You are on page 1of 2

ኢትዮብ ሔራዊ ት/ቤት

ኛው
2012ዓ.ም ፬ ሩብ ዓመት ሇ7ኛ ክፍል የስነዜጋና ስነምግባር ሰርቶ ማሳያ 1
ስም ክፍል 7 ቁጥር 31
I. የሚከተለትን ጥያቄዎች በአግባቡ ካነበባችሁ በኋላ የራሳችሁን አገላሇፅ በመጠቀም መልሳችሁን ፃፉ፡፡
1. ቁጠባ ማሇት ምን ማሇት ነው?
2. የቁጠባ ባህል ማሇት ምን ማሇት ነው?
3. ቁጠባ ከሚሰጣቸው ጠቀሜታዎች መካከል ቢያንስ አራቱን ግሇፁ፡፡
4. የቁጠባ ዓላማዎችን በመዘርዘር ሇእያንዲንዲቸው ማብራሪያ ስጡ፡፡
5. በቁጠባ እና በአባካኝነት መካከል ያሇውን ልዩነት ግሇፁ፡፡
6. የቁጠባ ዓይነቶችን በመዘርዘር ሇእያንዲንዲቸው ማብራሪያ ስጡ፡፡
7. በዓይነት የሚዯረግ ቁጠባ ማሇት ምን ማሇት ነው?
8. በዓይነት የሚዯረግ ቁጠባ እና በገንዘብ የሚዯረግ የቁጠባ ዓይነት መካከል ያሇውን ልዩነት ግሇፁ፡፡
9. የቁጠባ ባህልን ሇማዲበር የሚረደ ዘዳዎችን በመዘርዘር አብራሩ፡፡
10. የቁጠባ ባህልን ሇማዲበር የሚረደ ዘዳዎች በመዘርዘር አብራሩ፡፡
11. የቁጠባ ባህል መዲበር በግሇሰብ፣ በማህበረሰብና በሀገር ዯረጃ የሚሰጠውን ጠቀሜታ ግሇፁ፡፡
12. የቁጠባ ባህል አሇመኖርና አሇመዲበር በግሇሰብ፣ በማህበረሰብና በሀገር ዯረጃ የሚያስከትሇውን ጉዲት ግሇፁ፡፡
13. ካልተሳፈሩበት ቶሎ ተሸቀዲዴሞ፣ ጊዜ ታክሲ አይዯሇም አይጠብቅም ቆሞ የሚሇው አባባል የጊዜ ቁጠባን ሇማዲበር ያሇውን አስተዋፅኦ ግሇፁ፡፡
14. በአቅም ልክ አሇመመራት ማሇት ምን ማሇት ነው?
15. በአቅም ልክ አሇመመራት የሚያስከትሇውን ጉዲት ግሇፁ፡፡
16. ዛሬ እየተቸገሩ ሇነገ ማሰብ ቁጠባ ተዯርጎ የሚወሰዴበት ምክንያት ምንዴ ነው?
17. ንቁ ህዝባዊ ተሳትፎ ማሇት ምን ማሇት ነው?
18. ንቁ ህዝባዊ ተሳትፎ የሚሰጣቸውን ጠቀሜታዎች ግሇፁ፡፡
19. የንቁ ህዝባዊ ተሳትፎ አሇመኖርና አሇመዲበር የሚያስከትሇውን ጉዲት ግሇፁ፡፡
20. የንቁ ህዝባዊ ተሳትፎ መኖርና መዲበር
ሀ. የዳሞክራሲ ስርዓትን ሇመገንባትና ሇማዲበር ያሇውን አስተዋፅኦ ግሇፁ፡፡
ሇ. በማህበረሰብ ዯረጃ የሚሰጠውን ጠቀሜታ ግሇፁ፡፡
ሐ. ሇሀገር እዴገት ያሇውን ሚና ግሇፁ፡፡
21. የሲቪክ ማህበራት ምን ዓይነት ማህበራት ናቸው?
22. የሲቪክ ማህበራት እንዳት ይቋቋማለ፡፡
23. የሲቪክ ማህበራት ከሌሎች መንግስታዊ ተቋማት ወይም ዴርጅቶች የሚሇዩባቸውን ባህሪያት ግሇፁ፡፡
24. የሲቪክ ማህበራት የተሇያዩ ተግባራትን ሇማከናወን የሚያስፈልጋቻን ገንዘብ የሚያገኙት እንዳት ነው?
25. የሲቪክ ማህበራት የሚሳተፉባቸው እና የማይሳተፉባቸው ተግባራት በመሇየት አብራሩ፡፡
26. የሲቪክ ማህበራት መጠናከር ሇንቁ ህዝባዊ ተሳትፎ መጎልበት የሚኖረውን ጠቀሜታ ግሇፁ፡፡
27. በኢትዮጵያ እንዱሁም በአሇማችን ከሚገኙ የሲቪክ ማህበራት ቢያንስ 5 በመጥቀስ የሚሰጡትን አገልግሎት አብራሩ፡፡
28. ዕውቀት ማሇት ምን ማሇት ነው?
29. ዕውቀትን እንዳት ማዲበር ይቻላል?
30. የዕውቀት ማግኛ ዘዳዎች ምን ምን ናቸው?
31. ዕውቀትን መሻት ማሇት ምን ማሇት ነው?
32. ዕውቀትንና ሳይንሳዊ ጠቀሜታውን ግሇፁ፡፡
33. መረጃ ማሇት ምን ማሇት ነው?
34. በመረጃ እና በማስረጃ መካከል ያሇውን ልዩነት አብራሩ፡፡
35. የመረጃ ምንጮችን በመዘርዘር የሚሰጡትን ጠቀሜታ ግሇፁ፡፡
36. ዕውቀት አገልግሎት ላይ ከሚውልባቸው መንገድች መካከል 3ቱን ግሇፁ፡፡
37. በመረጃ ያልተዯገፉ ጉዲዮች የሚያስከትሏቸውን ችግሮች ግሇፁ፡፡
38. የሚከተለት ነጥቦች ዕውቀትን ሇማዲበር የሚኖራቸውን አወንታዊ ሚና ግሇፁ፡፡
ሀ. መዯበኛ ትምህርት
ሇ. መዯበኛ ያልሆነ ትምህርት
ሐ. መገናኛ ብዙሀን
መ. ንባብ
39. መረጃን እንዳት ማግኘት እና ማዲበር ይቻላል?
40. የገንዘብ ቁጠባን አስፈላጊነት ከሚገልፁ አባባሎች መካከል ቢያንስ ሁሇት ግሇፁ፡፡

You might also like