You are on page 1of 2

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

YEKATIT 12 HOSPITAL MEDICAL COLLEGE

ቁጥር_________________

ቀን__________________

 ለወረዳ 5 አፍነጮ በር ጤና ጣቢያ ቀበና ጤና ጣቢያ


 ወረዳ 9 ባሻወልዴ ጤና ጣቢያ ወረዳ 10 አራዳ ጤና ጣቢያ
 መሿለኪያ ጤና ጣቢያ ሰሚት ጤና ጣቢያ
 ጎሮ ጤና ጣቢያ አሞራዉ ጤና ጣቢያ
 ሜሪ ጤና ጣቢያ ገርጂ ጤና ጣቢያ
 አራበሳ ጤና ጣቢያ ጨፊ ጤና ጣቢያ
አዲስ አባባ

ጉዳዩ፤- ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል ስለ ምትልኩት የታካሚዎች ሪፈራል መረጃ በተመለከተ ይሆናል፡፡

ከለይ በርዕሱ እንደተገለጸዉ ወደ ሆሰቲታላችን ለከፍተኛ ህክምና የሚላኩትን ታካሚዎች ስታነዳርዱን

በጠበቀ መልኩ በፍጥነት ወደ ትክከለኛዉ ህክመና ክፍል እንዲደርሱ ለማስቻል የምትልኩት

የታካሚዉ ሪፈራል መረጃ በበቂ መልኩ የተሟላ ሆኖ አላገኘነዉም ፡፡

በዚህም ምክኒያት ታክሚዎች ህክምና ቦታዉ ከደረሱ ቡሓላ ለተጨማሪ አንግልት አየተዳረጉ ነዉ፡፡

ስለሆነም ከታካሚዉ ጋር የምትልኩት ሪፈራል መረጃ

1. በጤና ተቋማችሁ በሪፈራል ክሊሊክ ብቻ አንዲሆን ቢደረግ

2. ሪፈር ያደረገዉ ሀኪም ሙሉ ስም የህክምና ደረጃዉና (scope ) ፊረማ

3. ሪፈር ተደረገበት ምከንያት( Referral Reason)

4. የላቦራቶሪ ህክምና መረጃዎች ተያይዞ አንዲላክ ቢደረግ ለታካሚወቻችን የተቀላጠፈ ህክምና

ለመስጠትና እርካታን ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችለን ስለሆነ በናነተ በኩል ትብብራችሁን

አንጠይቃለን፡፡

በተጨማሪም ህመማቸዉ የቁጥጥር ደረጃ ላይ የደረሱትን( Oral glycemic controlled DM &

HTN) ታካሚዎችን ለመድሃኒትና ህክምና ክትትል መልሰን የምንልክበት የአሰራር ስርአት( Referral

Back sytem) የዘረጋን ስለሆነ የምንልካቸዉን ታካሚወቻችንን ተቀብላችሁ የተለመደዉን

መስተንግዶ እንድታደረጉላቸዉ እንጠይቃለን፡፡


ከሰላምታ ጋር፡፡

ግልባጭ

 ለህክምና አሰ/አገ/ም ፕሮቮስት

 ለዉስጥ ደዌ ህክምና ት/ክፍል

 ለተመላላሽ ህክምና ደይሪከቶሪት

 ለቁጥጥርና ጥራት ደይሪከቶሪት

 ለፋርማሲ ደይሪከቶሪት

 ለሜዲካል ተመላላሽ ህክምና ኬዝ ቲም

የካቲት 12 ሆ/ሜ/ኮሌጅ

You might also like