You are on page 1of 1

CRUISE SCHOOL 2012 E.C.

የ 5 ኛ ክፍል የስነ ዜጋና ስነ ምግባር ትምህርት የመልመጃ ጥያቄዎች

ሀ.ለሚከተሉት ጥያቄዎ ችትክክለኛውን መልስ አብራርታቹ ፃፉ፡፡

1. ጠንካራ የሥራ ባህልን እንዴት ማዳበር (ማሣደግ) እንደ ሚቻል አብራርታቹ ፃፉ፡፡

2. አንድ ሰው ሥራን ፈጥሮ ለመኖር በቅድሚያ የሚያስፈልጉት መሠረታዊ ነጥቦችን ግለጹ፡፡

3. ሳይሠሩ መብላት ምን ማለት እንደሆነ እና የሚያስከትላቸው ችግርች (ጉዳቶች) አብራርታቹ ግለጹ፡፡

4. ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በእኩል ደረጃ የሚሠሩ ህገ-መንግስታዊ የሥራ መብቶችን ግለጹ፡፡

5. የሙያ ችሎታንና የሙያ ሥነ-ምግባር ምንነትና አስፈላጊነትን አብራርታችሁ ግለጹ፡፡

6. የራስን መቻል ምንነትና አስፈላጊነትን በምሣሌ አብራርታችሁ ግለጹ፡፡

7. የጥገኝነትን ምንነት እና ከጥገኝነት መላቀቂያ የመፍትሔ መንገዶችን አብራርታችሁ ፃፉ፡፡

8. በራስ መተማመን ለራስ፣ ለቤተሠብና ለሀገር እድገት ያለውን ጠቀሜታ ግለጹ፡፡

9. የኮንትሮባንድን ምንነት እና የሚያስከትላቸውን ችግሮች አብራርታችሁ ግለጹ፡፡

10. የቁጠባን ምንነት እና የቁጠባ ባህልን እንዴት ማዳበር እንደሚቻል እንዲሁም ሊያስገኝ የሚችለውን
ጠቀሜታ ግለጹ፡፡

11. ዋና ዋና የቁጠባ ዓላማዎች አብራርታችሁ ግለጹ፡፡

12. በአቅም ልክና በዕቅድ መመራት በግለሠብና በሀገር ደረጃ የሚኖረውን ጠቀሜታ ግለጹ፡፡

13. በዕቅድና በአቅም ልክ አለመመራት የሚያስከትላቸውን ችግሮች አብራርታችሁ ግለጹ፡፡

14. በቤተሰብ ውስጥና በአካባቢ የቁጠባ ባህልን የሚፃረሩ ተግባራትን በምሣሌ አብራርታችሁ ግለጹ፡፡

15. የድህነትና ኃላቀርነት ምንነትና ከድህነትና ከኃላቀርነት ለመላቀቅ ምን ማድረግ እንደሚገባ ግለጹ፡፡
16. ኃላፊነት የመውሰድ ግዴታ ምንነትና ሀላፊነትን የመወጣት አስፈላጊነት ግለጹ፡፡

17. የቃል ኪዳንን ምንነት እና ቃልኪዳንን ማክበር የሚያስገኘውን ጠቀሜታ ግለጹ፡፡

18. የቅንነት፣ታማኝነትና ሀቀኝነት መገለጫዎች ግለጹ፡፡

19. የተፈጥሮ ሀብትና ታሪካዊ ቅርሶችን ምንነት ግለጹ፡፡

20. ኤች.አይ.ቪ /ኤድስ የሚተላለፍባቸውንና የማይተላለፍባቸውን መንገዶችግለጹ፡፡

2012 ዓ.ም. ክሩዝ ት/ቤት አ.አ. ስነ ዜጋና ስነምግባር 5 ኛ ክፍል ገጽ 1

You might also like