You are on page 1of 9

መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.

ም በኢዜማ ህዝብ ግንኙነት የሚዘጋጅ


አድራሻ
ስልክ
+251118592950

ኢሜል
ethzema@gmail.com

ትዊተር
www.twitter.com/ethzema

ፌስቡክ
www.facebook.com/ethzema

የኢትዮጵያ ዜጎች
ለማኅበራዊ ፍትህ
(ኢዜማ)

መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም


አዲስ አበባ

1 ኢዜማ መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም


ጊዜው በከንቱ አይቁጠርብን!

ቴዎድሮስ አሰፋ
የወጣቶች ጉዳይ ተጠሪ


ባለው የእድሜ ክልል ላይ እንደመገኝታችን ባህላችንን ሳናጎለብት፣ ለሃገራችን ያለን ፍቅር
ለፈው አንድ ዓመት ሀገራችን መጠን ከራሳችን አልፎ ለወገኖቻችን ያለብንን እየሳሳ ሳይሄድ ጊዜው በከንቱ አይቁጠርብን!
ኢትዮጰያ በብዙ መለኪያዎች አንድ ኃላፊነት እጥፍ ድርብ ያደርገዋል፡፡ ለሰላም፣ መጪው ጊዜ፣ መጪው አዲስ ዓመት፣
እርምጃ ወደፊት የተራመደችውን ለእርቅ፣ ለሕዝብ አብሮነት፣ ለብሔራዊ 2012 ዓ.ም ለኢትዮጵያችን የአብሮነት፣
ያህል፤ በአንዳንድ ሁኔታዎች ወደ መግባባት ያዋጣነውን ቆጥረን ያጎደልነውን የይቅርታ፣የካሳ፣ የመስከን፣ የማስተዋል፣
ኋላ ማዝገሟ እሙን ነው፡፡ ተግባራዊ ከተደረጉ ፈትሸን፤ ለቀጣዩ አዲስ ዓመት የተሻለን የውይይት፣ የሰጥቶ መቀበል፣ ለሃገር ቅድሚያ
ፖለቲካዊ ማስተካከያዎች ብዙ ማትረፋችን መመኘት፣ በጎ በጎውን ማለም፣ ከምኞት የመስጠት፣ለወገን የመቆርቆር፣ ለተቸገሩት
ይበል ቢያሰኝም የከሰርንባቸው ጉዳዮችና አልፎም ለተግባር መዘጋጀት ከሁሉም ሀገር ድጋፍ የምንሰጥበት፣ ለእውነትና ለትክክለኛው
አጋጣሚዎችም አልጠፉም፡፡ ብዙዎቻችን ወዳድ ወጣት የሚጠበቅ ቁልፍ ተግባር ነው፡፡ ነገር ብቻ በመቆም ሁሉም ዜጎች ለታላቋ
ከትርፉ ምን ያህል ተካፈልን የሚለው ጊዜ ግን ለሁሉም እኩል ይሠራል ለሁሉም ኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም
እያሳሰብን ቢሆንም ለእያንዳንዳችን ጥያቄ እኩል ይነጉዳል፡፡ ጊዜው በከንቱ አይቁጠርብን! ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የበኩላችንን
ሆኖ ማለፍ ያለበት ግን ‘ለትርፉ ምን አዋጣን?’ ካለፈው ጥፋቶቻችን ሳንማር፣ የበደልነውን አንዲት ጠጠር በማበርከት/በማዋጣት
‘ለኪሳራውስ ምን ሚና ነበረን?’ የሚለው ነው፡ ይቅርታ ሳንጠይቅ፣ ወደመሃል ተቀራርበን ለሰው ልጆች ሁሉ ለመኖር ምቹ የሆነችውን
፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ በወሳኝ ታሪካዊ ሂደት ሳንወያይ፣ እርስበእርሳችን ሳንዋደድ ሳንደጋገፍ፣ ኢትዮጵያ በጋራ የምንገነባበት ዓመት እንዲሆን
ውስጥ ባለችበት በዚህ ፈታኝ ወቅት ደግሞ ዘረኝነትን ጥላቻን ቂምበቀልን ሳንጸየፍ፣ እየተመኝሁ ኢዜማ ለሀገራችን ሕዝቦች
ለሀገር እቆሮቆራለሁ የሚል ዜጋ ሁሉ ይህንን በአቃራጭ መክበርን፣ ሙስናን፣ ስርቆትን፣ አለኝታነቱን በመግለጽ እና የፖለቲካችንን ቅኝት
ጥያቄ ራሱን መጠየቁ ተገቢ ይሆናል፡፡ ዓመት ሃሜትን አሉባልታን ሳናስወግድ፣ ጊዜውና እና ዜማውን በማስተካከል ዜጎችን መሰረት
አልፎ ዓመት ሲተካ ደግሞ ያለፈውን መርምሮ፣ አመቱ በከንቱ አይቁጠርብን! ያደረገ ሰላማዊና ፍትሃዊ የፖለቲካ ትግል
ድክመትን ከጥንካሬ ለይቶ፤ መጪውን አርቆ ይነስም ይብዛም የተፈጠረውን በመዘርጋት የኢትዮጵያን ሕዝብ የሥልጣን
አይቶ፣ አዲስ አቅምና ተስፋን ሰንቆ አዲስ መልካም ፖለቲካዊ አጋጣሚን ለበጎ ባለቤት ለማድረግ እንዲሁም የሕዝብ
ዓመትን መቀበል ከተራ ልማድ ያለፈ አስፈላጊ ሳንጠቀምበት፣ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ አገልጋይነትን የተላበሱ መሪዎችና ፖለቲከኞችን
ከንውን ነው፡፡ ሰብአዊና ዲሞክራሳዊ መብቶች ሳናከብር በማብቃት ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን
የሀገራችን ኢትዮጵያ ወጣቶች ደግሞ ሳናስከብር፣ የማኅበራዊ እሴቶቻችንን እና ለመገንባት ከሕዝባችን እና ከሁሉም የፖለቲካ
በዚህ ታሪካዊ ወቅት ላይ በወሳኝ እና ልዩ ሚና ጠቃሚ ባህሎቻችንን ሳናጠነክር፣ የሥራ ኃይሎች ጋር በጋራ ይሠራል።

ኢዜማ መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም 2


ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2012 ዓ.ም
አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

እሌኒ ነጋሽ የሙያ


ማህበራት ግንኙነት ተጠሪ
ጪው ብሩህ ዓመት የኢዜማ ሙያ ማኅበራት ዘርፍ በአገሪቱ የሚገኙ መላው የሙያ ማህበራት (Civic Society) የሙያ ሥነ
ምግባሩ የተጠበቀ ሲቪል ማኅበረሰብ፣ ከየትኛውም የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት የፀዳ፣ ተፅእኖ ፈጣሪና ሞጋች የሲቪል ማኅበራት
እንዲያብብ አበክሮ ይሠራል፡፡ ከዚህም ባሻገር ሲቪል ማኅበራቱ ለተለኮሰው የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የማይተካ
ሚናቸውን እንዲጫወቱ የአቅም ግንባታ ሥራ ይሠራል፡፡ በተጨማሪም በሀገራችን መልካም አስተዳደር፣ ተጠያቂነት፣ አሳታፊነት
እንዲሰፍን የሙያ ማኅበራቶች ግንባር ቀደም ተዋናይ በመሆን ሀገራዊና ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢዜማ ሙያ ማኅበራት ዘርፍ ጥሪውን
ያስተላልፋል፡፡
በቀጣይ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የሙያ ማኅበራት አባላት ጋር ሊያገናኙ የሚችሉ መድረኮችን በየደረጃው እናዘጋጃለን፡፡
በአዲስ አበባ በሚገኙ 23 የምርጫ ወረዳዎች የሙያ ማኅበራት ተወካዮች አማካኝነት የሲቪል ማኅበራቱ ንቅናቄ ሥራውን የጀመረ ሲሆን በተጨማሪም
በመላው አገሪቱ ባሉና ኢዜማ መዋቅሩን በዘረጋባቸው 305 የምርጫ ወረዳዎች የማደራጀት ሥራውን እየሠራ መሆኑን ሲገልጽ የመጪው ብሩህ
ተስፋ ምኞቱን በማብሰር ነው፡፡

3 ኢዜማ መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም


ውድ ኢትዮጲያውያን ወገኖቼ አንኳን ለአዲሱ 2012
ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን፡፡

ኢዮብ መሳፍንት


የዓለም አቀፍ አባላት ተጠሪ
መን በቀናት በሳምንታት በወራትና ከምንም ነገር በላይ የራሱን ድርጊት ነው፡ አግኝተናል፡፡ ይህንን የአዲስ ዓመት ዕድል
በዓመታት መከፋፈሉ ያለፈውን ፡ በሌሎች ከመፍረዳችንና ሌሎችን ተጠያቂ ለመልካም እንድንጠቀምበት፤ ለሀገር አንድነት፤
ዘወር ብለን በማየት ያጠፋነውን ከማድረጋችን በፊት ወደ ራሳችን በመመልከት ለመተሳሰብ፤ ለፍቅር፤ ለዴሞክራሲና ከራሳችን
እነድናርም፤ መልካም የሠራነውን ለሀገራችን መጥፎ ሁኔታዎች ያደረግነውን ግላዊ ጥቅም በላይ ለሀገራችን ለማሰብ
አጠንክረን እንድንቀጥል፤ በአዲስ ዘመን እንድንመለከት ግድ ይላል፡፡ እንድንጠቀምበት፤ የምናደርገውን እያንዳንዱን
በአዲስ ተስፋና ጉለበት ብሩህ ነገር እንድናልም ሀገር በልጆቿ በዜጎቿ እስከ ሕይወት እንቅስቃሴ በሀገራችን ላይ ምን ዓይነት ውጤት
ይረዳል፡፡ በዚህ ከፊታችን ባለው አዲስ የሚደርስ መስዋዕትነት ታፍራና ተከብራ ያመጣል በሚል እንድንመዝነው ያስፈልጋል፡፡
ዓመትም ያለፈውን ዘመናችንን ወደኋላ እያየን እንደቆየችው ሁሉ በልጆቿ በዜጎቿ ቸልተኝነት በአዲሱ ዓመት በሀገራችን ዴሞክራሲ ስር
ለአዲሱ ዘመን የተሻልን ሰዎች ለመሆን የተሻለ ምን አገባኝ ባይነትና የግል ጥቅም ፈላጊነት እንዲሰድ፤ አንድነታችንንና ሰላማችንን
ህልም እንድናልም አደራ እላለሁ፡፡ ትቆረቁዛለች ትዋረዳለች፡፡ ለሀገር ክብር ወይስ የሚገዳደሩ ወደረተኞቻችን ሁሉ እንዲከስሙ፤
ባለፈው ዓመት ሀገራችን ኢትዮጲያ ውርደት? ለየትኛው ልቁም የሚለው ከምንም ከፀብ ወደ ፍቅር፤ ከመነቃቀፍ ወደ መተባበር፤
መልካምም መጥፎም ጊዜዎችን አሳልፋለች፡ በላይ የግል ውሳኔ ነው፡፡ ሁሉም ዜጋ በግል ከድህነት አንድ እርምጃ ወደ ብልፅግና፤ ከኋላ
፡ እነዚህ መልካምም ሆነ መጥፎ ጊዜዎች ለሀገሩ ጥቅምና ክብር ከቆመ፤ ከራሱ ፍላጎትና ቀርነት አንድ ጋት ወደ ሥልጣኔ፤ ከኋላ ቀር
ያለሰዎች ተሳትፎ የተፈፀሙ አይደሉም፡፡ ግላዊ ጥቅም የሀገሩንና የሕዝቡን ፍላጎት ከፋፋይነት በአንድነት ወደ ሠለጠነ የዜግነት
እስኪ ይህን አጋጣሚ እንጠቀምና ሁላችንም ካስቀደመ ሀገር ትከብራለች ታድጋለች፡፡ ፖለቲካ፤ በዜጎች መካከል ካለ መጠነ ሰፊ
ራሳችንን እንይ ለየትኛው አስተወፅዖ ባለፈው ዓመት በየትኛውም ጎራ ተሰልፈን የሀብት ልዩነት ማኅበራዊ ፍትህን ወደ ማስፈን
አድርገናል? ለመልካሙ? ወይስ ለመጥፎው? ለሀገር ኩራትም ሆነ ውድቀት የትኛውንም የምንሸጋገርበት መልካም ዘመን እንዲሆንልን
በሀገር ላይ የሚሆነው ሁሉ የእያንዳንዳችን አስተወፅዖ አድርገን ቢሆን አዲስ ዓመት ከልብ እመኛለሁ፡፡
ዜጎች ድርጊት ድምር ውጤት ነው፡፡ ሰው መጥቷልና መንገዳችንን አጠንክረን በድጋሚ እንኳን አደረሰን፡፡ መልካም አዲስ
መለወጥም ሆነ መቆጣጠር የሚችለው ደግሞ ለመቀጠልም ሆነ ለማረም አዲስ እድል ዓመት፡፡

ኢዜማ መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም 4


አዲስ ዘመን እና ምኞቴ!

ሙሉዓለም ተገኘወርቅ(ዶ/ር)
የዓለም አቀፍ አባላት ጉዳይ ኮሚቴ አባል

አ ዲስ ዘመን ይዞት የሚመጣው


ተስፋ የማያሞቀው ልብ
የማያነቃቃው ስሜት የለም፤ ያን
ስሜት እጋራለሁ፡፡ ለእኔ በተለየ
ሁኔታ የዚህ ዓመት ተስፋዬ ሀገሬ ነች!!! አዲስ
ዓመት በመጣ ቁጥር የማስባት ሃገሬን ነው፡
፡ ይህ ዓመት ለሃገሬ ወሳኝ ምዕራፍ ነው ብዬ
ከምንም ነገር በላይ ነች ብለን በጋራ ዜማ
በጋራ ቅኝት ብንዘምር? እንደሁ ቢሆንልን
እና ብንረዳው ብዬ የማስበው ዋነኛ ነገር
ለመዋደዳችንም ሆነ ላለመግባባታችን
የሀገራችን ሰላምና የኅብረተሳባችን ደህንነትን
ማስቀደም ምርጫ የሌለው ተግባር መሆኑን
ብናምን? ምናለ ተስፈኛ ያደረገን ይህ አዲስ
የሚሰማኝ!!! እናስ ዘመኑ ሲታደስ አዲስ ዘመን
ሲጠባ አዲስ ተስፋ እንዲያብብ ከመመኘትስ
በላይ ምን አለ?
ደግሞስ ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ እያሉ
ከመዝፈን ከመግጠም ከመፎከር እና ከመሸለል
በላይ መሬት ላይ መውረድ የሚችል ሥራ
ለመሥራት አዲስ ዘመንን ያህል ምን አለ?
አምናለሁ፡፡ 2012 ዓ.ም የስኬት ዓመት መሆኑ ዓመት የኢትዮጵያዊነታችን በረከት መሆኑን አዲስ ዘመን እኮ ይዞ የሚመጣው ትልቁ ነገር
ምርጫ አይደለም ግዴታም እንጂ፤ ለምን ካልን አውቀን በመተሳሰብ ሀገራችንን ባስቀደምን? ተስፋ ነው በእርግጥ ከተስፋስ በላይ ምን
የምንቆምበት ወይም የምንወድቅበት ዘመን የመጪው ዘመን እቅዳችን ሁሉ መሰረቱ ያለው አለ? እናም ተስፋ አደርጋለሁ! ተደማምጠን
ይሆን የሚል ጥያቄ ስላዘለ ነው፤ መሆን ወይም የሀገር ደህንነት ላይ መሆኑን አውቀን ሁላችንስ ሀገር እንደምንገነባ! ተስማምተን ዴሞክራሲን
አለመሆን እንዲል ባለቅኔው የምንሆንበት ብንሆን ለሀገር ደህንነት ቀን ከሌት ብንሰራ? እንደምናሰፍን! ልዩነታችንን አክብረን የተሻለች
ወይም የማንሆንበት ጅማሮ ነው፡፡ በአዲሱ ትርፍና ኪሳራችንን ስናሰላ ከሀገር በኋላ እና ሀገር እንደምንገነባ ተስፋ አደርጋለሁ! በሃሳብ
ዘመን ሀገሬ እንዲሳካላት የምመኛላት ብዙ በታች ቢሆን? የተረጋጋ ማኅበረሰብ መፍጠር በተግባር ብንለያይም ሀገራችንን አስቀድመን
ብዙ ነገር አለ ሊያውም እልፍ የሆነ፤ ሆኖም የሚቻለው በደህንነት ስሜት ውስጥ እንጂ በሌላ እንደምንቆም፤ ድርድራችን ሁሉ ስምምነታችን
ግን አንዱም ነገር እንኳ ያለ ዜጎች ንቁ ተሳትፎ አይደለምና ምንአለ ግጭትና አለመተማመንን ሁሉ ለሀገር ስለሀገር እንደሚሆን:: የሚፈካው
እና አስተዋጽኦ እንደማይሆን ስለማውቅ፤ ከሚወልዱ አሉባልታዎች ብንጸዳ? ምናለ ያለፈ ሰማይ የፈካ አስተሳሰብን እንደሚያጎናጽፈን፤
ዳር ሆነው ቢያዩት ፈቅ የሚል ነገር እንደሌለ ብድር ለመመላለስ በሚል ከንቱ ድካም አዲስ የሚለመልመው ምድር የለመለመ ምግባር
በመረዳት በአዲሱ ዓመት ለሀገሬ ብዬ ሳስብ ቁርሾ ባናመርት? ምናለ ከትላንት ንትርክና እንደሚያላብሰን፤ አዎን ተስፋ አደርጋለሁ!
ውስጤን የሚሰማኝ ትልቅ ስሜት ያለመታከት አለመግባባት ይልቅ የነገው ታሪካችንን በጉልህ ኢትዮጵያን ማኅበራዊ ፍትህ የሰፈነባት
በአቅሜ ሁሉ ለመሥራት የመቻል ተስፋ ነው! ለመጻፍ ቆርጠን ብንነሳ? ምናለ የወደፊቱን ዴሞክራሲያዊ ሀገር የሚያደርገው ትውልድ
ተ . ስ . ፋ!!! ብናይ መጪውን ብንናፍቅ ነገን አርቀን አስበን አካል ሆኖ በፅናት መቆም እንደምችል አምናለሁ
ተስፋ ሳደርግ ደግሞ እንዲህ እላለሁ ከዛሬ ብንሻል? ምናል ምናል ምናል . . . አዲስ እናም የዚህ ዓመት ትልቁ ተስፋዬ እሱ ነው!!!
ከጥልቁ እንቅልፋችን የምንነቃበት ዓመት ዓመት ለእኔ በጣም ብዙ ምናለዎች ያጨቀ ተስፋችን ህልም ሳይሆን እውን የሚሆንበት
ሆኖ እንደው ምናለ ሁላችንም ስለኢትዮጵያ ተስፋ ነው!!! እንዲህም ሆኖ ባወጣና ባወርድ ዘመን ይሁንልን!!!
ያለን የሃሳብ መስመር አቅጣጫ አንድነት ሳስብ ውዬ ሳስብ ባድር እንኳ ከሀገር በላይ
ቢሆን? ምናለ እንደዜጋ ተሰብስበን ሀገር የተለየ እና የሚልቅ ስሜት እንደሌለ ነው

5 ኢዜማ መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም


የአዲሱ 2012 አመት ምኞቶቼ፣

ከውሰር እንድሪስ
የሴቶች ጉዳይ ተጠሪ
ወቅቱ የዘመን መለወጫ ነው። ይህ እየተጠናቀቀ ያለውን ዓመት አብዛኛውን 4. 4. ኢዜማ ሀገራዊ ኃላፊነት መሸከም
ወቅት ልዩ ባህሪ አለው። ባህሪው ሁለት እንቅስቃሴዬ ያተኮረው ኢዜማን የመቋቋምና የሚችል፣ የተሻለ አማራጭ ያለው ድርጅት
ዓመቶች መጋጠሚያ በመሆኑ ነው። ይህ ልዩ ከተቋቋመ በኋላም በማጠናከሩ ተግባራት ላይ ነው የሚለው ሀሳብና ስሜት በሕዝብ
ባህሪ ያለፈውን ዓመት ደግና ክፉ ሁኔታዎችን ነበር። እነዚህ የጥረት ተግባራት ለመጭውም ዘንድ ለማስረጽ የሚደረገው ጥረት የተሳካ
በአይነ ህሊና ወደ ኋላ የሚያስጎበኝ፣ የመጭውን አዲስ ዓመት መሸጋገራቸው አይቀርም። ኢዜማ እንዲሆን፣
ዘመን ምናባዊ ምኞት የማስመተር የጉጉት አሁን ሀገራችን ካለችበት አስቸጋሪ ሁኔታን ወደ 5. 5. መጭው ምርጫ ለሀገራችን ተስፋ
ስሜት የመቀስቀስ አቅም አለው። እኔም ተሻለ ሁኔታ ለመለወጥ የሚያድርገው ጥረት በሚሰጥ ውጤት እንዲጠናቀቅ ኢዜማ
የጉጉት ስሜቱ አሸነፈኝና ያለፈውን ዓመትና ማሳካቱ ከሁሉ ጉዳይ በላይ የሚሳስበኝ ጉዳይ በራሱም ሆነ ከሌሎች ወገኖች ጋር በጋራ
የመጭውን ዓመት አገናኝቼ በጊዜ ባቡር በመሆኑ፣ በምናባዊ የአዲስ ዓመት የምኞት የሚያደርገው ጥረት የተሳካ እንዲሆን፣
ወደ ኋላና ወደፊት ነጎድኩ። ያለፈው ዓመት መንፈስ አየሁት፣ ያየሁትንም ለእናንተ 6. 6. በየጊዜው በተለያዩ የሀገራችን
ሲጀምር ከወዲያኛው ዓመት የተረከበውን፣ ለወገኖቼ ለማካፈል ወሰንኩ። ክፍሎች የሚነሱ ግጭቶ ባሳለፈነው 2011
በሀገራችን ላይ የተጀመረው የለውጥ ሂደት የ2012 ዓመት ምኞቶቼ፣ ዓ.ም በብዙ ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን
የፈጠርውን፣ እጅግ ከፍተኛ ተስፋ በመሰነቅ 1. 1. የኢዜማ ዓባላትና ደጋፊዎች፣ ኢዜማ ላይ ያደረሱት ጉዳይ እጅግ ከፍተኛ
ነበር። እኔም የዚህ ተስፋ ክፍተኛ ባለ ጉዳይ ትልቅ ሀገራዊ ፋይዳ ያለው ድርጅት በመሆኑ፣ እንዚህ ችግሮች በአዲሱ
ነበርኩ። መሆኑን ሙሉ ለሙሉ የረተዳን ዓባላትና ዘመን እንዳይደገሙ፣ የመንግሥት
ተስፋው ወደ ተጨበጠ ለውጥ ደጋፊዎች እንድንሆን፣ አካላትም ሆኑ መንግሥታዊ ያልሆኑ፣
እንዲለወጥ የምችለውን አስተዋጾ ማድረግ 2. 2. የኢዜማ ዓባላትና ደጋፊዎች፣ የተቻለው የቅድሚያ ዝግጅትና ጥንቃቄ
አለብኝ ብዬ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ በሀገራችን ዘለቂ ሰላምና መረጋጋት እንዲያደርጉ፣
የገባሁበት በዚሁ በመጠናቀቅ ላይ ባለው እንዲኖር የሚደረገው ጥረት እጅግ ወሳኝ 7. 7. ከሰው በጎ ምኞት፣ ፍላጎትና ጥረት
ዓመት ነበር። ይህ ተግባራዊ እንቅሳቃሴ ፍሬ መሆኑን ተረድተን በማናቸውም ቀደም በላይ ከሚመጡ አስቸጋሪ ሁኔታዎች
አፍርቶ፣ እኔም አቅሜ የፈቀደውን አድርጌ፣ ሲል በሀገራችን የነበረው ሁኔታ የፈጠረው ሁሉ፣ ሀገራችንን ኢትዮጵያንና
ባለፈው ግንቦት ወር 2011 ዓ.ም፣ ከሰባት ስሜትና የግልና የቡድን ፍላጎቶች ሕዝቧን ፈጣሪ አምላክ እንዲጠብቅ፣
የሚበልጡ የፖለቲካ ድርጅቶች ማንነታቸውን ሳያሰናክሉን፣ በሰከነ መንፈስ፣ በትግስት፣ እንዲባርካት፣ ወደ የተሻለ የተስፋ አዲስ
አፍርሰው እንደገና እንደ አዲስ በመገንባት፣ በብልሀት፣ በአርቆ አሳቢነት የምንቀሳቀስ ዓመት እንዲያሻጋግራት፣ የተጎዱንትን
የኢትዩጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ፣ ኢዜማን ዜጎች እንድንሆን፣ ወገኖቻችንን በቸርነቱ እንዲጎበኛቸው፣
አቋቋሙ። 3. 3. በሀገር ውስጥና በውጭ ተስፋ ላጡትም ተስፋ እንዲሆናቸው፣
በአሁኑ ጊዜ የኢዜማ ከፍተኛ የጀመርናቸው የማደራጀት ተግባራት ከልብ እመኛለሁ።
የአመራር አካል በሆነው የብሄራዊ ሥራ ጠናክረው በመቀጠል ኢዜማ ሰፊ የሕዝብ
አስፈጻሚ ኮሚቴ ዓባልና የሴቶች ጉዳይ ተጠሪ ድጋፍ ያለው ሀገራዊ ፓርቲ እንዲሆን መልካም አዲስ 2012 ዓመት!
በመሆን እየሠራሁ እገኛለሁ። ይህም በመሆኑ የሚደረገው ጥረት እንዲሳካ፣

ኢዜማ መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም 5


ኢዜማ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የእንኳን
አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም (የዜጎች መድረክ)

የ ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ


(ኢዜማ) አመራር እና አባሎች
አዲሱን ዓመት በማስመልከት
በአዲስ አበባ በተለያዩ ዋና ዋና
መንገዶችና አካባቢዎች በመዘዋወር ለሕዝቡ
የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት
አሰፋ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ እና
የመልካም ምኞች መልዕክት ነበር፡፡
የዝግጅቱ አስተባባሪ የኢዜማ የዓለም
አቀፍ አባላት ተጠሪ ኢዮብ መሳፍንት የዝግጅቱ
ዋና ዓላማ ለሕዝቡ እንኳን አደረሳችሁ
ለማለት እንዲሁም ኢዜማንም ከሕዝቡ ጋር
ለማስተዋወቅ መሆኑን ገልጸው፤ በዕለቱ
ይሄንን ዝግጅት ለማከናወን ስንሰናዳ ቅድሚያ
ለአዲስ አበባ መስተዳደር በደብዳቤ አሳውቀን
የነበረ ቢሆንም አስተዳደሩ ለአዲስ አበባ
ፖሊስ ኮሚሽን ባለማሳወቁ ምክንያት የአዲስ
አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አባላት መርኃ ግብሩን
ማካሄድ እንደማንችል ገልጸው ለተወሰነ ጊዜ
አስቁመውን የነበረ ቢሆንም ከሚመለከታቸው
መግለጫ ጉዞው መነሻውን ፒያሳ አራዳ የመልካም ምኞች መግለጫ ፖስት ካርድ እና አካላት ጋር በተደረገ ሰላማዊ ንግግር
ጊዮርጊስ በማድረግ በ4 ኪሎ፣ ቀበና፣ የኢዜማን ዓላማ የሚገልጽ በራሪ ወረቀት የተፈጠረው ችግር በመፈታቱ የተጀመረው
መገናኛ፣ ቦሌ፣ ወሎ ሰፈር፣ ቄራ፣ ንፋስ ስልክ፣ ማዳረስ መቻሉን ተናግረዋል፡፡ የሕዝቡ ሥራ ቀጥሎ በሰላም መጠናቀቁን ተጠሪው
ላፍቶ፣ ጉለሌ ልደታና ሚክሲኮን እንዲሁም አቀባበል ከጠበቁት በላይ እንደሆነ የገለጹት አብራርተዋል፡፡ በቀጣይም በአዲስ አበባ
ሌሎች ቦታዎችን በማዳረስ ፍጻሜውን ፒያሳ ተጠሪው “ወደ ሕዝቡ ቀረብ ብለን እንድንሠራ ከተማ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን እና ከነዋሪው
ሚኒሊክ አደባባይ አድርጓል፡፡ ጉዞው በይፋ ጥያቄ ቀርቦልናል፤ ይሄንንም እናደርገዋለን” ጋር የሚያቀራርቡ ሥራዎች በስፋት እደሚሠሩ
የተጀመረው የፓርቲው ሊቀ መንበር የሺዋስ በማለት ጨምረው ገልጸዋል፡፡ ጨምረው ገልጸዋል፡፡

6 ኢዜማ መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም


ምርጫ ወረዳ 17 አባላት ለአረጋዊያን
ድጋፍ አደረጉ መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም (የዜጎች መድረክ)

የ ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ


(ኢዜማ) የአዲስ አበባ ምርጫ
ወረዳ 17 አባላት ባሳለፍነው
ቅዳሜ ጷግሜ 2 እና እሁድ
ጷጉሜ 03 ቀን 2011 ዓ.ም ለአረጋዊያን ዜጎች
የምሳ ግብዣ እና የመገልገያ ቁሳቁስ ድጋፍ
አደረጉ፡፡
አባላት ምስጋና አቅርበው በዕለቱ በቦታው
ተጋብዘው በመገኘታቸው የተሰማቸውን
ደስታ ገልጸዋል፡፡ የመቄዶንያ መስራች የሆነው
ብንያም እና አጋሮቹን ‹‹ለኢትዮጵያዊነት ምሳሌ
ስለሆኑ አመሰግናለሁ፡፡›› ያሉት ሊቀመንበሩ
የኢትዮጵያዊነት መታወቂያ ታላላቆችን
ማክበር እና ጨዋነት እንደሆነ አስታውሰዋል፡
መስራችና ዳይሬክተር የሆኑት ወርቅነሽ ሙልዬ
“ኢዜማ የዜግነት ግዴታዬን ልወጣ ብሎ ይህን
መሰሉን ድንቅ የምሳ ፕሮግራም በማዘጋጀቱና
ጊዜውንም ከአረጋውያን ጋር በማሳለፉ ያለኝን
አድናቆት ለመግለፅ እፈልጋለሁ፡፡ በእጅጉም
ደስ ብሎኛል” ሲሉ ለዜጎች መድረክ ገልፀዋል፡
፡ የኢዜማ ምክትል መሪ አንዱዓለም አራጌ
ቅዳሜ ጷግሜ 2 ቀን 2011 ዓ.ም ፡ በመቄዶንያ ድጋፍ እየተደረገላቸው ላሉት ለአረጋውያኑ ባደረጉት ንግግር ‹‹እናንተን
በመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአእምሮ ህሙማን ዜጎችም “ኢትዮጵያ የእናንተን ጉልበትና ገንዘብ ማክበር ሀገርን ማክበር ነው፤ ታሪክን ማክበር
መርጃ ማኅበር በመገኘት ድጋፍ ባደረጉበት ባትፈልግም ፀሎታችሁን ግን ትፈልጋለች፡ ነው፡፡ ሀገር ሲባል ዛሬ ብቻ አይደለም፡፡
ወቅት ማኅበሩን በመወከል ንግግር ያደረጉት ፡ አዲሱ ዓመት የፍቅር፣ የአንድነትና ትላንት የተሠራው ነው ዛሬም የሚያቆየን፡፡
ማሞ ታደሰ በመቄዶንያ ድጋፍ የሚደረግላቸው የእውነተኛ ዴሞክራሲ ዓመት ይሁንልን!” ሲሉ ዛሬ የምንሠራው ነው ነገን የሚያስተካክለው፡፡
ዜጎች በፊት ዶክተር፣ መሐንዲስ፣ ኢንጂነር መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ ስለዚህ እናንተን ስናከበር ትላንትን፣ ታሪካችንን
የነበሩ አሁን ላይ ግን አቅም አጥሯቸው፣ በተመሳሳይ፣ እሁድ ጷግሜ 3 ቀን ሀገራችንን አከበርን ማለት ነው›› ብለዋል፡፡
እራሳቸውን መግዛት ያልቻሉ እንደሆኑ 2011 ዓ.ም በቦሌ ቡልቡላ አካባቢ በሚገኘው የኢዜማ የአዲስ አበባ ምርጫ ወረዳ
ጠቁመው ድጋፍ ላደረጉት የኢዜማ የአዲስ ክብረ አረጋውያን በተሰኘ ምግባረ ሰናይ 17 ሰብሳቢ የሆኑት ኤፍሬም ሰለሞን ይህን
አበባ ምርጫ ወረዳ 17 አባላት ምስጋናቸውን ድርጅት የምሳ ግብዣ ፕሮግራም ተደርጓል፡፡ መሰል ማኅበራዊ ሥራዎች በምርጫ ወረዳ 17
ገልጸዋል፡፡ ክብረ አረጋውያን ከተቋቋመ 10 ዓመታትን አባላት ሲሠሩ ለሶስተኛ ጊዜ መሆኑን ጠቁመው
በዕለቱ በክብር እንግድነት ተጋብዘው ያስቆጠረ ሲሆን በአሁኑ ሰአትም ቁጥራቸው በቀጣይነትም መሰል ማኅበራዊ ሥራዎችን
የተገኙት የኢዜማ ሊቀመንር የሺዋስ አሰፋ ከ100 ለሚልቁ ደጋፊ ለሌላቸው አረጋውያን መሥራቱን እንደሚቀጥሉበት ገልፀዋል፡፡
ድጋፉን ላደረጉት ለምርጫ ወረዳ 17 አመራርና ድጋፍ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ የተቋሙ

ኢዜማ መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም 7

You might also like