Professional Documents
Culture Documents
7
7
ሀ) የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክል የሆነውን ‹‹እውነት›› ስህተት ከሆነ ‹‹ሀሰት›› በማለት መልሱ፡፡10%
______1. .ቃልኪዳን የሚገባ ሰው አስቀድሞ አቅምና ችሎታውን ማወቁ ጠቀሜታ አለው፡፡
____2. በማኛውም ደረጃ የሚገኝ ባለሥልጣን ዋና ሀላፊነቱ የቅርብ አለቃውን ፍላጎት ማርካት ነው፡፡
3. ለመኖር መብለት ፣ለመበላት ደግሞ መኖር በቂ ነው፡፡
9. ስራን በመጠንም ሆነ በጥራት ማከናወን የሚመዘነው በሚፈጀው ጊዜና በሚገኘው የምርት ውጤት ነው፡፡
10. አንድ የስራ መስክ ከሌላው የማያንስ መሆኑን ማመን ጠንካራ የስራ ባህልን ያጠናክራል ፡፡
‹‹ሀ›› ‹‹ለ››
______11 ሁሉንም ዜጎች በእኩል ተጠቃሚ ማድረግ ሀ.ሀላፊነት
______12.በትምህርትና በተለያዩ ስልጠናዎች ሊዳብር የሚችል ለ.የኢኮኖሚ ነክ ዓላማ
______13.ግለሰባዊ ክብርና የመንፍስ ጥንካሬ መለኪያ ሐ.ቃል ኪዳን
______14 .በግልና በጋራ ሊፈፀም የሚችል ተግባር መ.ሙያ
______15. .አንድ ሙያ በተግባር ላይ ሲውል ባለሙያ የሚያከብርው ሠ.የሙያ ስነ ምግባር
ሐ)የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋል ጥክክለኛውን መለስ የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡26%
______16.በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት የተደነገጉ የኢኮኖሚ መብቶች ውስጥ የማይጠቀሰው የቱ ነው ?
ሀ.ሁሉም ዜጎች በፈለጉት ስራ መሰማራት ይችላሉ ለ.ሁሉም ኢትዮጵያዊ ስራውንና ሙያውን መምረጥ ይችላል
ሐ. መንግስት ለሥራ አጦችና ለችግረኞች ሥራ ለመፍጠር የሚስችል ፖሊሲ ይከተላል
መ. ማንኛውም ግለሰብ የሕዝብን ንብረት ለግሉ መጠቀም ይችላል
______17. ______ማንኛውም ሰው ያለማንም ከልካይ በፈለገው ሁኔታ ሊጠቀምበት የሚችል ሀብት ነው፡፡
1|Page
ሀ.መሬት ለ.ጊዜ ሐ.ነዳጅ መ. ሁሉም መልሶች ናቸው
______18.የነፃ ገበያ ስርዓት ሲባል ምን ማለት ነው ?
ሀ.ዜጎች በሀገራቸው የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ በሚፈልጉት የስራ ዘርፍ መሰማራትየሚችሉበት
ስርዓት ነው
ለ. በሕብረተሰቡ ፍላጎትና በምርት አቅርቦት ላይ የተመሠረተ የገበያ ሥርአት ነው፡፡
ሐ.ማንኛውም ሰው ግብር ሳይከፍል ዕቃን በፈለገው ዋጋ መሸጥና መግዛት የሚችልበት ስርዓት ነው
መ.ሀ እና ለ መልሶች ናቸው
መ.መልሱ አልተሰጠም
2|Page
27.ግዜን በአግባቡ መጠቀም ሲባል ምንን ያሳያል?
ለ.ጥሩ ስራ እስኪገኝ የስራ ማስታወቂያ መፈለግ ሐ. ሀ ናለ መልስ ናቸው መ.ሁሉም መልሶች ናቸው
3|Page