You are on page 1of 47

የደቡብ ብሐየሮች፣ብሔረሰቦችና

ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ


ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

የጤና ባለሙያዎች በነጥብ ምዘና ዘዴ የድልድል


አፈፃፀም መመሪያ

ሐምሌ 2ዐ1ዐ
አዲስ አበባ

0

መግቢያ፡

ለረጅም ዓመታት ይሠራበት የነበረውን የሥራ ምደባ ዘዴን በማስቀረት አዲስ የነጥብ የሥራ ምዘና
ዘዴን በመጠቀም በሀገራችን ያሉ የሥራ መደቦች በተመሳሳይ መመዘኛዎች (Factors) ተመዝነው ደረጃ
እና ደመወዝ እንዲወስን ለማድረግ በየሴክተር መ/ቤቶች ያለ የሥራ መደቦች የሥራ ዝርዝር
የማዘጋጀት ሥራ በፐብሊክ ስርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር አስተባባሪነት መከናወኑ
ይታወሳል፡፡

በዚህ መሠረትም የጤና ባለሙያዎች፣ የጤና ሥራ አመራር የሥራ መደቦች የሥራ ዝርዝር በነጥብ
የሥራ ምዘና ዘዴ ከወረዳ እስከ ፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ያሉና የተጠሪ ተቋማት የጤና ሥራ
አመራር መደቦች በአራት ተዋረድ የዘርፉን ባለሙያዎችና አማካሪዎችን በማሳተፍ የሥራ ዝርዝር
በማዘጋጀት እንዲመዘኑ ተደርጓል፡፡

በሀገራችን የጤና ባለሙያዎች ስልጠና ሞዴል፣ በጤና ዘርፍ አደረጃጀት፣ እንዲሁም በጤና የሰው ሀብት
ስምሪትና ስኮፕ መሠረት ለሁሉም የጤና ሙያዎች የትምህርት ዝግጅትን መነሻ በማድረግ ለ 428 የጤና
ሙያ መደቦችና ለ 428 የጤና ሥራ አመራር መደቦች የሥራ ዝርዝር በማዘጋጀትና በመመዘን ከደረጃ
VI እስከ XXII ባለው ማዕቀፉ ወስጥ ተካተዋል፡፡

በመሆኑም በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ክፍተት የነበረው የባለሙያዎች ሥራ ዝርዝር አለመኖርን የሚፈታና
ለመጀመሪያ ጊዜ በጤና ሙያ ዘርፎች ወጥ የሆነ የሥራ ዝርዝር (Job Discription) ማዘጋጀት
ተችሏል፡፡

በዚህ መሠረትም የማነፃፀር እና ድልድል ለማድረግ እንዲረዳ ደረጃ ለወጣላቸውና ዝርዝራቸው ከታች
ለተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ይህ የአፈፃፀም መመሪያ ተዘጋጅቷል፡፡

1

ክፍል አንድ
ጠቅላላ
1. አጭር ርዕስ

ይህ የድልድል አፈፃፀም መመሪያ በነጥብ የሥራ ምዘና ዘዴ ተመዝነው ደረጃ በወጣላቸው


የጤና ሙያ ሥራ መደቦች ላይ የጤና ሙያተኞችን ደልድሎ ለማሠራት የወጣ መመሪያ
ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፣

2. ትርጓሜ

የቃሉ አገባብ የተለየ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ የድልድል መመሪያ
ውስጥ፡

2.1 ‘’ቢሮ‘ ማለት የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ
ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ነው ::
2.1. ‘’የጤና ባለሙያ” ማለት በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ወይም የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/ መንግስት
ጤና ቢሮ እውቅና ያለው የጤና ሥልጠና ፕሮግራምን በማጠናቀቅ አግባብ ባለው አካል
የሙያ ምዝገባ ማረጋገጫ የተሰጠውና በሠለጠነበት የጤና ሙያ በመንግሥት መሥሪያ
ቤት ውስጥ በማገልገል ላይ ያለ ሠራተኛ ነው፣

2.2. “የጤና ሙያ” ማለት በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ወይም የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/ መንግስት ጤና
ቢሮ እውቅና የተሰጠው ሥልጠና ፕሮግራም ሆኖ አግባብ ባለው አካል የሙያ ምዝገባ
ማረጋገጫ የተሰጠው፣ በነጥብ የሥራ ምዘና ዘዴ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የሥራ
ዝርዝር የተዘጋጀለት፣ በፐብሊክ ስርቪስና ሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር ተመዝኖ
ደረጃ የወጣለት እና በዓቢይ የሙያ ዘርፍ 10 የተካተተ ሙያ ነው፤

2.3. “የጤና ሥራ አመራር ” ማለት በጤና መዋቅር ጀምሮ ከክልል ጤና ቢሮ እስከ


ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት እንዲሁም በጤና ተቋማት ባሉ የጤና ሥራ አመራር
መደቦች ላይ የሚሰራ የጤና ባለሙያ ነው፡፡

2.4. “ዓቢይ የሙያ ዘርፍ” ማለት በነጥብ የሥራ ምዘና ዘዴ ተመዝነው ደረጃ የወጣላቸው
የሥራ መደቦች እንደየባህርያቸውና የሙያ ተመሳሳይነታቸው እየተለዩ በአንድነት
የተሰባሰቡበት ዋና የሥራ መደቦች ቤተሰብ መለያ ነው፣
3. የጾታ አገላለጽ

2

በዚህ መመሪያ ውስጥ ማንኛውም በወንድ ጾታ የተገለጸው የሴት ጸታንም ያካትታል፣

4. የመመሪያው ተፈጻሚነት

ይህ የድልድል አፈጻጸም መመሪያ ተፈጻሚ የሚሆነው በጤና ሙያ ሥራ መደቦች ላይ ብቻ


ነው፣

ክፍል ሁለት

5. ድልድል አፈጻጸምና ቅድመ ሁኔታ

5.1. የጤና ባለሙያዎች ድልድል የሚደረገው በፐብሊክ ስርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ


ለአንድ ተቋም በተፈቀዱ እና በነጥብ የሥራ ምዘና ዘዴ ተመዝነው ደረጃ
በወጣላቸው የሥራ መደቦች ላይ ብቻ ነው፤

5.2. ማንኛውም የጤና ባለሙያ በነጥብ የሥራ ምዘና ዘዴ ተመዝነው ደረጃ በወጣላቸው
የጤና ሙያ ሥራ መደቦች ላይ ለመደልደል አሁን የደረሰበትን የሙያ ደረጃ የሚገልፅ
የሙያ ፈቃድ ማስረጃ ወይም የሙያ ስያሜ ደብዳቤ ማቅረብ ወይም በሚያገለግልበት
ተቋም በተሰጠው የሙያ ፈቃድ ማስረጃ መሠረት የካርየር እድገት ያገኘበትን ጊዜ
የሚረጋግጥ ደብዳቤ ሊኖረው ይገባል፣

5.3. በቀድሞ የጤና ሙያተኞች ዕድገት መሰላል በየሁለት ዓመት ልዩነት ከአንድ የሥራ
ተዋረድ ወደ ቀጣይ ለመሸጋገር ይቻል የነበረ ሲሆን፣ በአዲሱ የጤና ሙያተኞች
ዕድገት መሰላል ከአንድ የሥራ ተዋረድ ወደ ተከታይ የእድገት መሰላል ለመሸጋገር
የሚጠበቀው የቆይታ እርዝመት ወደ 3 ዓመት ከፍ ስላለ ማንኛውም የጤና ባለሙያ
ለሚደለደልበት ደረጃ የተቀመጠውን የተፈላጊ ችሎታዎች መመሪያ ቃል በቃል
ማሟላት ይጠበቅበታል፤

5.4. የጤና ሙያተኛ ድልድል የሚፈጸመው ያለውድድር ሲሆን፣ ሥራው ይህን ለማስፈጸም
በሚቋቋም ደልዳይ ኮሚቴ አማካይነት ይፈጸማል፣

5.5. በዚህ የድልድል አፈጻጸም መመሪያ የጤና ሙያተኞች ከነባሩ የዕድገት መሰላል
አዲስ ወደተዘጋጁ የሥራ መደቦች ሲሸጋገሩ እንደየሥራ መደቦቹ የእድገት መሰላል
እርዝመትና የሙያዎቹ የተፈላጊ ችሎታዎች መመሪያ የተወሰኑት ነባር ደረጃዎች
በመጣመር ድልድላቸው በአዲሶቹ የሙያ ተዋረዶች ላይ ይፈጸማል፣ በዚህ መሠረት
ተመድበው እያገለገሉበት ባለው ሙያ፡

3

5.5.1. እስከ ሁለት ዓመት አገልግሎት ያላቸው በአዲሱ ተዋረድ I መነሻ


ደመወዝ ላይ ያርፋሉ፤

5.5.2. ከሶስት እስከ አምስት ዓመት አገልግሎት ያላቸው በአዲሱ


ተዋረድ II መነሻ ደመወዝ ላይ ያርፋሉ፤

5.5.3. ከስድስት እስከ ስምንት ዓመት አገልግሎት ያላቸው በአዲሱ


ተዋረድ III መነሻ ደመወዝ ላይ ያርፋሉ፤

5.5.4. ከዘጠኝ እስከ አስር ዓመት አገልግሎት ያላቸው በአዲሱ ተዋረድ


IV መነሻ ደመወዝ ላይ ያርፋሉ፤

5.5.5. በነበሩ የጤና ሙያተኞች የዕድገት መሰላል የመጨረሻ የዕድገት


መሰላል ላይ ደርሰው ከነበሩ ሙያተኞች መካከል ከ 1 ዐ ዓመት
በላይ አገልግሎት ያላቸው እና በፕሣ 6/1 ደረጃ ላይ ሆነው 11
ዓመት የሥራ ልምድ ያላቸው በአዲሱ የሙያቸው ዕድገት
መሰላል የመጨረሻው ተዋረድ 3 ኛ እርከን ደመወዝ ላይ
ያርፋሉ፤

ዝርዝሩ ሠንጠረዥ 1 ላይ ተመልክቷል፤

4

6. የጤና ሙያ ሥራ ተዋረዶች

6.1. የጤና ሙያ ሥራ መደብ መጠሪያ ሙያውን የሚገልጽና ከዝቅተኛ ወደ ከፍተኛ የደረጃ


ተዋረዱን ለማመልከት በስተመጨረሻው I፣ II፣ III ወይም IV የሚል ቅጥያ የታከለበት
ስያሜ ነው፤
ምሳሌ
 ጠቅላላ ሀኪም I
 ጠቅላላ ሀኪም II
 ጠቅላላ ሀኪም III
 ጠቅላላ ሀኪም IV

6.2. በቀድሞ የጤና ሙያተኞች የተፈላጊ ችሎታዎች መመሪያ በጥቅል ሜዲካል ስፔሻሊስት
በሚል ስያሜ ይታወቁ የነበሩ የሥራ መደቦች የሥራ ዝርዝር በተዘጋጀላቸውና ደረጃ
በወጣላቸው ስፔሻሊስት ወይም ሰብ-ስፔሻሊስት ወይም ሱፐር-ስፔሻሊስት ላይ
በሚያሟሉበት ደረጃ ላይ ይደለደላሉ፤

6.3. በሰብ-ስፔሻሊቲና ሱፐር-ስፔሻሊቲ የህክምና ዘርፎች በቀድሞ ተፈላጊ ችሎታዎች


በስፔሻሊቲ የመጨረሻ ደረጃ ተካቶ የነበረው በሙያው መስክ የትምህርት ዝግጅት የሥራ
ዝርዝር የተዘጋጀለትና ደረጃ የወጣለትን መሠረት ድልድል ይፈጸማል፣
7. የካርየር ዕድገት አሰጣጥ
7.1. የድልድል ሥራ ተጠናቆ አዲሱ የደመወዝ ስኬል በመንግስት እስከሚፈቀድ ድረስ በነባሩ የጤና
ባለሙያዎች የተፈላጊ ችሎታዎች መመሪያ መሠረት በየሁለት ዓመቱ የሚሰጠው ነባሩ
ካሪየር ዕድገት አሰጣጥ የሚቀጥል ይሆናል፣
7.2. በነጥብ የሥራ ምዘና ዘዴ ተመዝነው ደረጃ በወጣላቸው የሥራ መደቦች የተደለደለ የጤና
ባለሙያ በአዲሱ የዕድገት መሰላል ወደ ቀጣዩ የሙያ ተዋረድ የሚሸጋገረው ድልድሉ
የሚስገኝለትን የገንዘብ ጥቅም ካገኘበት ጊዜ ጀምሮ ያለው የሥራ ልምድ ተይዞለት ይሆናል፣

8. የሙያ ብቃት ማስረጃ

8.1. የሙያ ብቃት ማስረጃ ሳይኖቸው በደረጃ III ወይም ዲፕሎማ ወይም በደረጃ IV ደረጃ
የሚሠሩ የጤና ባለሙያዎች በዚህ ድልድል በሙያ ደረጃ IV ላይ ይደለደላሉ፣

5

8.2. ከላይ በተ.ቁ- 8.1 በተጠቀሰው መመሪያ የሙያ ብቃት መረጃ ሳይኖራቸው ከደረጃ III ወደ
ደረጃ IV የተሸጋገሩ ሙያተኞች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ካላቀረቡ ወደ ተከታዩ የሥራ
ደረጃ ተዋረዶች መሸጋገር አይችሉም፣

9. የሙያ ማሻሻያ

9.1. ከአንዱ የሙያ ዘርፍ ወደተለየ ሌላ የሙያ ዘርፍ የሚደረግ ሙያ ለውጥ እንደሙያ ማሻሻያ
አይቆጠርም (ለምሳሌ ከደረጃ 4 ነርሲንግ ወደ ላቦራቶሪ የመጀመሪያ ዲግሪ፤)

9.2. በጤና ሥራ አመራር ላይ ተመድበው እየሠሩ ያሉ ወይም ወደ ፊት እንደአስፈላጊነቱ


የሚመደቡ የጤና ባለሙያዎች ደረጃ በወጣላቸውና በሚያሟሉት የጤና ሙያ ደረጃን ይዘው
ያለ ውድድር በጤና ሥራ አመራር መደቦች የሚደለደሉ ይሆናል፣

10. ከሥልጠና ፕሮግራምና ከጤና ሙያ ውጭ የተደረጉ ሙያዎች

10.1. ቀደም ሲል በጤና ሙያነት ተመዝግበው ከነበሩ ሙያዎች መካከል እንደ ጤና ረዳት፣
አሲስታንት ክሊኒካል ነርስ፣ ፊዚዮቴራፒ ቴክኒሽያን እና ሌሎች መሰል ሙያዎች ከአዲሱ
የጤና ሙያ ዘርፍ የስልጠና ፕሮግራም ውጭ ስለተደረጉ፣ ሙያተኞች እንደየሙያ
ችሎታቸው የብቃት ምዘና በመውሰድ ብቃታቸውን ካረጋገጡ ይደለደላሉ፣

10.2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 ዐ.1 ላይ የተገለጸው ያልተሳካላቸው ሙያተኞች ከጤና ሙያ ዘርፍ
ውጭ በሚዘጋጁ የሥራ መደቦች ላይ ይደለደላሉ፣

10.3. የጤና ባለሙያ ሳይሆኑ በጤና ባለሙያዎች የተፈላጊ ችሎታዎች መመሪያ መሠረት የሙያ
ፈቃድ ተሰጥቷቸው እየሠሩ ያሉ እንደ፡
 ሶሻል ሳይንስ ቴክኒሽያን፣
 ሶሻል ሳይንስ ፕሮፌሽናል፣
 ሶሻል ሳይንስ ስፔሻሊስት፣
 ሔልዝ ሳይንስ ቴክኒሽያን፣
 ሔልዝ ሳይንስ ፕሮፌሽናል፣
 ሔልዝ ሳይንስ ስፔሻሊስት እና
 የፒ ኤች ዲግሪ (PhD)

6

ሙያዎች የተዘጋጀ የሥራ ዝርዝር ባለመኖሩ በአነዚህ ሙያዎች ያገለግሉ የነበሩ


ሙያተኞች እንደሁኔታው በሚያሟሉበት የጤና ሥራ አመራር ወይም በምርምር
ወይም በወል የሥራ መደቦች ወይም በጤና ትምህርት ተቋማት ተደልድለው ወይም
ተዛውረው ሊሠሩ ይችላሉ፤

11. ተጨማሪ መመሪያ

በዚህ የድልድል አፈጻጸም መመሪያ ያልተጠቀሱና ለድልድሉ አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎች


የነጥብ የሥራ ምዘና ዘዴን ለማስፈጸም በወጣው የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የመንግስት
ሠራተኞች የድልድል አፈጻጸም መመሪያ 15/2009 እና በዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ምደባና
የሥራ ሥምርት መመሪያ ቁጥር 16/2009 መሠረት የሚፈጸም ይሆናል፤

7
ሠንጠረዥ 1

የጤና ባለሙያዎች ድልድል ማነፃፀሪያ ሠንጠረዥ

መነሻ ዕርከን
አዲሱ
አዲሱ የሙያ ደመወ
ነባሩ ደረጃ ነባሩ አገልግሎት
አገልግሎት ተዋረድ
ደረጃ 1 2 3

በቀድሞ መፕ 6/2 በአዲሱ ደረጃ VIII መነሻ ላላቸው
መፕ 6/2 0 ዓመት
0 ዓመት I VIII
መፕ 7/2 2 ዓመት
3 ዓመት
መፕ 8/2 4 ዓመት 3 ዓመት II
IX
5 ዓመት
መፕ 9/2 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III X
መፕ 10/2 8 ዓመት
9 ዓመት
9 ዓመት
10 ዓመት IV XI
ከ 10 ዓመት በላይ
በቀድሞ መፕ 6/2 በአዲሱ ደረጃ IX መነሻ ላላቸው የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች
መፕ 6/2 0 ዓመት
0 ዓመት I IX
መፕ 7/2 2 ዓመት
3 ዓመት
መፕ 8/2 4 ዓመት 3 ዓመት II X
5 ዓመት
መፕ 9/2 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III XI
መፕ 10/2 8 ዓመት
9 ዓመት
9 ዓመት IV XII
10 ዓመት
ከ 10 ዓመት በላይ
በቀድሞ መፕ 7/2 በአዲሱ ደረጃ X መነሻ ላላቸው የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች
መፕ 7/2 0 ዓመት
0 ዓመት I X
መፕ 8/2 2 ዓመት
3 ዓመት
መፕ 9/2 4 ዓመት 3 ዓመት II XI
5 ዓመት
መፕ 10/2 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III XII
መፕ 11/2 8 ዓመት
9 ዓመት
9 ዓመት IV XIII
10 ዓመት
8

አዲሱ መነሻ ዕርከን


ነባሩ ደረጃ ነባሩ አገልግሎት አዲሱ የሙያ ደረጃ ደመወ 1 2 3
አገልግሎት ተዋረድ ዝ
ከ 10 ዓመት በላይ
በቀድሞ መፕ 7/2 በአዲሱ ደረጃ VII መነሻ ላላቸው የጤና መረጃ ሙያዎች
መፕ 7/2 0 ዓመት
0 ዓመት I VII
መፕ 8/2 2 ዓመት
3 ዓመት
መፕ 9/2 4 ዓመት 3 ዓመት II VIII
5 ዓመት
መፕ 10/2 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III IX
መፕ 11/2 8 ዓመት
9 ዓመት
9 ዓመት IV X
10 ዓመት
ከ 10 ዓመት በላይ
በቀድሞ መፕ 8/2 በአዲሱ ደረጃ X መነሻ ላላቸው የአድቫንስ ዲፕሎማና ደረጃ 5
ሙያዎች
መፕ 8/2 0 ዓመት
0 ዓመት I X
መፕ 9/2 2 ዓመት
3 ዓመት
መፕ 10/2 4 ዓመት 3 ዓመት II XI
5 ዓመት
መፕ 11/2 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III XII
መፕ 12/2 8 ዓመት
9 ዓመት
10 ዓመት 9 ዓመት IV XIII
ከ 10 ዓመት በላይ
በቀድሞ ፕሳ 1/1 በአዲሱ ደረጃ X መነሻ ላላቸው የዲግሪ (ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ)
ሙያዎች
ፕሳ 1/1 0 ዓመት
0 ዓመት I X
ፕሳ 2/1 2 ዓመት
3 ዓመት
ፕሳ 3/1 4 ዓመት 3 ዓመት II XI
5 ዓመት
ፕሳ 4/1 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III XII
ፕሳ 5/1 8 ዓመት
9 ዓመት
ፕሳ 6/1 10 ዓመት 9 ዓመት IV XIII
11 ዓመት

9

አዲሱ መነሻ ዕርከን


ነባሩ ደረጃ ነባሩ አገልግሎት አዲሱ የሙያ ደረጃ ደመወ 1 2 3
አገልግሎት ተዋረድ ዝ
ፕሳ 7/1 12 ዓመት

በቀድሞ ፕሳ 1/1 በአዲሱ ደረጃ X መነሻ ላላቸው የዲግሪ ሙያዎች


ፕሳ 1/1 0 ዓመት
0 ዓመት I X
ፕሳ 2/1 2 ዓመት
3 ዓመት
ፕሳ 3/1 4 ዓመት 3 ዓመት II XI
5 ዓመት
ፕሳ 4/1 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III XII
ፕሳ 5/1 8 ዓመት
9 ዓመት
ፕሳ 6/1 10 ዓመት
9 ዓመት IV XIII
11 ዓመት
ፕሳ 7/1 12 ዓመት
በቀድሞ ፕሳ 1/1 በአዲሱ ደረጃ XI መነሻ ላላቸው የዲግሪ ሙያዎች
ፕሳ 1/1 0 ዓመት
0 ዓመት I XI
ፕሳ 2/1 2 ዓመት
3 ዓመት
ፕሳ 3/1 4 ዓመት 3 ዓመት II XII
5 ዓመት
ፕሳ 4/1 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III XIII
ፕሳ 5/1 8 ዓመት
9 ዓመት
ፕሳ 6/1 10 ዓመት
9 ዓመት IV XIV
11 ዓመት
ፕሳ 7/1 12 ዓመት
በቀድሞ ፕሳ 1/1 በአዲሱ ደረጃ XII መነሻ ላላቸው (ራዲዮሎጂ፣ ጤና መኮንንና
ካታራክት ሰርጀን) ዲግሪ ሙያዎች
ፕሳ 1/1 0 ዓመት
0 ዓመት I XII
ፕሳ 2/1 2 ዓመት
3 ዓመት
ፕሳ 3/1 4 ዓመት 3 ዓመት II XIII
5 ዓመት
ፕሳ 4/1 6 ዓመት 6 ዓመት III XIV

10

አዲሱ መነሻ ዕርከን


ነባሩ ደረጃ ነባሩ አገልግሎት አዲሱ የሙያ ደረጃ ደመወ 1 2 3
አገልግሎት ተዋረድ ዝ
7 ዓመት
ፕሳ 5/1 8 ዓመት
9 ዓመት
ፕሳ 6/1 10 ዓመት
9 ዓመት IV XV
11 ዓመት
ፕሳ 7/1 12 ዓመት
በቀድሞ ፕሳ 2/1 በአዲሱ ደረጃ XII መነሻ ላላቸው (የፋርማሲ፣ አኔስቴስዮሎጂ)
የመጀመሪ ዲግሪ ሙያዎች
ፕሳ 2/1 0 ዓመት
0 ዓመት I XII
ፕሳ 3/1 2 ዓመት
3 ዓመት
ፕሳ 4/1 4 ዓመት 3 ዓመት II XIII
5 ዓመት
ፕሳ 5/1 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III XIV
ፕሳ 6/1 8 ዓመት
9 ዓመት
9 ዓመት IV XV
ፕሳ 7/1 10 ዓመት
ከ 10 ዓመት በላይ
በቀድሞ ፕሳ 2/1 በአዲሱ ደረጃ XI መነሻ ላላቸው (ባዮሜዲካል ኢንጂነር)
የመጀመሪ ዲግሪ ሙያዎች
ፕሳ 2/1 0 ዓመት I XI
0 ዓመት
ፕሳ 3/1 2 ዓመት
3 ዓመት 3 ዓመት II XII
ፕሳ 4/1 4 ዓመት
5 ዓመት
ፕሳ 5/1 6 ዓመት III XIII
7 ዓመት 6 ዓመት
ፕሳ 6/1 8 ዓመት
9 ዓመት
9 ዓመት
ፕሳ 7/1 10 ዓመት IV XIV
ከ 10 ዓመት በላይ
በቀድሞ ፕሳ 2/1 በአዲሱ ደረጃ XIII መነሻ ላላቸው የማስተርስ ዲግሪ ሙያዎች
ፕሳ 2/1 0 ዓመት
0 ዓመት I XIII
ፕሳ 3/1 2 ዓመት
3 ዓመት 3 ዓመት II XIV
ፕሳ 4/1 4 ዓመት

11

አዲሱ መነሻ ዕርከን


ነባሩ ደረጃ ነባሩ አገልግሎት አዲሱ የሙያ ደረጃ ደመወ 1 2 3
አገልግሎት ተዋረድ ዝ
5 ዓመት
ፕሳ 5/1 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III XV
ፕሳ 6/1 8 ዓመት
9 ዓመት
9 ዓመት
ፕሳ 7/1 10 ዓመት IV XVI
ከ 10 ዓመት በላይ
በቀድሞ ፕሳ 2/1 በአዲሱ ደረጃ XIV መነሻ ላላቸው (Mental health/Clinical
Psych/Forensic lab) የማስተርስ ዲግሪ ሙያዎች
ፕሳ 2/1 0 ዓመት
0 ዓመት I XIV
ፕሳ 3/1 2 ዓመት
3 ዓመት
ፕሳ 4/1 4 ዓመት 3 ዓመት II XV
5 ዓመት
ፕሳ 5/1 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III XVI
ፕሳ 6/1 8 ዓመት
9 ዓመት
9 ዓመት
ፕሳ 7/1 10 ዓመት IV XVII

ከ 10 ዓመት በላይ
በቀድሞ ፕሳ 6/1 በአዲሱ ደረጃ XV መነሻ ላላቸው (IESO) የማስተርስ ዲግሪ ሙያ
ፕሳ 6/1 0 ዓመት
0 ዓመት I XV
ፕሳ 7/1 2 ዓመት
3 ዓመት
ፕሳ 8/1 4 ዓመት 3 ዓመት II XVI
5 ዓመት
ፕሳ 9/1 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III XVII
8 ዓመት
9 ዓመት
9 ዓመት
10 ዓመት IV
ከ 10 ዓመት በላይ XVIII

12

አዲሱ መነሻ ዕርከን


ነባሩ ደረጃ ነባሩ አገልግሎት አዲሱ የሙያ ደረጃ ደመወ 1 2 3
አገልግሎት ተዋረድ ዝ
የህክምና ዘርፍ
በቀድሞ ፕሳ 4/1 በአዲሱ ደረጃ XIV መነሻ ላላቸው ጠቅላላ ሀኪም (GP,Dental
surgeon, Physiothrapy doct)
ፕሳ 4/1 0 ዓመት
0 ዓመት I XIV
ፕሳ 5/1 2 ዓመት
3 ዓመት
ፕሳ 6/1 4 ዓመት 3 ዓመት II XV
5 ዓመት
ፕሳ 7/1 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III XVI
ፕሳ 8/1 8 ዓመት
9 ዓመት
10 ዓመት 9 ዓመት IV
ከ 10 ዓመት በላይ XVII
በቀድሞ ፕሳ 8/1 በአዲሱ ደረጃ XV መነሻ ላላቸው ፐብሊክ ሄልዝ ስፔሻሊስት
ፕሳ 8/1 0 ዓመት I XV
ፕሳ 9/1 2 ዓመት 0 ዓመት
3 ዓመት II XVI
ፕሳ 9/4 4 ዓመት
5 ዓመት 3 ዓመት
ፕሳ 9/7 6 ዓመት III XVII
7 ዓመት
ፕሳ 9/10 8 ዓመት 6 ዓመት
9 ዓመት
10 ዓመት 9 ዓመት IV
XVIII
ከ 10 ዓመት በላይ
በቀድሞ ፕሳ 8/1 በአዲሱ ደረጃ XVI መነሻ ላላቸው ሜዲካል ስፔሻሊስት
PS 8/1 0 ዓመት
0 ዓመት I XVI
PS 9/1 2 ዓመት
3 ዓመት 3 ዓመት II XVII

13

አዲሱ መነሻ ዕርከን


ነባሩ ደረጃ ነባሩ አገልግሎት አዲሱ የሙያ ደረጃ ደመወ 1 2 3
አገልግሎት ተዋረድ ዝ
PS 9/4 4 ዓመት
5 ዓመት
PS-9/7 6 ዓመት
7 ዓመት 6 ዓመት III XVIII
pS- 9/10 8 ዓመት
9 ዓመት
9 ዓመት
10 ዓመት IV
XIX
ከ 10 ዓመት በላይ
በቀድሞ ፕሳ 8/1 በአዲሱ ደረጃ XVII መነሻ ላላቸው ሜዲካል ስፔሻሊስት (Forensic
medicine)
PS -8/1 0 ዓመት 0 ዓመት I XVII
PS …9/1 2 ዓመት
3 ዓመት 3 ዓመት II XVIII
PS .9/4 4 ዓመት
5 ዓመት
PS -9/7 6 ዓመት 6 ዓመት III XIX
7 ዓመት
PS- 9/10 8 ዓመት
9 ዓመት 9 ዓመት
10 ዓመት IV XX
ከ 10 ዓመት በላይ
በአዲሱ XIX መነሻ ላላቸው ሰብ-ስፔሻሊስት
0 ዓመት
0 ዓመት I XIX
2 ዓመት
3 ዓመት
4 ዓመት 3 ዓመት II XX
5 ዓመት
6 ዓመት 6 ዓመት III XXI
7 ዓመት
8 ዓመት
9 ዓመት

14

አዲሱ መነሻ ዕርከን


ነባሩ ደረጃ ነባሩ አገልግሎት አዲሱ የሙያ ደረጃ ደመወ 1 2 3
አገልግሎት ተዋረድ ዝ
10 ዓመት

ከ 10 ዓመት በላይ
በአዲሱ XXI መነሻ ላላቸው ሱፐር-ስፔሻሊስት
0 ዓመት 0 ዓመት XXI
I
2 ዓመት 2 ዓመት
3 ዓመት XXII
4 ዓመት 3 ዓመት II
5 ዓመት

15

ሠንጠረዥ 2
ነባር የጤና ሙያ ደረጃና/ወይም ስያሜያቸው የተቀየረ የጤና ሙያዎች

ተ.ቁ ነባር የጤና ሙያ ስያሜ አዲሱ የጤና ሙያ ስያሜ


1 ስፔሻላዝድ ነርስ ሚድዋፍ ሚድዋይፍ ደረጃ 4
2 ነርስ አኔስቴቲስት አድቫንስ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ ነርስ አኔስቴቲስት
5
3 ሳካትሪ ነርስ አድቫንስ ዲፕሎማ ሣይካትሪ ነርስ ደረጃ 5
4 የአካባቢ ጤና አጠባበቅ ዲፕሎማ የአካባቢ ጤና አጠባበቅ ቴክኒሽያን (ደረጃ 4)
5 ነርስ ዲፕሎማ (ክሊኒካል፣ ፐብሊክ) ነርስ ደረጃ 4
6 ላቦራቶሪ ቴክኒሻን ዲፕሎማ ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኒሺያን (ደረጃ 4)
7 ፋርማሲ ቴክኒሻን ዲፕሎማ፤ ድረጊስት ፋርማሲ ቴክኒሻን ደረጃ 4
8 ራዲዮግራፊ ቴክኒሻን ዲፕሎማ ሜዲካል ራዲዮግራፊ ቴክኒሻን ደረጃ 4
9 (የህክምና መሳሪያዎች ጥገና ቴክኒሻን) ዲፕሎማ 3 ባዮሜዲካል ቴክኒሻን ደረጃ 4
ወር ባዮሜዲካል ስልጠና የወሰደ፣
የህክምና መሳሪዎች ጥገና መሀንዲስ ባዮሜዲካል ኢንጂነር
10 ኢንቫይሮንሜንታል ሄልዝ ፕሮፌሽናል እና የሀይጅንና አካባቢ ጤና አጠባባቅ /የሥራ ጤንነትና
ኦኩፔሽናል ሄልዝ ፕሮፌሽናል ደሕንነት ፕሮፌሽናል/
11 ክሊኒካል ነርስ፣ ፕብሊክ ሄልዝ ነርስ ነርስ ፕሮፌሽናል
12 Master of Public Health in (General PH, ፐብሊክ ሄልዝ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊሰት
Health Services Management, Hospital
Administation, Epidemiology,
Reproductive Health, Global Health,
Environmental Health, Health Education
and Promotion, Human Nutrition, Infectious
Disease,HRH), MSc in (M&E, Health
Economics, Health Sciences Education,
Pharmacutical Supply Management,
Medical Laboratory Management,
Biomedical Engeenering
Management)ጥገና
13 Tropical Clinical Infectious Disease ኢንፌክሽየስ ዲዚዝ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት
Perofessional Specialist እና Tropical HIV
and Clinical Infectious Disease Perofessional
Specialist
14 በኤይቲ ደረጃ 3 ወይም 4 የተመረቀና እና በጤና ሄልዝ ኢንፎርሜሽን ቴክኒሽያን ደረጃ 4
መረጃ መደብ ላይ እየሠራ ያለ
15 MSC in Pediatrics & Child Health Nursing, ፔዲያትሪክስና ቻይልድ ሄልዝ ነርሲንግ ፕሮፌሽናል
Maternity and Reproductive Health Officer, ስፔሻሊስት
Pediatrics & Child Health Officer
16 በቀድሞ ፊዚዮቴራፒ ዲፕሎማ በፊዚዩቴራፒ ቴክኒሻን ደረጃ 3

16

ሠንጠረዥ 3
በነጥብ የሥራ ምዘና ዘዴ የተመዘኑ የጤና ሙያ ሥራ መደቦች ዝርዝር

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


1 ደረጃ 3 ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን I VIII
2 ደረጃ 3 ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን II IX
3 ደረጃ 3 ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን III X
4 ደረጃ 3 ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን IV XI

5 ደረጃ 4 ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን I IX


6 ደረጃ 4 ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን II X
7 ደረጃ 4 ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን III XI
8 ደረጃ 4 ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን IV XII

9 ደረጃ 5 ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን I X


10 ደረጃ 5 ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን II XI
11 ደረጃ 5 ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን III XII
12 ደረጃ 5 ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን IV XIII

13 ደረጃ 4 ሚድዋይፈሪ I IX
14 ደረጃ 4 ሚድዋይፈሪ II X
15 ደረጃ 4 ሚድዋይፈሪ III XI
16 ደረጃ 4 ሚድዋይፈሪ IV XII

17 ደረጃ 4 አካባቢ ጤና አጠባበቅ ቴክኒሽያን I IX


18 ደረጃ 4 አካባቢ ጤና አጠባበቅ ቴክኒሽያን II X
19 ደረጃ 4 አካባቢ ጤና አጠባበቅ ቴክኒሽያን III XI
20 ደረጃ 4 አካባቢ ጤና አጠባበቅ ቴክኒሽያን IV XII

21 ደረጃ 4 ጤና ኤክስቴንሽን I X
22 ደረጃ 4 ጤና ኤክስቴንሽን II XI
23 ደረጃ 4 ጤና ኤክስቴንሽን III XII
24 ደረጃ 4 ጤና ኤክስቴንሽን IV XIII

25 ደረጃ 3 ጤና ኤክስቴሽን ሰራተኛ I IX


26 ደረጃ 3 ጤና ኤክስቴሽን ሰራተኛ II X
27 ደረጃ 3 ጤና ኤክስቴሽን ሰራተኛ III XI

17

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


28 ደረጃ 3 ጤና ኤክስቴሽን ሰራተኛ IV XII

29 ህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ (HO) I XII


30 ህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ (HO) II XIII
31 ህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ (HO) III XIV
32 ህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ (HO) IV XV

33 ፐብሊክ ሄልዝ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊሰት I XIII


34 ፐብሊክ ሄልዝ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊሰት II XIV
35 ፐብሊክ ሄልዝ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊሰት III XV
36 ፐብሊክ ሄልዝ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊሰት IV XVI

37 ፐብሊክ ሄልዝ ስፔሻሊሰት I XV


38 ፐብሊክ ሄልዝ ስፔሻሊሰት II XVI
39 ፐብሊክ ሄልዝ ስፔሻሊሰት III XVII
40 ፐብሊክ ሄልዝ ስፔሻሊሰት IV XVII

41 ድንገተኛና ጽኑ ሕሙማን እንክብካቤ ነርስ ፕሮፌሽናል I XI


42 ድንገተኛና ጽኑ ሕሙማን እንክብካቤ ነርስ ፕሮፌሽናል II XII
43 ድንገተኛና ጽኑ ሕሙማን እንክብካቤ ነርስ ፕሮፌሽናል III XIII
44 ድንገተኛና ጽኑ ሕሙማን እንክብካቤ ነርስ ፕሮፌሽናል IV XIV

45 ኢመርጀንሲ ሜዲካል እና ክሪቲካል ኬር ነርስ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIII


46 ኢመርኢመርጀንሲ ሜዲካል እና ክሪቲካል ኬር ነርስ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XIV
47 ኢመርጀንሲ ሜዲካል እና ክሪቲካል ኬር ነርስ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XV
48 ኢመርጀንሲ ሜዲካል እና ክሪቲካል ኬር ነርስ ፕሮፌሽናል ስፔ b ሊስት IV XVI

የተቀናጀ ድንገተኛ ቀዶ ህክምና (የማህፀንና ፅንስ ህክምና እና አጠቃላይ ቀዶ ህክምና)


49 ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XV
የተቀናጀ ድንገተኛ ቀዶ ህክምና (የማህፀንና ፅንስ ህክምና እና አጠቃላይ ቀዶ ህክምና)
50 ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XVI
የተቀናጀ ድንገተኛ ቀዶ ህክምና (የማህፀንና ፅንስ ህክምና እና አጠቃላይ ቀዶ ህክምና)
51 ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XVII
የተቀናጀ ድንገተኛ ቀዶ ህክምና (የማህፀንና ፅንስ ህክምና እና አጠቃላይ ቀዶ ህክምና) XVII
52 ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV I

18

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


53 ደረጃ 4 ሜዲካል ራዲዮግራፊ ቴክኒሻን I IX
54 ደረጃ 4 ሜዲካል ራዲዮግራፊ ቴክኒሻን II X
55 ደረጃ 4 ሜዲካል ራዲዮግራፊ ቴክኒሻን III XI
56 ደረጃ 4 ሜዲካል ራዲዮግራፊ ቴክኒሻን IV XII

57 ሜዲካል ራዲዮሎጂክ ቴክኖሎጂ I XII


58 ሜዲካል ራዲዮሎጂክ ቴክኖሎጂ II XIII
59 ሜዲካል ራዲዮሎጂክ ቴክኖሎጂ III XIV
60 ሜዲካል ራዲዮሎጂክ ቴክኖሎጂ IV XV

61 ነርስ አንስቴትስት I X
62 ነርስ አንስቴትስት II XI
63 ነርስ አንስቴትስት III XII
64 ነርስ አንስቴትስት IV XIII

65 አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል I XI
66 አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል II XII
67 አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል III XIII
68 አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል IV XIV

69 አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIII


70 አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XIV
71 አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XV
72 አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV XVI

73 ደረጃ 4 ነርስ I IX
74 ደረጃ 4 ነርስ II X
75 ደረጃ 4 ነርስ III XI
76 ደረጃ 4 ነርስ IV XII

77 ነርስ ፕሮፌስናል I XI
78 ነርስ ፕሮፌስናል II XII
79 ነርስ ፕሮፌስናል III XIII
80 ነርስ ፕሮፌስናል IV XIV

81 ቀዶ ህክምና ነርስ ፕሮፌሽናል I XI

19

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


82 ቀዶ ህክምና ነርስ ፕሮፌሽናል II XII
83 ቀዶ ህክምና ነርስ ፕሮፌሽናል III XIII
84 ቀዶ ህክምና ነርስ ፕሮፌሽናል IV XIV

85 ቀዶ ህክምና ክፍል ነርስ ፕሮፌሽናል I XI


86 ቀዶ ህክምና ክፍል ነርስ ፕሮፌሽናል II XII
87 ቀዶ ህክምና ክፍል ነርስ ፕሮፌሽናል III XIII
88 ቀዶ ህክምና ክፍል ነርስ ፕሮፌሽናል IV XIV

89 ጨቅላ ህፃናት ነርስ ፕሮፌሽናል I XI


90 ጨቅላ ህፃናት ነርስ ፕሮፌሽናል II XII
91 ጨቅላ ህፃናት ነርስ ፕሮፌሽናል III XIII
92 ጨቅላ ህፃናት ነርስ ፕሮፌሽናል IV XIV

93 ህፃናትና ታዳጊዎች ነርስ ፕሮፌሽናል I XI


94 ህፃናትና ታዳጊዎች ነርስ ፕሮፌሽናል II XII
95 ህፃናትና ታዳጊዎች ነርስ ፕሮፌሽናል III XIII
96 ህፃናትና ታዳጊዎች ነርስ ፕሮፌሽናል IV XIV

97 ፔዲያትሪክስና ቻይልድ ሄልዝ ነርሲንግ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIII


98 ፔዲያትሪክስና ቻይልድ ሄልዝ ነርሲንግ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XIV
99 ፔዲያትሪክስና ቻይልድ ሄልዝ ነርሲንግ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XV
10
0 ፔዲያትሪክስና ቻይልድ ሄልዝ ነርሲንግ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV XVI

10
1 ኦንኮሎጅ ነርስ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIII
10
2 ኦንኮሎጅ ነርስ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XIV
10
3 ኦንኮሎጅ ነርስ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XV
10
4 ኦንኮሎጅ ነርስ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV XVI

10
5 ኦፕታልሚክ ነርስ III X
10 ኦፕታልሚክ ነርስ IV XI

20

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


6

10
7 ኦፍታልሚክ ፕሮፌሽናል I XI
10
8 ኦፍታልሚክ ፕሮፌሽናል II XII
10
9 ኦፍታልሚክ ፕሮፌሽናል III XIII
11
0 ኦፍታልሚክ ፕሮፌሽናል IV XIV

11
1 ካታራክት ሰርጅን I XII
11
2 ካታራክት ሰርጅን II XIII
11
3 ካታራክት ሰርጅን III XIV
11
4 ካታራክት ሰርጅን IV XV

11
5 ኦፕቶሜትሪ ፕሮፌሽናል I XI
11
6 ኦፕቶሜትሪ ፕሮፌሽናል II XII
11
7 ኦፕቶሜትሪ ፕሮፌሽናል III XIII
11
8 ኦፕቶሜትሪ ፕሮፌሽናል IV XIV

11
9 ደረጃ 5 ሣይካትሪ ነርስ I X
12
0 ደረጃ 5 ሣይካትሪ ነርስ II XI
12
1 ደረጃ 5 ሣይካትሪ ነርስ III XII
12
2 ደረጃ 5 ሣይካትሪ ነርስ IV XIII

12
3 ሳይካትሪ ፕሮፌሽናል I XI
12 ሳይካትሪ ፕሮፌሽናል II XII

21

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


4
12
5 ሳይካትሪ ፕሮፌሽናል III XIII
12
6 ሳይካትሪ ፕሮፌሽናል IV XIV

12
7 የተቀናጀ አዕምሮ ጤና ህክምና ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIV
12
8 የተቀናጀ አዕምሮ ጤና ህክምና ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XV
12
9 የተቀናጀ አዕምሮ ጤና ህክምና ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XVI
13
0 የተቀናጀ አዕምሮ ጤና ህክምና ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV XVII

13
1 ክሊኒካል ፕሮፌሽናል ሳይኮሎጂ ስፔሻሊስት I XIV
13
2 ክሊኒካል ፕሮፌሽናል ሳይኮሎጂ ስፔሻሊስት II XV
13
3 ክሊኒካል ፕሮፌሽናል ሳይኮሎጂ ስፔሻሊስት III XVI
13
4 ክሊኒካል ፕሮፌሽናል ሳይኮሎጂ ስፔሻሊስት IV XVII

13
5 ሚድዋይፈሪ ፐሮፌሽናል I XI
13
6 ሚድዋይፈሪ ፐሮፌሽናል II XII
13
7 ሚድዋይፈሪ ፐሮፌሽናል III XIII
13
8 ሚድዋይፈሪ ፐሮፌሽናል IV XIV

13
9 ሚድዋይፈሪ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIII
14
0 ሚድዋይፈሪ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XIV
14
1 ሚድዋይፈሪ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XV
14
2 ሚድዋይፈሪ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV XVI

22

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ

14
3 ፕሮስተቴቲክ ኦርቶቲክ ፕሮፌሽናል I XI
14
4 ፕሮስተቴቲክ ኦርቶቲክ ፕሮፌሽናል II XII
14
5 ፕሮስተቴቲክ ኦርቶቲክ ፕሮፌሽናል III XIII
14
6 ፕሮስተቴቲክ ኦርቶቲክ ፕሮፌሽናል IV XIV

14
7 ኦኩፔሽናልቴራፒ ፕሮፌሽናል I XI
14
8 ኦኩፔሽናልቴራፒ ፕሮፌሽናል II XII
14
9 ኦኩፔሽናልቴራፒ ፕሮፌሽናል III XIII
15
0 ኦኩፔሽናልቴራፒ ፕሮፌሽናል IV XIV

15
1 የስነ-ምግብ ፕሮፌሽናል I XI
15
2 የስነ-ምግብ ፕሮፌሽናል II XII
15
3 የስነ-ምግብ ፕሮፌሽናል III XIII
15
4 የስነ-ምግብ ፕሮፌሽናል IV XIV

15
5 ጤና ማበልጸግ እና ጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮፌሽናል I XI
15
6 ጤና ማበልጸግ እና ጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮፌሽናል II XII
15
7 ጤና ማበልጸግ እና ጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮፌሽናል III XIII
15
8 ጤና ማበልጸግ እና ጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮፌሽናል IV XIV

15
9 ሀይጅንና አካባቢ ጤና አጠባባቅ /የሥራ ጤንነትና ደሕንነት ፕሮፌሽናል/ I XI
16
0 ሀይጅንና አካባቢ ጤና አጠባባቅ /የሥራ ጤንነትና ደሕንነት ፕሮፌሽናል/ II XII

23

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


16
1 ሀይጅንና አካባቢ ጤና አጠባባቅ /የሥራ ጤንነትና ደሕንነት ፕሮፌሽናል/ III XIII
16
2 ሀይጅንና አካባቢ ጤና አጠባባቅ /የሥራ ጤንነትና ደሕንነት ፕሮፌሽናል/ IV XIV

16
3 ፊልድ ኢፒዲሞሎጂስት I XIII
16
4 ፊልድ ኢፒዲሞሎጂስት II XIV
16
5 ፊልድ ኢፒዲሞሎጂስት III XV
16
6 ፊልድ ኢፒዲሞሎጂስት IV XVI

16
7 ኢንፌክሽየስ ዲዚዝ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIII
16
8 ኢንፌክሽየስ ዲዚዝ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XIV
16
9 ኢንፌክሽየስ ዲዚዝ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XV
17
0 ኢንፌክሽየስ ዲዚዝ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV XVI

17
1 ደረጃ 4 ሄልዝ ኢንፎርሜሽን ቴክኒሽያን I VII
17
2 ደረጃ 4 ሄልዝ ኢንፎርሜሽን ቴክኒሽያን II VIII
17
3 ደረጃ 4 ሄልዝ ኢንፎርሜሽን ቴክኒሽያን III IX
17
4 ደረጃ 4 ሄልዝ ኢንፎርሜሽን ቴክኒሽያን IV X

17
ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ ፕሮፌሽናል I
5 X
17
ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ ፕሮፌሽናል II
6 XI
17
ሄልዝ ኢንፎርማቲክስፕሮፌሽናል III
7 XII
17
ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ ፕሮፌሽናል IV
8 XIII

17 ደረጃ 4 ባዩሜዲካል መሳሪያዎች ቴክኒሻን I IX


24

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


9
18
0 ደረጃ 4 ባዩሜዲካል መሳሪያዎች ቴክኒሻን II X
18
1 ደረጃ 4 ባዩሜዲካል መሳሪያዎች ቴክኒሻን III XI
18
2 ደረጃ 4 ባዩሜዲካል መሳሪያዎች ቴክኒሻን IV XII

18
3 ባዮሜዲካል ኢንጂነር I XI
18
4 ባዮሜዲካል ኢንጂነር II XII
18
5 ባዮሜዲካል ኢንጂነር III XIII
18
6 ባዮሜዲካል ኢንጂነር IV XIV

18
7 ደረጃ 3 አውቶክሌቭና ስትራላይዜሽን ቴክኒሻን I VI
18
8 ደረጃ 3 አውቶክሌቭና ስትራላይዜሽን ቴክኒሻን II VII
18
9 ደረጃ 3 አውቶክሌቭና ስትራላይዜሽን ቴክኒሻን III VIII
19
0 ደረጃ 3 አውቶክሌቭና ስትራላይዜሽን ቴክኒሻን IV IX

19
1 አኩፓንቸርና ኦሬንታል ህክምና ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIII
19
2 አኩፓንቸርና ኦሬንታል ህክምና ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XIV
19
3 አኩፓንቸርና ኦሬንታል ህክምና ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XV
19
4 አኩፓንቸርና ኦሬንታል ህክምና ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV XVI

19
5 ደረጃ 3 ፊዚዮቴራፒ ቴክኒሽያን I VIII
19
6 ደረጃ 3 ፊዚዮቴራፒ ቴክኒሽያን II IX
19
7 ደረጃ 3 ፊዚዮቴራፒ ቴክኒሽያን III X

25

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ

19
8 ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል I XI
19
9 ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል II XII
20
0 ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል III XIII
20
1 ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል IV XIV

20
2 ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIII
20
3 ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XIV
20
4 ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XV
20
5 ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV XVI

20
6 የፊዚዮቴራፒ ሀኪም I XIV
20
7 የፊዚዮቴራፒ ሀኪም II XV
20
8 የፊዚዮቴራፒ ሀኪም III XVI
20
9 የፊዚዮቴራፒ ሀኪም IV XVII

21
0 ቤተሰብ ጤና ፕሮፌሽናል I XI
21
1 ቤተሰብ ጤና ፕሮፌሽናል II XII
21
2 ቤተሰብ ጤና ፕሮፌሽናል III XIII
21
3 ቤተሰብ ጤና ፕሮፌሽናል IV XIV

21
4 ደረጃ 4 ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኒሺያን I IX
21
5 ደረጃ 4 ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኒሺያን II X

26

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


21
6 ደረጃ 4 ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኒሺያን III XI
21
7 ደረጃ 4 ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኒሺያን IV XII

21
8 ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል I XI
21
9 ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል II XII
22
0 ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል III XIII
22
1 ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል IV XIV

22
2 ሜዲካል ማይክሮባዮሎጂ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIII
22
3 ሜዲካል ማይክሮባዮሎጂ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XIV
22
4 ሜዲካል ማይክሮባዮሎጂ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XV
22
5 ሜዲካል ማይክሮባዮሎጂ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV XVI

22
6 ሜዲካል ፓራሳይቶሎጂ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIII
22
7 ሜዲካል ፓራሳይቶሎጂ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XIV
22
8 ሜዲካል ፓራሳይቶሎጂ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XV
22
9 ሜዲካል ፓራሳይቶሎጂ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV XVI

23
0 ሜዲካል ሄማቶሎጂ እና ኢሚኖሄማቶሎጂ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIII
23
1 ሜዲካል ሄማቶሎጂ እና ኢሚኖሄማቶሎጂ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XIV
23
2 ሜዲካል ሄማቶሎጂ እና ኢሚኖሄማቶሎጂ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XV
23
3 ሜዲካል ሄማቶሎጂ እና ኢሚኖሄማቶሎጂ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV XVI

27

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


23
4 ደረጃ 4 ፎረንሲክ/ሞርቸሪ ቴክኒሻን I IX
23
5 ደረጃ 4 ፎረንሲክ/ሞርቸሪ ቴክኒሻን II X
23
6 ደረጃ 4 ፎረንሲክ/ሞርቸሪ ቴክኒሻን III XI
23
7 ደረጃ 4 ፎረንሲክ/ሞርቸሪ ቴክኒሻን IV XII

23
8 ፎ¶Ns!KÂ èKs!÷lÖ©! ላቦራቶሪ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIV
23
9 ፎ¶Ns!KÂ èKs!÷lÖ©! ላቦራቶሪ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XV
24
0 ፎ¶Ns!KÂ èKs!÷lÖ©! ላቦራቶሪ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XVI
24
1 ፎ¶Ns!KÂ èKs!÷lÖ©! ላቦራቶሪ ፐሮፌሽናል ስፔሻሊስት IV XVII

24
2 ደረጃ 4 ፋርማሲ ቴክኒሻን I IX
24
3 ደረጃ 4 ፋርማሲ ቴክኒሻን II X
24
4 ደረጃ 4 ፋርማሲ ቴክኒሻን III XI
24
5 ደረጃ 4 ፋርማሲ ቴክኒሻን IV XII

24
6 ፋርማሲ ፕሮፌሽናል I XII
24
7 ፋርማሲ ፕሮፌሽናል II XIII
24
8 ፋርማሲ ፕሮፌሽናል III XIV
24
9 ፋርማሲ ፕሮፌሽናል IV XV

25
0 ፋርማሲዩቲክስ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I XIV
25
1 ፋርማሲዩቲክስ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት II XV
25 ፋርማሲዩቲክስ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት III XVI

28

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


2

25
3 ደረጃ 3 ድንገተኛ ሕክምና ቴክኒሻን I VIII
25
4 ደረጃ 3 ድንገተኛ ሕክምና ቴክኒሻን II IX
25
5 ደረጃ 3 ድንገተኛ ሕክምና ቴክኒሻን III X
25
6 ደረጃ 3 ድንገተኛ ሕክምና ቴክኒሻን IV XI

25
7 ደረጃ 4 ድንገተኛ ሕክምና ቴክኒሻን I IX
25
8 ደረጃ 4 ድንገተኛ ሕክምና ቴክኒሻን II X
25
9 ደረጃ 4 ድንገተኛ ሕክምና ቴክኒሻን III XI
26
0 ደረጃ 4 ድንገተኛ ሕክምና ቴክኒሻን IV XII

26
1 ደረጃ 4 ደንታል ቴራፒ/ሃይጂን ቴክኒሻን II IX
26
2 ደረጃ 4 ደንታል ቴራፒ/ሃይጂን ቴክኒሻን II X
26
3 ደረጃ 4 ደንታል ቴራፒ/ሃይጂን ቴክኒሻን III XI
26
4 ደረጃ 4 ደንታል ቴራፒ/ሃይጂን ቴክኒሻን IV XII

26
5 ዴንታል ሳይንስ ፕሮፌሽናል I XI
26
6 ዴንታል ሳይንስ ፕሮፌሽናል II XII
26
7 ዴንታል ሳይንስ ፕሮፌሽናል III XIII
26
8 ዴንታል ሳይንስ ፕሮፌሽናል IV XIV

29

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ

26
9 ደንታል ሰርጅን I XIV
27
0 ደንታል ሰርጅን II XV
27
1 ደንታል ሰርጅን III XVI
27
2 ደንታል ሰርጅን IV XVII

27
3 ኢንተርን XI
27
4 ጠቅላላ ሀኪም I XIV
27
5 ጠቅላላ ሀኪም II XV
27
6 ጠቅላላ ሀኪም III XVI
27
7 ጠቅላላ ሀኪም IV XVII

27
ኢንዶክሪኖሎጂና ስኳር ህክምና ሰብ-ሰፔሻሊስት I
8 XIX
27
ኢንዶክሪኖሎጂና ስኳር ህክምና ሰብ-ሰፔሻሊስት II
9 XX
28
ኢንዶክሪኖሎጂና ስኳር HKMÂ ሰብ ስፔሻሊስት III
0 XXI

28
1 ካንሰር ህክምና ስፔሻሊስት I XVI
28
2 ካንሰር ህክምና ስፔሻሊስት II XVII
28 XVII
3 ካንሰር ህክምና ስፔሻሊስት III I
28
4 ካንሰር ህክምና ስፔሻሊስት IV XIX

28
5 ካንሰር ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት I XIX

30

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


28
6 ካንሰር ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት II XX
28
7 ካንሰር ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት III XXI

28
8 አኔስቲዎሎጂ ህክምና ስፔሻሊስት I XVI
28
9 አኔስቲዎሎጂ ህክምና ስፔሻሊስት II XVII
29 XVII
0 አኔስቲዎሎጂ ህክምና ስፔሻሊስት III I
29
1 አኔስቲዎሎጂ ህክምና ስፔሻሊስት Iv XIX

29
2 ቆዳና አባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት I XVI
29
3 ቆዳና አባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት II XVII
29 XVII
4 ቆዳና አባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት III I
29
5 ቆዳና አባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት IV XIX

29
6 ቆዳና አባላዘር ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
29
7 ቆዳና አባላዘር ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
29
8 ቆዳና አባላዘር ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

29
9 ፓቶሎጂ ስፔሻሊስት I XVI
30
0 ፓቶሎጂ ስፔሻሊስት II XVII
30 XVII
1 ፓቶሎጂ ስፔሻሊስት III I
30
2 ፓቶሎጂ ስፔሻሊስት IV XIX

30
3 ማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት I XVI

31

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


30
4 ማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት II XVII
30 XVII
5 ማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት III I
30
6 ማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት IV XIX

30
7 ማህጸን ካንሰር ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
30
8 ማህጸን ካንሰር ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
30
9 ማህጸን ካንሰር ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

31
0 መካንነት ሰብ ስፔሻሊስት I XIX
31
1 መካንነት ሰብ ስፔሻሊስት II XX
31
2 መካንነት ሰብ ስፔሻሊስት III XXI

31
3 ነፍሰ ጡር እና የጽንስህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
31
4 ነፍሰ ጡር እና የጽንስህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
31
5 ነፍሰ ጡር እና የጽንስህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

31
6 ጆሮ፣ የአፍንጫ፣ የጉሮሮ፣ የአንገትና የራስ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት I XVI
31
7 ጆሮ፣ የአፍንጫ፣ የጉሮሮ፣ የአንገትና የራስ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት II XVII
31 XVII
8 ጆሮ፣ የአፍንጫ፣ የጉሮሮ፣ የአንገትና የራስ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት III I
31
9 ጆሮ፣ የአፍንጫ፣ የጉሮሮ፣ የአንገትና የራስ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት IV XIX

32
0 ፕላስቲክ እና ሪኮንስትራክቲቭ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት I XVI
32
1 ፕላስቲክ እና ሪኮንስትራክቲቭ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት II XVII

32

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


32 XVII
2 ፕላስቲክ እና ሪኮንስትራክቲቭ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት III I
32
3 ፕላስቲክ እና ሪኮንስትራክቲቭ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት IV XIX

32
4 ኢመርጀንሲ እና ክርቲካል ኬር ስፔሻሊስት I XVI
32
5 ኢመርጀንሲ እና ክርቲካል ኬር ስፔሻሊስት II XVII
32 XVII
6 ኢመርጀንሲ እና ክርቲካል ኬር ስፔሻሊስት III I
32
7 ኢመርጀንሲ እና ክርቲካል ኬር ስፔሻሊስት IV XIX

32
8 ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት I XVI
32
9 ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት II XVII
33 XVII
0 ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት III I
33
1 ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት IV XIX

33
2 አጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት I XVI
33
3 አጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት II XVII
33 XVII
4 አጥንት ቀዶህክምና ስፔሻሊስት III I
33
5 አጥንት ቀዶህክምና ስፔሻሊስት IV XIX

33
6 ሕጻናት ቀዶ-ሕክምና ስፔሻሊስት I XVI
33
7 ሕጻናት ቀዶ-ሕክምና ስፔሻሊስት II XVII
33 XVII
8 ሕጻናት ቀዶ-ሕክምና ስፔሻሊስት III I
33
9 ሕጻናት ቀዶ-ሕክምና ስፔሻሊስት IV XIX

33

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


34
0 ፎረንሲክ ህክምናና የቶክሲኮሎጂ ምርመራ ስፔሻሊስት I XVII
34 XVII
1 ፎረንሲክ ህክምናና የቶክሲኮሎጂ ምርመራ ስፔሻሊስት II I
34
2 ፎረንሲክ ህክምናና የቶክሲኮሎጂ ምርመራ ስፔሻሊስት III XIX
34
3 ፎረንሲክ ህክምናና የቶክሲኮሎጂ ምርመራ ስፔሻሊስት IV XX

34
4 ጨቅላ ህጸናት ህክምና ሰብ-ሰፔሻሊስት I XIX
34
5 ጨቅላ ህጸናት ህክምና ሰብ-ሰፔሻሊስት II XX
34
6 ጨቅላ ህጸናት ህክምና ሰብ-ሰፔሻሊስት III XXI

34
7 ኒኩለር ህክምና ስፔሻሊስት I XVI
34
8 ኒኩለር ህክምና ስፔሻሊስት II XVII
34 XVII
9 ኒኩለር ህክምና ስፔሻሊስት III I
35
0 ኒኩለር ህክምና ስፔሻሊስት IV XIX

35
1 ኒውሮሎጂ ስፔሻሊስት I XVI
35
2 ኒውሮሎጂ ስፔሻሊስት II XVII
35 XVII
3 ኒውሮሎጂ ስፔሻሊስት III I
35
4 ኒውሮሎጂ ስፔሻሊስት IV XIX

35
5 ራዲዮሎጂ ስፔሻሊስት I XVI
35
6 ራዲዮሎጂ ስፔሻሊስት II XVII
35 XVII
7 ራዲዮሎጂ ስፔሻሊስት III I
35 ራዲዮሎጂ ስፔሻሊስት IV XIX

34

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


8

35
9 ራዲዮሎጂ ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
36
0 ራዲዮሎጂ ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
36
1 ራዲዮሎጂ ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

36
2 ጋስትሮ ኢንተሮሎጂና ሄፓቶሎጂ ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
36
3 ጋስትሮ ኢንተሮሎጂና ሄፓቶሎጂ ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
36
4 ጋስትሮ ኢንተሮሎጂና ሄፓቶሎጂ ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

36
5 ዩሮሎጂ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት I XVI
36
6 ዩሮሎጂ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት II XVII
36 XVII
7 ዩሮሎጂ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት III I
36
8 ዩሮሎጂ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት IV XIX

36
9 ፐልሞናሪ እና ክርቲካል ኬር ሰብ-ሰፔሻሊስት I XIX
37
0 ፐልሞናሪ እና ክርቲካል ኬር ሰብ-ሰፔሻሊስት II XX
37
1 ፐልሞናሪ እና ክርቲካል ኬር ሰብ-ሰፔሻሊስት III XXI

37
2 ውስጥ ደዌ ሰፔሻሊስት I XVI
37
3 ውስጥ ደዌ ሰፔሻሊስት II XVII
37 XVII
4 ውስጥ ደዌ ሰፔሻሊስት III I
37
5 ውስጥ ደዌ ሰፔሻሊስት IV XIX

35

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


37
6 ልብ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
37
7 ልብ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
37
8 ልብ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

37
9 ኢንተርቨንሽናል ካርድዮሎጂ ሱፐር-ስፔሻሊስት I XXI
38
0 ኢንተርቨንሽናል ካርድዮሎጂ ሱፐር-ስፔሻሊስት II XXII

38
1 አዋቂ ኩላሊት ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
38
2 አዋቂ ኩላሊት ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
38
3 አዋቂ ኩላሊት ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

38
4 ዓይን ህክምና ስፔሻሊስት I XVI
38
5 ዓይን ህክምና ስፔሻሊስት II XVII
38 XVII
6 ዓይን ህክምና ስፔሻሊስት III I
38
8 ዓይን ህክምና ስፔሻሊስት IV XIX

38
9 ህጻናት ህክምና ሰፔሻሊስት I XVI
39
0 ህጻናት ህክምና ሰፔሻሊስት II XVII
39 XVII
1 ህጻናት ህክምና ሰፔሻሊስት III I
39
2 ህጻናት ህክምና ሰፔሻሊስት IV XIX

39
3 ህጸናት ኩላሊት ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
39 ህጸናት ኩላሊት ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት II XX

36

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


4
39
5 ህጸናት ኩላሊት ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

39
6 ህጻናት ልብ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
39
7 ህጻናት ልብ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
39
8 ህጻናት የልብ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

39
9 አፍ ውስጥ፣መንጋጋ እና ፊት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት I XVI
40
0 አፍ ውስጥ፣መንጋጋ እና ፊት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት II XVII
40 XVII
1 አፍ ውስጥ፣መንጋጋ እና ፊት ቀዶ ህክምና እፔሻሊስት III I
40
2 አፍ ውስጥ፣መንጋጋ እና ፊት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስትት IV XIX

40
3 ቤተሰብ ሕክምና ስፔሻሊስት I XVI
40
4 ቤተሰብ ሕክምና ስፔሻሊስት II XVII
40 XVII
5 ቤተሰብ ሕክምና ስፔሻሊስት III I
40
6 ቤተሰብ ሕክምና ስፔሻሊስት IV XIX

40
7 ህጻናት ድንገተኛ እና ጽኑ ህክምና ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
40
8 ህጻናት ድንገተኛ እና ጽኑ ህክምና ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
40
9 ህጻናት ድንገተኛ እና ጽኑ ህክምና ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

41
0 አዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት I XVI
41
1 አዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት II XVII
41 አዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት III XVII

37

የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ


2 I
41
3 አዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት IV XIX

41
4 ኒውሮሳይካትሪ ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
41
5 ኒውሮሳይካትሪ ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
41
6 ኒውሮሳይካትሪ ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

41
7 ህጻናትና ወጣቶች አእምሮ ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
41
8 ህጻናትና ወጣቶች አእምሮ ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
41
9 ህጻናትና ወጣቶች አእምሮ ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

42
0 አዲክሽን ሳይኪያትሪ ሰብ ስፔሻሊስት I XIX
42
1 አዲክሽን ሳይኪያትሪ ሰብ ስፔሻሊስት II XX
42
2 አዲክሽን ሳይኪያትሪ ሰብ ስፔሻሊስት III XXI

42
3 አረጋውያን አእምሮ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
42
4 አረጋውያን አእምሮ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
42
5 አረጋውያን አእምሮ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

42
6 ፎረንሲከ ሳይካትሪ ሰብ-ስፔሻሊስት I XIX
42
7 ፎረንሲከ ሳይካትሪ ሰብ-ስፔሻሊስት II XX
42
8 ፎረንሲከ ሳይካትሪ ሰብ-ስፔሻሊስት III XXI

38

ሠንጠረዥ 4

ጤና ሥራ አመራር መደቦች

ተቁ የሥራ መደብ መጠሪይ ደረጃ


1 የሰው ሀብት ልማት ዳሬክተር
2 የሰው ሀብት፣መረጃ እና ዕቅድ ዝግጅት ባለሙያ IV XII 12
3 የሰው ሀብት መረጃ እና ዕቅድ ዝግጅት ባለሙያ III XI 11
4 የሰው ሀብት መረጃ እና ዕቅድ ዝግጅት ባለሙያ II IX 9
5 የሰው ሀብት መረጃ እና ዕቅድ ዝግጅት ባለሙያ I VIII 8
6 የሰዉ ኃብት መረጃ እና እቅድ ዝግጅት ቡድን መሪ XIV 14
7 የሙያ ደረጃና የስርዓተ ትምህርት ዝግጅት ባለሙያ IV XIV 14
8 የሙያ ደረጃና የስርአተ ትምህርት ዝግጅት ባለሙያ III XII 12
9 የሙያ ደረጃ ምደባና ስርዓተ ትምህርት ዝግጅት ባለሙያ II X 10
10 የሙያ ደረጃ ምደባና ስርዓተ ትምህርት ዝግጅት ባለሙያ I VIII 8
11 የሙያ ደረጃና ስርዓተ ትምህርት ዝግጅት ቡድን መሪ XV 15
12 የጤና ባለሙያዎች የሥራ ላይ ስልጠና ባለሙያ IV XIII 8
13 የጤና ባለሙያዎች የስራ ላይ ስልጠና ባለሙያ III XI 11
14 የጤና ባለሙያዎች የሥራ ላይ ስልጠና ባለሙያ II IX 9
15 የጤና ባለሙያዎች የሥራ ላይ ስልጠና ባለሙያ I VIII 8
16 የጤና ባለሙያዎች የሥራ ላይ ስልጠና ቡድን መሪ XIV 14
17 የጤና ባለሙያዎች የሙያ ስነ-ምግባር ባለሙያ IV XIII 8
18 የጤና ባለሙያዎች የሙያ ስነ-ምግባር ባለሙያ III XI 11
19 የጤና ባለሙያዎች የሙያ ስነ-ምግባር ባለሙያ II IX 9
20 የጤና ባለሙያዎች የሙያ ስነ-ምግባር ባለሙያ I VIII 8
21 የጤና ባለሙያዎችየሙያ ስነምግባር ቡድን መሪ XIV 14
22 የጤና ባለሙያዎች ብቃት ምዘና ዳይሬክተር XVII 17
23 የብቃት ምዘና ሪጅስትራር IV XIII 8
24 የብቃት ምዘና ሪጅስትራር III XI 11
25 የብቃት ምዘና ሪጅስትራር ቡድን መሪ XIV 14

39

26 የብቃት ምዘና ፈተና ዝግጅት ባለሙያ IV XIII 8


27 የብቃት ምዘና ፈተና ዝግጅት ባለሙያ III XI 11
28 የብቃት ምዘና ፈተና ዝግጅት ባለሙያ II IX 9
29 የብቃት ምዘና ፈተና ዝግጅት ባለሙያ I VIII 8
30 የብቃት ምዘና ፈተና ዝግጅት ቡድን መሪ XIV 14
31 የብቃት ምዘና ፈተና አስተዳደር ባለሙያ IV XIV 14
32 የብቃት ምዘና ፈተና አስተዳደር ባለሙያ III XII 12
33 የብቃት ምዘና ፈተና አስተዳደር ባለሙያ II X 10
34 የብቃት ምዘና ፈተና አስተዳደር ባለሙያ I VIII 8
35 የብቃት ምዘና ፈተና አስተዳደር ቡድን መሪ XV 15
36 የእናቶችና ሕጻናት ጤና ባለሙያ IV XIV 14
37 የእናቶችና ሕጻናት ጤና ባለሙያ III XII 12
38 የእናቶችና ሕጻናት ጤና ባለሙያ II X 10
39 የእናቶችና ሕጻናት ጤና ባለሙያ I VIII 8
40 የእናቶችና ሕጻናት ጤና ቡድን መሪ XV 15
41 የእናቶችና ሕጻናት ጤና ዳይሬክተር XVII 17
42 የጤና አገልግሎት ጥራት ማጠናከር ባለሙያ ІV XIV 14
43 የጤና አገልግሎት ጥራት ማጠናከር ባለሙያ ІII XII 12
44 የጤና አገልግሎት ጥራት ማጠናከር ባለሙያ ІI X 10
45 የጤና አገልግሎት ጥራት ማጠናከር ባለሙያ І VIII 8
46 የጤና አገልግሎት ጥራት ማጠናከር ቡድን መሪ XV 15
47 የጤና አገልግሎት ጥራት ማጠናከር ዳይሬክተር XVII 17
48 የሆስፒታሎች ስርዓት ማጠናከር ባለሙያ ІV XIV 14
49 የሆስፒታሎች ስርዓት ማጠናከር ባለሙያ ІII XII 12
50 የሆስፒታሎች ስርዓት ማጠናከር ባለሙያ ІI X 10
51 የሆስፒታሎች ስርዓት ማጠናከር ባለሙያ І VIII 8
52 የሆስፒታሎች ስርዓት ማጠናከር ቡድን መሪ XV 15
53 የስፔሻሊቲ ሕክምና አገልግሎት ማጠናከር ባለሙያ ІV XIV 14
54 የስፔሻሊቲ ሕክምና አገልግሎት ማጠናከር ባለሙያ ІII XII 12
55 የስፔሻሊቲ ሕክምና አገልግሎት ማጠናከር ባለሙያ ІI X 10

40

56 የስፔሻሊቲ ሕክምና አገልግሎት ማጠናከር ባለሙያ І VIII 8


57 የስፔሻሊቲ ሕክምና አገልግሎት ማጠናከር ቡድን መሪ XV 15
58 የክሊኒካል አገልግሎት ዳይሬክተር XVII 17
59 የጤና ጣቢያ ሪፎርምትግበራ ድጋፍና ክትትል ባለሙያ ІV XIV 14
60 የጤና ጣቢያ ሪፎርምትግበራ ድጋፍና ክትትል ባለሙያ ІII XII 12
61 የጤና ጣቢያ ሪፎርምትግበራ ድጋፍና ክትትል ባለሙያ ІI X 10
62 የጤና ጣቢያ ሪፎርምትግበራ ድጋፍና ክትትል ባለሙያ І VIII 8
63 የጤና ጣቢያ ሪፎርምትግበራ ድጋፍና ክትትል ቡድን መሪ XV 15
64 የቅድመ-ጤና ተቋም ድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ ІV XIV 14
65 የቅድመ-ጤና ተቋም ድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ ІII XII 12
66 የቅድመ-ጤና ተቋም ድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ ІI X 10
67 የቅድመ-ጤና ተቋም ድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ І VIII 8
68 የቅድመ-ጤና ተቋም ድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ቡድን መሪ XV 15
69 የድንገተኛና ጽኑ ህክምና አገልግሎት ዳይሬክተር XVII 17
70 በሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ ІV XIV 14
71 በሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ ІII XII 12
72 በሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ ІI X 10
73 በሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ І VIII 8
74 የጤና ተቋም ድንገተኛና ህክምና አገልግሎት ቡድን መሪ XV 15
75 የጽኑ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ ІV XIV 14
76 የጽኑ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ ІII XII 12
77 የጽኑ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ ІI X 10
78 የጽኑ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ І VIII 8
79 የጽኑ ህክምና አገልግሎት ባለሙያ ቡድን መሪ XV 15
80 የህሙማን ቅብብሎሽ አገልግሎት ባለሙያ ІV XIV 14
81 የህሙማን ቅብብሎሽ አገልግሎት ባለሙያ ІII XII 12
82 የህሙማን ቅብብሎሽ አገልግሎት ባለሙያ ІI X 10
83 የህሙማን ቅብብሎሽ አገልግሎት ባለሙያ І VIII 8
84 የህሙማን ቅብብሎሽ አገልግሎት ቡድን መሪ XV 15
85 የፋርማሲ አገልግሎት ባለሙያ ІV XIV 14

41

86 የፋርማሲ አገልግሎት ባለሙያ ІII XII 12


87 የፋርማሲ አገልግሎት ባለሙያ ІI X 10
88 የፋርማሲ አገልግሎት ባለሙያ І VIII 8
89 የፋርማሲ አገልግሎት ቡድን መሪ XV 15
90 የመድኃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች ዳይሬክተር XVII 17
91 የህክምና ግብዓት አስተዳደር ባለሙያ IV XIV 14
92 የህክምና ግብዓት አስተዳደር ባለሙያ ІII XII 12
93 የህክምና ግብዓት አስተዳደር ባለሙያ ІI X 10
94 የህክምና ግብዓት አስተዳደር ባለሙያ I VIII 8
95 የህክምና ግብዓት አስተዳደር ቡድን መሪ XV 15
96 ሄልዝ ኬር ቶክኖሎጂ ማኔጅመንት ባለሙያ IV XIV 14
97 ሄልዝ ኬር ቶክኖሎጂ ማኔጅመንት ባለሙያ ІII XII 12
98 ሄልዝ ኬር ቶክኖሎጂ ማኔጅመንት ባለሙያ ІI X 10
99 ሄልዝ ኬር ቶክኖሎጂ ማኔጅመንት ባለሙያ I IX 9
100 ሄልዝ ኬር ቶክኖሎጂ ማኔጅመንት ቡድን መሪ XV 15
101 ሜዲካል አገልግሎት ባለሙያ ІV XIV 14
102 ሜዲካል አገልግሎት ባለሙያ ІII XII 12
103 ሜዲካል አገልግሎት ባለሙያ ІI X 10
104 ሜዲካል አገልግሎት ባለሙያ І VIII 8
105 ሜዲካል አገልግሎት ቡድን መሪ XV 15
106 ሜዲካል አገልግሎት ዳይሬክተር XVII 17
107 ሃይጂን እና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ I VIII 8
108 ሃይጂን እና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ II X 10
109 ሃይጂን እና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ III XII 12
110 ሃይጂን እና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ IV XIV 14
111 ሃይጂን እና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ ቡድን መሪ XV 15
112 ጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራምና የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሀድ ባለሙያ I VIII 8
113 ጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራምና የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሀድ ባለሙያ II X 10
114 ጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራምና የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሀድ ባለሙያ III XII 12
115 ጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራምና የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሀድ ባለሙያ IV XIV 14

42

116 ጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራምና የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሀድ ቡድን መሪ XV 15


117 የጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራምና መሰረታዊ ጤና አገልግሎት ቡድን መሪ XV 15
118 የጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራምና መሰረታዊ ጤና አገልግሎት ዳይሬክተር XVII 17
119 የስልጠና አሰተባባሪ XI 11
120 የስብሰባ እና ስልጠና ዝግጅት ሠራተኛ VI 6
121 የፖሊሲ እቅድ ዝግጅት ባለሙያ I VIII 8
122 የፖሊሲ እቅድ ዝግጅት ባለሙያ II IX 9
123 የፖሊሲ እቅድ ዝግጅት ባለሙያ III XI 10
124 የፖሊሲ እቅድ ዝግጅት ባለሙያ IV XIII 8
125 የፖሊሲ እቅድ ዝግጅት ቡድን መሪ XIV 14
126 የጤና ክትትልና ግምገማ ባለሙያ I VIII 8
127 የጤና ክትትልና ግምገማ ባለሙያ II IX 9
128 የጤና ክትትልና ግምገማ ባለሙያ III XI 11
129 የጤና ክትትልና ግምገማ ባለሙያ IV XIII 8
130 የጤና ክትትልና ግምገማ ቡድን መሪ XIV 14
131 የፖሊሲ እቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክተር XVI 16
132 የፓርትነር ሽፕ ባለሙያ I VIII 8
133 የፓርትነር ሽፕ ባለሙያ II IX 9
134 የፓርትነር ሽፕ ባለሙያ III XI 11
135 የሀብት ማሰባሰብ ባለሙያ I VIII 8
136 የሀብት ማሰባሰብ ባለሙያ II IX 9
137 የሀብት ማሰባሰብ ባለሙያ III XI 11
138 የሀብት ማሰባሰብ ባለሙያ IV XIII 13
139 የሀብት ማሰባሰብ ቡድን መሪ XIV 14
140 የሀብት ማሰባሰብ ዳይሬክተር XVII 17
141 የጤና ስርአት ማጠናከር ባለሙያ I VIII 8
142 የጤና ስርአት ማጠናከር ባለሙያ II IX 9
143 የጤና ስርአት ማጠናከር ባለሙያ III XI 11
144 የጤና ስርአት ማጠናከር ባለሙያ IV XIII 8
145 የጤና ስርአት ማጠናከር ቡድን መሪ XIV 15

43

146 የጤና ስርአት ማጠናከር ዳይሬክተር XVII 17


147 የጤና አጠባበቅ ትምህርት ባለሙያ I VIII 8
148 የጤና አጠባበቅ ትምህርት ባለሙያ II IX 9
149 የጤና አጠባበቅ ትምህርት ባለሙያ III XI 11
150 የጤና አጠባበቅ ትምህርት ባለሙያ IV XIII 8
151 የጤና አጠባበቅ ትምህርት ቡድን መሪ XIV 14
152 የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ II IX 9
153 የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ III XII 12
154 የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ IV XIV 14
155 የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ቡድን መሪ XV 15
156 የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክተር XVI 16
157 የሆሰፒታል ዋና ስራ አስኪያጅ I XVI 16
158 ሜድካል ዳይሬክተር I XVII 17
159 ሜድካል ዳይሬክተር II XIX 19
160 ነርስ/ሚድዋይፍ ሱፐርቫይዘር XIV 14
161 ነርስ ዳይሬክተር I XV 15
162 ነርስ ዳይሬክተር II XVI 16
163 የሆሰፒታል ዋና ስራ አስኪያጅ II XVI 16
164 የሆስፒታል ህክምና ድፓርትሜንት ኃላፊ XVIII 18
165 የላቦራቶሪ /የፋርማሲ/የራዲሎጂ/የአኔስቴዢያ/ባዮሜዲካል ዲፓርትመንት ኃላፊ XVI 16
166 የጤና ጣቢያ ዳይሬክተር XVI 16
167 የጤና ምክክርና መረጃ ቡድን መሪ XIV 14
168 የጤና ምክክርና መረጃ ባለሙያ IV XIII 8
169 የጤና ምክክርና መረጃ ባለሙያ III XI 11
170 የጤና ምክክርና መረጃ ባለሙያ II IX 9
171 የጤና ምክክርና መረጃ ባለሙያ I VIII 8
172 የሃይጅንና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ዳይሬክተር ለምዘና የተላከ
173 ደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ቡድን መሪ
174 ደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ባለሙያ IV
175 ደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ባለሙያ III

44

176 ደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ባለሙያ II


177 ደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ባለሙያ I
178 የምግብና ውሃ ድህንነትና ሀይጂን ቡድን መሪ
179 የምግብና ውሃ ድህንነትና ሀይጂን ባለሙያ IV
180 የምግብና ውሃ ድህንነትና ሀይጂን ባለሙያ III
181 የምግብና ውሃ ድህንነትና ሀይጂን ባለሙያ II
182 የምግብና ውሃ ድህንነትና ሀይጂን ባለሙያ I
183 የተቋማት ሃይጂንና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ቡድን መሪ XV 15
184 የተቋማት ሃይጂንና ጤና አጠባበቅ ባለሙያ IV XIV 14
185 የተቋማት ሃይጂንና ጤና አጠባበቅ ባለሙያ III XII 12
186 የተቋማት ሃይጂንና ጤና አጠባበቅ ባለሙያ II X 10
187 የተቋማት ሃይጂንና ጤና አጠባበቅ ባለሙያ I VIII 8
188 የአየር ንብረት ለውጥና አካባቢ ተስማሚነት ቡድን መሪ ለምዘና የተላከ
189 የአየር ንብረት ለውጥና አካባቢ ተስማሚነት ባለሙያ IV
190 የአየር ንብረት ለውጥና አካባቢ ተስማሚነት ባለሙያ III
191 የአየር ንብረት ለውጥና አካባቢ ተስማሚነት ባለሙያ II
192 የአየር ንብረት ለውጥና አካባቢ ተስማሚነት ባለሙያ I

45

ሠንጠረዥ 5

ከጤና ሙያ ሥልጠና ኘሮግራም ውጭ የተደረጉ ሙያዎች

ተራ ሥራ መደብ መጠሪያ

1. የጤና ረዳት
2. የፊዚዮቴራፒ ቴክኒሽያን ረዳት
3. የለቦራቶሪ ቴክኒሽያን ረዳት
4. የራዲዮግራፊ ረዳት
5. ረዳት ክሊኒካል ነርስ
6. ረዳት ፐብሊክ ሄልዝ ነርስ
7. ረዳት አዋላጅ
8. ቱተር I
9. ቱተር II
10. ረዳት የህክምና መሣሪያዎች ጥገና ሠራተኛ
11. ረዳት ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን
12. ረዳት ድራጊስት
13. ረዳት ኢንቫይሮንመንታል ሄልዝ ቴክኒሽያን ሳኒቴሪያን
14. ረዳት ራዲዮግራፈር
15. ረዳት ፊዚዮቴራፒ ቴክኒሽያን
16. ረዳት ኦርቶፔዲክስ
17. ረዳት ሪሀብሊቴሽን ቴክኒሽያን
18. ዴንታል ቴክኖሎጂ ረዳት
19. ሄልዝ ኤክስቴንሽን ሠራተኛ

46

You might also like