You are on page 1of 5

በተማሪዎች አገልግሎት ሥር ያሉ የስራ ክፍሎች የጥገናና አድሳት የሚያስፈልጋችዉ ዝርዝሮች

1. የተማሪዎች ምግብ ቤት

በተማሪዎቸ መግብ ቤት ጥገናና አድሳት የሚያስፈልጋችዉ ዝርዝሮች

 የካፍቴሪያ በሮች ጥግና ያስፈልጋል

 የካፍቴሪያ መስኮቶች ጥግና ያስፈልጋል

 የካፍቴሪያ መመገብያ ክፍል አድሳት ያስፈልጋል

 የኤሌክትሪክ መስመሮቸ ጥገናና አድሳት ያስፈልጋል

 የካፍቴሪያ ስራትኞች ሽንት ቤት ጥገናና አድሳት ያስፈልጋል

 በካፍቴሪያ ግቢ ዉስጥ ያሉ የዉሃ ታንከሮቸ ብዛት መጨምር

 የደርቅና የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦዎችንና ጉድጓድ መቆፈር

2. የተማሪዎች መኝታ ኣገልግሎት

በተማሪዎቸ መኝታ ኣገልግሎት ጥገናና አድሳት የሚያስፈለጋችዉ ዝርዝር

2.1. በወንዶች መኝታ ኣገልግሎት


 የተሰነጠቁ ዶርሞች ቁጥር 18, 13 አና 12 በመሆናችው ጥገና ያስፈልጋል
 G+1 B1 አና G+1 B2 ኣከባቢ ሞልቶ ያለዉ ሽንትቤት በአስቾካይ ጥገና አንዲደረግልት
 የተባይ መዳኒት(ትኳን) አንድረጭ ያስፈልጋል
 የልብስ ማጠብያ ገንዳ አድስ መስራት
 መኝታ ቤት አከባቢ ድንጋይ ማንጠፍ
 ሁሉም የመኝታ ዶርሞቸ ቀለም አንዲቅባ ያፈልጋል
 የመኝታ ዶርሞቸ ሶኬቶቸ ሁሉም አንድጠገን ያስፈልጋል
 ለ 1200 ተማሪዎች የሚያገላግል ኣልጋ በግዜ ተሰርቶ አንድቀመጥ ያስፈልጋል
 ሻዉር ቤቶችን መጠገንና ኣድስ ምስራት ያፈልጋል አንዲሁም

የሚከተሉተ የዶርም ቁጥሮቸ በር ወደ ላሜራ አንዲቀየር ያስፈልጋል

G+1 B1 ዶርም ቁጥር (19, 11, 15, 47, 37, 38, 41, 49, 51, 53 አና 28)

G+1 B12 ዶርም ቁጥር (1, 2, 15, 29, 48 አና 50)

የሚከተሉተ የዶርም ቁጥሮቸ የቁልፍ አጀታ አንድስተካከል ያስፈልጋል

Page 1 5
 በ G+1 B1 ዶርም ቁጥር (13, 17, 25, 35, 48 አና 49)

 በ G+1 B2 ዶርም ቁጥር (7, 8, 11, 22, 31, 34 አና 50)

የሚከተሉተ የዶርም ቁጥሮቸ መስታወት አንድስተካከል ያስፈልጋል

 በ G+1 B1 ዶርም ቁጥር (1, 2, 27, 29, 34 አና 36)

 በ G+1 B2 ዶርም ቁጥር (1, 2, 4, 5, 6, 19, 21, 27, 31, 35, 43 አና 45)

የሚከተሉተ የዶርም ቁጥሮቸ ቼሬራ አንድስተካከል ያስፈልጋል

 በ G+1 B1 ዶርም ቁጥር (2, 11, 14 አና 48)

 በ G+1 B2 ዶርም ቁጥር ( 8, 34, 40, 41 አና 45)

2.2. በሴት ተማሪዎች መኝታ ኣገልግሎት

 የተባይ መዳኒት(ትኳን) ርጭት ያስፈልጋል


 ሁሉም የመኝታ ዶርሞቸ ቀለም አንዲቅባ ያፈልጋል
 የመኝታ ዶርሞቸ ሶኬቶቸ ሁሉም አንድጠገን ያስፈልጋል
 ኣዲሱ የሴት ተማሪዎቸ አከባቢ ሽንትቤት በአስቾካይ አንድሰራ ያስፈልጋል
 ሻዉር ቤቶችን መጠገንና ኣድስ ስራት ያፈልጋል

Page 2 5
የጤና ባለሞያዎች ቅጥር ኮሚቴ ቃለ ጉባኤ

 የስብሰባ ቦታ፡ የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ


 ጊዜ፡ጥዋት 3፡00 - 6፡00 ሳዓት
 ቀን፡/11/11 ዓ.ም

የስብሰባዉ ተሳታፊ አባላት

1. አብዱላዚዝ ሁሴን ሰብሳቢ


2. ፈትያ ኡመር ፀሓፊ
3. ዩሓንስ አብርዬ አባል
4. ዩሱፍ ኦብሴ አባል
5. ሲ/ር ጊፍቲ ተስፋዬ አባል

አጀንዳ ፡- የጤና ባለሙያዎች ቅጥርን በተመለከታ የአምልካቾችን ዶክመንት screening የማድረግና እና መወሰን

ዝርዝር

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በጁኒየር ክሊኒካል ነርስ በትምት መስከክ በዲፕሎማ(ደረጃ IV COC ያላት/ ያለዉ በሙያ 0 አመት የሥራ
ልምድ ያላት/ ያለዉ) እና በጁኒየር ነርሲንግ ፕሮፌሽናል ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት/ ያለዉ ባወጠዉ ክፍት የስራ
መደብ መሰረት በሰዉ ኀይል ተመዝግቦ ለጤና ባለሙያዎች ቅጥር ኮሚቴ ቀርቧል፡፡ ይህንኑ መሰረት በማድረግ የጤና ባለሙያዎች ቅጥር
ኮሚቴ አባላትም በቀን 26/11/2011 ዓ.ም በተቀመጠዉ ስብሰባ የአመልካቾችን ዶክመንት በጥልቀት ከመረመረና ከፈተሻ በኋላ
የሚከተሉትን አመልካቾች ለፈተና ያለፉ እና ያላልለፉ ዝርዝር አቀርቧል።

Page 3 5
1. በጁኒየር ነርሲንግ ፕሮፌሽናል ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

ተ.ቁ የአመልከካቹ ስም የሙያ መስክ ተፈላጊ መስፈረርት ምርመራ


1 ፎዚሃ አህመድ ዳዉድ Nursing አሟልታለች አልፋለች
2 ሰመራዊት ሞኮንን ተስፋዬ Nursing አሟልታለች አልፋለች

2. በጁኒየር ክሊኒካል ነርስ በትምት መስከክ በዲፕሎማ(ደረጃ IV COC ያላት/ ያለዉ ለፈተና ያለፉ

ተ.ቁ የአመልከካቹ ስም የሙያ መስክ ደረጃ/Level ተፈላጊ መስፈረርት ምርመራ


1 መላኩ ተመስለዉ ብርሃኑ Comprehensive Nurse IV አሟልቷል አልፏል
2 አለምጠፀሃይ ወንዱ ዛዉገ Comprehensive Nurse IV አሟልታለች አልፏለች
3 ሂሩት አዲስ መንግስቱ Comprehensive Nurse IV አሟልታለች አልፏለች
4 አብነት በለጣ ገሰሳ Comprehensive Nurse IV አሟልቷል አልፏል
5 ሰብስቤ ወጋየሁ አሰግድ Comprehensive Nurse IV አሟልቷል አልፏል
6 ብሌን ጋረደዉ ፈለቃ Comprehensive Nurse IV አሟልታለች አልፏለች
7 አወል መሀመድ ሐጅ Comprehensive Nurse IV አሟልቷል አልፏል
8 መቅደስ መስፍን Comprehensive Nurse IV አሟልታለች አልፏለች
9 ጀማል አብራሄም ኩሌ Clinical Nursing Diploma አሟልቷል አልፏል
10 ሐረጓ በቀለ ነጋሽ Comprehensive Nurse IV አሟልታለች አልፏለች
11 አናቶሊ አህመድ ኡመር Comprehensive Nurse IV አሟልቷል አልፏል
12 ገነት ሸዋንግዛዉ አለማየሁ Comprehensive Nurse IV አሟልቷል አልፏል
13 ወንደሰን ከተማ ደመከ Comprehensive Nurse IV አሟልቷል አልፏል
14 ትግስት አወቃ ግርማ Comprehensive Nurse IV አሟልቷል አልፏል
15 ዉባንቺ ተሾማ ኢሼቴ Comprehensive Nurse IV አሟልታለች አልፏለች

3. በጁኒየር ነርሲንግ ፕሮፌሽናል ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ለፈተና ያላልለፉ


1. ስም፡ ሊዲያ አየለ ግርማ
የሙያ መስክ፡ Public health
ደረጃ፡ ድድሪ
ለፈተና፡ አላለፈችም
ምክንያት፡ ተዛማጅነት/ተፈላጊ ባለመሆኑ
2. ስም፡ አብዱልጀባር አህመድ ከሊል
የሙያ መስክ፡ Public health
ደረጃ፡ ድድሪ
ለፈተና፡ አላለፈም

Page 4 5
ምክንያት፡ ተዛማጅነት/ተፈላጊ ባለመሆኑ

4.በጁኒየር ክሊኒካል ነርስ በትምት መስከክ በዲፕሎማ(ደረጃ IV COC ያላት/ ያለዉ ለፈተና ያላልለፉ

1. ስም፡ ሚደጋ ቃስም


የሙያ መስክ፡ Comprehensive Nurse
ደረጃ፡ II
ለፈተና፡ አላለፈም
ምክንያት፡ የአመልካቹ ዶክመንት ሙሉ ባለመሆኑ

2. ስም፡ አብዱልሻኩር ናስር


የሙያ መስክ፡ Clinical Nursing
ደረጃ፡ IV
ለፈተና፡ አላለፈም
ምክንያት፡ የአመልካቹ ዶክመንት ሙሉ ባለመሆኑና COC IV ብቻ በማስገባቱ ነዉ

የስብሰባዉ ተሳታፊ አባላት ድርሻ ፍርማ ቀን

1. አብዱላዚዝ ሁሴን ሰብሳቢ _______________ ___________


2. ፈትያ ኡመር ፀሓፊ _________________ ____________
3. ዩሓንስ አብርዬ አባል __________________ _____________
4. ዩሱፍ ኦብሴ አባል ____________________ ______________
5. አባቦ ሳቃታ አባል ____________________ ______________
6. ሲ/ር ጊፍቲ ተስፋዬ አባል _____________________ ______________

Page 5 5

You might also like