Professional Documents
Culture Documents
ST TH
ST TH
ሀ/ 1. ባልታ ጤና ጣቢያ ወርሃዊ ሪፖርት ቀርቦ ኮሚቴዉ አይቷል፡፡ በታየዉ ዉስጥ የታየዉ ነጥብ፡-
በቅድመ ወልድ 1 እና በቅድመ ወልድ 4 ላይ መጠነ መቋረጥ መበራከት ቅድመ ወልድ በኢስታንዳር መሠረት ጤና ጣቢያዎች
ያለመሥራ ችግር ፡፡
ሌላዉ በጤና ጣቢያዉ የክትባት አገልግሎት መጠነ ማቋረጥ ከፍተኛ እንድመዘገብ ተደርጓል፡፡
Penta 1 13 Penta 3 0 PCV 0 OPV 0
ህፃናት ዕድገት ክትትል ላይ ሽፋን በጣም ዝቅተኛ መሆን
ባልታ 01 በጤና ጣቢያዉ ሪፖርት አጠቃሎ ያለመላክ ችግር ፡፡
ኒዉትረሽን እስክርንግ በጣም ዝቅተኛ ሆኖ መገኘት
ሀ/ 2. ቶላታ ጤና ኬላ በተመለከተ፡- 49 እናቶች ያለባለሙያ ድጋፍ እቤት የወለዱ እና ወድያሁኑ የረዥም ጊዜ የወሊድ መከላከያ
ያላገኙ ናቸው ፡፡
በእናቶች MUAC ልኮሽ የተለካዉን ሪፖርት ስንመለከት በጣም ዝቅተኛ ስለሆነ እንድታስተካክሉ
ጭምር እንገልፃለን ፡፡
ሀ/ 9. ቶይሎ ጤና ኬላ ፡- በወር ዉስጥ በቀበሌ 19 እናቶች ወልደዋል ነገር ግን ስለህፃናት ሁኔታ የሚገልጽ መረጃ
ያለመኖር፡፡
ለ/ ማዜ ጤና አጤባበቅ ጣቢያ ፡- በጤና ጣቢያ ዉስጥ በተደረገ ሪፖርት ብዙ የጎላ ችግር የለም፡፡
፡፡
ሐ/ ቦላ አንኮ ጤና ጣቢያ ፡- Delivery 46 ላይቭ Birth 19 በማድረግ የቀረበዉ ሪፖርት ስንመለከት 27 ህፃናት የት እንደገቡ
ይጣራ ፡፡
መ/ ጋ/ሀኒቃ ጤና ጣቢያ ፡- በጤና ጣቢያዉ በቋሚነት ስሰጥ የነበረው የክትባት አገልግሎት ማቋረጥ፡፡
ሦስት ቲቪ Posetive በጤና ጣቢያ ደረጃ ተገኝተዋል፡፤ ነገር ግን በምን እንደተመረመሩ አይገልጽም ፡፡
NTD 1 ሰዉ ተኝቶአል የሚል የቀረበዉ ሪፖርት አሠራሩን የተከተለ አይደለም፡፡
ሠ/ ኦቶሎ ጤና ጣቢያ ፡- ANC 1st – 4th 0 ሪፖርት መደረጉ ግምታዊ ስለመሆኑ ግልጽ ነው
እርጉዝ እናቶች ማክ ልኮሽ እና ህፃናት ልኮሽ ማለትም ሥርዓተ ምግብ ላይ የተደረገዉን ሪፖርት ስንመለከት
እርማት ያስፈልገል ፡፡
በአጠቃላይ የሚሠሩ ሥራዎች በጤና ኬላ ሪፖርት ስጠቃለሉ ሙሉ በሙሉ ግምታዊ መሆናቸውን አይተናል
ስለዚህ ቀጣይ በግብረ- መልስ ጠንካራ አስተያየት መሰጠት እንዳለበት ሀሳብ ተሰጠ፡፡
ሠ/ 1. ቦላ ሀኒቃ ጤና ኮላ ፡- የሥርዓተ ምግብ ልኮሽ በሪፖርቱ ላይ የተቀመጠዉ ቁጥር የተጋነነ መሆኑን አይተናል፡፤
ሰ/ ካምባ ዙሪያ ጤና ኬላ በተመለከተ፡- ሰ/ 1. ሽሌ ጤና ኬላ አጠቃላይ የእናቶች አገልግሎት እና ህፃናት ህክምና እጅግ ዝቅተኛ
መሆን፡፡
- --------------
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ ከዚህ በፍት በተደጋጋሚ ጊዜ ግኝቶችን በግብረ-መልስ ከተለያዩ
ማስጠንቀቅያዎች ጋር መላካችን ይታወሳል ፡፡ ሆኖም ጤና ጣቢያዎች ከግብረ -መልሱ መማር ባለመቻላቸዉ ችግሮች
አሁንም በተደጋጋም መምጣታቸውን የወረዳዉ PMT ኮምቴ በተቀመጠው ግምገማ ለመለየት ችሏል፡፡ ከዚህም
የተነሳ የጥቅምት ወር ወርሃዊ ሪፖርት ላይ በርካታ ችግሮችን በመለየት ለዉሳነ የማይመቹ ከመሆናቸዉ አንፃር
በክላስተር በመለየት አስቀምጠናል፡፡ አሁን 2 ተኛውን ሩብ ዓመት ስለጀመርን ማን ፣ የትና ምን ቀርቶብኛል በማለት
በቀጣይ ወር እንድያሻሽል እና ችግር በሚኖርበት ክላሰተር፣ ጤና ከላ እና ባለሙያ ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ
እንደምንወስድ ከወድው እየገለጽን ------- ገጽ ከዝህ ሸኝ ጋር አባሪ አድርገን መላካችንን እንገልጻለን፡፡
ግልባጭ
ለመ/ቤታችን ኃላፊ ቢሮ
ለል/ዕ/ዝ/ክ/ግ/ሥ/ሂደት
ካምባ