You are on page 1of 3

አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች አቧሬ ቅርንጫፍ(1-8)

ABUNE GORGORIOUS SCHOOLS

የ 2016 ዓ.ም የ አንደኛው ወሰነ ትምህርት የጤና ና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የ 5 ኛ ክፍል ማጠቃለያ
ፈተና
ሥም__________________________________________ክፍል__________ተ.ቁ____________
I. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል በማንበብ ትክክል ከሆነ ‘’እውነት’’ ትክክል ካልሆነ ሓሰት
በማለት በተሰጠው ባዶ ቦታ ላይ ፃፉ።
__________1. የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማዘወተር በእለት ተለት እንቅስቃሴያችን ላይ ከፍተኛ የሆነ ጠቀሜታ አለው።
___________2. የጤና ና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አካልን እና አዕምሮን በማስተባበር የሚያዳብር የትምርት ዘርፍ
ነው።
___________3. ስፖርት ማለት የራሱ የሆነ ህግ ና ደንብ ያለው የተቀናጀ ውድድራዊ ጨዋታ ነው።
___________4. አካላዊ እድገት ማለት የሰው ልጆችን በአካል ብቃት እንቅስቃሴ አማካኝነት አካላዊ ብቃትን የሚጨምር
ተግባር ማለት ነው።
_____________5. የልብ ና የአተነፋፈስ ብርታትን የአካል እንቅስቃሴ በመስራት ማዳበር አይቻልም።
II. የሚከተሉትን በ ‘’ሀ’’ ሥር ከተዘረዘሩት ጥያቄዎች በትክክል በማንበብ በ ‘’ለ’’ ሥር ከተዘረዘሩት
ጥያቄዎች ጋር የሚስማማቸውን በመምረጥ አዛምዱ።
‘’ ሀ’’ ‘’ለ’’
____________6. ከወገብ በላይ የሚገኝ ጡንቻን የሚያዳብር እንቅስቃሴ ሀ. የእርስ በርስ ተግባቦት
መፍጠር
___________7. ማህበራዊ ግኙነት ለ. የፑሽ-አፐ እንቅስቃሴ
____________8. የውሃ ዋና ተግባር ሐ. ስኳት የመስራት ተግባር
_____________9. ከወገብ በታች የሚገኙጡንቻዎችን ለማዳበር መ. የልብ ና የአተነፋፈስ
ብርታት
የሚሰራ እንቅስቃሴ ሠ. የሲት አፕ እንቅስቃሴ
_____________10. የሆድ ና የጀርባ ጡንቻዎችን ለማዳበር
የሚሰራ እንቅስቃሴ
III. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል በማንበብ ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ
በተሰጠው ባዶ ቦታ ሙሉ።
___________11. የጤና ና የሰውነት ማጎልመሻ ጥቅም የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ንቁ ና ቀልጣፋ ለመሆን ለ. ጤናማ ለመሆን
ሐ. ማህበራዊ ግንኙነትን ለማስፋፋት መ. ሁሉም
___________12. ከሚከተሉት ውስጥ የልብ ና የአተነፋፈስ ብርታትን ለማዳበር የሚሰራው እንቅስቃሴ የ ቱ
ነው?
ሀ. ፑል-አፕ ለ. ብስክሌት መንዳት ሐ . ስኳት መ. ሁሉም
________13. ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጥቅም የሆነው የ ቱ ነው?
ሀ. በሽታን ለመከላከል ለ. ማህበራዊ ግንኙነትን ለማስፋፋት ሐ. አካላዊ ብቃትን ለማሳደግ
መ. ሁሉም
_________14. የሆድ ና የጀርባ ጡንቻዎችን ለማዳበር የሚሠራው እንቅስቃሴ የ ቱ ነው?
ሀ. ዲግ- አፕ ለ ፑሽ - አፕ ሐ ሲት-አፕ መ. ሁሉም
_________15. ፍጥነት ና ቅልጥፍናን ለማዳበር የሚሰራው እንቅስቃሴ የ ቱ ነው ?
ሀ. ውሃ ዋና ለ. ፑሽ- አፕ ሐ . የመሰናክል ሩጫ መ. ሁሉም
IV. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል በማንበብ ትክክለኛውን መልስ ፃፉ።
16. የአካል ብቃት ክፍሎችን ስንት ናቸው ስማቸውን ፃፉ።

17. ፍጥነት ና ቅልጥፍናን ለማዳበር ከሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ምሳሌዎችን ፃፉ።

18. አትሌቲክስ ማለት ምን ማለት ነው?

19. የልብና ና የአተነፋፈስ ብርታትን ለማዳበር ከሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ሶስቱን ፃፉ።

20. ማህበራዊ ግ ንኙነት ለማዳበር ማለት ምን ማለት ነው ?


አዘጋጅ መ/ር ጌትነት
እውነቱ

You might also like