You are on page 1of 1

ዑራኤል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት 2015 ዓ.

ም የ 2 ኛ ክፍል የአካባቢ ሣይንስ ሁለተኛ


መንፈቅ ዓመት 1 ኛ ዙር ፈተና

ስም__________________________________ክፍል_______ተ.ቁ__

1.አንድ ሰው በአንድ ምሽት ሦስት ሰዓት ብቻ ቢተኛ ለጤናው በቂ ነው፡፡

2.በትምህርት ቤታችን የተለያዩ የማኀበረሰብ አባላት አሉ 1 3.ንጹሕ


ልብስ መልበስ ያስደስታል፡፡1

በ “ሀ” ሥር ለተዘረዘሩ የቴክኖሎጂ ዉጤቶች በ“ለ”ሥር ከተዘረዘሩት ጋር አዘምዱ

ሀ ለ

1. ቴሌቪዥን ሀ. ምግብ ለረጅም ጊዜማቆያ

2. ተንቀሳቃሽ ስልክ ለ. ምስልና ድምጽ መረጃ መስጫ

3. ፍሪጂ ሐ. ምግብ ማብሳያ

4. የኤሌክትሪክ ምድጃ መ. ሰዎችን ዕርሰ በዕርስ ማጋናኛ 1

6.ፓርክ ምን አገልገሎት ይሰጣል?

ሀ. የመዝናኛ አገልግሎት ለ. የመጫወቻ አገልግሎት ሐ. የጉብኝት አገልግሎት መ. ሁሉም

7.የውኃና ፍሳሽ ሠራተኛ ምን አገልግሎት ይሰጣል?

ሀ. የመጠጥ ውኃ አገልግሎት ለ. የወተት ስርጭት አገልግሎት

ሐ. የመንገድ ሥራ አገልግሎት መ. ሁሉም

8.አንድ ቤተሰብ አካላዊ እንቅስቃሴ የሚያደርገው ለምንድን ነው?

ሀ. ሰውነትን ለማድከም ለ. ለንቁ አካል ሐ. በሽታ ለማምጣት መ. ሁሉም

9.ምግብና መጠጥ ለረጅም ጊዜ ሳይበላሽ እንዲቆይ የሚረዳው የቱ ነው?

ሀ. የኤሌክትሪክ ምድጃ ለ. ፍሪጅ ሐ. ጀኔሬተር መ. ካርቶን 1

አዘጋጅ፡- መ/ር መብራቱ

You might also like