው ባለሦስት ማዕዘን


ጠርዛቸው በቀይ ቀለም የተቀባ

መደባቸው ነጭ ሲሆን የሚያስተላልፉት መልዕክት

በጥቁር ቀለም በተሠራ ስዕል (ቀስት) ነው፡፡


የሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶች
• የምታሽከረክርበት መንገድ ወደቀኝ ስለሚታጠፍ
ተጠንቅቀህ አሽከርክር

* አስጊ ወይም አደገኛ መንገድስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ


አሽከርክር

* ተማሪዎች የሚበዙበት አካባቢ ስለሆነ ተጠንቅቀህ አሽከርክር


• ጠመዝማዛ መንገድ ስለሆነ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

• በስተቀኝ ያለው መንገድ እየጠበበ ስለሚሄድ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

• በስተግራ ያለው መንገድ እየጠበበ ስለሚሄድ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

• መዝጊያ ያለው የባቡር ሃዲድ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ


አሽከርክር
• እየጠበበ የሚሄድ መንገድ ስላለ ተጠንቅቀህ
አሽከርክር
• እየጠበበ የሚሄድ መንገድ ስላለ ተጠንቅቀህ
- ባለአንድ አቅጣጫ የነበረው መንገድ ለጊዜው
አሽከርክር
በሁለቱም አቅጣጫ ስለተፈቀደ ተጠንቅቀህ እለፍ

- የሚያንሸራትት መንገድ ከፊት ለፊትህ ስላለ ተጠንቅቀህ


አሽከርክር

- ወደ ወንዝ ዳርቻ የሚወስድ መንገድ ስለሚያጋጥምህ


ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ አሽከርክር
 በመሰራት ላይ ያለ መንገድ ስላለ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

- ወደ ግራ የሚታጠፍ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

- ወደ ቀኝ የሚታጠፍ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

- መጀመሪያ ወደ ግራ ቀጥሎ ወደ ቀኝ የሚታጠፍ መንገድ ስላለ ተጠንቅቀህ


አሽከርክር

- መጀመሪያ ወደ ቀኝ ቀጥሎ ወደ ግራ የሚታጠፍ መንገድ


ስላለ ተጠንቅቀህ አሽከርክር
- ናዳ ያለበት መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ
እለፍ

- ከፊት ለፊትህ የትራፊክ ማስተላለፊያ መብራት ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

- መንገዱ ፊትለፊትና ወደ ግራ የሚያስኬድ ስለሆነ ተጠንቅቀህ አሽከርክር

- መንገዱ ፊትለፊትና ወደ ቀኝ የሚያስኬድ ስለሆነ ተጠንቅቀህ አሽከርክር


መንገዱን እንስሳት ስለሚያቋርጡ ፍጥነትህን
ቀንሰህ ተጠንቅቀህ እለፍ

- ዝቅ ብለው የሚበሩ አውሮፕላኖች ስላሉ ተጠንቅቀህ


አሽከርክር

- የባቡር ሃዲዱን ለማቋረጥ የሚቀር ርቀት በሜትር


ተጠንቅቀህ አሽከርክር
A. 250 ሜ
B. 170 ሜ
C. 100 ሜ
- ወደፊት ክብ አደባባይ አለ ተጠንቅቀህ አሽከርከር

- መገናኛ መንገዱ ወደ ግራና ወደ ቀኝ የሚታጠፍ እንጂ ፊት


ለፊት የማያስኬድ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ

- ባለ 4 አቅጣጫ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ቆመህ


ለተሸከርካሪዎች እና ለተላላፊዎች ቅድሚያ በመስጠት
ተጠንቅቀህ እለፍ

- በመንገዱ ላይ ጠባብ ድልድይ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ


እለፍ
- ቁም የሚል ምልክት ወደ ፊት ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ
ተጠንቅቀህ

- ቅድሚያ ስጥ የሚል ምልክት ወደ ፊት ስለአለ ፍጥነትህን


በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ

- በመንገዱ ላይ የባቡር ሃዲድ ማቋረጫ ስላለ ተጠንቅቀህ


አሽከርክር

- በመንገዱ ላይ ከባድ ካሚኒዎች ስለሚበዙ ተጠንቅቀህ


አሽከርክር
- የተበላሸ መንገድ ስለሚያጋጥም ተጠንቅቀህ አሽከርከር

- ባለ ሁለት አቅጣጫ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ


አሽከርከር

- የአደጋ አገልግሎት ተሸከርካሪዎች ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ


አሽከርከር
የሚቆጣጠሩ የመንገድ ዳር ምልክቶች በ3 ንዑሳን
ክፍሎች ይከፈላሉ
እነዚህም
 የሚከለክሉ
 የሚያስገድዱ
 ቅድሚያ የሚያሰጡ

* በተለይ የሚቆጣጠሩ ከሌሎች አለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች በተለይ የመቅጣት


ስልጣን አላቸው፡፡
የሚከለክሉ/የሚወስኑ/ የመንገድ ዳር ምልክቶች
- እነዚህ ምልክቶች በምልክቶቻቸው ላይ የሚያሳዩትን ነገር ማድረግ
ፈፅሞ ክልክል ነው የሚሉ ናቸው፡፡

- የሚከለክሉ የመንገድ ዳር ምልክቶች ማለት ቅርፃቸው ክብ ሲሆን


ዙሪያቸው በቀይ ቀለም የተቀቡ ሆነው መደባቸው ነጭ
የሚያስተላልፉት መልዕክት በጥቁር ቀለም በተሰራ ስዕል ቀስት ወይም
በፅሁፍ ነው፡፡
የሚከለክሉ ምልክቶች
- ለማንኛውም ተላላፊ የተዘጋ መንገድ በሞተር
ኃይል እንዲሁም በእጅ የሚገፉትንም
ጨምሮ ማለፍ የተከለከለ ነው

- ከሁለት እግር በላይ ያላቸውን አነስተኛ ተሸከርካሪዎች ምልክቱ


ከተተከለበት ሥፍራ ጀምሮ “መጨረሻ” የሚል ሌላ ምልክት
እስከሚታለፍበት ድረስ መቅደም የተከለከለ ነው

- መሽቀዳደም የተከለከለ ነው ለሚለው ትዕዛዝ መጨረሻ


- ለእግረኞች ማለፍ የተከለከለ ነው

- ምልክቱ ባለበት አቅጣጫ እያሽከረከሩ ማለፍ የተከለከለ ነው

- ማቆም ክልክል ነው የሚለው ትዕዛዝ ምልክት መጨረሻ

- ይህ ምልክት ከተተከለበት ስፍራ ጀምሮ


ሀ. መገናኛ ወይም መስቀለኛ መንገድ እስክታልፍ
ድረስ ወይም
ለ. በውስጡ መጨረሻ የሚል ጽሑፍ ያለበትን የዚህ
አይነት ምልክት እስታልፍ ድረስ ተሸከርካሪህን ማቆም ፍፁም የተከለከለ ነው
- ለረጅምም ሆነ ለአጭር ጊዜ ማቆም ፈጽሞ የተከለከለ ነው

-- ለከባድ መኪኖች ማለፍ የተከለከለ ነው

-- ወደ ግራ ዞሮ መመለስ የተከለከለ ነው
-- ወደ ቀኝ ዞሮ መመለስ የተከለከለ ነው

-- ይህ ምልክት ከተተከለበት ስፍራ ጀምሮ


ሀ. የሚቀጥለውን መገናኛ መንገድ ወይም መስቀለኛ መንገድ እስታልፍ ድረስ
ወይም
ለ. መጨረሻ የሚል ጽሁፍ የተፃፈበት የዚህ ዓይነት ሌላ ምልክት እስክታልፍ ድረስ
ተሸከርካሪን በማዘግየት ማቆም የተከለከለ ነው፡፡ ነገር ግን ሾፌሩ ሣይወርድ ሰው
ማውረድም ሆነ መጫን ይቻላል
-

-- ጠቅላላ ክበደቱ በምልክቱ ላይ ለከመለከተው በላይ ለሆነ ማንኛውም


ዓይነት ተሸከርካሪ ማለፍ የተከለከለ ነው
-- መንገዱ ወደፊት የማይቀጥል ስለሆነ ማለፍ የተከለከለ ነው

-- ይህ ምልክት ባለበት መንገድ ላይ ከፊት ላይ ከፊት ለፊት ለሚመጣ


ተሸከርካሪ ቅድሚያ ሳይሰጡ ማሽከርከር ክልክል ነው

-- በሞተር ኃይል የሚንቀሳቀስ ማንኛውም ዓይነት ተሽከርካሪ


እንዳያልፍ የተከለከለበት መንገድ
-- ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር የተከለከለበት መንገድ

-- ጠቅላላ ርዝመቱ በምልክቱ ላይ ከተጠቀሰው ሜትር በላይ ለሆኑ


ተሸከርካሪዎች ማለፍ የተከለከለ

--በሳይክል ማለፍ የተከለከለ ነው


-- የከተማ ወሰን መጨረሻ

-- ከፍታቸው በምልክቱ ከተመለከተው በላይ ማለፍ የተከለከለ ነው

-- የጎን ስፋታቸው በምልክቱ ላይ ከተገለፀው በላይ ለሆኑ


ተሸከርካሪዎች ማለፍ የተከለከለ ነው

-- ወደ ከተማ ክልል እየተቃረብክ ስለሆነ የከተማ ህግና ደንብ ሣያከብሩ


ማሽከርክር የተከለከለ ነው
የሚያስገድዱ የመንገድ ዳር ምልክቶች
በምልክቶቻቸው ላይ የሚያሳዩትን ነገር ብቻ እንድንፈፅም የሚያስገደዱ ናቸው
በአጭሩ የሚያስተላልፉት መልዕክት አድርግ የሚል ይሆናል፡፡

ቅርፃቸው ክብ፣ መደባቸው ውሃ ሰማያዊ

ትዕዛዛቸውን ያልፈፀመ አሽከርካሪን የመቅጣት ስልጣን አላቸው


የሚያስገድዱ ምልክቶች
ቀጥታና በስተቀኝ ብቻ አሽከርክር

- ቀጥታና በስተግራ ብቻ አሽከርክር

-- በመንገዱ ላይ የማሽከርከሪያ አነስተኛ ፍጥነት

- የአነስተኛ ፍጥነት መጨረሻ


ቀስቱ በሚያመለክተው ፊት ለፊት ብቻ አሽከርክር

- ቀስቱ በሚያመለክተው አቅጣጫ ብቻ ማቆም ይፈቀዳል

- ቀስቱ በሚያመለክተው ወደ ግራ ብቻ አሽከርክር

-- ለብስክሌቶች ብቻ ማሽከርከር የተፈቀደ


በሠዓት የተሰጠ ዝቅተኛ የፍጥነት ገደብ

- ቀስቱ በሚያመለክተው ወደ ቀኝ ብቻ ታጠፍ

- ቀስቱ በሚያመለክተው ወደ ግራ ብቻ ታጠፍ

-ቀስቱ በሚያመለክተው ወደ ግራ ወይም ወደ ቀኝ ብቻ


አሽከርክር
ቅድሚያ የሚያሰጡ ምልክቶች
በመስቀለኛና በመንገዶች ላይ በመተከል ቅድሚያ በሚገባን
ቦታ ላይ ቅድሚያ መስጠት እንድንሰጥ የሚያደርጉን ናቸው፡፡

በመቅጣት ስልጣናቸው ከፍተኝነት ይታወቃሉ፡፡

ቅርፃቸውና መደባቸው የተለያየ ነው፡፡


ቅድሚያ የሚያሰጡ ምልክቶች
ቁም ቀድመው ለገቡ ተሸከርካሪዎች ቅድሚያ ስጥ

-የምልክቱን መጨረሻ የሚለውን እስከምታገኝ ድረስ የማቋረጫ


መንገዶችን የማለፍ ቅድሚያ አለህ

- የማቋረጫ መንገዶችን የማለፍ ቅድሚያ አለህ የሚለው


ምልክት መጨረሻ
ከፊት ለፊት ለሚመጣ ተሸከርካሪ ቅድሚያ ስጥ

- ወደ መገናኛው መንገድ ቀድመው ለገቡ ቆመህ


ቅድሚያ ስጥ
መረጃ ሰጪ አለም አቀፍ ምልክቶች
1. የነዳጅ ማደያ መኖሩን ያመለክታል

2. ቴሌፎን/ ስልክ መኖሩን


የቀጠለ
3. ምግብ ቤት ያለበት አከባቢ

4. የጥገና አገልግሎት መስጫ ወዘተ….


አቅጣጫ የሚጠቁሙ አለም አቀፍ ምልክቶች
አቅጣጫ አመልካች የመንገድ ዳር ምልክቶች የሚባሉት
የመንገዶችን ቅድመ ሁኔታ ማለትም የመንገዶችን ዘላቂ መሆንና
አለመሆን የከተሞችን አቅጣጫ እና ርቀት በፅሁፍና በቀስት ጭምር
ያመለክታሉ፡፡
ምሳሌ፡-
አለም አቀፍ የትራፊክ ማስተላለፊያ መብራቶች
የትራፊክ መጨናነቅ በሚበዛባቸው አከባቢዎች የትራፊክ እንቅስቃሴ ስርዓት
ያለው እንዲሆን ተላላፊዎች ተራቸውን ጠብቀው አንዲተላለፉ በአለም
አቀፍ ደረጃ በሶስት አይነት ቀለሞች ከላይ ወደታች አቀማመጥ ቀይ፣ቢጫ፣
አረንጓዴ ቀለሞች የተዘጋጁ በኤሌክትሪክ ሐይል የሚሰሩ የትራፊክ ፖሊስ
እጅ ምልክት ተክተው የሚሰሩ ናቸው፡፡
የትራፊክ ማስተላለፊያ መብራቶች በ2 ይከፈላሉ፡፡
1ኛ.የተሸከርካሪ ማስተላለፊያ የትራፊክ መብራቶች
2ኛ.የእግረኛ ማስተላለፊያ የትራፊክ መብራቶች
¾ƒ^ò¡ Sw^„‹ u›u^^†¨< ቅደም ተከተላቸው
u4 ßðLK<::
1.kÃ

2.kÓ
u=Ý
3.አረንÕዴ

4.u=Ý
ቀይ የƒራፊክ መብራት

ቀይ፡-የተሸከርካሪ ማስተላለፊያ መብራት ሲበራ


የደረሰ አሽከርካሪ ረድፍ በመያዝ ለእግረኛ
ማsረጫ የተሰመረውን ሳያልፍ መቆም
አለበት፡፡

04/16/2024 10:44:49 AM 42
ቀይና ቢጫ የትራፊክ መብራት
ቀይና ቢጫ፡-የተሸከርካሪ ማስተላለፊያ መብራቶች በአንድነት ሲበሩ ቆመው
የነበሩት ተሸከርካሪዎች ለመሄድ ይዘጋጃሉ፡፡
ወደ መገናኛው/መስቀለኛ/መንገድ በመምጣት
ላይ ያሉ አሽከርካሪዎች ከእግረኛ መተላለፊያ
መስመር ሳያልፉ በመቆም ለመሄድ ይዘጋጃሉ፡፡

04/16/2024 10:44:49 AM 43
አረንÕዴ የትራፊክ መብራት
አረንÕዴ፡-የተሸከርካሪ ማስተላለፊያ
መብራት ሲበራ ቆመው የነበሩት
እንዲያልፉ የሚፈቅድ ነው፡:

04/16/2024 10:44:50 AM 44
ቢጫ የትራፊክ መብራት
ቢጫ፡-የተሸከርካሪ ማስተላለፊያ መብራት
ከአረንÕዴ ቀጥሎ ሲበራ መስቀለኛ መንገድ
መሀል የገቡት በፍጥነት መንገዱን ለቀው
መውጣት ሲኖርባቸው በመግባት ላይ ያሉ
ግን ለእግረኛ ማsረጫ የተሰመረውን
መስመር ሳያልፉ መቆም አለባቸው፡፡

04/16/2024 10:44:50 AM 45
የእግረኛ ማስተላለፊያ የትራፊክ መብራቶች በአበራራቸው
በሁለት ይከፈላሉ፡፡
1. ቀይ፡- የእግረኛ ማስተላለፊያ መብራት ሲበራ የደረሰ
እግረኛ ከተሸከርካሪ መተላለፊያ ውጭ ለእግረኛ
በተከለከለ ቦታ ይቆማል፡፡
2. አረንጓዴ፡- የእግረኛ ማስተላለፊያ መብራት
ሲበራ እግረኛ በፊጥነት መንገዱን ያቋርጣል፡፡
¾}K¾ ¾}gŸ`"] Te}LKòÁ Sw^ƒ ›u^`
ቀይ ወይም ቢጫ፤-ለረዥም ጊዜ ብልጭ ጥፍት ሲል አሽከርካረዎች
ማድረግ ያለባቸው
/ቢጫ xÓ እMU c=M/ የተሸከርካረው ፍጥነት በመቀነስ ግራና ቀኝ
በመመልከት አደጋ በማያስከትል ሁኔ }Ö”pkI ማለፍ ይችላሉ፡፡

/ቀይ xÓ እMU c=M / የተሸከርካ]ው ፍጥነት በመቀነስ የማቆሚያ


መስመር ሳያለፉ በመቆም ግራና ቀኝ በመመልከት አደጋ
በማያስከትል ሁኔታ }Ö”pkI ማለፍ ይችላሉ፡፡

04/16/2024 10:44:51 AM 47
Ø”É ¾ƒ^ò¡ Sw^ƒ
ÃI ¾ƒ^ò¡ Sw^ƒ c=u^
¾T>Áe}LMð¨< SM°¡ƒ&-
¨Å Ó^ ¾T>ÁMñƒ ÃqTK<&
¨Å òƒ Kòƒ“ ¨Åk˜ ¾T>H@ƃ
TKõ ËLK<::

04/16/2024 10:44:51 AM 48
¾kÖK
ÃI ¾ƒ^ò¡ Sw^ƒ c=u^
¾T>Áe}LMð¨< SM°¡ƒ&-

¨Å Ó^ ›p×Ý ¾T>ÁKñƒ SH@É


ËLK<:: ¨Åòƒ Kòƒ“ ¨Åk˜
¾T>H@ƃ ÃqTK<

04/16/2024 10:44:52 AM 49
ዓለም አቀፍ የመንገድ መሀል መስመሮች ፡-

በአስፋልት መንገድ ላይ የሚሰመሩ መስመሮች


ሲሆኑ ዋና ተግባራቸውም መንገዶችን በአንድና
በሁለት አቅጣጫ ለመለየት ለመከፋፈልና
በተጨማሪም የመንገድ ዳር ምልክቶችን መትከል
አዳጋች በሆነበት አካባቢ ምልክቶችን ተክተው
ለአሽከርካሪዎች ስለመንገዱ ሁኔታ በመግለፅ ትዕዛዝ
የሚያስተላልፉ ናቸው፡፡
የመንገድ መሀል መስመሮች በ2 ይከፈላሉ፡-

በመንገዱ አቅጣጫ የሚሰመሩና


በመንገዱ አግድመት የሚሰመሩ /ዜብራ/ ናቸው፡፡

በመንገዱ አቅጣጫ የሚሰመሩት ለተሽከርካሪ መተላለፊያ


ብቻ ሲያገለግሉ በመንገዱ አግድመት የሚሰመሩት ደግሞ
ተሸከርካሪን ማቆሚያና እግረኛን ለማሳለፍ የሚረዱ ናቸው፡፡
በመንገዱ አቅጣጫ የሚሰመሩ
አንድ ባለሁለት አቅጣጫ መንገድ በተቆራረጠ መስመር ለ2 እኩል
ሲከፈል የተቆራረጠውን መስመር አቋርጦ ዞሮ መመለስና መታጠፍ
የሚከለክል ምልክት እስከሌለ ድረስ ዞሮ መመለስና ግራ ታጥፎ
መሄድ መስመሩንም አቋርጦ ሌላን ተሸከርካሪ መቅደም ይቻላል፡፡
አንድ ባለሁለት አቅጣጫ መንገድ ባልተቆራረጠ /በድፍን/ ነጭ
መስመር ለ2 እኩል ሲከፈል
ወደ ግራ ታጥፎ መሄድ፣
መስመሩን አቋርጦ ሌላን ተሸከርካሪ መቅደምና
 በስተግራ ወደ ኋላ ታጥፎ መሄድ አይቻልም፡፡
አንድ ባለሁለት አቅጣጫ መንገድ በተቆራረጠና
ባልተቆራረጠ /በድፍን/ ነጭ መስመር ለ2 እኩል
ሲከፈል
ባልተቆራረጠው /በድፍኑ/ በኩል ሆነን ስንጓዝ
ወደ ኋላ ዞሮ መመለስ አይቻልም
ወደ ግራ መታጠፍ አይቻልም
ሌላን ተሸከርካሪ ለመቅደም መስመሮቹን ማለፍ አይቻልም
በተቆራረጠው መስመር በኩል ሆነን ስንጓዝ
መስመሮቹን አቋርጦ ወደ ኋላ ዞሮ መመለስ ይቻላል
ወደ ግራ መታጠፍ ይቻላል
መስመሮቹን አቋርጦ መታጠፍ ይቻላል
መስመሮቹን አቋርጦ ሌላን ተሸከርካሪ መቅደም ይቻላል
አንድ ባለ 2 አቅጣጫ መንገድ በነጭ መስመር በተሰራ ደሴት ለ2
እኩል ሲከፈል

የደሴት መስመሩን አቋርጦ ወደ ኋላ ዞሮ መመለስ አይቻልም


የደሴት መስሩን አቋርጦ ወደግራ ታጥፎ መሄድ አይቻልም
የደሴት መስሩን አቋርጦ ሌላን ተሸከርካሪ መቅደም አይቻልም
ዞሮ መመለስ /መታጠፍ/ የፈለገ አሽከርካሪ ደሴቱን ሳይረግጥ ወደቀኝ አስፍቶ
ወደ ግራ መዞር /መታጠፍ/ ይችላል፡፡
አንድ ባለ አንድ አቅጣጫ መንገድ በተቆራረጠ መስመር በረድፍ ሲከፋፈል
የተቆራረጠውን መስመር አቋርጦ ረድፍ መለዋወጥ በጥንቃቄ ሌላን
ተሸከርካሪ መቅደም በግራና በቀኝ ታጥፎ መሄድ ይችላል፡፡ ነገር ግን
በዚያው መንገድ ላይ ዞሮ መመለስ አይቻልም፡፡
በመታጠፊያ መንገዶች ላይ ተተክለው ስለሚገኙ ልዩ ልዩ
አንፀባራቂ ምልክቶች እነዚህ ምልክቶች በመታጠፊያ ወይም
አደገኛ ኩረባዎች እና መንገዱ ፊት ለፊት በማይቀጥልበት
መንገናኛ ስፍራ ላይ አሽከርካሪዎች የመንገዱን ክልል አልፈው
እንዳይወጡ የሚያስጠነቅቁ ምልክቶች ናቸው፡፡
የፍጥነት ወሰን (ገደብ)

የፍጥነት ወሰን ገደብ በሀገራችን በሁለት ይከፈላል፡፡

በከተማ ክልል ውስጥ እና


ከከተማ ክልል ውጪ ናቸው፡፡
ከከተማ ክልል ውጪ
ተ. በከተማ ክልል
የተሸከርካሪው አይነት
ቁ. ውስጥ
1ኛ ደ/አ/ጎ 2ኛ ደ/አ/ጎ 3ኛ ደ/አ/ጎ

1 የግል አውቶሞቢል (ሞተር ሳይክል) ጠቅላላ በሰዓት 60 በሰዓት 100 በሰዓት 70 በሰዓት 60
ክብደቱ ከ3500 ኪ.ግ. በታች የሆነ ኪ.ሜ ኪ.ሜ ኪ.ሜ ኪ.ሜ

2 የንግድ (የኪራይ) ጠቅላላ ክብደቱ ከ3500-7500 በሰዓት 40 በሰዓት 80 በሰዓት 60 በሰዓት 50


ኪ.ግ ለሚመዝኑ ኪ.ሜ ኪ.ሜ ኪ.ሜ ኪ.ሜ

3 ከባድ ካሚዮን ከነተሳቢው እንዲሁም የእርሻ በሰዓት 30 በሰዓት 70 በሰዓት 50 በሰዓት 40


መሳሪያዎች ጭምር ኪ.ሜ ኪ.ሜ ኪ.ሜ ኪ.ሜ
1ኛ ደረጃ አውራ ጎዳና ማለት፡- አንድን አገር ከሌላ ጎረቤት አገር
ጋር የሚያገናኝ መንገድ ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ፡- ኢትዮጵያን ከኬንያ፣
ኢትዮጵያን ከጅቡቲ ወዘተ የሚያገናኝ መንገድ ማለት ነው፡፡
2ኛ ደረጃ አውራ ጎዳና ማለት፡- በአንድ አገር ላይ ሆኖ
ክፍለሀገርን ከክፍለ ሀገር ጋር የሚያገናኝ መንገድ ማለት ነው፡፡
ለምሳሌ፡- በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ክፍለሀገራት አሉ፤ አዲስ አበባን
ከጎንደር፣ አዲስ አበባን ከጅማ፣ ባሌ፣ ደሴ፣ ሐረር ወዘተ… ጋር
የሚያገናኙ መንገዶች ናቸው፡፡
3ኛ ደረጃ አውራ ጎዳና ማለት፡- በአንድ ከተማ ውስጥ ሆኖ ወረዳን
ከወረዳ ቀበሌን ከሌላ ቀበሌ ጋር ውስጥ ለውስጥ የሚያገናኝ መንገድ
ማለት ነው፡፡ (መጋቢ መንገድ ይባላል)

የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት
ይህ የትራፊክ የእጅ ምልክት ከትራፊክ ፖሊስ በስተኃላ
የሚመጡትን ተሸከርካሪዎች ለማሰቆም የሚሰጥ ትእዛዝ
ነው፡፡

04/16/2024 10:44:55 AM 62
የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት

ይህ የትራፊክ የእጅ ምልክት ከትራፊክ ፖሊስ የቀኝ


ረድፋቸውን ይዘው ከፊት ለፊት የሚመጡትን
ተሸከርካሪዎች ወደፊትና ወደቀኝ ጉዞ እንዲቀጥሉ
የሚሰጥ የእጅ ምልክት ነው፡፡

04/16/2024 10:44:56 AM 63
የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት

ይህ የትራፊክ የእጅ ምልክት ከትራፊክ


ፖሊስ ከቀኝ በኩል ያሉ የሚÕዙትን
ተሸከርካሪዎች ለማስተላለፍ የሚሰጥ የእጅ
ምልክት ነው፡፡

04/16/2024 10:44:56 AM 64
የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት

ይህ የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት


ከትራፊክ ፖሊስ በስተግራ በኩል ያሉ
ተሸከርካሪዎች ለማስተላለፍ የሚሰጥ የእጅ
ምልክት ነው፡፡

04/16/2024 10:44:56 AM 65
የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት
ይህ የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት ከትራፊክ ፖሊስ
በስተኃላ በኩል ያሉ ተሸከርካሪዎች ለማስተላለፍ
የሚሰጥ የእጅ ምልክት ነው፡፡

04/16/2024 10:44:56 AM 66
የትራንስፖርት ህግና ደንቦች
1. ከፊት ለፊት በኩል ትርፍ የሚወጣ ጭነት ከ1 ሜትር መብለጥ የለበትም፡፡
2. ከኋላ በኩል ተርፎ የሚወጣ ጭነት ከ2 ሜትር መብለጥ የለበትም፡፡
3. ቀን ትርፍ ጭነት ላይ ከፊትና ከኋላ ቀይ ጨርቅ 30 ሳ.ሜ ካሬ መሆን አለበት፡፡ ማታ ከፊት ለፊት
ነጭ (ቢጫ) መብራት ማንጠልጠል ከኋላ በኩል ቀይ መብራት ማንጠልጠል
4. አንድ የተበላሸ መኪና በሌላ መኪና ሲጎተት በመሀላቸው ያለው ርቀት ከ3 ሜትር መብለጥ
የለበትም፡፡
5. አንድ አሽከርካሪ በቀን ውስጥ ያለዕረፍት ከ4ሰዓት በላይ መንዳት የለበትም፡፡
6. ፈካ (ውሃ) ቦይ መሄጃ ባለበት አካባቢ በ5ሜትር ክልል ውስጥ ማቆም አይቻልም፡፡
7. በባቡር ሃዲድ አካባቢ በ6 ሜትር ክልል ውስጥ ማርሽ መነካካት (መቀያየር) አይፈቀድም፡፡
8. አንድ የተበላሸ መኪና በከተማ ክልል ውስጥ ከ6 ሰዓት በላይ መቆም አይችልም፡፡
9. በሁለተኛ የመንጃ ፍቃድ ሹፌሩን ጨምሮ ከ8 ሰው በላይ መጫን አይፈቀድም፡፡
10. ለአንድ አሸከርካሪ በቀን (በ24 ሰዓት ውስጥ) ከ8 ሰዓት በላይ መንዳት አይፈቀድለትም፡፡
11. በመስቀለኛ መንገድ ላይ የእግረኛ ማቋረጫ ምልክት ባለበት አካባቢ እንዲሁም በማንኛውም
ድርጅት መውጫና መግቢያ በሮች በ12 ሜትር ክልል ውስጥ ማቆም ክልክል ነው፡፡
12. በአውቶቡስ ማቆሚያ ሥፍራ አካባቢ
ሀ. ከፊትና ከኋላ በ15ሜትር ባነሰ ክልል ውስጥ
ለ- የመንገድ ስፋት ከ12 ሜትር በታች ከሆነ በአውቶብስ ማቆሚያ ትይዩ በ30 ሜትር ክልል
ውስጥ ማቆም የተከለከለ ነው፡፡
13. በባቡር ሃዲድ አካባቢ በ20 ሜትር ክልል ውስጥ ማቆም ክልክል ነው፡፡
14. በማንኛውም ድርጅት በሆስፒታልም ጭምር በአንፃሩ በትይዩ በ25 ሜትር ክልል ውስጥ ማቆም
ክልክል ነው፡፡
15. የመንገድ ጠርዝ ቀኛችንን ይዘን ስናቆም 40 ሳ.ሜ. ያህል ጠብቀን መቆም አለብን፡፡
16. አንድ የተበላሸ መኪና ክልል ውጭ ከ48 ሰዓት በላይ መቆም ክልክል ነው፡፡
17. ፍሬቻ የምናሳየው ከመዞራችን በፊት በ50 ሜ ክልል ውስጥ መሆን አለበት፡፡
18. በጨለማ (በምሽት ጊዜ) ከፊት ለፊት የሚመጣ ተሸከርካሪ በ50 ሜ. ክልል ውስጥ ከሆነ ረጅሙን
መብራት መጠቀም አይፈቀድም፡፡
19. በጠመዝማዛ (ኩርባ) መንገድ ላይ ለማየት አስቸጋሪ በሆነ ቦታ በ50ሜ. ክልል ውስጥ ማቆም
ክልክል ነው፡፡
21. አንድ የተበላሸ መኪና መንገድ ላይ ሲቆም ከፊትና ከኋላ በ50 ሜትር ክልል ውስጥ ባለሦሥት
ማዕዘን አንፀባራቂ ምልክት ማስቀመጥ አለብን፡፡
22. የአደጋ አገልግሎት መስጫ አሽከርካሪዎች አንድ አንቡላንስ የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና ሲጓዝ
/ሲሄድ/ ከኋላቸው በ100 ሜትር ክልል ውስጥ ተከትለን መሄድ /መጓዝ አይቻልም ክልክል ነው፡፡
አመሰግናለሁ!!

You might also like