You are on page 1of 1

ቀን 21/06/2015

ለባህርዳር ዪኒቨርሲቲ የሕክምና እና ጤናሳይስ ኮሌጅ

ጉዳዩ ፡- የአለግባብ በተመደበው የካሸር ውይም የእዕለተገንዝብ ስብሳቢ አስተባባሪ ቅሬታችንማቅርብን በተመለከተ ታይቶ መልስ
እነዲሰጠን ስለመጠየቅ

ከላይ በጉዳዩ ለመግፅ እንደሞከረውአመልካች እኛ በጥበበ ጊወን እስፔሻላይዝድሆስፒታልውስጥ በካሸር ሙያ ተመድበን እና


ተቀጠርን እየሰራን መሆኑ ይታውቃል ስለሆነም አሁን የተመደብልን አስተባባሪ እኛን መምራት ሆነማስተዳደር የማይችል
መሆኑን ተቋሙ እንዲያውቅል ስንል እንጠተይቃልን

ምክንያቱም

ምክንያቱም የተመደብልን አስተባባሪ

1.ያለው የትመህርት ዝግጅቱ ፍፁም ተቃራኒ ነው የጤና ባለሙ እና ፋይናስንስ እንዴት ሊመጣጠን ወይም ነርስ ሊመራ
ይችላላ

2. እኛ እንደማነኛውም ዲፓርትመንት ለምን የመምረጥ መብታችን አይከበርም ለምሳሌ እነደፋርማሲ እነደ ላብራቶሪ
ወዘተ…. መብታቸው ይከበራ የኛ ለምን

3 እነደተቋም ስናስብ ለተቋሙ የሚጠቅም እና ልምድባላው ባለሙያው በአካውንቲግ እና ማኔጅመት ከሙያው ጋር


ተዛመች በሆኑ ባለሙያ ቢሰራ ተቋሙ ውጤታማ ይሆናል

 በአጠቃላይ እዛው ላለኖች የክፍሉ ሰራተኞችን ሞራል እና ስብዕና እ እንዲሁም ዲፓርትመነቱን

ዝቅአድሮ ማየት ሰው እያል ሰው የለም አድርጐማሰቡ አግባብ አለመሆኑን አውቆመለስ እነደስጠን

 ስለዚህም አይደለም አስተባባሪ ከዛው የተሻለመሰራትየሚችሉ እዛው ከኛው ውስጥ በአካውንቲግ ማኔጅመት እነዲሁም
በስራልምድ እጅግ የተሸሉ እና ለተቋሙየሚጠቅሙ የሂሳብ ባለሙያ ስላሉ ከእኛ እድንመርጥ ስንል በታላቅ ትህትና
እና አክብሮት እንጠይቃል

ከስላምታ ጋር

አመልካች

የጥበበ ጊውን እስፔሻላይዝድ ሆስቢታል የእለትገንብሰብሳቢ ስብሳቢበ ስምዝርዘርል

You might also like