You are on page 1of 2

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ስልጠና ፈተና

የፈተና ቦታ፡- የገላን ቅ/ጽ/ቤት ውስጥ የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ስልጠና ለወሰዱ

ሰራተኞች የተዘጋጀ

የፈተና ቀን፡- 22/06/2013 ዓ.ም

ለፈተና የተሰጠ ሰዓት፡- 1፡30

የተፈታኝ ሙሉ ስም

ክፍል አንድ፤ ትክክለኛ የሆነውን መልስ ምረጥ /ጪ

1. አንድ ሰው አደጋ ደርሶበት ደም ወደ ውጭ ካልፈሰሰ ምን ምልክት ያሳያል


ሀ. የቆዳ ብለዛ/መጥቆር
ለ. ደም በጆሮ፣ በአፍና አፍንጫ እና በዓይን ሊፈስ ይችላል
ሐ. በአፋጣኝ ህክምና ካላገኘ ራሱን ሊስት ይችላል
መ. ሁሉም

2. ቁስል በስንት ቦታ ከፍለን ልናይ እንችላለን


ሀ. 1
ለ. 3
ሐ. 5
መ. 4

3. በድንገት አደጋ የደረሰበት ሰው የምንሰጠው የመጀመሪያ ህክምና ምንድነው?


ሀ. በፍጥነት የደረሰበትን ጉዳት መለየት
ለ. ለተጎዳ ሰው ራስን ማሳወቅ
ሐ. ውይ ውይ ተጎድተዋል በማለት ማስደንገጥ
መ. ከ ሐ በስተቀር ሁሉም ትክክል ነው

4. ከሰውነታችን ክፍል አደጋ ሲደርስብት ለመጀመሪያ ህክምና እርዳታ አመቺ ያልሆነው እና ለመርዳት አምስት ሰው
የሚያስፈልገን የትኛው ጉዳት ነው?
ሀ. የአከርካሪ አጥንት
ለ. የደንደስ አጥንት
ሐ. የራስ ቅል
መ. ሁሉም

5. ከሚከተሉት ውስጥ በማንኛውም አደጋ ጊዜ የማናደርጋቸው ነገሮች የቱ ነው?


ሀ. ራሱን ስቶ ወድቆ በአፍና አፍንጫ አየር ማስገባት እና ማስወጣት ለማይችል የሚጠጣ መስጠት
ለ. ቃጠሎ አደጋ ለደረሰበት ሰው ከ 10-20 ደቂቃ ደተጎዳው ቦታ ላይ ውሃ መፍሰስ
ሐ. የሚቀባ ነገር መቀባት
መ. ሀ እና ሐ

ክፍል ሁለት፤ ትክክለኛው መልስ ፃፍ

6. ቁስል በስንት ዓይነት ይከፈላል?

7. የደም ቧንቧዎች በስንት ይከፈላሉ?

8. የቀይመስቀል መሰረታዊ መርሆዎች ስንት ናቸው? ዘርዝር/ሪ

9. የመጀመሪያ ህክምና እርዳት ዓላማው ምንድ ነው?

10. ሰባቱን የመጀመሪያ ህክምና እርዳት አሰጣጥ ደንቦች ፃፍ፡

ቦነስ

ስልጠናውን ከወሰድከው/ሽው ውስጥ አንዱን ርዕስ በመመምረጥ በግልጽ አብራራ፤

You might also like